የታሪክ ተመራማሪው ፕ/ር ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ የፋና ግለሰብ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • የታሪክ ተመራማሪው ፕ/ር ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ የፋና ግለሰብ ቆይታ

ความคิดเห็น • 54

  • @abubekerkedir3903
    @abubekerkedir3903 5 ปีที่แล้ว +17

    ፕሮፌሰር ላጲሶ እጅግ የማደንቃቸው እንዲሁም ሀገራችን ካፈራቻቸው ምርጥና ታማኝ የታሪክ ተመራማሪዎች አንዱ ናቸው። ውድ አባታችን አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ3ቘ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ጘ3ቘ 5 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርኮ ከመልካም ቤተስብ ተፍጥረዋል እንደ እውቀቶ መጠን እና ታሪክ
    ፅሐፊነቶ,የሰውን ልጅ በእኩል ሚዛን እይታዎ
    አመሰግናለሁ ጥሩ ጋዜጠኛ ቢገጥሞት ብዙ እንማር ነብር እድሜና ጤና እመኝሎታለሀ

    • @haniwill521
      @haniwill521 5 ปีที่แล้ว

      Tikekil new I noticed that. She is not a good reporter/can't call her journalist/ she even cut him at last before he finished his speech. Wow...😮

  • @zeekassa9437
    @zeekassa9437 5 ปีที่แล้ว +5

    Thank you professor for dedicating your life to learn & write Ethiopian history. Thank you for interviewing such a great Ethiopian father. I believe professor has a lot share. I hope to hear many more interviews.

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 5 ปีที่แล้ว +3

    OUR COUNTRY DESERVES TO HAVE SUCH PROFESSOR AS HISTORICAL WITNESS. ESPECIALLY DURING THIS TIME OF CONSPIRACY.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 5 ปีที่แล้ว +5

    Great person! Great historian's in our time.
    God bless you!

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 5 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር ረጅም እድሜ ይስጦት እውነተኛ የኢትዮጵያን ታርክ ያስነነበቡን እርሶ ኖት!!

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 ปีที่แล้ว

    The exceptionally talented historian. Ethiopian extremism don’t know 0.0001 percent of what this professor knows. We are proud of you Prof. Decent and articulate man! Thank you for all your hard work:

  • @sewdamohamed4777
    @sewdamohamed4777 5 ปีที่แล้ว +3

    ዳድዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 5 ปีที่แล้ว

    Wow!! I know mr Muluneh mislale dingle muluneh. He was the friend of my father. He is a real scholar.

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 5 ปีที่แล้ว +1

    I'm in love with this beautiful journalist 😍❤

  • @fikertemenigestu2679
    @fikertemenigestu2679 5 ปีที่แล้ว

    Wow God bless u where am gone
    Get ur book ur real Ethiopian the father of Ethiopian history how the leader mention about u I bet Dr Abbey know about ur book he didn't mation know I got it

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም

  • @oromoonenation8258
    @oromoonenation8258 5 ปีที่แล้ว +4

    say ADAMA city ,Hadiya best man

  • @temamahmed7609
    @temamahmed7609 5 ปีที่แล้ว

    May God blesss your age and try to write compromised ethiopian history

  • @wudeyenne2196
    @wudeyenne2196 5 ปีที่แล้ว +1

    we i preciate u great man...

  • @solmeharu6531
    @solmeharu6531 5 ปีที่แล้ว +1

    great work pr

  • @helebotamirat6421
    @helebotamirat6421 5 ปีที่แล้ว +1

    My hero professor Lapiso G Dellebo

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 ปีที่แล้ว

    መጽሐፋቸውን አንብቤው ብዙ ግድፈት አለበት። ለራሳቸው አማርኛ የማያውቁ ታሪክ ጸሐፊ በመሆን ዘመናቸውን አባከኑ ሌላ ነገር ቢማሩበት ጥሩ ነበር።

    • @kfc1970
      @kfc1970 10 หลายเดือนก่อน

      ላንተ ስላልተመቸህ ነዉ ወይስ ስተቱን አስቀምጥ ስኪ...

  • @tube5540
    @tube5540 5 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ትክክለኛው የታሪክ ሙህር

  • @umarnasir424
    @umarnasir424 5 ปีที่แล้ว +2

    ታማኝ የታሪክ ሙሁር!!

  • @የፍቅርሰውነኝ-ተ3ቘ
    @የፍቅርሰውነኝ-ተ3ቘ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @jossidave3951
    @jossidave3951 2 ปีที่แล้ว

    ኘሮፌሰር ላጵሶ ታላቅ ሰው ኖት እናከብሮታለን

  • @fekaduwondimu5124
    @fekaduwondimu5124 5 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኞቻችን በተለያየ ዲሲፕሊን ቢሰለጥኑ እላለሁ።

  • @AssefaHandiso
    @AssefaHandiso 6 หลายเดือนก่อน

    Betam mihur nahi

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB 4 ปีที่แล้ว

    Sefa bemil program dagim meqreb alebachew......

  • @kfc1970
    @kfc1970 10 หลายเดือนก่อน

    ፕሮፌሰር እውን ገናና የታሪክ ምሁር ነወት. እውነቱን አስቀምጠዋል ፅፈዋል. ለጥቅሙ ሲል ታሪክ የዘረፈውን ሌባ አጋልጠውታል. ክብርና ምስጋና ፕሮፌሰር 👏👏👏👏

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 5 ปีที่แล้ว

    የታሪክ ፋክልቲውን ኦነግና ወያኔ አመንምነው አመንምነው አጠፉት አሁን መኖሩንም እንጃ። ሂጅ ስም ሲያወጡ ማንነታቸውን ስላዩ ነው በከንቱ ጌታነህ አላሏቸውም። ጋሽ ላጲሶ ጌታ ይባርክዎ።

  • @husseinhassen263
    @husseinhassen263 5 ปีที่แล้ว +1

    ከሚዲያ እንዲርቅ የተደረገ እውነተኛ ስው!ኦርቶዶክስ የሴራ ዱላዋን ያሳረፈችበት ሰው!
    ታሪክን በማስረጃ የሚያቀርብ ሰው::

    • @Lula2090
      @Lula2090 5 ปีที่แล้ว

      Orthodox tesadedaleche enge athasadedem in history

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 5 ปีที่แล้ว

    “ታርክ የሁሉም መሆን አለበት!" ፕ/ር ላጲሶ ጌ'ዴሌቦ

  • @koricholemma7847
    @koricholemma7847 5 ปีที่แล้ว

    The lady finished the interview while the professor was talking. That is disrespectful.

  • @maskaramimo7514
    @maskaramimo7514 5 ปีที่แล้ว

    💪💪👌

  • @emanuelkagnagaranawo6871
    @emanuelkagnagaranawo6871 5 ปีที่แล้ว

    Maxxarra maa'ikkakatteeeeee

  • @dawitmajor4786
    @dawitmajor4786 5 ปีที่แล้ว

    Gobez Journalist

  • @wenapasante7119
    @wenapasante7119 5 ปีที่แล้ว +1

    Perofesere lapiso egeziabehere edeme yesetewote

  • @TBD37
    @TBD37 5 ปีที่แล้ว +1

    The old Ethiopian history book should be be locked in the storage or ship them back to north

  • @BelaynManaye-bf1pt
    @BelaynManaye-bf1pt 6 หลายเดือนก่อน

    የሰሚናዊያንን ተረት ያልተቀበለ የማይከበርበት ሀገር ነው ያለነው።

  • @Abinet3
    @Abinet3 5 ปีที่แล้ว

    በማን እንደተከለከሉ ለምን አልጠየቅሽም ባይሆን አመተምህረቱን ዝም ብሎ መስማት እና የተጻፈ ከማንበ ይሻል ነበር :: እሳቸው ግሩም ናቸው

  • @emanuelkagnagaranawo6871
    @emanuelkagnagaranawo6871 5 ปีที่แล้ว

    Gobizeneshe sawiyawo gine tibetagne nawo LA teyakena malaise ayimachume wonideme ihite yeyawike Ethiopiwe turu ayedelem eriso womidem ihitune silaletayaku yeiriso lijoche yemitayayaku yimasilotale? Erisonemi inija mikiniyatum eriso Ethiopia adigo kalawoku ye eriso American jarimane adigo erisone yemitayiku yimasilotale? Shem bidere bamidire I am sorry just for that word

  • @zewduwondimagegn3379
    @zewduwondimagegn3379 5 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ጠያቂዋ ለመዝናኛው አለም ላሉ ሰዎች የምትሆን እንጂ እንደዚ ላሉ ውድ የታሪክ ምሁር አትመጥኚም፡፡ ከወ/ሮ መአዛ ብሩ ተማሩ፡፡ እንደሳቸው አይነት ምሁርን በወፍ በረር ጥያቄ ማቅረብ የምሁሩን ስራ አለመረዳት ነው፡፡

  • @ndb6093
    @ndb6093 5 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጲያ ተሪክ ጻፊ የለም ክክ እዉነቶት ሀቁን ፍርጥ ዶክተር ጋዜጠኛዉ ከህጻን ቀለ መጠየቅ የምተደርግ ይመሥላል

  • @ethiopiannewsentertainment6064
    @ethiopiannewsentertainment6064 5 ปีที่แล้ว

    ደካማ ጋዜጠኛ ። ፋና ለእንዲህ ዓይነቷም ደሞዝ ይከፍላል። #Diversify

    • @wudeyenne2196
      @wudeyenne2196 5 ปีที่แล้ว

      she is brilliant but u are ....