ስንቄ በገዳ ስርዓት Etv | Ethiopia | News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 ปีที่แล้ว +2

    የጉጂ ኦሮሞ ውስጤ ነው በጣም በጣም ነው ምወዳቸው እኔ የሻኪሶ ልጅ ነኝ በደንብ ነው የማውቃቸው ሀሙስ እሁድ የገበያ ቀን ለእናቴ ወተት ቡነቀሌ የሚባል ስፔሻል ከድፍን ቡና በቅቤ ብቻ የሚሰራ ይዘው ይመጣሉ በጣም ደግ የዋሆች ናቸው🥰🥰🥰🥰 በእውነት እግዜር ብሎ አንድ ቀን ከሄድኩ ኢትዮጵያ አብሬያቸው በልቼ ጠጥቼ እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ የድሮ ደግነታችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 2 ปีที่แล้ว +2

    Nice how about walaga abaa gadaa?

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว

    እወዳችኃለሁ የዋሆች ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን አሁን ጁንታው እና ሽኔ አገራችንን ባያመሰቃቅሉ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ምርጥ ሀገር የትም ብትሄዱ አታገኙም አሁንም እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏 አመት አመት ያድርሳችሁ🙏🥰🥰🥰🥰