ጸጉራችሁን በዚህ ቅባት አድኑት ለሚሰባበር ጸጉርን ለማፋፋት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ቲጂየ ዋው ምርጥ ስራነው ለፀጉር እድገት ለማፋፋት ጥሩነው በርችልን💚💛❤

  • @astersimatube
    @astersimatube 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በሰላም መጣሸልኝ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ❤❤

  • @Umu_m
    @Umu_m 6 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአሊይክምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዋውውውትጅዬበጣምጋራሚ የሆን ሥራ ነውየመሻዉጎበዝ በዚህ ሥራሸ ቀጥይበት ካንች ማሻአላህ
    ሥራወችን ንእንጠብቃለን በርቺ❤❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዋው ቲጂዬ በጣም ገራሚ የሆነ ሥራ ነው ይዘሸልን የመጣሸው ጎበዝ በዚሁ ሥራሸ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ ሥራዎችንን እጠብቃለንን በርቺ ውዴ❤❤❤❤

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይድርግልን ዋው አርፍ አሰራር ውህድነው የፀጉርነው በርቺ በቀጣይ እንዲ🎉🎉🎉🎉

  • @Amewollo
    @Amewollo 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ቆንጆ የሆነ ውህድ ነው ቅቤ አልወድም ግን በጣም ቆንጆ ነው የሀገራችላይ በተለይ ቢገኝ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናልን ይሄን ስላሳየሺን አሰራሩን በርች

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ውዴ እንኳን በሰለም መጠሽ የነበረኘ ቆይታ ጥሩ ጊዜ ነበረኘ❤❤❤❤❤❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 6 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ይሆናል ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ አንቺ የሆነ ተሰላም ነሽ ወይ ሁሉ ሰላም ነው እንኳን በሰላም መጠስ ብሎኛል የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ ሰላም ነው ወይ በጣም አሪፍ ነው ስላሳየሽና መሳገነዋለን ባለብሽ ቦታ ሰላም ጤና ያብዛለሽ ስላሳየሽና አመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለፀጉር የምሆን ቅባት ነው ከተለያዩ ግባቶች ጋር ገያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ጭቃ ቅባት አሰራር ነው ያሳይሽን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @Sitotaye
    @Sitotaye 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውው በጣም ሀሪፍ ውህድ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅለን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ በእጥፎ ይብዛ እህታችንን እኮንነደህናመጣሺ ዋዉዉዉዉ ማሻአላህ በጣም ቆጆ አሰራርነዉ በርችዉደ በጣምነዉ የሚምረዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @halaq
    @halaq 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሀሪፍ የፀጉር ቅባት ነው ያሳየሽን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 6 หลายเดือนก่อน

    ለፀጉራችን ያዘጋጀሽ በጣም አብዛኛው ጊዜ ሁሉንም ነገር ባናገኘው በቀላል መንገድ ማግኘት የምንችለውን መሞከር ጦር ❤❤

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ቲጅዬ በጣም አሪፍ የፀጉራችን የምናለሰለስበት ቅባት ሼር ረላደረግሽን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው ብጥም ይምር ብሮች ስላም ጤና ይስጥል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ብሮች

  • @ETENESH
    @ETENESH 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሳምለዚህ ቤትይሁን ትግስትዬ እንኳኖ ደህና መጣሽልን ዋዉ ዋዉ አሪፍ ለፀጉር ተስመም የሆን ወህድ እናምበርችልን እነመሰግናል ፋጣርሃገራችንሰላምያድርግልን

  • @daniel-kh7tttubee
    @daniel-kh7tttubee 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ ነው እናመሰግናለን እኛም እንሞክራለን ጎበዝ🙏

  • @astretube4607
    @astretube4607 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን ቲጅዬ በጣም አሪፍየጭቃ ቅባት ያካፈልን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሃገራችን

  • @tube20134
    @tube20134 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችኝ እንኳይ ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያምር ለፀጉራችን ተስማሚ የሆነ የፀጉር ማስኮችን የው እያሳየሽን ያለሽው በእውነት እእናመሰግናል

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እካን ሰላም መጣሽ አሪፊ የጭቃ ቅባት የሰራሸው ቲጂዬ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው አሪፊ ነው በሌላም እጠብቅሻለን

  • @neju9654
    @neju9654 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህት እኮን ደና መጣሸ ቆጆ የፀጎር ውህድ ነው ሩዝመሪ ለብዚነገር ይጠቅማል በጣም እናመሰግናለነ ሰላካፈልሽን

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ አሪፍ ቁየታነዉ

  • @ommobarkyube
    @ommobarkyube 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል እናመሠግናለን ምርጥ የዉህዱ አይነት ነበር ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላም አንድነት ፍቅር መተዛዘን ለሀገራችን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም ሠጣሽ ውዴ እና የተከበራችሁ ምርጥ ያሀገሬ ልጅች በያላችሁበት የ አላህ ሰላም እዝነቱ አይለያችሁ

  • @Mehlat
    @Mehlat 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሺ በጣም
    አሪፍ ደስስስ የሚሉ ቆይቶ ነበር ዋውውው
    እናመሰግናለን ቅቢ ከየት አመጣሺ🎉❤

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማሰገን በክርስቶስ ፈቅረሰለም ብዘተይበል በጣም የምጥ የፀጉር ክረም አሰረረነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለዚህ ቤት በርች እህታችን ጎራ በይ

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ላንቺ ❤ ዉድ የተከበራችሁ ለሀገራችን በጣም አሪፍ አጀግና 😱💝🎉 ለሴቶች አሪፍ ነው በርቺ 😱😱😱🎉🎉😂😂❤

  • @Sitotaye
    @Sitotaye 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው የሚገርም ውህድ ነው እኔም ይሄው ፀጉሬን እያሳደኩ ነው ፀጉርሽን ዩሚጎዳ ነገር አትጠቀሚ ርኔ ዘይት ነክ ነገሮች በፍፁም አይመቸኝም

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛምቆንጆ ውውውውው

  • @በቅፍህሸጉጠኝ
    @በቅፍህሸጉጠኝ 6 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውው በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ውህድ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እንዳውም ፀጉሬ እየተነጨ ነው በቃ እንሞክረዋለን

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 6 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሔር ደመስገን ሰላምሸን እህታችን ውውውውው ውውውውውው የኔ መልካም አምርኛን የምደችለት ሰያወሩ ደጣፍጣል ምንም ችግርየለውመም የኔ እህት አረበኛ የለመድነው እደትነወ አመረኛም

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 5 หลายเดือนก่อน

    Wowweww batam arefi aserar new baktay batay batshal video eskmnegenagn mlkam geza

  • @Azeb1
    @Azeb1 6 หลายเดือนก่อน

    ejish yebarek yene melekam
    des yemil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 5 หลายเดือนก่อน

    Egzaber yekber yemsgen enkan dena metashe bewnet betame arife nw berchi teru nger nw byalchubet egzaber yetbekachu

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 6 หลายเดือนก่อน

    Selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen waw arife negere newu yasayeshen

  • @chaltutusee
    @chaltutusee 6 หลายเดือนก่อน

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah ❤❤❤

  • @NATITUS-zv4rv
    @NATITUS-zv4rv 6 หลายเดือนก่อน

    Jabadhuu jajabee wanii koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii 😮koo wan ofii giridhaa Iti fufii bayee namatii tolaa jajabee wanii

  • @AbdiiGoofta
    @AbdiiGoofta 6 หลายเดือนก่อน

    Mashaa Allah 🎉🎉

  • @Asna_tube
    @Asna_tube 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም yoyaa yoyaa jiraa jirituu wara mana kanaa nagaa waaqaayyoo siifi haa baayatuu ጎበዝ ግኡድ ግኡድ very nice jabeesa umataa qasht

  • @AMIR465
    @AMIR465 6 หลายเดือนก่อน

    Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii

  • @yosephtube1
    @yosephtube1 6 หลายเดือนก่อน

    woww des ymil arif aserar new
    enamsegenalen berichi melekam sera ywebelesh

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 6 หลายเดือนก่อน

    Slamesh Yebza Yen Wed Enkan Dhuna Metash Wawa Aref New Eyn Etkmwalhu Ttkemet Ymatrkemet Betam Konejo New

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 6 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu bara hoji garii siif hawaa jabadhuu waan baayee namati tolatu jabadhuu ❤❤

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 4 หลายเดือนก่อน

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 6 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuftee waan garii dha heedduu namati tola akkanuman itti fufii hojeedhu hojiinkee heedduu namati tola akkanuman itti fufii

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 6 หลายเดือนก่อน

    Seellam new seellam new.huullaachuu seellam new alachuu ideti nachuu alachuu seellam new ideti nachuu

  • @zuzy296
    @zuzy296 6 หลายเดือนก่อน

    Selam selnmm elmwedena ytkbrschu yhgaryy lgoch edt nachu selam nach bayalachubt selamachuybza selam lnt hgarachennnn