#የዛሬው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 86

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  6 วันที่ผ่านมา +2

    th-cam.com/users/liveYvMTxyCVCKo?si=q2mWLdpsBpTCD3iE ምን ቀርው ባለሙያዩች ጉድ ነው ዘድሮ ምነው በቀርብኝ ተሽነቆርላችሁ😃😃👆👍👍👍👍👍👍

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 5 วันที่ผ่านมา +2

      ክክክ

    • @Makiyaadame
      @Makiyaadame 5 วันที่ผ่านมา

      @@hayattube4879 ብረች

    • @Makiyaadame
      @Makiyaadame 5 วันที่ผ่านมา

      @@hayattube4879 ድባይ ትንሺ ከበድ ይላል
      ልጀችሺ ድህናናቻወ በረች
      እንድዎወላለን እህት

  • @Makiyaadame
    @Makiyaadame 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሀዩ አብሺሪ ❤❤❤❤ እኔም ምግብነወ እምሠራወ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 5 วันที่ผ่านมา +2

    ኩሳ ጉልበት ይላል እደ ደከመሺ እኮ ክክክአይዞሺ እኔኩሳአላቅምመሰራት

  • @Jamilayesin
    @Jamilayesin 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ሀዬቲሙያአለኮ

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 5 วันที่ผ่านมา +1

    😢ወይ ጣጣቸው አያበቃ አይዞሽ ሀዩቲ ደምሩኝ በቅንነት

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 5 วันที่ผ่านมา +4

    አየ ሀዩ ተይ ብለናል እኛ የቀበጡ ቀን ሞት አይገኝም😂

  • @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል
    @አልሀምዱልላህአለኩሉሀል 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሰራርሽጡሩነዉ ግንእየሹላይ ሰልሰል ከስበራአ አይታየኝም እና አብሽሪይ እስትለምጅዉነዉ እሚከብድሽ እያደር ይቀልሻል በርችይ

  • @QaQt-t6d
    @QaQt-t6d 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እናማሬ እንዴት ናቸው ናፍቆኛል

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 5 วันที่ผ่านมา +5

    እስኪ የቁርአን ፍቅር ያላችህ ሁላችህም ደምሩኝ አበረታቱኝ በቅንነት

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን እኔ ምግብ ሠራሁ ብየ አወራለሁ እራዝና ማኮረኒ ለምሰራዉ ለካ እድህ ያለ ጣጣምአለ😂😂😂ወይኔ የኔዉድ መዳም ይቅር በይኝ

  • @FTubeFtube
    @FTubeFtube วันที่ผ่านมา

    ኩዛውን ከላይ ስትቆርጪ ትንሽየ ነው መሆን ያለበት በጣም ቆርጠሽዋል ሰፋ እሩዙን ያወጣብሻል ውደ በተረፈ ድንች ከታች እርብራብ አያስፈልገው ዝምብለሽ ጣጅው ድንቹ ለወረቃ አይነብ ነው የሚያስፈልገው

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዴሞ ትልልቅ ኩሣ አይወዱም

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሳውዲም ይሰራስ ኢዳም መህሽ ይባላል በስጋነው የኔሰውች የሚወዱት

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 2 วันที่ผ่านมา

    ሀዩ ተማልሳሽ ተሳዳድሽ እንዴ??😥

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ ሀዩ እኔ አልችልበትም ቅጠሉን መጠቅለሉ ይሻለኛል እኔም እኔም ለምግብ መጥቸ ዱባይ ስራ ይበዛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ወደሀገር ልገባ አሥቤአለሁ ኑሮም ተወዷል እያሉ ነው አላዉቀውም

  • @ኪያ-ጀ5ረ
    @ኪያ-ጀ5ረ 4 วันที่ผ่านมา

    አሁን አኔ ጠበሀ ነኝ ሶሪ መዳም😂😂😂😂

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 4 วันที่ผ่านมา

    ሀዪ ሰወችሺ ካዮ ላይወዱ ይቻላሎ የምትሰሪውን አታሳይ

  • @አይከልመኮነን
    @አይከልመኮነን 5 วันที่ผ่านมา

    አብሺርውዴ🤣🤣

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 3 วันที่ผ่านมา

    በቅንነት100ሺ እናስገባት ውዶች የመዳም ቅመሞችን አበረታቱ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሰ ብቻ ብሰራ ይሻለኛል መልፉፍና ወረጋ ኢነብ እእእ😂😂😂 ለማንኛውም ተገትሬ ነው የዋልኩት ላሬ በማህሽ ስራ😢 በርች ሀዩዬ❤

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  5 วันที่ผ่านมา +1

      ተይው አችው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 5 วันที่ผ่านมา +1

      እህህህህክምጠላሁሎ
      ይህን

  • @Jamilayesin
    @Jamilayesin 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢ሀዬኮመት፣ላይቁጥሬን፣አስቀምጨ፣ለምንሳትመጭበዋትሳፖ😊

  • @HsyathHayath
    @HsyathHayath 5 วันที่ผ่านมา

    እዴመጣችእዴተመልሠሺ

  • @FardosFardos-xb8qw
    @FardosFardos-xb8qw 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለመቅሠሥአይሆንም
    ለራትአርጊው

  • @WoloBorena
    @WoloBorena 5 วันที่ผ่านมา +2

    ስትቦረቡሪ ከጀመርሺበት ከላይ ነው እየቦረቦርሺ ወደታች መሄድ ቀጥታ ወደታች አትሂጅ እንዳይበሳብሺ😊ሞያ ልመጂ የኔ ዘመድ ሁነሺ ሞያየለኝም አትበይ😅❤

  • @taybasaidtube6573
    @taybasaidtube6573 2 วันที่ผ่านมา

    በጠም አፉን አታሥፊዉ ዉደ

  • @JamueKh
    @JamueKh 4 วันที่ผ่านมา

    ድንች ኩሰ ቲማቲም ፍልፍል ሮሚም ማድርግ ይቻላል ስራው ቀላል ነው ግን ኮተቱ ብዙ ነው

  • @hadraalkader5986
    @hadraalkader5986 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ግን በጣም አትፏቂዉ ኩሽናዉን ከሽነሽ በበላይ አፍስሽበት እዳይተረተር ከዛ ሳቱን ቀንሰሽ አብስይዉ

  • @tebaa4177
    @tebaa4177 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂አይዛሽ

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 5 วันที่ผ่านมา

    አብሸሪ ማር❤

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሐዩምንጉድነውገዴሉሺእካእያገሬልጂ😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sadiya1112
    @sadiya1112 5 วันที่ผ่านมา

    እኔም ዛሬ የሠራሁት ይሄነው

  • @NoraAdem-c6o
    @NoraAdem-c6o 5 วันที่ผ่านมา

    ayizosh berchi❤❤

  • @DhydhDhutg
    @DhydhDhutg 5 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @muletumuletu6989
    @muletumuletu6989 5 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @hayat2890
    @hayat2890 5 วันที่ผ่านมา +1

    አይዱባይ እኔእማ የሠለቸኝነገርቢኖር ይሄእና ኩብዝመጋገር😕

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 5 วันที่ผ่านมา

      እኔኳ ተሩዝና ተበራታ ማኮረኒ ነዉ የምሰራዉ ሌላ ነገር ሠርቸ አላቅም ለካ ቡዙ ጣጣአለ😂😂😂

    • @hayat2890
      @hayat2890 4 วันที่ผ่านมา

      @@SxB-gz3mt አረተይኝእማ በተለይ አለኢኖቺ ሊጣሊጥነገርይወዳሉ 😁😁

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 5 วันที่ผ่านมา

    ይን መስራት ሲጠላያ የሰሪይ ሰትልኝ አኩሪፊ እዉላለሁ

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 5 วันที่ผ่านมา

    አዮ አታስፊው ውድ እዳይውጣብሺ በኋላ ቅላልነው ወድ

  • @HawletAhmed-j7w
    @HawletAhmed-j7w 5 วันที่ผ่านมา

    ቤቱን አሳይኝማ

  • @SeadatubeSeadatube
    @SeadatubeSeadatube วันที่ผ่านมา

    እኔንም ድምሮኝ ውዶች እኔም እድናተው የመዳም ቅመምነኝ በቅንንት ድምሮኝ

  • @taybamohamed5639
    @taybamohamed5639 5 วันที่ผ่านมา

    የቦረቦርሽዉን አቁላሊና በደብጥብስአርገሽ
    በኩብዝ ብይዉ ይጥማል በደብበቃሪያአርገሽ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢ማነውእደኔ አርሲኩርሲ የማይወድ ከዳቦሺይእናከነጪሩዝውጪ

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 วันที่ผ่านมา

      Nech eruz ena dabo bicha beshta yametal Atikilt ena sega beye

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 4 วันที่ผ่านมา

    ሚያሥጠላኝ ዱባዩች ቁርሰ ምሳ መቅሰሰ እራት ቱ

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 5 วันที่ผ่านมา

    ሀያት ስደት ተመልሳሽ መጠሽ እንዴ ??????

  • @toybaAdme-c5s
    @toybaAdme-c5s 5 วันที่ผ่านมา +1

    እችላለሁብለሺከመጣሺአያሣዩም አልችልምካልሺያሣያሉ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 5 วันที่ผ่านมา

    ቋንቋ አቃለሁ ብለሽአይደልእደ የኸድሽው ምግብአቃለሁብለሽአይደልእደ የኸድሸዉ

  • @HawletAhmed-j7w
    @HawletAhmed-j7w 5 วันที่ผ่านมา

    ችግር የለውም ይፈሳል ባድ በኩል ነው ክፍት መሆን ያለበት

    • @poodlewoodlw
      @poodlewoodlw 5 วันที่ผ่านมา

      ቆየችኮ

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁጭ ብለሺ እወንበረ ላይ ሥሪ

  • @EkramEkram-h6c
    @EkramEkram-h6c 5 วันที่ผ่านมา

    አሠለምአለይኩምሠላምነውእህት ስለዱባይንገሪኝከሣውዲ ልገባነውአገሬእናዱባይለመጣትአሥቤነበር

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 5 วันที่ผ่านมา

    ስትቦረቡሪ. አትጎጂው. በጣም. ውልቅ አታድሪጊወ

  • @HHa-r2c
    @HHa-r2c 5 วันที่ผ่านมา

    ደመወዝሽ ሥት ነው ሀዩ እደዚህ የሚዳርቁሽ

    • @Sነኚየራያዋ
      @Sነኚየራያዋ 5 วันที่ผ่านมา

      ምነአገባሸ

    • @HHa-r2c
      @HHa-r2c 5 วันที่ผ่านมา

      @Sነኚየራያዋ እሳት ግቢ አቦ አችራሡ ምናገባሽ የጠየኩት እሷን እኩሮ

    • @Het-y7s
      @Het-y7s 5 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😂😂😂​@@HHa-r2c

    • @Sነኚየራያዋ
      @Sነኚየራያዋ 5 วันที่ผ่านมา

      እድስጥሸፈልገሸነዉ

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 5 วันที่ผ่านมา

      ሰዉ ግን አማታል ምን አሰደባት የጠየቀችሁ ሀዩን አይዞሺ ዉደ

  • @Kkfkf-f3s
    @Kkfkf-f3s 5 วันที่ผ่านมา

    ጆርዳኔ ናቸው እንደ

  • @SAmira-y1m
    @SAmira-y1m 5 วันที่ผ่านมา

    ዱባይ ምግብ መስራትከባድ ነዉ😊

  • @HawletAhmed-j7w
    @HawletAhmed-j7w 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ቤትሽን አወኩት አሰሪሽ ማን ይባላል

    • @Sነኚየራያዋ
      @Sነኚየራያዋ 5 วันที่ผ่านมา

      ምንአገባሸ

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@Sነኚየራያዋ😂😂😂አች በጤናሺ ነዉ በየኮምቱምንአገባሺ ወይኔ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@Sነኚየራያዋ😂😂ይችልጅ ሠከረችደ