ሳንጋባ በፊት የሰራሁትን ቤት ፍታኝ ስለው እከፍላለሁ አለ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @FelahTube
    @FelahTube 20 วันที่ผ่านมา +14

    በሩቅ ኒካህ ማድርግ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አርፋችሁ ሰርታችሁ ስትገቡ አግቡ የምንለዉኮ በምክንያት ነዉ። አይ ከዘመኑ ትዳር ብቸኝነት ዉበታችን

    • @qader6010
      @qader6010 19 วันที่ผ่านมา

      ሁሉነገራቹ ችሎ የማያኖራቹ ከሆነ ለምድነው እምታገቡ ጥቅሙ ምንድነው አግብተው ትንሽ ሳይቆዩ እሩጠው አረብ አገር ይሄዳሉ ከዛ በሗላ ሚስት አገባብኝ ብሬን በላኝ ምናምን እያላቹ ሚድያ ላይ እየወጣቹ ታለቅሳላቹ መቼ ነው እምትነቁ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 20 วันที่ผ่านมา +5

    ወንዶች ግን መቸ ነው እንደ አባቶቻችን ወንድ ሁናችሁ ከሴት ጡረተኝነት የምትወጡት ትንሽ እንኳን ልብ አገዙም አኡዙ ቢላህ ከልክፍት ወንድ አላህ ይጠብቀን ወዳጆቸ 🎉🎉🎉

  • @እናቴንናፋቂ-የ8በ
    @እናቴንናፋቂ-የ8በ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍፍፍፍ የድርሰብት ያቅዋል እር ነፃነትን እሚያከል ምን አል ወንዶች አላህ ሂዳያ ይሰጣቺሁ ያርብ እንድው ምን ጉድ ነው

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሡለሏህ አለይሂ ወሠለም ሁሱ ጅዛከሏህ ኽይር

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 20 วันที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ ወዶች ወደት እያመሩ እደሆነ አልገባኝም ሁሉንም አይደለም በገዘብ ላይ የተጠለጠሉ ወዶች አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ ሞትን ረስተዋል ሴቶች አለቀስን ተሰቃየን እህህህህህ አላህ ሶብሩን ይወፍቀን ያረብ

  • @hamdibintbaba2788
    @hamdibintbaba2788 20 วันที่ผ่านมา

    አታልቅሽ እህትአለምየ ያአላህ ምን ጉድ ሁኑብን የኢትዮ ወንዶች ያረብ ሹፈን አብሽሪ እህቴ ሀቅሽን አላህ በጥፉ ይመልስልሽ

  • @لالا-ش5ف
    @لالا-ش5ف 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይከብዳል አላህ ሀቅሺን በጂሺ ያርግልሺ ያረብብብብብብ

  • @LuLu-ii2ih
    @LuLu-ii2ih 20 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እምታናዱኝ ሴቶቹ ናችሁ የርቀት ኒካ ለምን አስፈለገ

    • @RydttRydyg
      @RydttRydyg 20 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል የትዳር ትርጉሙ ምኑነው አብርን ካልኖርን

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
    @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 20 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅ ወድም ሁሴን

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn 20 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ አላገባሁም መቃጠል ነው ትዳር አይዞሽ እህት

  • @user-nw7qs7gp4q
    @user-nw7qs7gp4q 20 วันที่ผ่านมา

    الله يحفظك يا أخي

  • @zahraseid5202
    @zahraseid5202 20 วันที่ผ่านมา

    ያረቢ በማይጠቅመን ሰውሰው አትፈትነን ያረብ አኡዙቢላህ በርቀት አትጋቡ አስለን መተማመን ይከብዳል በርቀት ኒካህ ማሰር አሁን ምን ጥቅም አለው ወይ ባጃጃጂ ለወንዲሞችሺ ገዝተሺላቼው ቢሆን የእኔ እህት ስታለቅሺ ደግሞ አሳዘንሺኚ እህህህህህህህ በቤተሰብ አስይዥው ሴት እምታሰቃዩ ወንዶች አሏህ ይፍረዳችሁ ወላሂ

  • @RydttRydyg
    @RydttRydyg 20 วันที่ผ่านมา

    አይዞሺ ግንወደት እየሄዱነው ወንዶቺ

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 20 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ወዶች አላህ ቀልብ ይስጣችሁ ስት መከራ አይተን ሰርተን መሰቃየት እፍፍፍፍፍ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 20 วันที่ผ่านมา

    እኔም ኒካህ አልሠጥም ብሎ ተጅግሬያለሁ አሏህ ልቦና ይስጣቸው

  • @Sofya792
    @Sofya792 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ ይሄው አምስት. አመቴ አልፈታምብሎ ያሰቀየኛል. 😭😭
    ተስፋየንሁሉ አጨለምው. እኔምለውግን በውክልና በሸሪአፍርድቤት ማስፈታት ይቻላል

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 19 วันที่ผ่านมา

      በሸሪአ ፍ ቤት ተፈች😮😢

    • @RydttRydyg
      @RydttRydyg 19 วันที่ผ่านมา

      አወበውክልና ሸሪአ ፍርዲ ቤት ትቺያለሺ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 20 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ምን ጉድ ነው የፈጣሪ ያለህ 😢💔💔💔

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 19 วันที่ผ่านมา

    አይ ዎዶች ሴቶቹም አበዱ እስት ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

  • @user-iw8ev5py7m
    @user-iw8ev5py7m 20 วันที่ผ่านมา

    አሰላምአለይኩምባሁኑሰአትትዳርአለደአይዱኒያ

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 20 วันที่ผ่านมา

    👍