Anchor Media የካሊፎርኒያው ሰደድ እሳትና ኢትዮጵያውያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 421

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 7 วันที่ผ่านมา +111

    አቤቱ የሰማይ እና የምድር ፈጣሪ አንተ ብቻ ታላቅ አንተ ብቻ ኃያል መሆንህን ለሰው ልጆች እያሳየህ ነው አቤቱ እባክህ ይቅር በለን

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb 7 วันที่ผ่านมา +81

    ከዳር እስከ ዳር ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን፣ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @MesiBune
      @MesiBune 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንን🙏

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

    • @SeniyetMulugeta-f1y
      @SeniyetMulugeta-f1y 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 7 วันที่ผ่านมา +91

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የምህረት እጅህን ዘርጋልን።

    • @TsigeGuda
      @TsigeGuda 7 วันที่ผ่านมา +3

      Amen

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

    • @AbebayeMamo-b4h
      @AbebayeMamo-b4h 6 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

    • @Hana-ts3zt
      @Hana-ts3zt 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Zena-n6m
      @Zena-n6m 2 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @KidstmogesMogesfisha
    @KidstmogesMogesfisha 7 วันที่ผ่านมา +14

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የምህረት እጆችህን ዘስጋልን።

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 7 วันที่ผ่านมา +35

    ደስ የሚል ሰው❤ እግዚአብሔር ንብረትህንም ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ❤❤🙏

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @MeseretHirko-l2b
      @MeseretHirko-l2b 4 วันที่ผ่านมา

      @@LinaTeshome የሁሉንም ይጠብቅ !!ቢስሚላ!!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 7 วันที่ผ่านมา +40

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @HenleHaile
      @HenleHaile 5 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MetekaMadole
      @MetekaMadole 4 วันที่ผ่านมา

      ምኑ የገማህ ነህ በናትህ

    • @MeseretHirko-l2b
      @MeseretHirko-l2b 4 วันที่ผ่านมา

      @@MetekaMadole ካንተ አይነቱ ተቆጥረን መቶ ምናምን ሚልየን ሆንን አይ!

  • @JemalAdem-i6g
    @JemalAdem-i6g 7 วันที่ผ่านมา +21

    ውይ ደስ ሲል😂 ፈጣሪዬ እዴት ብዬ ላመስግንህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂አወ

    • @Ahlamkedir2020
      @Ahlamkedir2020 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @DjDj-kc4ሸጋዉነኝ
      @DjDj-kc4ሸጋዉነኝ 5 วันที่ผ่านมา

      ምን ደስ ይላል ያሳዝናልጅ

    • @BezakebedeAbera
      @BezakebedeAbera 4 วันที่ผ่านมา

      አረ አይባልም ያሥፈራል እነሱ በእሳት ተቀጡ እኛሥ በምን እንደምንቀጣ በምን እናውቃለን የኛም ሓፅያት በዝቷል ይልቁንስ ብንፈራ ይሻላል😢😢

    • @DjDj-kc4ሸጋዉነኝ
      @DjDj-kc4ሸጋዉነኝ 4 วันที่ผ่านมา

      @@BezakebedeAbera ሳ ትክክል ነሽ ዉዷ 💖💖💖👏👏👏👏

  • @AmenSeif-dd1yv
    @AmenSeif-dd1yv 7 วันที่ผ่านมา +14

    ❤❤❤❤ኑሮ ብላችሁ አገራችሁን ጥላችሁ እንዲህ አይነት አደጋ ሲገጥም እግዚአብሄር ይጠብቃቸው❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 7 วันที่ผ่านมา +16

    አቤቱ!የሰራዊት አምላክ!!ሃያል!እግዚአብሔር ☝️ክብርህ በአለም ሁሉ ይገለፅ🙏

  • @SadaSeid-i2z
    @SadaSeid-i2z 5 วันที่ผ่านมา +8

    አሏህዬ አንተ የሁሉ በላይ የሆንከው ታአምርህን ስላሳየኸን ምስጋና ይገባህ አሏህዬ ጉዳቸውን ስላሳየከን ልቅናህ ከፍ ያለነው ሀያልነትህ የሁሉ ፈጣሪ የሆንከው ጌታዬ የፍልስጤምን እንባ አብስልን ያረብ

    • @alexbirhanu
      @alexbirhanu 2 วันที่ผ่านมา

      ጨለማ።

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 7 วันที่ผ่านมา +14

    አቤቱ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @kefelegnbogale9003
    @kefelegnbogale9003 6 วันที่ผ่านมา +9

    ለዚህ ሁሉ አስተማማኝ መፍትሔው
    👉“የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤”
    መክብብ 12፥1
    የሚል ቃል ነው!!!🗣
    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ🙌

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 7 วันที่ผ่านมา +28

    እንጊዲ ፈጣሪ ሲነሳ የሚያስቆመው ሀይል የለም የሀገሬ ፅዋው ሲሞላም ከዚ የበለጠ ይሆናል 🙏😭

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 6 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ነው እንዴ ክብሪት ጭሮ ያቃጠለው? ምን አይነት ፈጣሪ ነው??

    • @Ayinad
      @Ayinad 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@yifat-o4wጀዝባ

    • @AsterAster-js5gt
      @AsterAster-js5gt 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ara.bazimi.zacha.mini.yemiluti.newo.kafihi.yetanasa.tikonanale.kafi.yetanasea. titsadikale.yemilahuni.ye.Eg/rin.kali.Atirisaa.Agarachini.yekali.kidani.Agari.nachii.kifu.Ayinikatii ba.mihirati.ijochu.yidagifanii

  • @zenitsige4182
    @zenitsige4182 7 วันที่ผ่านมา +12

    እገረዚአብሔር ንብረትህን ይጠብቅልህ

  • @EndrisHussen-b2y
    @EndrisHussen-b2y 2 วันที่ผ่านมา

    ዉድኢትዮጲያዉያኖቺ (አላህይጠብቃቺሁ)❤❤❤

  • @alexbirhanu
    @alexbirhanu 2 วันที่ผ่านมา

    እኛም ልንማር ይገባናል ምእረቱን ይላክላቸው

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሕግዚአብሄር አያልነቱ ኢትዮጵያን አድን ይክበር ይመስገን ፈጣሪ

  • @Bucux
    @Bucux วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አንተ መሀሪ ነህና ማረን እዘንልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 7 วันที่ผ่านมา +17

    ወገኖቼ የምድራዊ ድንኳን እንዲህ ቢሆን ኑ ፍፁም ወደ ሆነውና እረፍት ወደሚሰጠው ጌታ ጋ። ዋስትና በሌላው አለም ኢየሱስን ዋስትና አድርጋችሁ ያዙ። ኢየሱስም እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ብለዋል። የዮሐንስ ወንጌል 14:6
    ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ለዘላለም ያድናል ❤❤❤❤❤

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 7 วันที่ผ่านมา +3

      ብቻውን!እያላችሁ አሱ!የሰራ ክፍል!የስራ መደብ የሰጣቸው ሰራዊቶቹን!እሱያከበራት የመረጣት ከሴቶች ሁሉ ፍፅምት የሆነች እሳትን ማንም የማይነከውን እሳት በመሃፀኗ እንዶትሸከም!የመረጣት🙏እርሱ አለምን በመዳፉ የያዘን አምላክ የሃያላን !!ሁሉ ሃያል የሆነው አምላካችንን የተሸከመችልን እናቱስ! መናፍቃን እንደምትሉት አይደለም ብቻውን! ለሁሉም መላእክቶች የስራ ድርሻ አላቸው ስልጣን ተሰቷቸዋል🙏መናፍቆች ንቁ ወደ ጥንታዊቷ ቀጥተኛዋ የተዋህዶ ሃይማኖት ተመለሱ!በጨረሻው ዘመን ሃሰተኛ ክርስቶሳዊያን ይነሳሉ!!ሃሰተኛ ነብያቶች የተባላችሁ እናንተ መናፍቃኖች ናችሁ።
      ✝️

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 6 วันที่ผ่านมา

      መሲ ኣፍ ይቆረጥ መናፍቓን ስራቸው ነው

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 วันที่ผ่านมา +1

      @@meselechfeyessa1226 ከእርሱ ሌላ አምለክ የለም

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 5 วันที่ผ่านมา +1

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት የኢየሱስ ስም ሲጠራ የሚናደድ ዲያብሎስ ነው

    • @BezakebedeAbera
      @BezakebedeAbera 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@meselechfeyessa1226❤❤❤❤

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብዝተን የምንፀልይበት ጊዜ ላይ ነን ጎበዝ😌🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 5 วันที่ผ่านมา +4

    ንፍሱም ወጀቡም እሚታዘዙለት ይህ ጌታ እግዚአብሔር እንዴት ስምህን ሊያቀሉት ደፈሩ አምላኬ ሆይ 😢

  • @rahelnegate9227
    @rahelnegate9227 5 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አላወቁምና ይቅር በላቸው 😢😢😢

  • @werkukasa9021
    @werkukasa9021 7 วันที่ผ่านมา +7

    መሣይ መኮነን

  • @BeyeneBassa-n4h
    @BeyeneBassa-n4h 7 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያሰባችሁ።

    • @MeseretHirko-l2b
      @MeseretHirko-l2b 4 วันที่ผ่านมา

      አምላክ በምህረቱ ያስበን !!!

  • @Haniwollotube
    @Haniwollotube 7 วันที่ผ่านมา +5

    😢አላህ ይጠብቃችሁ

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እባክህ ለአለም ሁሉ ምህረትህን አድርግልን❤🙏 አንተ እኮ መልካም ርህሩህ አባት ነህ❤🙏❤

  • @danfanoethio
    @danfanoethio 7 วันที่ผ่านมา +14

    God give Mercy to our world ! 🙏

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 5 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው የኢትዮጲያውን ነገር እጅግ አሳስቦኛል ፈጣሪ የምህረት አይኑን ይመልስ በቸርነቱ ይጎብኛቹ

  • @EsuyeTefera16
    @EsuyeTefera16 7 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞን ኤልሻዳዩ ክርስቶስ አለ 🙏🙏🙏 .. .

  • @DoctorYetm-b6f
    @DoctorYetm-b6f 7 วันที่ผ่านมา +14

    I live in Minnesota and I love to welcome if anyone Ethiopian needs a place to stay or needs any help! Let me know if there’s anything I can help!

  • @MeseretTezera-o4i
    @MeseretTezera-o4i 2 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረት ላከልን ።

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 วันที่ผ่านมา +8

    አላህ በቃ ይበለን ያረብ 🤲🤲

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ኢትዩጵያዊያን ወገኖቻችን😢😢

  • @HawaNurye-h8s
    @HawaNurye-h8s 5 วันที่ผ่านมา

    አባ እግዚአብሔር ምህረትህ ዪዛ

  • @sameulweldehiwet3800
    @sameulweldehiwet3800 3 วันที่ผ่านมา

    God with you guys

  • @HailemariyamMamo-l8k
    @HailemariyamMamo-l8k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሣይ እንዴት ነሕ ይሕ ሰደድ እግዚአብሔር ይመልስልን ዘንድ ሁላችን እጸልይ

  • @GechGech-o5q
    @GechGech-o5q 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሳዩ የምታቀርባቸው ሰወች ደስየሚሎ ያአገራችን እዝነት ያአለቀቃቸው ደግሰውናቸው

  • @emamah4239
    @emamah4239 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሣዝናል።

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 7 วันที่ผ่านมา +11

    አላህ ይጠብቀን ይሄ ወንጀል ና ዙልም ነው አላህ ይቅር በለን እንደ በራህመትህ 😢😢😢😢😢

  • @AbebeTalema-j8u
    @AbebeTalema-j8u 7 วันที่ผ่านมา +7

    ለሁሉም የሰው ልጆች ሰላሙን በአለም ላሉ ለተጨነቁ ሁሉ ይምጣ።

  • @Ayehut
    @Ayehut 7 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ማርን እንደ ቸርነትህ😢😢😢😢

  • @BayuZerihun
    @BayuZerihun 4 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅር በለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደምህረትህ አንተ ይቅር በለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 7 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Messay Jegnachin with yiur guest God bless you both

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ስራህ ረቂቅ ነው በሉልኝ እጅግ በጣም ተአምር ነው ስራህ ሁሉ ረቂቅ ነው እኛ የሰው ልጆች ስንባል እጅግ በጣም ደካሞች ነን ምንም የማንማር ትንሽ ሆዳችን ሲሞላ ጥጋባችን መከራ ግንዛቤ አችን እጅግ የወረደ ነው ማለት እግዚአብሔርን አንፈራም ስለዚህ እንደዚህ አይነት ክስተት ሲከሰት እጅግ በጣም ያሳዝናል አስፈሪ ነገር ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።

  • @Herobir
    @Herobir 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ምህረት ያውርድልን.

  • @eimanlove
    @eimanlove 2 วันที่ผ่านมา

    ያረብ እደኛወጀል ሳይሆን እደተመሀሪ ይቅርበለን😢😢😢😢😢

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 7 วันที่ผ่านมา +7

    ፍክስጤምን አጠፋለሁ እኔነኝ ሀያልእያለ ሲደነፋ መግስታቸው አላህ እኔነኝ ሀያልብሎ አሳያቸው አላህ ይቅርይበለን

  • @mohammedfaris5772
    @mohammedfaris5772 6 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ድርጊት።

  • @DejenJejaw
    @DejenJejaw 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይሰዉረን

  • @ZahraZ-k2y
    @ZahraZ-k2y 5 วันที่ผ่านมา +2

    መቆጣ,ጠር አይቻልም ምክንያቱም ይሄ የያሉ የጌታችን የአላህስራነው ። የሰው አገር እያወደሙ ይቀልዱነበር ምነኛን ደስ ይላል ከሳሽየለለው የአሏህ ስራ አልህምዱሊላህ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ወደው አይስቁም ጥሩ ማሰብ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ቁጣውን የብርድ ::

  • @BezakebedeAbera
    @BezakebedeAbera 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢እግዚሓብሔር በምሕረትሕ አስበን

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 7 วันที่ผ่านมา +11

    ከእግዚአብሔር ከሆነ ማን ይችለዋል😢

  • @Ethiopia-xr8zb
    @Ethiopia-xr8zb 7 วันที่ผ่านมา +13

    ሰላም መሳይ ፣ ሆዳምና ስግብግብ በበዛበት ዘመን፣ አንተ ለተበደለው ህዝብ ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን ።

  • @Mesirat
    @Mesirat 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይጠብቅላቹ ሃብታችዉን የሁላችሁንም😢ለሞቱት ነፍስ ይማር

    • @tesfazgihaile
      @tesfazgihaile 7 วันที่ผ่านมา

      ሀብታቸውን ? ሴት መሆን አለብሽ

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚሆ መሀረን ክርስቶስ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥲🥲🫢🫢

  • @mimia7202
    @mimia7202 7 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ያሳዝናል 💔

  • @MelatTesga
    @MelatTesga 5 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የውጣችው ፀልዩ

  • @MeseretHirko-l2b
    @MeseretHirko-l2b 4 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ!!!!! ይቅር ይበለን!!! ስው ራሱን ከፈጣሪ ፍርጃ ማዋል አይችልም!! ላኢላሃ ኢሎላ!!!

  • @AlexZiggy-t5m
    @AlexZiggy-t5m 7 วันที่ผ่านมา +9

    God bless America!!!

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እባክህ ድረስልን ይቅር በለን ይቅር በለን ይቅር በለን እባቴ ተመልከተን ላንተ ሁሉ ተራ ነው ድረድልን

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 7 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ይቅር በለን አምላኬካንተ የሚመጣውን ቁጣ ማን ይመልሰዋል ለፍጥረቶችሕ ራራ ቸሩ አምላኬ ይቅር በለን አባቴ😢😢😢

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 7 วันที่ผ่านมา

    Tikikil Messay we keep praying

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 6 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይይ ፈጣሪ እግዜኣብሔር በራሱ ኣለም የፈጠረ እግዜኣብሔር ለማጥፋት ከፈለ 1ደቂቃም ኣይፈጀውም🤲✝️✝️🤲🤲

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 7 วันที่ผ่านมา +1

    የአለም ፈጣሪ ሆይ እባክህ ምህረትህን ላክልን🙏🏽

  • @BezaAlmuu
    @BezaAlmuu 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ መረን

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይርዳችሁ

  • @mekael0326
    @mekael0326 4 วันที่ผ่านมา

    I love the music that pick always

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 7 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ጌታሆይማርንይቅርበለን❤😭😭😭

  • @ፋጡማርክ
    @ፋጡማርክ 4 วันที่ผ่านมา

    የአላህን ቅጣት ማንም መመለሥ አይችልም

  • @ekomertview2600
    @ekomertview2600 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዞ ማረን በግፈኛች ግልፅ ና ስውር ተንኮል እግዚአብሔር ተቆጥቶናል እንዴት ሁለት ከተማ እንዲህ ይወድማል ? እግዞ ማረን!
    ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይለናል ቅዱስ ቃሉ።
    ወዮው በልቡ ለሚታበየው... 🤔🤔🤔 ይቅር በለን እባክህን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @amruBBB-g8k
    @amruBBB-g8k 6 วันที่ผ่านมา

    መሳይ ወድሜ እዴት ነህ እኔ አድናቂህ ነኝ አድ ነግር ልጠይቅህ ፠ለምን ሀገራችን የሎኮሳቹት እሳት አታጣፋልንም እኛ በዘር ፖሎታካ ተጠላልፈን ከዚህ የበለጠት እናቶች በሀዘን ተቃጥለዋል 😢😢ብዙ ነግር ያየህ ሰው ነህ ግን የገቡገቡ ጨዋታ መግባትህ በእውነት ያሳዝናል አሁንም አረፈደም እውነቱን አውጣልን በአማራ ገዳይና አስግዳይ ማነው ከጀርባ ህውሀት እየትመራ ነው የአማራ ፖሎቲካ ለምን

  • @seifblater2511
    @seifblater2511 6 วันที่ผ่านมา +1

    Alhamdulillah Allahu Akbar

  • @ABDLHAKIMNESRU
    @ABDLHAKIMNESRU 7 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ "የሰው ልጅ እኔን በብቸኝነት ሊያመልክ እንጂ አልፈጠርኩትም" ይላል ለዚህም ነቢያቶች ከበቂ ማስረጃና ተዐምር ልኮዋል ወገኖች ዛሬ የምናየው እሳት ነገ የሱ ማገዶ እንዳንሆን ወደ ነቢያት ሁሉ ሃይማኖት እስልምና አጥር ውስጥ እንግባ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 7 วันที่ผ่านมา

    Welcome again Jegnachin Messay

  • @AbuyeAbbas-d9o
    @AbuyeAbbas-d9o 6 วันที่ผ่านมา +1

    We need pray

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 6 วันที่ผ่านมา

    Oh God have mercy and grace to save people from the fire incident in Calfornia 🙏 ❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 7 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ጉድ አንዱጋር በረዶ ሌላውጋር እሳት 💔💔

  • @enanu7590
    @enanu7590 7 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን ላክልን ይህኮ የፈጣሪ ትእዛዝ ነው እንጅ ሌላ አደለም

  • @woine123
    @woine123 7 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላካችን ሁሉ ይቻለዋል! ልብ ያለው ልብ ይበል::

  • @yohanahaile3655
    @yohanahaile3655 5 วันที่ผ่านมา

    God please helps all family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistMengistu-r4d
    @TigistMengistu-r4d 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @Mesirat
    @Mesirat 7 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞን😢

  • @SeidYimamYesuf-l5k
    @SeidYimamYesuf-l5k 7 วันที่ผ่านมา +1

    Yes

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 5 วันที่ผ่านมา

    አላህ ኃያልነቱን እያሳየ ነው ጎበዝ
    ምክንያቱም አሜሪካኖች አብዛኛው ሕዝብ ፈጣሪ የለም ብለው ያምናሉ

  • @ZahraZ-k2y
    @ZahraZ-k2y 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው ውድ ያጌሬ ልጆች ባላቹሁበት አላህ ይጥብቃቹ ግን እንደኣሜሪካን. ያንሳቸዋል.

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 7 วันที่ผ่านมา +6

    መሳይ እንቁአችን

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 7 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሳዉ ዘመን ነዉ ጌታ ሊመጣ በደጂ ነዉ እግዛበሔር ይርዳችሁ

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 7 วันที่ผ่านมา +4

    Wendm Mesay jegnachn edma tana ysthi lemotut nefs ymar

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 7 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ከዚህ ዓይነቱ ጉድ ይጠብቀን

  • @MESERT-o4e
    @MESERT-o4e 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 7 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ያሳዝናል ተፈጥሮ እንደምትጠቅመን ሁሉ አንዳንዴ በተፍጥሮ አደጋ ጉዳቱም እንደዚህ ነው ። አደጋው ከፍተኛ ቢሆንም ንብረት ይተካል ዋናው ህዝቡን እግዚአብሔር ይጠብቀው።

  • @belayneh4514
    @belayneh4514 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም አሳዛኝ እጅግ ልብ ሰባሪ ነው። ያሳዝናል

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 7 วันที่ผ่านมา

    እግዞ😢😢😢

  • @abel8835
    @abel8835 7 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ዘመን ነው ክርስቶስ በደጅ ነው ንስሃ እንግባ❤

  • @SeniWelda
    @SeniWelda 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሄር ይድረስላቹ

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 5 วันที่ผ่านมา

    ያአላህ:አገራችን:መከራ:በሥደት:መከራ😢😢

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 6 วันที่ผ่านมา

    California love የሚባለውን ሙዚቃ ተጋብዛችኋል

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወገኖች

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 7 วันที่ผ่านมา

    አምላኬ ይቅር በለን