ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ እያለቀስኩ ነው የተመለከትኩት በጣም ደስስስስስስ…. የሚል ለእናት የሚገባ የምስጋና ፕሮግራም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን የድንግል ልጅ ይስጥልን፡፡
Amen!
ጥሌ፣ ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!! ለሁሉም እናቶች ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልን!!
ዋው በጣም በጣም ነው ደስምትሉት እናቴ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰዎት ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁንም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
መታደል ነው በህይወት እያሉ መመሰጋገን እማማዬ ደግ ርህሩህ እናት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጦት እና ልጆቹም ሁላችሁ ተባረኩ ።
በጣም ምርጥ የምሰጋና ፕሮግራም እረጅም እድሜ ለማማዬ
እድሜ እና ጤና ለእናቶች እማዬ የነ አለምዬ እናት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤
ጥልዬ የኔ አስተዋይ ለአንተም ለእናትህም ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏
እንዴት መባረክ ነው ፂ አስለቀሰችኝ ዋው የታደሉ ቤተሰቦች እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የእኛ እናቶች እኮ ልዩ ናቸው::
እልልልልል እሰይ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይላል እናት አትሙት ❤ የሀገር ተምሳሌት መታደል ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ደግሞ በጣም የምነወደውና የምናደንቀው የጥላሁን ዘውገ እናት ተባረኩ ❤❤❤❤ ውይይይ እነባዬ መጣ
የተባረከ ቤተሰብ ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእናታችንም ለምንኩስና ያብቃቸው
እግዚአብሔር እናቶችእድሜጤና ይስጥልኝ እሜን ኢትዮጵያውያን እናቴች
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃዎት ቀሪ ዘመንዎም የጤና የደስታ እንዲሆንሎት እመኛለሁ እማማዬ የእናቴ አራሽ ባዘናችን ግዜ ደሞ ከጎን ቆሚ አሁን በስተርጅና ደሞ ጠያቂያችን ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ አሜን :: ፕሮግራሙ በጣም አስደሳችና የሚያኮራ ነበርና ከአርቲስት ጥላሁን ጀምሮ ሁላችሁም የልጅ ልጆችን ጨምሮ የልፋታችሁን ዋጋ ፈጣሪ ይስጣችሁ ለእናንተም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን
እንኳን ደሰ አሎት እድሜና ጤና ይስጦት
ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!🙏🙏🙏❤
ዓለምዬ እንዴት ደስ እንደምትሉ በ እግዚአብሔር 🥰 ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጣቸው ቤተሰባችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መልካም ልደት ዓለምዬ😍 መልካም ሴት😘😘😘
ጥሌ ድንቅ ሰው።አንዳከበርካቸው እግዜር እንዲሁ ያደስከብርህ።
ኦኦኦኦ ጥላሁን ዘውገ በልጆችህ ተከበር 🙏🙏🙏
ወንድሜ አርቲስት ጥላሁን ዘውገ እንኳን ደስ አለህ!!! ዘር ይውጣልህ!!! ለእናትህም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!! ዘር ይውጣልህ!!!
Tsehaye zewge Am happy to see this Yetebarke betseb
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት እማማ ቀሪ ዘመኖትን በደስታ እድሜና ጤና ይስጦት❤
መታደላቹ አስለቀሳችሁኝ እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ እመቤቴ ማርያም ከዚህም በላይ በፍቅር ታኑራችሁ አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤
አንኳን ደስ አላችሁ ይገባዎታል ጀግና እናት
እግዚአብሔር ለእናታችሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው፡፡
እንኳን ደስ ያላችሁ💐 💐የማከብራችሁ የምወዳችሁየሰፈር ወንድም እህቶቼ ❤ስላየኋችው በጣም ነው ደስ ያለኝ😊እናታችን❤ በእድሜ በጤና አቆይቶ ለዚህ ክብርና ሞገስ ላደረሶት ክብር ምስጋና ይግባው🙏🏽 ፈጣሪ በእድሜ በጤናም ያቆይልን!!!! እግዚአብሔር አምላክ ይህን የፍቅር ❤ቤተሰብ ዘራቸውን ይባርክልን!!!!
ታድላችሁ በእውነት ትልቅ በረከት ነው
ጥሌ እግዚአብሔር ያክብርህ ለናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብር ለሥላሴ ❤ ❤ ❤ 🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
Congratulations on this blessing 🙌 time, Telishy. Sintuy yelejent gude, I'm happy to see you all looking beautiful ❤ wish you long life to mum 🎉🎉🎉
ፈረንሳይ የምርጦች. ሰፈር
በለቅሶ ጨረስኩትኮ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እናትኮ መተኪያም የለሽም
በጣም ደስ የሚል የምስጋና ዝግጅት ነው፡ ፡🥰❤️❤️ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ደስታውን ያብዛላችሁ ።🙏🙏
Ferensaye embassy akababi
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጤናና ዕድሜ ይሥጥልን
ረጅም እድሜ ለእናታችን
እንኳን ደስ አሎት እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃዎት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኔ እናት የናቴ አራሽ በአዘናችን ጊዜ ከጎን ቆሚ አሁን በስተርጅና ደግሞ ጠያቂያችን ቃል የለኝም እማማዬ ኑሩልን ቀሪው ዘመኖት የተባረከ ይሁን አሜን::ፕሮግራሙ የሚያኮራ የሚያስደስት ነበርና ግን አድካሚም ስለነበር ከአርቲስት ጥላሁን ዘውገ ጀምሮ ሁላችሁም የልጅ ልጆችን ጨምሮ ፈጣሪ በደስታ በአሴት ይክፈላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን:: ያሌ ላንቺ ደሞ ሁለት ታላላቅ በዓል ነበር ቀኑ በእማማዬ ፕሮግራም የነበረሽን ታላቅ ተሳትፎ ደስ በሚል ሰርፕራይዝ ስትካሺ ሳይ ደስ አለኝ እንኳንም ተወለጅሽ🎉🎉🎉 ጎደኛዬ የሚለው ዜማ ያስለቅስ ነበር መልካም ለሚያስብ ጎደኛ መልካሙን በያሉበት ይክፈልልን
ሚሚዬ አንችም የምትለዬ አብሮ አደግ ጓደኛ ሚዜ ጎዳችን ነሽ እህታችን የኔ ቅን በብዙ እናመሠግንሻለን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ክብር ይውሰድ
ለእናታችሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ይህ ፕሮግራም የሁላችንንም እናቶች ይወክላል ጥሌ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ከእህቶችህ ናከነእህቶችህ ልጆችን ጨምሮ እግዚያብሄር ይስጣችሁ ክብር ይስጥልን።
እረጅም እድሜ ለእማምየ
Amen 🙏🙏🙏🙏
ዕድሜ ጤና ይስጣቸው
እማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ከነ መላው ቤተሰቦዎ ጋር ምቾቴ ብዬሻለሁ
እማማዬ እንኳን ለዚህ አደረሶት። ሁላችሁም ልጆቻቸው ከነቤተሰቦቻችሁ ተባረኩ። መኩሪያ ጎረቤታችሁ ከማላዊ
እናመሰግናለን ወንድሜ
Tebareku all 11 kebele❤❤❤❤😂
nice
ጥልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ።ኑርልን።የጀመርከውን የሥላሴ ሕንጻ ዕድሳት ፍጻሜ እየተቃረበ ስላለ መልዕክት ብትሰራና በረከትህን ብትወስድ።ዐሥራት
❤❤❤❤❤
Congratulations etiye leggesse edme ke tena gar egziyabher yistlighn
እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏እናት ያላችሁ ሳይረፍድ እናት አባቶቻችሁን ተንከባከቡ ካመለጡ በሗላ የህግር እሳት ነው የነሱ ነገር 😭
እማማ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እኔ ፈረንሳይ ነው ለ 10 አመት ኖሬያለሁ በፍቅር ደሰ ይለኛል ሠፈሩ አርቲስት ጥላሁንና እና ሚስጠረን አንዳንዴ አያቸዋለሁ ግን ወንድም እና እህት መሆናቸውን አላውቅም ነበረ በተረፈ ለእናታቹ ያረጋችሁት ደስ ይላል በርቱ ጎበዞች
እናመሠግናለን እጅነስተናል
አናት 🎉መቼም አናት ናት 🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Abo setameru Yene enate erjrme edeme. Nurlne ❤
እናት ዓለም ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥዎት ልጆችዎትን የልጅ ልጅዎትን ይባርክልዎ የተባረከ ቤተሰብ ለብዙዎቻችን ታላቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ኑሩልን ❣❣❣🙏💚💛❤
መታደል ነው ምን አቻ ይገኝለታል ??? በእንባ ታጥቤ በደስታ ነው የተመለከትኩት እንኳን ለዚህ ውብ የተቀደሰ የምስጋና ጊዜ በቃችሁ
wawe
የት ሰፈር ናችሁ ታድላቾሁ እናንተ ሰፈር በኖርኩ ብዬ ተመኘሁ እናቶቻችን እድሜ ይሰጣችሁ ያከበራችኾቸው እናቶች ያኑርላችሁ
የፈረንሳይ ልጆች ነን 😂😂😂
Feresay Legasiyon ❤
የወገራ ሰዎች ናቸው ልበል ?@@Habtammestawet
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉
Emamye ye mertoch mertte mechotte byeshhlw
እኔ የፈረንሳይ ኗሪ ነበረኩ አለም እውንቷን ነው ሁሉም እናቶች መልካም ናቸው
Yene wedoch edet des edmtelu❤❤❤❤❤❤
🎉🎉
Des yemilu btseb be orthodox yadgu lijoch endi nachew
Betam dese yele neber enate fetari edme Tena yestsh enwdshaln betam lejochshn fetari yebarkelsh❤❤❤❤❤❤❤
Betam des selen yeedmea deha yehonu enate a abate lefetew asadegew sayalifilachew yemotut yasazenugnal hule asebachewalehu min yederegal edelachew new emamaye nurulin edelegna beteseb
ፀሀዬ ሳየዉ እንባዬ መጣ እድሜና ጤና ይስጥልን እማማ በጣም ደስ ይላ
ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ እያለቀስኩ ነው የተመለከትኩት በጣም ደስስስስስስ…. የሚል ለእናት የሚገባ የምስጋና ፕሮግራም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን የድንግል ልጅ ይስጥልን፡፡
Amen!
ጥሌ፣ ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!! ለሁሉም እናቶች ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልን!!
ዋው በጣም በጣም ነው ደስምትሉት እናቴ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰዎት ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁንም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
መታደል ነው በህይወት እያሉ መመሰጋገን እማማዬ ደግ ርህሩህ እናት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጦት እና ልጆቹም ሁላችሁ ተባረኩ ።
በጣም ምርጥ የምሰጋና ፕሮግራም እረጅም እድሜ ለማማዬ
እድሜ እና ጤና ለእናቶች እማዬ የነ አለምዬ እናት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤
ጥልዬ የኔ አስተዋይ ለአንተም ለእናትህም ለመላው ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🙏
እንዴት መባረክ ነው ፂ አስለቀሰችኝ ዋው የታደሉ ቤተሰቦች እማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት የእኛ እናቶች እኮ ልዩ ናቸው::
እልልልልል እሰይ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ ይላል እናት አትሙት ❤ የሀገር ተምሳሌት መታደል ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ደግሞ በጣም የምነወደውና የምናደንቀው የጥላሁን ዘውገ እናት ተባረኩ ❤❤❤❤ ውይይይ እነባዬ መጣ
የተባረከ ቤተሰብ ፣ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛላችሁ ለእናታችንም ለምንኩስና ያብቃቸው
እግዚአብሔር እናቶችእድሜጤና ይስጥልኝ እሜን ኢትዮጵያውያን እናቴች
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃዎት ቀሪ ዘመንዎም የጤና የደስታ እንዲሆንሎት እመኛለሁ እማማዬ የእናቴ አራሽ ባዘናችን ግዜ ደሞ ከጎን ቆሚ አሁን በስተርጅና ደሞ ጠያቂያችን ማርያምን ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ አሜን :: ፕሮግራሙ በጣም አስደሳችና የሚያኮራ ነበርና ከአርቲስት ጥላሁን ጀምሮ ሁላችሁም የልጅ ልጆችን ጨምሮ የልፋታችሁን ዋጋ ፈጣሪ ይስጣችሁ ለእናንተም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን
እንኳን ደሰ አሎት እድሜና ጤና ይስጦት
ለእናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን!🙏🙏🙏❤
ዓለምዬ እንዴት ደስ እንደምትሉ በ እግዚአብሔር 🥰 ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ይስጣቸው ቤተሰባችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ መልካም ልደት ዓለምዬ😍 መልካም ሴት😘😘😘
ጥሌ ድንቅ ሰው።
አንዳከበርካቸው እግዜር እንዲሁ ያደስከብርህ።
ኦኦኦኦ ጥላሁን ዘውገ በልጆችህ ተከበር 🙏🙏🙏
ወንድሜ አርቲስት ጥላሁን ዘውገ እንኳን ደስ አለህ!!! ዘር ይውጣልህ!!! ለእናትህም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!! ዘር ይውጣልህ!!!
Tsehaye zewge
Am happy to see this
Yetebarke betseb
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት እማማ ቀሪ ዘመኖትን በደስታ እድሜና ጤና ይስጦት❤
መታደላቹ አስለቀሳችሁኝ እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ እመቤቴ ማርያም ከዚህም በላይ በፍቅር ታኑራችሁ አይለያችሁ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤
አንኳን ደስ አላችሁ ይገባዎታል ጀግና እናት
እግዚአብሔር ለእናታችሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው፡፡
እንኳን ደስ ያላችሁ💐 💐
የማከብራችሁ የምወዳችሁ
የሰፈር ወንድም እህቶቼ ❤
ስላየኋችው በጣም ነው ደስ ያለኝ😊
እናታችን❤ በእድሜ በጤና አቆይቶ ለዚህ ክብርና ሞገስ ላደረሶት ክብር ምስጋና ይግባው🙏🏽 ፈጣሪ በእድሜ በጤናም ያቆይልን!!!!
እግዚአብሔር አምላክ ይህን የፍቅር ❤
ቤተሰብ ዘራቸውን ይባርክልን!!!!
ታድላችሁ በእውነት ትልቅ በረከት ነው
ጥሌ እግዚአብሔር ያክብርህ ለናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ክብር ለሥላሴ ❤ ❤ ❤ 🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
Congratulations on this blessing 🙌 time, Telishy. Sintuy yelejent gude, I'm happy to see you all looking beautiful ❤ wish you long life to mum 🎉🎉🎉
ፈረንሳይ የምርጦች. ሰፈር
በለቅሶ ጨረስኩትኮ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እናትኮ መተኪያም የለሽም
በጣም ደስ የሚል የምስጋና ዝግጅት ነው፡ ፡🥰❤️❤️ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ደስታውን ያብዛላችሁ ።🙏🙏
Ferensaye embassy akababi
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጤናና ዕድሜ ይሥጥልን
ረጅም እድሜ ለእናታችን
እንኳን ደስ አሎት እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃዎት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የኔ እናት የናቴ አራሽ በአዘናችን ጊዜ ከጎን ቆሚ አሁን በስተርጅና ደግሞ ጠያቂያችን ቃል የለኝም እማማዬ ኑሩልን ቀሪው ዘመኖት የተባረከ ይሁን አሜን::
ፕሮግራሙ የሚያኮራ የሚያስደስት ነበርና ግን አድካሚም ስለነበር ከአርቲስት ጥላሁን ዘውገ ጀምሮ ሁላችሁም የልጅ ልጆችን ጨምሮ ፈጣሪ በደስታ በአሴት ይክፈላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ አሜን:: ያሌ ላንቺ ደሞ ሁለት ታላላቅ በዓል ነበር ቀኑ በእማማዬ ፕሮግራም የነበረሽን ታላቅ ተሳትፎ ደስ በሚል ሰርፕራይዝ ስትካሺ ሳይ ደስ አለኝ እንኳንም ተወለጅሽ🎉🎉🎉 ጎደኛዬ የሚለው ዜማ ያስለቅስ ነበር መልካም ለሚያስብ ጎደኛ መልካሙን በያሉበት ይክፈልልን
ሚሚዬ አንችም የምትለዬ አብሮ አደግ ጓደኛ ሚዜ ጎዳችን ነሽ እህታችን የኔ ቅን በብዙ እናመሠግንሻለን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ክብር ይውሰድ
ለእናታችሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ይህ ፕሮግራም የሁላችንንም እናቶች ይወክላል ጥሌ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ከእህቶችህ ናከነእህቶችህ ልጆችን ጨምሮ እግዚያብሄር ይስጣችሁ ክብር ይስጥልን።
እረጅም እድሜ ለእማምየ
Amen 🙏🙏🙏🙏
ዕድሜ ጤና ይስጣቸው
እማማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ከነ መላው ቤተሰቦዎ ጋር ምቾቴ ብዬሻለሁ
እማማዬ እንኳን ለዚህ አደረሶት። ሁላችሁም ልጆቻቸው ከነቤተሰቦቻችሁ ተባረኩ።
መኩሪያ ጎረቤታችሁ ከማላዊ