የጃንሆይ የልደት በዓል ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ย. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Tiztachin_On_EBS

ความคิดเห็น • 202

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +39

    የአፍሪካ አባት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከአብርሃም ከይስሐቅ ጎን ያሳርፍልን የኢትዮጵያ ጀግና 💚💚💛💛💛❤❤እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆነው ተወለዱ💚💛❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +18

    ኢቢኤስ ዮናስን የመሰለ ለሄደበት ቦታ የሚመጥን ሰው ስለላካችሁ ክበሩልን፣ ይቅርታና እንኳንም ሴቶቹ አልተላኩ። ዮናስ ከአለባበሱ ጀምሮ ትልልቅ ሰዎችን እንዴት እጅ ነስቶ ሰላምታ ማቅረብ እንዳለበትና አነጋገርም የሚያውቅ በሳል ሰው ነው።
    እንወድሀለን፣ ተባረክ🙏

    • @sentugebre8799
      @sentugebre8799 ปีที่แล้ว

      We love you ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Yonas and all ebs workers. I appreciate your humble and respectful service thanks 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 and Love ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️be safe and saved forever AMEN 🙏 AMESEGNALEHU

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 ปีที่แล้ว +13

    የአፍሪካን አባት ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ አባ ባጃንሆይ ነፍሳቸውን በ በአፀደ ገነት ያኑርልን አይ ያሁንን ኢትዮጵያ ባዩልን እንዴት እንደተመሰቃቀለች እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን
    እግዚአብሔር አንድነታችንን ፍቅር ይስጠን ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤️❤❤❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 ปีที่แล้ว +13

    አቶ ንጉሴ ዮኒ ebs ኩሩ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ጥሩ ዝግጅት ነበር

  • @wbdima4225
    @wbdima4225 2 ปีที่แล้ว +12

    አባባ ጆንሆይ ነፍስሆት በአፀደ ገነት ያኑርልን 💐💐💐☘️☘️☘️☘️😢😢😢😢

  • @mengisteabzeray4141
    @mengisteabzeray4141 ปีที่แล้ว

    ድንቅ መሪ እና የኢትዮጵያ ባለውለታ አባት እና መሪ ከ አፄ ሚንሊክ በመቀጠል የዘመናዊ ትምህርት እና የከፍተኛ ት/ት የዩንቨርስቲ በመክፈት መስራች እና የትውልድ ባለውለታ ናቸው ልጅ ሆነን ለተማሪዎች ከጃቸው ላይ ብር ተቀብለናል 1955 ዓ/ም የነበርን ተማሪዎች እናውቃለን ትክክል ነው የተናገሩት ነባሩ እና አንጋፋው ጋዜጠኛ ትዝታችንን በቀሰቀሱት ዮኒ ጎበዝ ነህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +15

    አቶ ንጉሴ አክሊሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ የኢትዮጵያውያን የውድቀታችን መጀመሪያ የጀመረው ታላላቆቻችንን ባለማክበራችን ነው እውነት ነው ህንጻን ከመገንባት በፊት ትውልድን መገንባት ላይ ቢስራ ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያለፈውን ይቅር ብሎን የወደፊቱን ያሳምርልን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

    • @solmanhaile8089
      @solmanhaile8089 ปีที่แล้ว +1

      እጅግ በጣም ታላቅ አነጋገር ነው !!!!
      ህንፃ ከመገንባት ትውልድን ነው መገንባት !!!!
      ሀገር ማለት ትውልድ ነውና !!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 2 ปีที่แล้ว +19

    ምናለ ወደሗላ የሚመለስ ቢሆን😢😢😢😢😢😢 አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር ቀና ብለው ቢያዩ💚💛❤😢

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว +8

    ጋሽ ንጉሤ ረጅም እድሜ ይስጥልን. የኢትዮጵይ አምላክ ይጠብቆት ዮናስም ተባረክ ታሪክ ማወቅ ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳም👍👍👍👍🙏🙏

  • @gigigirma2837
    @gigigirma2837 2 ปีที่แล้ว +17

    Thanks ebs ጋሽ ንጉሴ እጅግ የምንወደው 🙏🙏🙏 ገነተ ልዑል ... በዚህ ፕሮግራም እጅግ ተደሰቻለሁ👏

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว

    እድሜዋን፡እርዝም፡ያርግልን፡ደስ፡የምል፡ትዝታ፡ነው፡ብትልቁ፡ገነት፡ይኑሩልኝ፡በጣም፡ንው፡የምወዳቸው፡አይለስላሴን፡ነፍስቸውን፡ይማር፡

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ኢቢኤስ ግሩም የሆነ ዝግጅት ደግሞ በትሁቱ ዮናአስ መቅረቡ 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 ปีที่แล้ว +14

    ጃኖሆይ በጣም እምወዳቸ ማከብራቸው ነብሳቸው ይማርልን

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጲያዉያን በወጭ አለም በሳቸዉ ዘመን አንዴት ክብር ነበራቸዉ ሀገራቸዉን አስከባሪ በሄዱበት አለም ተከብረዉ እንኩን ኢትዮጲያ አፍሪካ ሀገራት ተከብረዉ በአሜሪካም ሆነ በሌላ ሀገር ሲሄዱ መላዉ አፍሪካን ወክለዉ ነበር የሚናገሩት ፈጣሪ የቀባዉ ሰዉ ግርማ ሞገስ አለዉ !!!

    • @astertube5406
      @astertube5406 2 ปีที่แล้ว

      @@zewditunegatu761 በጣም ለሳቸው በሌላው አለም ምን ያህል ክብር እንደሜሰጣቸው ወደኛ ሀገር ስትመጭ ደግሞ ያሳዝናል ጀግኖቻችን ሌሎች ክብር ይሰጦቸዋል

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ የሃይሥላሤ ተማሪ ነበርኩ በልደታቸዉ ቀን የእንቁላል በስኩት እና ብርቱካን እና ብር ይሰጠን ነበር እንዲሁም በየቀኑ ወተት ያጠጡን ነበር እነዲሁም አርብ አርብ ሳሙና ይሰጠን ነበር ።ይህም በመድሃኒአለም ትምርት ቤት /ባላባት/ ነዉ ።

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ታላቅ አነጋገር ነው !!!!
    ህንፃ ከመገንባት ትውልድን ነው መገንባት !!!!
    ሀገር ማለት ትውልድ ነውና !!!!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +15

    ያፍሪካ አባት ሀይለ ስላሴ ምነው ላንዴ ቀና ብለው ያሁኗን ኢትዮጵያን ብታያት 😭😭😭😭😭😭😭 እዴት እደተመሰቃቀለች ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያፍሪካ አባት ሀይለ ስላሴ እንኳን ተወለዱ ነብሳቸውን ይማር ዮኒዬ የኔ መልካም ትለያለክ እኮ የኔ ትሁት ሰላምክ ይብዛልኝ

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 2 ปีที่แล้ว

      kkkkk ይቅር ያፍሪካ ኣባት ሊሆን ለኢትዮጵያ እንኳን ኣባት ኣልሆኑም ይቅር ይበላቹ ምን ለማረግ ነው የሚነሳው ኡፍፍፍፍፍ

    • @berhanuedi2978
      @berhanuedi2978 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ልእልት ያቺ ያረዳድሽ ልክ የኔን ልብ ከፈተው

    • @ambesajrsemere723
      @ambesajrsemere723 2 ปีที่แล้ว

      @@berhanuedi2978 ያንተ በል/ይ

    • @thedarkknightclipss
      @thedarkknightclipss 2 ปีที่แล้ว

      @@ambesajrsemere723 ለሃገር፣ ለህዝብ፣ ለቤተሰብ እንዲሁም ለራስህ የረባ ነገር ሳታደርግ ሃገርን ህዝብን በሰላም የመሩትን ታላቁን ሰው ለመናገር ድፍረት ከየት አገኘህ ባክህ? ምን ይደረግ Social Media እድሉን ሰጠህና ቀባጠርክ። እንኳን ሃገር ይቅርና ቤተሰብ መምራት ከባድ በሆነበት አንተ ግን ያላቅምህ ተንጠራራህ። አንድ ግጥም አለ
      አልሆነም ሲል መታወቅና መግዘፍ
      ከትላልቆቹ ማኅል አንዱን መርጠህ ዝለፍ😂
      በየትኛው አቅምህና ችሎታህ ነው ስለ እሳቸው ለመናገር የደፈርከው ባክህ?!😂 መሳቂያ!

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ምኞቴ ነው ያ የሚያስፈር ግርማ መገሱ የጋላ መፈንጫ የከብቶች መሰማሪያ ሆነ

  • @tulu027
    @tulu027 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ንጉሤ አክሊሉ ገብረ ኪሮስ አንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ብሔራዊ አገልግሎት ባልደረባ እንኳን አየሁህ ድምፅህን ሰማሁ አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥህ:: መልአክነህ ነኝ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ዮናስ ተባረክ ቴዲ ዘፍኖላቸዋል

  • @sofiarufael9444
    @sofiarufael9444 ปีที่แล้ว +1

    Yoniey gene geta ...what a well behaved, polished & hospitable genteel person I ever know. We love you . God bless & shine you for ever. We 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @DESTAification
    @DESTAification ปีที่แล้ว

    ምርጡ ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ ስለ ጃንሆይ የልደት በአል አከባበር ስለሰጠን ትንታኔ ማመስገን እፈልጋለሁ። ብዙ ነገሮችን አስታውሶኛል። የጃንሆይ የልደት ቀን ሐምሌ 16 ጭልምልም የሚል ጊዜ ስለሆነ ልክ እንደፈረንጆች የገና በዐል ከተማው በሙሉ በመብራት መጥለቅለቁን አስታውሳለሁ

  • @selamlove807
    @selamlove807 2 ปีที่แล้ว +12

    ግርማዊነቶ💚💛❤️👏👏👏.... መልካም ልደት

    • @sentugebre8799
      @sentugebre8799 ปีที่แล้ว

      Thanks 🙏 for the memory birthday 🥳🎂🎉🎊 celebration 🍾 🎉 🎊 for our beloved father

  • @dianarier8746
    @dianarier8746 2 ปีที่แล้ว +5

    President Kennedy traveled to Philadelphia to meet his Majesty coming from NY on the train and traveled with him back to DC which was a great honor...

  • @tsigeberhane727
    @tsigeberhane727 2 ปีที่แล้ว +5

    Ebc እኚን የታሪክ አባት ሌላ ፕሮግራም ለብቻቸው አቅርቡልን ታሪክን በደንብ አድርገው ያስተምሩን
    እውነትን ነው ያየሁት ከጥላቻ እና መተቸት መልካም ንግግር ነው እናም ያላወቅነውን ጥሩ አድርገው አስተምረውናል

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ የአፍሪካ አባት አፄ ሐይለስላሴ ድንቅ መሪ 💚💛❤️ amazing explanations እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 ปีที่แล้ว +9

    የአፍሪካ አባት ሐይለ ሰላሴ

  • @gethachewmeheret7489
    @gethachewmeheret7489 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዙ ጋዜጠኛ ዮናስ እንዲሁም ታሪክ አዋቂውና አንደበተ ርቱኡ ጋዜጠኛ ንጉሤ አክሊሉ የቀ .ኀ.ሥን እውነተኛ ታሪክ በትሳሳተና በሀሰት ታሪክ ግራ ለተጋባው ትውልድ ለማሳየት ያደረጋችሁት ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው ተባረኩ " እዉነት ትመነምናለች እንጂ የማትጠፋ መሆኑዋን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን በርቱ🙏🏼💕

  • @kazzam474
    @kazzam474 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ንጉሴ አክሊሉ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ። የዘመናችን ትልቅ ታሪክ አዋቂ ነህ፣ ቤተ መፅሃፍታችን ነህና በጤና ኑርልን።

  • @rachelfetene4336
    @rachelfetene4336 ปีที่แล้ว

    ለዛ ያላቸው አባት እርጅም እድሜ ይስጠወት !!!

  • @workeneshayalew4013
    @workeneshayalew4013 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ድንቅ ታሪክ ለማጥፋት ነው የምሮረጡት

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ንጉሴ በጣም የምወደው የማደንቀው ጋዜጠኛ ስላየሁ በእጅጉ ተደስቻለሁ ያቆይልኝ የታሪክ መዝገባችን ነህ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 ปีที่แล้ว +3

    ግርማዊነትዎ ሃይለ ሥላሴ እንኳን ተወለዱልን መልካም ልደት!!

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 ปีที่แล้ว +1

    ጋሼ ንጉሴ እና ዮናስን ከልብ እናመሰግናለን !!!!
    እግዚአብሔር ያክብርልን !!!!

  • @tadessehailemariam6755
    @tadessehailemariam6755 2 ปีที่แล้ว +6

    ህያዉ የታሪክ መፅሀፍ ናቸዉ ረጅም እድሜ ይስጥዎ !!

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +4

    "አሜን እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በረድሄቱ 🇪🇹❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @lidetaaddis
    @lidetaaddis 2 ปีที่แล้ว +8

    Yoni!!
    አቶ ንጉሴን ስላቀረብክልን በጣም እናመስግናለን(ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ናቸው)Good job Yoni!!!

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 ปีที่แล้ว +3

    በጃነሆይ ላይ የተስራው ግፍ ነው ከደርግ ባለጌው መንግስት እስከዛሬ ኮተታም መንግስት በችግር በረሀብ በመከራ አይተን የማናቀውን እያስከፈለን ያለው ለሁሉም ኢትዮጲያና ህዝቧ ክብር ስላም አንድነት ያጡት ከታላቁ መሪያችን ደግመን የማንተካቸው ጃኖሆይን ካጣን በህዋላ ነው ጃንሆይ ነብሶን በገነት ያኑርልን ነፍሶም የሚወዱት ሀገሮን ህዝቦን ይቅር ይበለን

  • @sebleyeab3456
    @sebleyeab3456 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮናስ ከበደ ትክክለኛ ቦታህን ነው ያገኘኸው ትዝታችን ፕሮግራምህ የሚናፈቅ ነው ምነው ያኔ በኖርኩ ያሰኛል የምትጋብዛቸውን ስሰማቸው ሰዐቱ ግን አጥሯል ሠላሣ ደቂቃ ጨመር ብታደርጉበት ።
    ከሁሉ የምወድልህ ደግሞ የምትጋብዛቸውን እንግዶች የምትሰጣቸው ክብር ።

  • @melkamwubie8264
    @melkamwubie8264 ปีที่แล้ว

    Thank You EBS and Yonas for introducing us to History. Brutal Derg tried to erase the Emperor from Ethiopia’s History.

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 2 ปีที่แล้ว +4

    This is the best program Yonas. Thank you for showing this amazing historic program! Thank You EBS! አባታችን ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት።
    👏🏽👏🏽👏🏽

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀይለ ስላሴ ሀዋረያ
    የሰላም መሪ
    ሀዋረያ
    ክብር አና ሞገሳችን ነበሩ
    ነፍሳቸውን ይማርልን
    ግሩም ታሪክ
    በጣም እናመሰግናለን

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 ปีที่แล้ว

      ሃይለ ሥላሴ ሀዋርያ
      የሰላም መሪ ባለሙያ
      ባንዲራውን ይዞ የሚገሰግሰው
      ማንም ንጉሥ የለም እርሱን የሚደርሰው ፡፡
      የረሳሽው ስንኝ አለ ጨምሬበታለሁ፡፡ ሰው ናቸውና ጉድለት የነበራቸው መሪ የነበሩ ቢሆንም ነገር ግን ከሳቸው በኋላ ከመጡት ገዥዎች በብዙ ነገር የሚበልጡ ነበሩ
      የቅርብ ሰዎቻቸውን ምክር ሰምተው ቢሆን ኖሮ ሃገራችን ከመንደር ተለቃቅመው በመጡ ደንቆሮ ወታደሮች እጅ ላይ አትወድቅም ፤ ከሳቸው በኋላ በሃገሪቱ ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የሆነው ሁሉ የሚደርስ አይመስለኝም ፡፡

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም ปีที่แล้ว

    እውነትም:ግርማዊ:ስም:ከመቃብር:በላይ:ዋዉ:እንዲት:ደስይላል:ክብር:ክብር:በሉልን💚💛❤🌹💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +2

    ጃንሆይ የኛ ጀግና ኩራታችን😊😍😍😍
    እንደው ስወድህ ስወድህ ጃንሆይ የኛ ባትሆን በቅናት እርርር ነበር የምለው❤❤❤❤ ሙቶ መነሳት ቢቻል አይይይ😥 ቤተመንግሥቱ ሲያምር አንድ ቀን አየዋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏 አባቴ እርሰዎም የሚገርሙ ሰው ነወት ደስ ሲሉ ዮናስ አለባበስ ስርዓት አከባበር ሁሉንችሮሃል

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 ปีที่แล้ว +1

    ግርማዊ ቀዳማዊ አባባ ጃንሆይ አለም ሲያከብረዎትና ሲያስታውሶት ይኖራል ንጉሰ ነገስት አባታችን!

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 ปีที่แล้ว +3

    happy birth day * አባባ ጃንሆይ* የኢትዩጵያ ክብር፣ ዓለም ያደነቃቸው አስደናቂ ታሪካቸው በዓለም ሙዝየም ውስጥ ህያው ሆኖ የሚኖር በክብር በአለም ህዝብ የሚታወሱ ናቸው።

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 ปีที่แล้ว

    ታላቅ የሰላም የፍቅር የአንድነት የነጽኣነት አባት ነበሩ።

  • @lema9174
    @lema9174 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም፣ደስ፣የሚል፣ነው፣አባታን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጦት፣

  • @ehtemariyam7437
    @ehtemariyam7437 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን እንደ እንደሱ አይነት የሀገር መሪ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም ልደት አባባ ጃንሆይ!

  • @kira4759
    @kira4759 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አባታቸው ይነገረን በጣም የምንማርባቸው ታላቅ ሊቅ ናቸው እና እባካችሁ እንማርበታለን

    • @kira4759
      @kira4759 2 ปีที่แล้ว

      ስለ አፈ ሊቅ አክሊሉ ተክሌ

  • @ezrateshome730
    @ezrateshome730 2 ปีที่แล้ว +2

    ታላቁ አባታችን ድምጻዊው ጋሽ ንጉሤ ሲቀድሱ ድምጾትን አሰብኩትኝ 🙏🙏

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ታርክ ስነገር ይመስጣል ጃንሆይ ነፍስ ይማር የማይገባቸው ሞት ሞቱ በደርግ አረመኔዎች

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 ปีที่แล้ว

    አቶ የወናስ ከበደ መልካም የስራ ዘመን 💚💛❤️

  • @mfikru
    @mfikru 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you EBS! Great programming 👏 !!

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 2 ปีที่แล้ว +1

    ዩኒ ድንቅ ስራ ነው :: አፈታሪክን በትክክለኞ መልክ ማስቀመጥ የእውነተኞ ጋዜጠኞ የሞያ ግዴታ ነው :: ተባረክ አቦ ::

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ አኩሪ ታሪክ የነበርን ህዝቦች ዛሬ መያዣና መጨበጫ በሌለው የውሸት ፖለቲካ ሀገራችንን እያፈረስን እንገኛለን፡፡ እግዛብሄር ልቦና ይሰጠን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ኮሜንት ከአሜሪካ ጆርጂያ ነው ኮራሁብሕ በጣም ታሪካዊ ትክክል ነው ዕውነተኛ ነው

  • @alemuabebehaile4962
    @alemuabebehaile4962 ปีที่แล้ว

    Niguse Aklilu The Best Journalist , knows the History of Ethiopia in a better way to tell to the new generation.

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 2 ปีที่แล้ว

    ለማንም ለማይቀረው ሞት ጃንሆይን የገደለ እጅ እሱም ይሄኔ ሞቷል አየ የሰው ልጅ ትግሥት ማጣት
    መልካም ልደት
    ጃንሆይ አባታችን

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord ปีที่แล้ว

    Loved this show! EBC thank you. 💚💛♥️

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 2 ปีที่แล้ว

    ebs ዬናስ የማናዉቀዉን ታሪክ ስለምታስማን ስለምታስጉበኝ ከልቡ እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥልን ለሁላችሁም:: እኔም ከእጃቸው በልቻለሁ ኢትዬጵያን የዳቦ ቅርጫት ነበረች ብዙ ነገር አለ ለዚህ የተመሰቃቀለ ሕይወት ያበቁን ጥንትም አሁንም ወያኔና ኦነግ ናቸው ደስ የሚለው የኢትዬጵያ ጠላቶች ረዥም እድሜ የላቸውም ወደፊትም ረዥም ዕድሜ አይኖራቸውም ::

  • @queen_konjo
    @queen_konjo 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you ebs for commemorating his majesty's birth celebration.

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 2 ปีที่แล้ว +2

    Great program God bless you

  • @melamha6640
    @melamha6640 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄርን ይስጣችሁ። ሲወራ እንኳን ሲያስደስት። ይህ ከታሪክ አቆሻሾችን ትምህርት ይሆናል።

  • @bekelutesfa6124
    @bekelutesfa6124 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher yebarkatchehu ahun ye kerakebo metchawetcha honetche talakwa Ethiopia.

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว +5

    በእኛ ጊዜ ኤጄርሳ ጎሮ በርሃን ወረደ ሐምሌ 16 ጠቅል ተወለደ የሚል ዘፈን አየተዘፈነ ነበር🙏🙏

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥሁ አባባ ንጉሴ ይህንን ታሪክ ስላስጎበኝን

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነው:: ዬናስ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤😂😊😊😊😊

  • @meretwork
    @meretwork ปีที่แล้ว

    Yoniye teleqe sew tebareke Abo adenqehalehu💚💛❤💚💛❤🙏

  • @lovemamatesfaye3040
    @lovemamatesfaye3040 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ሀቅ ነው ውነት እውነት ነው

  • @sileshikassa
    @sileshikassa 2 ปีที่แล้ว +6

    ከሳቸዉ በኃላ የመጣዉ የትንሸ ዘር ሁሉ አገራችን አሳነሷት

  • @kidstseyoum2021
    @kidstseyoum2021 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ይላላል እንኮንም ኖሩ ለታሪክ ነጋሪ

  • @shewalemkassa4498
    @shewalemkassa4498 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት፡አቀራረብ፡ትህትናችሁ፡ጠያቂ፡ተጠያቂ፩

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 ปีที่แล้ว +1

    አባባ ጃንሆ ቅዳማዊ
    ታላቁ መሪያችንታሪካዊ
    አባባ ጃንሆ የእኛ እናት አባት
    አሳድገውናል በማርበወተት
    እንኩዋን ለ 130 አመታችውን
    ለማክበር አደረሳችሁ ለመላው ቤተስቦቻችው ✍️

  • @fishatsiontadesse9751
    @fishatsiontadesse9751 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዩናስ በርታ አቤት ስርዕትህ ደስ ሲለኝ በርታ !!!!

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa6718 2 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ መልካም ሰው በርታ

  • @tekgebre4464
    @tekgebre4464 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮናስ በጣም እናመሰግናለን!!

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 ปีที่แล้ว +1

    He will forever be remembered. The King never got justice. The leaders that came after him talked trash about him, but they ended up accomplishing way less than he did. Everybody knows his name all around the world. Nobody knows those who came after him.

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 ปีที่แล้ว +1

    * Gashe/Gazetegna Negusie Aklilu, THANK YOU!!!!! Wish YOU All the BEST in Life!!!!!
    Rejim Edme ina Tenna Ke Mellaw Betesebeh gar Emegnelehaleh!!!!!
    * Yonas Kebede, You're the BEST!!!!! THANK YOU!!!!! Wish YOU All the Best in Life!!!!!
    * EGZIABEHARE BLESS ETHIOPIA and the TRUE ETHIOPIANS!!!!!
    ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
    * And I Also say THANK YOU To: The ABATATCHIN!!!!!! Edmenna Tenna Yistot!!!!!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፡የማሳዝን፡እባየን፡ማቆም፡አቃተኝ፡የስው፡ጭካኜ፡ሜንስተሮቹ፡ተገደሉ፡ጃነሆይ፡ፙቱ፡ተብሎ፡ስወራ፡እድም፡ለቅሶ፡እልታየም፡ያዘነ፡በልቡ፡ነበር፡ትዝ፡ይለኛል፡ወጣት፡ነበርኩ፡ወዳው፡ወጣሁ፡በልቤ፡አሉ፡ሁሌም፡

  • @amarekelemu3804
    @amarekelemu3804 2 ปีที่แล้ว

    ለ ገረመው ደንቦባ ክብር አንዲሰጥ አደራ ከነ ኦሎምኚከ አጀማመር

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጅ በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 ይጠብቅሺ አንቺ ትኖሪያለሺ ፈጣሪሽ እስከፈቀደርሺ እሱ ስለፈጠረሺ ግን የሰው ልጅ ሁሉ ቀኑን ጠብቆ ይሞታል ይቀሰቀሳል ይጠየቃል ምን ሲሰራ እንደነበረ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว

    አባባ ጃንሆይ የኔ አባት😭💚💛❤️👏👏👏

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 2 ปีที่แล้ว +1

    ዬኒያችን በቲቪ እያየሁ ነበር ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የምናመግንህ እኔ የቤተመንግስት ልጅ ነኝ የኢዮቤልዮ ቤተ መንግስት ነው ተወልጄ ያደኩት
    ዮኒዬ ተባረክልን በርታ

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 2 ปีที่แล้ว +4

    ባባዬ መልካም ልዴት💚💛❤

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይገባቸዋል ስናመሰግናቸው እንኖራለን

  • @ababumeshasha1445
    @ababumeshasha1445 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት የአፍሪካ አባት

  • @meron1567
    @meron1567 ปีที่แล้ว

    ይቻላል መድሀኒቱም አንድ እርሱም እየሱስ

  • @sophiasadick1320
    @sophiasadick1320 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday your majesty 👑💐💚💛❤️
    Egziabher Ethiopian yibark 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    Ababa janhoye nefsachewen yimarlen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Cookies-mg4jw
    @Cookies-mg4jw 2 ปีที่แล้ว +1

    thank you ebs🙏🙏🙏

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮንዬ እድሜናጤና

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

    የአፍሪካ አባት ነፍሶትን በደጋጎቹ ያኑሮት

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ለናት አገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቻአ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🥰🥰🥰🥰

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for remind us our king Haileselasse birthday.

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዬናስ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @agerreta659
    @agerreta659 2 ปีที่แล้ว

    GOD give you respect

  • @raz9561
    @raz9561 2 ปีที่แล้ว +2

    Very interesting program Yoni good job 👏🏿

  • @ragi5803
    @ragi5803 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday day to KING OF KINGS HIM

    • @sentugebre8799
      @sentugebre8799 ปีที่แล้ว

      Happy birthday for Ethiopia 🇪🇹 one time king we respect and love him, and we have to know that the king’s of king is our lord and savior Christ Jesus only. all natural human bing king’s are under the king of heaven. Thanks 🙏 full glory to be for his everlasting majesty AMEN 🙏 AMESEGNALEHU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday Imperial Hail Selassie!❤❤❤❤

  • @danielola9852
    @danielola9852 2 ปีที่แล้ว +1

    africa always remember...judah..haileslase