ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መልካም የገና በአል፣ማንቼን ክፉኛ ቀጥቅጠውት በዐሌን እንዳያበላሹብኝ ጸሎቴ ነው!!ቢንያም
አቤ እና ሳምሪ እንካን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ሁሌም አድማጭ ነኝ ምታቀርቡት ሀሳብ እጅግ ደስ ይላል ክብር ይስጥልን ስጦታው እ😊ስኪ ዛሬ ጋብዙኝ አመሰግናለሁ መልካም ቀን መልካም በአል ይሁንልን!!
አቤና ሳምሪ እኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉 አርቴታ ከመጣ ጀምሮ ተከላካይ እጂ አጥቂ ባለማስፈረሙ በጣም ተሸዉዷል በጣም እኛንም አናደዱን ግትር አሰልጣኝ ነዉ ጭራሽ 😢😢😢
ቱ በዚህም😂😂😂😂
አቤና ሳምሪ መልካም የገና ዋዜማ እያልኩ ለማንቸስተር መልካም እድል እየትመኘሁ በዓሉን አሳምሩልኝ። ዋቤ ከሳሪስ አዲስ ሰፈር።
አቤ እና ሳምሪ እንካን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ሁሌም አድማጭ ነኝ ምታቀርቡት ሀሳብ እጅግ ደስ ይላል ክብር ይስጥልን ስጦታው እስኪ ዛሬ ጋብዙኝ አመሰግናለሁ መልካም ቀን መልካም በአል ይሁንልን!!
ቶማስ ፓርቴ መልቀቅ የለበትም በዚህ አመት በጣም ውጤታማ መሠለኝ
ሰላም አቤና ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ አርቴታ ግን ምነካዉ የሚባክነው የጎል አድል አይታየዉም እንዴ አርሰናል እስከመቼ ነዉ ያለ አጥቂ የሚጫወተው ቢያንስ በአመት አያ ጎል የሚያስቆጥር አጥቂ ያስፈልገዋል አለበለዚያ ዋንጫ ማንሳት በጣም ይከብዳል መልካም አዳር ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉
አቤ ና ሳምሪ አንኳን አደረሳችሁ ትናንት የሀይሌን አዳምጬ ነበር አሥራአንድ በግ ቃል ገብቶ ነበር ደውዬ ሳናግረው አቤን አናግረው ብሎኛል አመትበዓልን ከልጆቼጋር ተደስተን እንድናሳልፍ የበጉን ነገር አደራ ጌታቸዉ ነኝ
Tnx abe and samri for today
አቤ እባክህ ዝውውር ላይ ቶሎቶሎ አድርሰን በተለይ ስለዩናይትድ
አቤ በርታ
ሠላምነወ
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ የሚገርማቹ ሁሉም ደርቢ የሚጠላሉበት መንገድ አለ አርሰናል ከቶትናም የሚጠላሉበትና ቼልሲ የሚጠላሉበት ነገር ይለያል ሊቨርፑል ከማንችስተር ጋር የሚጠላሉት በአብት ነው የሊቨርፑል ከተማ ነዋሪዎች ስራ አጥ እንዲሆኑ አድርገዋቸዋል አሁን ብታየው ማንችስተር ከተማ እና ሊቨርፑል ከተማ ብዙ ልዩነት አላቸው አበሻው እራሱ ከሊቨርፑል ማንችስተር እየሄዱ ነው የሚሰሩት
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ስላምታየ ይድረሳቹህ አቤ ማንቼ ሁለት ወይ ሦስት ዝዉዉር እጠብቃለሁ sol የማንቼ ከማርቆስ
❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ማንችስተር ተጫዋች ሲሸጥ በጣም ደካማ ነው ይሄ ነገሩ ጉድቱታል 🎉
አቤ እንኳን አደረሰችው በሬድዮ የነበረክን ድንቅ መረጀ በዩቱብም ድገመው ይቅነክ በመስኮት በኩልም ብቅ በል በርታ ነገር ግን አርሴ ብረይተንን 3/2 የሸንፈል
😍😍😍
አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናቹልኝ 🎉
Abe dro dro adisu aspalet atetefa neber
አቤ እስኪ የበአል ግብሻ ጣል አድርጉቡኝ
ኦዲጋርድ እና ሳሊባ ማድሪድ ቢገቡ ይመጥናቸዋል ሳካ ደግሞ ወደ ባርሳ ቢሄዱ ባይ ነኝ:: ማንቼ ግን ይነሳልናል አርሰናል አምና ዱባይ ሄደው ከመጡ በውሀላ ማንቼ ውጤት ማጣት እና አይጥ አስቸግሮናል እነዚህ መተተኞች ተጠያቂ ናቸው ::
ያመሀልዴ😂😂😂
አቤ እና ሳምሪ እንኳን ደህና መጣችሁ በነገው ምሽት ጨዋታ እጅግ የበረታው እና አስፈሪው ሊቨርፑል በጣም ችግር ውስጥ ያለው ዩናይትድ በጣም በተለያየ አቋም ላይ ሆነው የተገናኙበት መሆኑ ለሊቨርፑል ቀሎት የሚያሸንፍበት ነው የሚሆነው በተለይ አሞሪም በያዘው አቋም የሚገባ ከሆነ በቃ ተጨዋቾቹ የሱን ጨዋታ ባለመረዳታቸው በጊዜ ነው ፎጣ የሚጥሉት የዩናይትድ ደጋፊዎች ሊያስታውሱት የማይፈልጉት ጨዋታ ነው ሆኖ የሚያጠናቅቀው መልካም የበዓል መዳረሻ ይሁንላችሁ አሉላ ከሸገር ስፖርት ቤተሰብ
❤❤መልካም የበአል ዋዜማ እንዴት አረፈዳችሁ ሸገሪያንስ ቀናችን ያማረ እንዲሆን እየተመኘሁ በተነሳው ሀሳብ ላይ ያለኝ ስሜት አሞሪየም እስከ አመቱ መጨረሻ ትንሽ ግትር ካለበት አመለካከቱ ለቀቅ ቢል ተመኘሁ እንደየ ተጋጣሚው አጨዋወት ታክቲካል መንገዶችን ቢከተል እላለሁ እንዲያውም ሌላ ከተጫዋቾቹ ጋር ወደ እልህ መጋባት እንዳያመራ መጠንቀቅ አለበት ምንአልባት የቡሩኖ ፈርናንዴዝ እንዲህ agresive የመሆን የጨዋታው አሰላለፍም አለመመችት ጋር የመጣ ሊሆን ይችላልና ሰውየው ከአቋሙ ለዘብ ቢል እላለሁ።መልካም ቅዳሜ ለሁላችን።❤❤
አርቴታ ማለት ምንም ሳይኖረው ሚኮፈስ፣ ያለአቅሙ ሚንጠራራ አሰልጣኝ ነው።በአርቴታ ስር አርሰናል ዋንጫ አይበላም እመኑኝ።በማርቲኔሊ እና ሃቨርትዝ ነው ዋንጫ ሊበላ ሚያስበው እኮ።ግትር አርቴታ
❤❤ሰላም ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁአርሰናል አሁን ባሉት ተጫዋቾች ጎል እያገባ ስለሆነ ላለመግዛት ሰብብ እያበዛ እንደ ከያኒው ዳር ዳር እያለ ነው ያው ዋጋ ይከፍልበታልማንቼ በብዙ ነገሮች አጣብቂኝ ውስጥ ነው እየሸጠ መጠጋገን ካልሆነ በዚህ አመት የሚታደስ አይደለም financial fair play ይገድበዋል ሊቨርፑል እስኳዱ የተሟላ ነው በሚል ሂሳብ መጪዎቹን አመታት ሊቸገርበት የሚችልበትን የቤት ስራ በራሱላይ እየሰራ ነው የዛሬው የማንቼ ቀውስ የመጣው እንዲህ ሲንከባለል የመጣ መሆኑን የሊቬ ሰዎች ልብ አላሉም አመሰግናለውበርቱልን ❤❤
መልካም የገና በአል፣ማንቼን ክፉኛ ቀጥቅጠውት በዐሌን እንዳያበላሹብኝ ጸሎቴ ነው!!
ቢንያም
አቤ እና ሳምሪ እንካን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ሁሌም አድማጭ ነኝ ምታቀርቡት ሀሳብ እጅግ ደስ ይላል ክብር ይስጥልን ስጦታው እ😊ስኪ ዛሬ ጋብዙኝ አመሰግናለሁ መልካም ቀን መልካም በአል ይሁንልን!!
አቤና ሳምሪ እኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉 አርቴታ ከመጣ ጀምሮ ተከላካይ እጂ አጥቂ ባለማስፈረሙ በጣም ተሸዉዷል በጣም እኛንም አናደዱን ግትር አሰልጣኝ ነዉ ጭራሽ 😢😢😢
ቱ በዚህም😂😂😂😂
አቤና ሳምሪ መልካም የገና ዋዜማ እያልኩ ለማንቸስተር መልካም እድል እየትመኘሁ በዓሉን አሳምሩልኝ። ዋቤ ከሳሪስ አዲስ ሰፈር።
አቤ እና ሳምሪ እንካን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ ሁሌም አድማጭ ነኝ ምታቀርቡት ሀሳብ እጅግ ደስ ይላል ክብር ይስጥልን ስጦታው እስኪ ዛሬ ጋብዙኝ አመሰግናለሁ መልካም ቀን መልካም በአል ይሁንልን!!
ቶማስ ፓርቴ መልቀቅ የለበትም በዚህ አመት በጣም ውጤታማ መሠለኝ
ሰላም አቤና ሳምሪ እንኳን አደረሳችሁ አርቴታ ግን ምነካዉ የሚባክነው የጎል አድል አይታየዉም እንዴ አርሰናል እስከመቼ ነዉ ያለ አጥቂ የሚጫወተው ቢያንስ በአመት አያ ጎል የሚያስቆጥር አጥቂ ያስፈልገዋል አለበለዚያ ዋንጫ ማንሳት በጣም ይከብዳል መልካም አዳር ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉
አቤ ና ሳምሪ አንኳን አደረሳችሁ ትናንት የሀይሌን አዳምጬ ነበር አሥራአንድ በግ ቃል ገብቶ ነበር ደውዬ ሳናግረው አቤን አናግረው ብሎኛል አመትበዓልን ከልጆቼጋር ተደስተን እንድናሳልፍ የበጉን ነገር አደራ ጌታቸዉ ነኝ
Tnx abe and samri for today
አቤ እባክህ ዝውውር ላይ ቶሎቶሎ አድርሰን በተለይ ስለዩናይትድ
አቤ በርታ
ሠላምነወ
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናችሁ የሚገርማቹ ሁሉም ደርቢ የሚጠላሉበት መንገድ አለ አርሰናል ከቶትናም የሚጠላሉበትና ቼልሲ የሚጠላሉበት ነገር ይለያል ሊቨርፑል ከማንችስተር ጋር የሚጠላሉት በአብት ነው የሊቨርፑል ከተማ ነዋሪዎች ስራ አጥ እንዲሆኑ አድርገዋቸዋል አሁን ብታየው ማንችስተር ከተማ እና ሊቨርፑል ከተማ ብዙ ልዩነት አላቸው አበሻው እራሱ ከሊቨርፑል ማንችስተር እየሄዱ ነው የሚሰሩት
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ስላምታየ ይድረሳቹህ አቤ ማንቼ ሁለት ወይ ሦስት ዝዉዉር እጠብቃለሁ sol የማንቼ ከማርቆስ
❤❤❤❤❤❤❤
አቤ ማንችስተር ተጫዋች ሲሸጥ በጣም ደካማ ነው ይሄ ነገሩ ጉድቱታል 🎉
አቤ እንኳን አደረሰችው በሬድዮ የነበረክን ድንቅ መረጀ በዩቱብም ድገመው ይቅነክ በመስኮት በኩልም ብቅ በል በርታ ነገር ግን አርሴ ብረይተንን 3/2 የሸንፈል
😍😍😍
አቤ እና ሳምሪ እንዴት ናቹልኝ 🎉
Abe dro dro adisu aspalet atetefa neber
አቤ እስኪ የበአል ግብሻ ጣል አድርጉቡኝ
ኦዲጋርድ እና ሳሊባ ማድሪድ ቢገቡ ይመጥናቸዋል ሳካ ደግሞ ወደ ባርሳ ቢሄዱ ባይ ነኝ:: ማንቼ ግን ይነሳልናል አርሰናል አምና ዱባይ ሄደው ከመጡ በውሀላ ማንቼ ውጤት ማጣት እና አይጥ አስቸግሮናል እነዚህ መተተኞች ተጠያቂ ናቸው ::
ያመሀልዴ😂😂😂
አቤ እና ሳምሪ እንኳን ደህና መጣችሁ በነገው ምሽት ጨዋታ እጅግ የበረታው እና አስፈሪው ሊቨርፑል በጣም ችግር ውስጥ ያለው ዩናይትድ በጣም በተለያየ አቋም ላይ ሆነው የተገናኙበት መሆኑ ለሊቨርፑል ቀሎት የሚያሸንፍበት ነው የሚሆነው በተለይ አሞሪም በያዘው አቋም የሚገባ ከሆነ በቃ ተጨዋቾቹ የሱን ጨዋታ ባለመረዳታቸው በጊዜ ነው ፎጣ የሚጥሉት የዩናይትድ ደጋፊዎች ሊያስታውሱት የማይፈልጉት ጨዋታ ነው ሆኖ የሚያጠናቅቀው መልካም የበዓል መዳረሻ ይሁንላችሁ አሉላ ከሸገር ስፖርት ቤተሰብ
❤❤መልካም የበአል ዋዜማ እንዴት አረፈዳችሁ ሸገሪያንስ ቀናችን ያማረ እንዲሆን እየተመኘሁ በተነሳው ሀሳብ ላይ ያለኝ ስሜት አሞሪየም እስከ አመቱ መጨረሻ ትንሽ ግትር ካለበት አመለካከቱ ለቀቅ ቢል ተመኘሁ እንደየ ተጋጣሚው አጨዋወት ታክቲካል መንገዶችን ቢከተል እላለሁ እንዲያውም ሌላ ከተጫዋቾቹ ጋር ወደ እልህ መጋባት እንዳያመራ መጠንቀቅ አለበት ምንአልባት የቡሩኖ ፈርናንዴዝ እንዲህ agresive የመሆን የጨዋታው አሰላለፍም አለመመችት ጋር የመጣ ሊሆን ይችላልና ሰውየው ከአቋሙ ለዘብ ቢል እላለሁ።
መልካም ቅዳሜ ለሁላችን።❤❤
አርቴታ ማለት ምንም ሳይኖረው ሚኮፈስ፣ ያለአቅሙ ሚንጠራራ አሰልጣኝ ነው።
በአርቴታ ስር አርሰናል ዋንጫ አይበላም እመኑኝ።
በማርቲኔሊ እና ሃቨርትዝ ነው ዋንጫ ሊበላ ሚያስበው እኮ።
ግትር አርቴታ
❤❤ሰላም ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ
አርሰናል አሁን ባሉት ተጫዋቾች ጎል እያገባ ስለሆነ ላለመግዛት ሰብብ እያበዛ እንደ ከያኒው ዳር ዳር እያለ ነው ያው ዋጋ ይከፍልበታል
ማንቼ በብዙ ነገሮች አጣብቂኝ ውስጥ ነው እየሸጠ መጠጋገን ካልሆነ በዚህ አመት የሚታደስ አይደለም financial fair play ይገድበዋል
ሊቨርፑል እስኳዱ የተሟላ ነው በሚል ሂሳብ መጪዎቹን አመታት ሊቸገርበት የሚችልበትን የቤት ስራ በራሱላይ እየሰራ ነው የዛሬው የማንቼ ቀውስ የመጣው እንዲህ ሲንከባለል የመጣ መሆኑን የሊቬ ሰዎች ልብ አላሉም አመሰግናለው
በርቱልን ❤❤