ጸጉሬ ተነቃቀለ ጸጉሬ አላድግም አለ እንዳትሉ የሚገርም ለውጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 223

  • @haymanotTekle-ro9gh
    @haymanotTekle-ro9gh ปีที่แล้ว +9

    ስራዎችሽ ደስ የላሉ ግን ትንሽ ብትፈጥኚ እና ወሬውን ብቀንሺ

  • @dawitahmed4835
    @dawitahmed4835 ปีที่แล้ว +4

    ስንታጠብነው የምንጠቀመው ወይስ እደቅባት በየቀኑ

  • @AtalaTsegaye
    @AtalaTsegaye ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፀጉሬ ይነቃቀላል እና ሳበጥረው ጫፉ ይያያዛል እና ምን ትመክሪኝ አለሽ

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 ปีที่แล้ว +5

    አመሰግናለሁ እህቴ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እቤትሽ እመጣለሁ ውዴ

    • @BurteUpdait
      @BurteUpdait 9 หลายเดือนก่อน +2

      ለምታቂ ሰዉ ቢቻ ነው እንዴ መልስ የምሰጪ ብዙሆች እኮ ጥያቄ ደርድሮሁሻል ደሞ ወሬሽን ቀንሺ ለጥቅም ስቲ መሰለኝ የሰራሹሁ

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘

  • @genib7522
    @genib7522 2 ปีที่แล้ว +3

    Betam enameseginalen wude

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም

  • @natiyoutub502
    @natiyoutub502 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchi Yene Konjo Betam Arif New Bebalefew Yeserawt Qoda Yemasakek Neger Alew Endalshiw Abzichew Endalwen Kenes Adrige Emokrewalew

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ የኔ ውድ

  • @samrawittibebu7143
    @samrawittibebu7143 2 ปีที่แล้ว +2

    th-cam.com/video/0QTY7Ndk7wI/w-d-xo.html ለፀጉር እድገት የሚጠቅሙ ዘጠኝ ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👆👆

  • @AmarechBadege
    @AmarechBadege หลายเดือนก่อน

    ❤kelem lalew tsegur yichalal?

  • @KsanetTafesse-qn5ml
    @KsanetTafesse-qn5ml ปีที่แล้ว +2

    በስንትቀን ልዩነት ነው የምን ቀባው ውድ

  • @sarahsusu5614
    @sarahsusu5614 2 ปีที่แล้ว +4

    አዎ ልክነሽ በጣም ቆንጆ ነዉ እኔም እጠቀመዉ አለሁ ፀጉሬ በጣም ልዉጥ አለዉ ግን ፀጉሬ በጣም ደረቅ ሆነብኝ ለስላሳ አይሆንም እና ማን ማድረግ እንዳለብኝ በፈጠረሽ ነገርኝ የኔ ቆንጆ🙏

  • @selamawitgeberegzibher-nu1xb
    @selamawitgeberegzibher-nu1xb ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አንዴ የተጠቀምነዉን ደግመን መጠቀመሰ እንችላለን

  • @yordnosshusay3057
    @yordnosshusay3057 2 ปีที่แล้ว +2

    ለማደግ ስንት አመት ቆየብሽ

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu ปีที่แล้ว +2

    ለሳሳ ፀጉር ምን ሊጣቀም?

  • @henokadmasu5671
    @henokadmasu5671 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi Enat selam ena adis negn le batesh ye karotun kebat serecha mekebat kejemrkugn wer limolagn 3 ken keretognal yemen cheger edehon balakem /asakekegn demo sabeterew menekel jemere weda ahun techaw kachi gar chalajun leketel men teyalesh ???

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      በቃ ተይውና ነይ ተቀላቀይ የምር ለውጥ ታገኛለሽ

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 ปีที่แล้ว +4

    በሰላም እንኳን መጣሽ

  • @SaraHassen-h1f
    @SaraHassen-h1f 11 หลายเดือนก่อน

    Wowowo ❤ baxam yemirali Egzabher yexabikesh konjoo amsgnalew emokiralew enem

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam le betshi addis nege berchi kodaye koslobgal mehal anate laye betam yedmal teguren mabtre alchalkum mela beyge

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      በስመአብ ምን ተመልጧል ላሽ እንዳይሆን ማለት እኔም ከ7 አመት በፊት መሀል መሀሉን ላሽ በልቶኝ በጣም ሳከው ይደማ ነበር እስቲ ሀኪም አማክሰሻል ወይም የምትጠቀሚው ሻንፖ ቅባት ምን አይነት ነው ቫክቴሪያ እንዳይሆን ቶሎ ብለሽ ታይው እኔ ጸጉሬ ተመልጦ አሁን ከኃላ አጭርና እረጅም ነው

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tube-gn3mx eshi ehte hakim gar ehdalhu kefqdchilge madame yemtkmew shampoo Trismi yemibal new kene Conditioneru eswawe nat gezta yemtamtalge

  • @letslasehayle5044
    @letslasehayle5044 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በናትሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እና መልሽልኝ🙏🙏🥰የኔ ፀጉር ማሃሉ ላይ ምንም ፀጉር የለውም ምን ባረግበት ነው እምሻለው እውነት በምን እንደጀመረኝ ራሱ አላቀውም😥😥😥🥺🥺🥺🥺🥺

  • @zewudebirhanu1550
    @zewudebirhanu1550 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሺ ይብዛ እህታቺን እደት ነሺ በጣም ደስ ይላል ግን ገና አልሞከርኩትም አድ ጥያቄ ልጠይቅሺ ነበር ፀጉሬ ጫፍ ጫፉ በጣም መንትያ ነው ብቆርጠውም ይመለሳል ምን ላድርግበት በዛላይ በጣም ይረግፋል

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄን ቻሌንጅ ተከታተይ ከዛ ጫፍ ጫፉን ቁረጪ ቅጥል ካለው መቁረጥ ግድ ነው ከዛ ለውጡን ታይዋለሽ

    • @rabiyamohammed4449
      @rabiyamohammed4449 2 ปีที่แล้ว +1

      መንታዉን ቁረጭው ግን የሚረግፉዉ ከተለያዬ ነገር ይመጣል ለምሳሌ ከተለዬ ቅባትመሞከር

  • @HddDj-t3q
    @HddDj-t3q 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ለስንት ቀን ነው ቅብቱን የምንጠቀመው

  • @miteshitaye2263
    @miteshitaye2263 2 ปีที่แล้ว +1

    Inamesegnalen wde inkuwan Dena metash

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ

  • @MekuriyawuTemesgen-n9k
    @MekuriyawuTemesgen-n9k 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተቀብቶ በስንት ቀን ነው የምንታጠበው

  • @ShbiraRima
    @ShbiraRima 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ፀጉር እየተነቃቀለብኝ ሆኛለሁ መፍትሄ ንገረኝ የሜዲያን ጋር ተጠቂ አላውቅም በማርያም የኔ እህት ብዛት አለው ግን ቁመት የለውም የሚነቃቀል ቢኖር ለሚነቃቀል ጸጉር ስሪልኝ 😢😢😢😢😢😢❤❤ውዴ 💔💔

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  9 หลายเดือนก่อน

      እሺ የኔ ውድ አትጨነቂ እሰራልሻለሁ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 ปีที่แล้ว +7

    በጉጉትነው የምጠብቅሺ ቆጆ ቻሌጁን እየተከታተልኩነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ በርችልኝ

    • @hamadhhh9436
      @hamadhhh9436 2 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘😘😘😘💘👈💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

    • @bezawitshiferawmekonen527
      @bezawitshiferawmekonen527 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx እእባክሽ ለሚያበዛ ስሪልኝ

  • @ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ
    @ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ 2 ปีที่แล้ว +3

    ♥️♥️♥️♥️♥️እናመሠግናለን ዉዴ ማርር

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      በርችልኝ ውዴ አመሰግናለሁ በጣም

    • @ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ
      @ፍቅርፍቅር-ኸ7ወ 2 ปีที่แล้ว

      ምን እንደምልሽ ኣላቅም በጣም ለውጥ ኣግንቻለሁ ዉዴ በርችልኝ እህቴ ♥️😍

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህናመጣሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እህታችን እኔ ባለፈው የሰራሁት አለኝ ግን ኮኮናት ስላላገኘሁ በወይራ ዘይት ነው የሰራሁት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ የወይራ ዘይት ካልተመቸሽ የምግቡን አድርጊው

    • @ክብርክርስቶስንለወለደች
      @ክብርክርስቶስንለወለደች 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx እሽ እናት አመሰግናለሁ

    • @seadamahmud513
      @seadamahmud513 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx እኔ ከችጋር ጀምሬለሁ ግን በሳምት እድግዜ ነው የምጠቀመው ልታጠብ ስል ግን አሰራሩ እንዳች አይደለም የበቆሎ ዘይቱን ሞቅ አርጌ ከዚ ጥቁር አዝሙዱንና ቁርፉዱን አደርኩና እስከሚበርድ ጥብቄ አጠለልኩት ዝጅብሉን ደግሞ ውሀውን ጨመርኩብት እና ችግር አልው ወይ

  • @haymanotgarma2114
    @haymanotgarma2114 2 ปีที่แล้ว +7

    ሠላም ሠላም ከእንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ

  • @semhalgalaksum992
    @semhalgalaksum992 2 ปีที่แล้ว +2

    Tax enamesegnalan ehte

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 2 ปีที่แล้ว +1

    Kebatun balfewe yesrawet terfwal metekem alchelem?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ ውዴ

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    በለፈዉ የሰረሁቱ አለህ አለጨረሱኩቱሙ በጠም አረፊ ነዉ ወለህ ሀበቲ ሶዳ ምንም አይልም ጥየቅ አተብዙበት ቢበዘ ረሱ ጡሩ ነዉ በረች ሀቢበት ግን ለይ ቀኑ ይከብደል አድ ሰረታን ለወረ ምንጠቀመዉ ቺግር የመጠል ወይ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +1

      አያመጣም ውዴ እኔ እንዳትዘናጉ ነው በሳምንት ሁለቴ ያደረኩት ብዙ ልጆች ይሰላቻሉ አንቺ ትችያለሽ

    • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
      @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx ጠይብ ሁብ አለህ ይስጥልኝ✔️🌹🍭

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zs ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እህቴ ቅረፋድ ሰሙ ምንድን ነው በአረብኛ ነገሩኝ በናታቹህ😢

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ ፀጉሪሸ ያምራል

  • @LovelyFrog-sc2ve
    @LovelyFrog-sc2ve 2 หลายเดือนก่อน

    ተቀብተን በሰንትቀን መታጠብ አለብን

  • @mahiderabate7865
    @mahiderabate7865 ปีที่แล้ว +1

    ቅባቱ ዘይኒት ይቻላል

  • @henokadmasu5671
    @henokadmasu5671 2 ปีที่แล้ว +2

    ውዴ አመሰግናለው ያለኝ ቅባት ኮኮናት CBC ነው ሌላው ደሞ ቅባቱን እምጀምረው በቆሸሸ ጸጉሬ ነው? ጥሩ ይሆናል ብዬ ተስፋ አረጋለው ባለሽበት ቦታ ሰላሙን ያብዛልሽ !!!!

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እቤት ከሆንሽ ታጥበሽ የማይመችሽ ከሆነ ልትታጠቢ አንድ ቀን ተኩል ሲቀርሽ እንደ ዛሬ ማታ ተቀብተሽ እንደ ነገ ከሰአት ታጠቢ

  • @henokadmasu5671
    @henokadmasu5671 2 ปีที่แล้ว +5

    ውዷ የመጨረሻ ጥያቄ የጸጉሪን ጫፍ ባልቆርጠውስ ችግር አለው? በየ አራት ቀኑ ስንታጠብ ጸጉሩ ምንም አይሆንም?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ጫፍ ጫፉ ቅጥል ከሌለው ችግር የለውም ችግር የለውም መነቃቀሉም ስለሚቀንስ አይ ቀን ልጨምር ካልሽ ጨምሪ

    • @rabiyamohammed4449
      @rabiyamohammed4449 2 ปีที่แล้ว +1

      ተጠንቀቁ ባራት ቀን አይታጠብም ለምሳሌ በህክምና እንኳን አንድ ሳምንት ነው

    • @rabiyamohammed4449
      @rabiyamohammed4449 2 ปีที่แล้ว

      ተጠንቀቁ ባራት ቀን አይታጠብም ለምሳሌ በህክምና እንኳን አንድ ሳምንት ነው

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +4

      @@rabiyamohammed4449 የኔ ውድ የቆሸሸን ለመታጠብ ህክምና አይገድብም በሀኪም ቤት በተለያየ የመንግስት መስሪያ ቤት የሚሰሩ ሰዎች በሁለት ቀን አንድ ቀን ይታጠባለሁ እኛ ደግሞ እራሳችን ወይም ጸጉራችን በጣም ቅባት ስለሚያገኝ በጣም የመቆሸሽ እድሉ ሰፊ ነው ስለዚህ የማሳከክ በህሬ ወይም ፎረፎርን የማምጣት እድሉ ሰፊ ነው ቆሻሻን ለማስለቀቅ ሀኪም ምንም አይከለከልም እንዲያዊም ቆሻሻን ይከለክላል እንጂ

  • @ህልምአለኝ-አ5ወ
    @ህልምአለኝ-አ5ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምልሸ የኔ ቆጆ ትመልሽልኛለሽ ብዬ ተስፋአለኝ ቅባቱን ስንሰራ 4የምንጠቀመው አዴ ብሰራ ችግር አለው ??

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +1

      የለውም ግን አዲስ ቢሆን ይመረጣል እኔ በሳምንት ሁለቴ የምሰራው የበለጠ ውጤት እንድታመጡ እንዳትዘናጉ ነው በየሳምንቱ መስራት ካልቻልሽ ሰርተሽ ማስቀመጥና መጠቀም ትችያለሽ

    • @ህልምአለኝ-አ5ወ
      @ህልምአለኝ-አ5ወ 2 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx እሺ ቆጆ በጣም ነው የማመሰግንሽ

  • @addishmariyam8411
    @addishmariyam8411 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝንጅብሉን ፈጭተን መጠቀም አንችልም?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ትችያለሽ ማሬ

  • @basimarteima1006
    @basimarteima1006 ปีที่แล้ว +2

    አራት ቀን ማለት ግን እስከ አራት ቀን ድረስ በቀን በቀን መቀባት ነው አንድ ጊዜ ተቀብተን ለአራት ቀን ማቆየት የምር የገባችሁ ንገሩኝ

    • @hgdhhdh9354
      @hgdhhdh9354 ปีที่แล้ว +1

      ለምሳሌ ስኞ ተጠቀምሺ ከታጠብሺ በኳላ ማክስኞ ረብዕ ሀሙስ ዓርብ ቅዳሜ. እሁድለት ትጠቀሚያለሺ ድጋሜ እንደዛ ነው እህቴ

  • @vsdghdryi9136
    @vsdghdryi9136 8 หลายเดือนก่อน

    አቡካዶ ቅባት ይቻላል እዴ

  • @noraselam21
    @noraselam21 4 หลายเดือนก่อน

    የልጀ ፀጉር ጫፍ ጫፍ ድርቅ አለ መፍትሄውን ንገሪኝ እህቴ

  • @أمينة-ح5ص
    @أمينة-ح5ص 7 หลายเดือนก่อน

    Hayat neny jinjibili yete facaa yichaalal wayii

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +1

    ለቤትሽ አድስ ነኝ በውሀ መስራት አይቻልም

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 2 ปีที่แล้ว

    የፀጉርሽ ፕሮስቲ ምንድ ነው?? ውዴ

  • @mahiderkibert7230
    @mahiderkibert7230 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉሬ ተነቃቅሎ ይበቅላል ወይ

  • @moreshfano24
    @moreshfano24 2 ปีที่แล้ว +4

    እሽ እህቴ ይው አኔም ጀመርኩት ሌላ ሳልቀላቅል አብሬሽ ለመጨረስ ተነስቻለሁእናመሰግናለን ግን የኔ ይለያል በጣም አርግፍ ይላ አጭርነው በቃ ለምንም አልተመቸኝም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ይስተካከላል ሳሰለቺ ስሪ ማሬ

  • @RabiaHassan-qi7ze
    @RabiaHassan-qi7ze 11 หลายเดือนก่อน

    ጥቁርአዝሙድ በእግሊዘኛ ሥሙንንገሪኝ

    • @kedijaali1074
      @kedijaali1074 11 หลายเดือนก่อน

      ቢላክ ሳይድ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  11 หลายเดือนก่อน

      ብላክ ሲድ

  • @etyeshbeyena3503
    @etyeshbeyena3503 2 ปีที่แล้ว +1

    Eteysh Beyena

  • @naimoh2693
    @naimoh2693 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ የኔ ዉድ እናመሠግናለን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @AsratAsrat-q1j
    @AsratAsrat-q1j ปีที่แล้ว

    ❤🙏🙏

  • @فاطمتبنتبابا
    @فاطمتبنتبابا 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንት ሰአ ነዉ የምናቆየዉ እፀጉራቺን ላይ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      Video ስሚ ውዴ

  • @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ
    @Fነኝየቤተስብናፋቂዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጉሬእየረገፈ ተስኖኛል። መፍትሄውውውው

  • @Hነኝአርጓባዋ
    @Hነኝአርጓባዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላምን ውዴ እሺ

  • @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ
    @ያረሶአደረልጅነኝገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የባለፈው ቨዶ ላይ ከተቀባን በኋላ እንታጠባለን አንታጠብም ብየሺ አልመለሺም አሁን ካየሺው መልሺልኝ

  • @AnnieMoham
    @AnnieMoham 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ቶሎቶሎ ሥሪ ተዛበለፍ👍

  • @ruthbirhane
    @ruthbirhane ปีที่แล้ว

    Selam edet nesh jijibl baygebas e

  • @selamberhanu910
    @selamberhanu910 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ቻሌንጁን ጀምሬያለሁ ግን ያለ እድሜ ሽበት ወቶብኛል እባክሽ መላ በይኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ሰርቻለሁ ውዴ video አለልሽ

  • @DhgddTjdty
    @DhgddTjdty หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uaeS-f4t
    @uaeS-f4t ปีที่แล้ว

    ሰላሚለቤቲሺአዲሲናኝጳጉሬያታረጋፈአሲቻጊሮኝናዉማር

  • @wobalemgebrekidan2993
    @wobalemgebrekidan2993 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰሊጥ ዘይት የቻላል

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 9 หลายเดือนก่อน +1

      🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍🏻

  • @AzebLema-v3x
    @AzebLema-v3x ปีที่แล้ว

    andegna nesha

  • @tegestketema6683
    @tegestketema6683 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ

  • @TilekuTamiru
    @TilekuTamiru 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ያሳድጋል

  • @debelaseferi9493
    @debelaseferi9493 2 ปีที่แล้ว

    Huli gizee xuqur azimudi ina gijibil qudufurii nw minxaqemhu

  • @sitranurye8131
    @sitranurye8131 2 ปีที่แล้ว

    የበዛልሽ በምንድን ነው

  • @KaDeja-ol3sy
    @KaDeja-ol3sy ปีที่แล้ว

    ለፐርም፡ፀጉር፡ይሖናል?

  • @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
    @የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዝንጅብሉ ፊሬሹን ለማናገኚ ዱቄቱ ይሆናል ወይ

  • @TenaMasamo
    @TenaMasamo 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤Lovk

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf ปีที่แล้ว

    እህት ፀጉሬ፡ጫፍ መታ

  • @salitube1054
    @salitube1054 2 ปีที่แล้ว +2

    በየ4 ቀኑ መታጠብ አለብን ማለት ነው?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +2

      አለ መታ ጠብ ትችያለሽ ውዴ ካልቆሸሸ ቢቆይም ችግር የለውም

    • @salitube1054
      @salitube1054 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በሳምንት አንዴ ነው የምታጠበው እንደዛ ባደርግ ችግር የለውም?

    • @salitube1054
      @salitube1054 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tube-gn3mx እኔ በሳምንት አንዴ ነው የምታጠበው እንደዛ ባደርግ ችግር የለውም?

  • @bezawitfekade8034
    @bezawitfekade8034 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ቅባቱ እስከስት ጊዜ መቆየት ይችላል

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ ሽበት ማጥፊያ ንገሪኝ አንድ ወጥቶብኝ ነቅየው በዛብኝ እህቴ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +2

    የቅባት መቀቢያው የት ነው የሚሸጠው ?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ኦላይን ታገኝዋለሽ ማሬ

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tube-gn3mx እሺ እህት አመሰግናለሁ fb ላይ አገኛለሁ ዉይ ሊክ ካለሺ

    • @tyba5398
      @tyba5398 2 ปีที่แล้ว +1

      5ብርነውኮ ውዴ ማንኛውም ቅባቶች የሚሸጥበት ቦታ ይገኛል

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

      @@tyba5398 እሺ እህት አመሰግናለሁ

  • @saudalghamdi8773
    @saudalghamdi8773 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GgHh-o2x
    @GgHh-o2x 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabounji
    @sabounji 2 ปีที่แล้ว

    Yea....
    From what i channeled....
    That some learn foreign languagues easly....
    While others they may never learn the anguague of their new residing place or local.....
    Maybe jyst couple of words...whike remain ignorant....
    Can not comprehend well or communicate by that languague....
    This is thr issue

  • @xjggddifd5500
    @xjggddifd5500 ปีที่แล้ว +1

    ውደ ደምሪኝ ለቤትሽ አድሥ ነኝ❤

  • @ساره-ف2ش8ب
    @ساره-ف2ش8ب 3 หลายเดือนก่อน

    ልጅ ሂዊ ያባቷ❤️

  • @tube5125
    @tube5125 2 ปีที่แล้ว +1

    በስትወር ለውጡውን አያለሁ ማማየ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      በጣም ለውጥ አለው ባለመሰላቸት ስሩት

  • @TezebteTezebte
    @TezebteTezebte ปีที่แล้ว

    እባክሽ ፀጉሬ አላድግም አለኝ

  • @msisedagu7264
    @msisedagu7264 2 ปีที่แล้ว

    Wowww yene qojite amsgalo ishe 👌💋💋💋💋💔💔💔

  • @حبيبهاحمد-و5د
    @حبيبهاحمد-و5د 2 ปีที่แล้ว +2

    ማነወ ተጠቅሞ ለወጥ ያየ፡ መልሱልኝ

  • @ShbiraRima
    @ShbiraRima 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤❤❤❤

  • @ياخلقييالله
    @ياخلقييالله ปีที่แล้ว

    ጎበዝ❤❤

  • @ASK-ln1pn
    @ASK-ln1pn ปีที่แล้ว

    የእኔፀጉሬከግንባሬተበጣጥሶአልቋልተተበጣጥሶሔዴ

  • @Yadelsuperpro12
    @Yadelsuperpro12 9 หลายเดือนก่อน

    ወይሄ ፀጉርሽ ሲያምርርርርርርር

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺ እናመስግናለን እኔ ልጄን ጭምር ነው የቀባዋት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም እህቴ

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
    @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 2 ปีที่แล้ว +2

    አህላን
    እኛ ቦት ቁርንፉድ አላቃ። ምን ይሻለኝ? ክክክክክ ከታገዛ እኮ ወር አልሞለም ወዮ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      በይ ስሪ ጀምሪ ሀሀሀ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ያልሞከርኩት ውህድ የለም
    የሩዝ ውሀ
    እንቁላል በአቡካዶ
    እርት በ
    እንቁላል በሙዝ አረ ምኑ ቅጡ በእውነት
    ኢትዮጵያ ገብቼም ይህንኑ ነው መተግበር
    የጀመርኩት ውሀው ነው መሰለኛ ንቅል ቅል
    አደረገው ሽቦ ሆነ እዚ ስመለስ የቅርንፉድ እና ናና አንድ ላይ አፍልቼ ጠዋት ጠዋት እረጨዋለው በሳምንት አንድ ቀን ደሞ የጥቁር አዝሙ
    ዳቦላይ የሚደረገው ወይም ሱምሱም ይሉታል
    ኮኮናት ዘይት ዘይቱን ይህን ውህድ ዘይት አዘጋጅቼ
    በጣም ጥሩ ለውጥ አግኛቼበታለው አውን
    ያሳየሽኛም ጥሩነው ለ3 ወር እሞክርለው ማማይ እናመሰግናለን
    ሀገር ደርሼ ከተመለስኩ 2ወር ሆነኛ

  • @AseelObeidat-s4g
    @AseelObeidat-s4g ปีที่แล้ว

    Eshii❤ wudee

  • @የፈጣሪያለህ
    @የፈጣሪያለህ 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እህት ፀገር ያሚያበዛ ንገርኝ አደራሽን እዳታልፍኝ በጣም ሳስቶብኛል

  • @MarituKinfu
    @MarituKinfu ปีที่แล้ว

    Samenit beqoyesi

  • @Bereketdergaso
    @Bereketdergaso 22 วันที่ผ่านมา

    Beya sent gn kan entetablene wud

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ታድለሺ እደጂራፈ ነው ማር ፀጉርሺ. የኔ እዷሜ ነው አድግም

  • @nanamcheik573
    @nanamcheik573 2 ปีที่แล้ว

    BE INATISH YE BIBIT XUKERT BE MIN YIXEFAL MELA BEY

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @سعادفخري-ش4ه
    @سعادفخري-ش4ه ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን የባለፈው የሰራሁት አላለቀም ከቻሌንጅ አያስወጣም አይደል?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  2 ปีที่แล้ว +1

      በጭራሽ ውዴ ጎበዝ በጣም አመሰግናለሁ

    • @umifaruk5394
      @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว

      Ok thank u sis