የሽንብ ክክ ወጥ በጣም የሚወድድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779  10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ🙋 አዲስ የሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ🙌 ነባሮች ላይክ ሼር ኮመንት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏❤❤

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሳምሽ በክርስቶስ ብዝ ትርፍ ይበልልሽ ህብስትየ በጣም አሪፍ አረገሽ አቁላልተሽ ለመብላት የሚጋብዝ የአተር ክክ ወጥ አሰራር ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን 🙏

  • @adona16
    @adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ልዩ የሽንብራ ክክ ወጥ ከሰራር ነው በጣም ምርጥ የሚጣፍጥ የወጥ አዘገጃጀት ነው እናመሰግናለን ሼር ስለአደረግሽን❤

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ህብስትዬ እንኳንም ሰላም መጣሽ ዋው ነው በጣም ያምራል አሰራረሽ ቆንጆ የሽንብራ ልክ ነው ያዘጋጀሽው የኔ ባለሙያ የሰሩ እጆችሽ ይባርኩልኝ ውዴ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላምለዚህ ቤት ይሁን ህብስቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ምትጣፍጥ እጥር ምጥን ያለች ፈጣን የሽንብራ ክክ ወጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን በጣም ሼር ስላረግሽን ❤❤❤

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ እጅሽ ይባረክ ይሄንን የመሰለ የሽንብራ ክክ ወጥ ሲጣፍጥ ችክን ያለ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ኅብስትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሽንብራ ክክ ወጥ ነው የሰራሽው ከለሩ በጣም ነው የሚያምረው ቆንጆ አድርገሽ ቀለል ባለ መልኩ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው

  • @samiramatube5112
    @samiramatube5112 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳንም ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር ቆንጂየ ወጥ ነው ለኛም ባማር መልኩ ሰርተሽ ሼር ስላርግሽን ከልብ እናመሰግናለን አለን❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ ወቅቱን የጠበቀ፣ ተወዳጅ፣ የሚያምር ፈጣን ተበልቶ የማይጠገብ የሆነ የአተር ክክ ወጥ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን ውዴ እጅሽን ፈጣሪ ይባርክ 👌🙏 ❤

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ቆንጆ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ የሆነ የሽንብራ ክክ ወጥ ነው የሰራሽው እጅ የሚይስቆረጥም ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ልዩ የሆነ የፆም አማራጭ የሽንብራ ክክ ቀይ ወጥ አዘገጃጀት ነው የሽንኩርቱ ቁሌቱ በርበሬው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች አሪፍ ፈጣን የማይሰለች የሚያምር ወጥ ነው ከለሩ ያምራል የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኅብስትዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የሽንብራ ክክ ወጥ ነው የሰራሽው ወድጄዋለው ቁሌቱን በደንብ ነው ያቁላላሽው ከዛ ሽብራ ክኩን ቀቅመሽ አሪፍ ወጥ ነው የሰራሽልን ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ህብስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ለጾም አማረጭ የሚሆነ የክክ ቀይወጥ አሰራር ቆንጆ አርገሽ ነው ያቆላላሽው ቲማቲሙ ደሞ ፍሬሽ መሆኑ ጣእሙን ያጎለዋል ምርጥ የሆነ ወጥ እጅሽ ይባረክ

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣችልኝ ህብስትዬ የኔ ባለሞያ እንዴት የምርምር ልዬ ችክን ያለች የክክ ወጥ ነች ዋውውውው ጥፍጥ አርገሽ ነዉ የስራሽው ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ባለሽበት ! ምርጥ የሆነ በደንብ ተቁላልቶ የተሰራ የሽንብራ ክክ ወጥ ነው። ሲታይ እንዴት እንደሚያምር። በደንብ ነው ቁሌቱን ያበሰልሽው። አንደኛ ነው እንደ ሁልግዜው።

  • @Edenኤደን-ሽፎን
    @Edenኤደን-ሽፎን 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ቆንጆ ጥፍጥያለች ተውዳጅ ምድር ውጥ ነዉ እጅሽ ይባርክ እናመሰግናለን❤❤❤❤ ህብስትዬ

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 10 หลายเดือนก่อน

    Wow hibsteya betam konjo tenama yeshnbera keke wete aserare new yasayeshn shken aderekesh new yeserashu yummy wedjualu yeseru ejuche yebareku

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ቆንጆ የሽብራ ክክ ወጥ በተለምዶ የምናቀው ወይም አብዛኛው ሰው የሚሰራው አተር ክኩን ነው አንቺ ደሞ የሽንብራው ክክ እንዲህ አሳምረሽ ቆንጆ ተበልቶ የማይጠገብ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ህብስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጣፊጪ ተወዳጂ የሆነ የሽብራ ክክ ወጥ ስላጋራሽን እናመሰግናለን🙏🙏 የምር ግን እንዳበሻ ምግብ ምርጥ አለ ?

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 10 หลายเดือนก่อน

    Slam selam Hebeseteye selameshe yebeza Enkuwane Dehena metashe wow Mert’e ye shenebeta keke wete new tebese aderegeshe be fetenete ena be kelalu yeserashew Ejeshe yebareke Enamesegenalen selakafeleshen ❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 หลายเดือนก่อน

    Hibste Enkuan dehna metash selamish bizit yebel shinkurtu bedenb new yakulalashiw ke kimemochu gar leyu yehon ye ater kik wot new Endet endemitafit konjo ye tsome amarach ejish yetbarek yehun❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    ኅብስትዬ ውዴ ዛሬ ምርጥ የሚያምር የሽንብራ ክክ ወጥ ነው የሰራሽው በደንብ አቁላልተሽ ሽንኩርትሽን በርበሬሽን ከተጨማሪ ቅመማ ቅመሞችሽ ጋር አርገሽ ጥብስ አርገሽ የሚያምር የሚጣፍጥ ወጥ እንደሆነ ኡልጠራጠርም. እነዚህ የስሩ እጆችሽ ይባረኩ ❤👍🙏

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 หลายเดือนก่อน

    Selam Hibste selam lanchi yehun Enkuan dehna metash aseraresh yasetawekal endet yemitafit ye kik wot endehon leyu new enamesegnalen share selaregshin ejish yebarek ❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshe yebeza hebeseteye Enkuwane Dehena metashe tewedajune mesere wete konjo aderegeshe ametashelen selakafeleshen enamesegenalen❤❤❤❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 10 หลายเดือนก่อน

    Hallo, hallo, mein Zuhause. Friede sei mit dir. Möge Friede überall herrschen, wo du bist. Es ist ein saisonales, beliebtes, schönes, schnelles und unersättliches Rezept für Erbsen-Kek-Eintopf. Teile es, mein Lieber, segne den Schöpfer deiner Hände ❤❤

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ህብስትዬ ! በሽንብራ ክክ ምን የመሰለ ወጥ ነው የሰራሽው። ቁሌቱን ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ነው ያቁላላሽው። በጣም ነው የሚያምረው ። እኔ ሞክሬው አላቅም ግን የሚጣፍጥ እንደሆነ ያስታውቃል። አንቺ ሰርተሽው ደግሞ ልዩ ነው የሚሆነው።

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 10 หลายเดือนก่อน

    እጥር ምጥን ያለ የምስር ወጥ አሰራር ማለት ያህ ነው👌👌👌👌👌