እረ ኑሮ ውድነት ኡኡኡ Agazi masresha terefe 2022 አጋዐዚ Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • በርካታ መግለጫ እንዲደርሶት ሰብስክራይብ ያድርጉ • masresha terefe Agazi

ความคิดเห็น • 150

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 2 ปีที่แล้ว +26

    ወንድሜ ተባረክ 🙏❤️ የሚሰማ ቢሮ ጥሩ ነበር ነገርግን ያለው ሁሉ ሆዳም ብቻ ነው .

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 2 ปีที่แล้ว +12

    ማርሴ በኑሮ አንደኛ ብቻ ሳንሆን
    በስድብ በክፋት በመገፉፈል እረ ምኑ ቅጡ መላችን ጠፍቷል
    አምላክ ምህረቱን ይላክልን

  • @hagertv2480
    @hagertv2480 2 ปีที่แล้ว +19

    ዛሬ ከልቤ አስደሰትከኝ። ይሄን አላዋቂ መሳይ ሙድ ያዥ ሁሉ ነገርክልኝ። እዚህ ባለንበት አሜሪካ ከደመና አይደለም ያለደመናም ያዘንባሉ ነገር ግን ማንም ትዝ አይለውም የቴክኖሎጂ አንዱ አካል ስለሆነ። በጣም ፀሀይ ሲሆንም ደመና ሰርተው ይጋርዱናል.... ኬምትሪያል ቴክኖሎጂ ይባላል

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 2 ปีที่แล้ว +7

    ማስሬ ላገራችን ሰላም እንጸልያለን ህዝባችን ልቦና እንዲሰጠው እመኛለሁ🙏🙏🙏

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ብዝት ይበል እግዚአብሔር እንደ ሰው ቢሆን ኖሮ ምድሪቱ ባዶ ነበረች ያኔ እግዚአብሔር ግን ቸር አባት ሰለሆነ ነው እኮ ቆመን የምሄደው ኢትዮጵያ እኮ ምንም አልጠችም ኢትዮጵያ የአጣቸው ሰው ነው

  • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
    @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተዋይና ፍትሃዊ ሰው ነህ ሁሉም ቢረጋጋ ጥሩ ነው

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ወንድሜ ማስሬ አንተ ትለያለህ ተባረክ። የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር በእጥፍ ጥበብ ይጨምርልህ። ሚዛናዊነትህን ያብዛልህ።
    አንተን የመሰሉ ወጣቶች ሰው ለመስደብ ዘፈን ያጠናሉ አንተ ችግራችንን መፍትሄ ትጠቁማለህ።
    ተባረክ

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና ላንተ ቃል የለኝም እውቀትና ጥበብ ስጥቶሃል እግዚያብሔር

  • @fertemashenaki1543
    @fertemashenaki1543 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ሰርቶ ናሪ Ethiopia ❣️🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 ปีที่แล้ว +3

    የልቤ ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ቁም ነገር በቀልድ አስመስለህ ነዉ የምትናገረዉ። ልዩ ተሰጥኦ ነዉ። በርታ። ቀጥልበት።

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደው ምን አባቴ ላድርግህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ።

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 2 ปีที่แล้ว +4

    አፌ እኮ ነህ አንተ አንደበቴ ማስበውን ነው እኮ ምትናገረው ተባረክ!!!

  • @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ
    @ቲጂኢትዮጵያ-ጸ4ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ለዘብተኛው ሃስብህ ተመችቶኛል ላይክ አድርጌሃለሁ በርታ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደና መጣክ እውነት ነው ምርጥ ሰው ኑርልን

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 2 ปีที่แล้ว +2

    ችግሩ ቅንነትና ንፁሕ አዕምሮ ማጣት ነው፡፡ የቀና ልብ ቢኖር የሆነውን መረዳት ይቀለን ነበር፤ ከመለቃቀስ ይልቅም መፍትሔን ወደ መጠቋቆም እናተኩር ነበር፡፡

  • @abelebe5035
    @abelebe5035 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለሀል ተባረክ የማያዳላው ፈጣሪ ለሁሉም እኩል ነው በርታልን ወንድማለም🙌

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +8

    እንዴት እንደምወድክ ንግግረክ አንደኛ ❤🙏

  • @w.h167
    @w.h167 2 ปีที่แล้ว +4

    ጁንትዬ አንደበትህን ይባርክልህ👌👌

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +8

    Ethiopia is Bless land. If we add prayer 🙏 Muslims ☪️ and Christians ✝️ we will gain more and more. Love and peace ✌for all Ethiopians cost to cost. Amen.

  • @omeralabo4714
    @omeralabo4714 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️Thankyou very much Brother 💚 💛 ❤️ 🙏🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +5

    ማስሪ ምርጡ

  • @mametadesse7149
    @mametadesse7149 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እግዛቤር ሆይ ፍቅር ስጠን

  • @seemetsegent6320
    @seemetsegent6320 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬ ይጠብቅህ። በስሙህ ጥሩ ነው ልብ ቢኖራቸው

  • @kirubeal123
    @kirubeal123 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ብዙ የዋጋ ንረት ይመጣል እራሳችሁን አዘጋጁ በመላው አለም ዋጋ ጨምሮአል እጥረትም ሊመጣ ይችላል

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ለግሩም ትንተናክ mT

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው አረብ ሃገር በጣም ሙቀት አለ ግን በብዙ ቴክኖሎጂ ነው እሚኖሩት

  • @addinas6344
    @addinas6344 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍልሰቱን ማስቆም ነው መፍትሄው ምክንያቱም ፍላጎትና አቅርቦት አልተመጣጠነም ማስሬ መፍትሄው ክልሎችን ማሳደግ ነው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +1

    ማስሬ ሰላም

  • @fkrtewondmneh831
    @fkrtewondmneh831 2 ปีที่แล้ว +2

    ማስሬ ምርጡ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 2 ปีที่แล้ว +4

    እይታህን አደቃለሁ በርታ

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 2 ปีที่แล้ว

    አትዘቅዘቅ. Like. አርጌሀለው.

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነክ 👍👍👍

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ላንተም!! ሰላም ዋል

  • @azebfiseha5211
    @azebfiseha5211 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 ปีที่แล้ว

    በርታ በርታ!!!

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 2 ปีที่แล้ว

    Egzihabehire yimesegen
    Egzihabehire kiber mesigana
    yigebawe Ethiopia Tikedem
    💚💛❤

  • @selamlehagera6164
    @selamlehagera6164 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰራተኛው የፍርድ ቤት እና የመንግስት ሰራተኞች ዛሬ የመብራት ሃይል ስሄድ በጣም አንገላተውኛል ቆይቷል ስሄድ ነገ ዛሬ እያሉ ምንም አይሰሩልኝም እና ብር ያለው በጉቦ በሙስና ይሰራሉ የእኔ ግን በጣን አንገላተውኛል ይገርማል

  • @nimaagaro5130
    @nimaagaro5130 2 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️Bro

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 2 ปีที่แล้ว +1

    Timely topic. Thank you!!! ❤

  • @tadesseyeshaneh1783
    @tadesseyeshaneh1783 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👍you are special

  • @zerubabelzewde1323
    @zerubabelzewde1323 2 ปีที่แล้ว

    Great brother

  • @desalegnwedebo4711
    @desalegnwedebo4711 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ጀግናው ኑርልኝ

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 2 ปีที่แล้ว +4

    ለሁሉም መልእክት አለኛ ህዝቡ ከተዛዘነ ከተባበረ የጕረቤተችግር እንደራሱ ችግር አይቶ ለመፍታት አለሁልህ ካለና ህመሙ እንደራሱህመም አይቶ ከተባበረ አላህም ያዝንልናል ሁሉም ይስተካከላል ከዚህ ውጭ ከሆን ካልተዛዘን ምንም መላየለውም እያዳዳችን እራሳችንን እንፈትሽ አላህ ተቆጥቶብናል እርስ በርስ እንደእጀራ እየተባላን ጡሩነገር እናገኞለን ብለን አንዳንጠብቅሁሉም እራሱን ይፈትሽ ሁሉን ነገር እመንግስት ላይ እጃችንን አንቀስር ሁሉም በሀይማኖት ይጸልይ መተዛዘን መተባበር ነው መፍትሄው ዘር ሀይማኖት ሣንል ለሰው ልጂበሙሉ ከዚህ ውጭ ድካም ነው

  • @masayeasaffaa6505
    @masayeasaffaa6505 2 ปีที่แล้ว

    Salam wadim batikiki Ethiopia hagarachine Salam tuni 💚💚💛💛❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @kskdsjkf9097
    @kskdsjkf9097 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ምህረቱ ያውርድልን ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ለድሆች ድምጽ ስለ ምት ሆን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @melakugetahun6599
    @melakugetahun6599 2 ปีที่แล้ว

    Masree anten madamet sejemer destaye woder yelewm bertalen benuro tesqayen menor akaten ereee
    Uuuuuuuuu

  • @gjsdugxsis8592
    @gjsdugxsis8592 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ወድሜ

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 2 ปีที่แล้ว

    Wow... you're brilliant 👍👍✅

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 2 ปีที่แล้ว

    አለን አለን ማርሾ

  • @shewayeselassie4180
    @shewayeselassie4180 2 ปีที่แล้ว

    🙏For being a voice

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว

    ብራቮ ዝናብን የሚያዘንበዉ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚለውን አስምርበት ሌላውን ዝናብ ግን አንጠበቅምም

  • @titititi6831
    @titititi6831 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh my goodness you’re funny and also very smart I like your advice I agree with you like 95.5% very educational… I like your advice your thoughts keep up the good job God bless you God give you this platform so you can wake sleepy people God bless you

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 ปีที่แล้ว +8

    ማስሩ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም የምትናገረው የልባችንን ነው:: ችግሩ የማዳመጫቸው ገመድ ስለተበጠሰ አትፈረድባቸው: :
    አዎን የዝናቡ ቴክኖሎጂ እንዲህ ካንጫቻቸው ለምን በቴክኖሎጂ ይጠቀማሉ: : የሚገርምህ ወደ ሽሮሜዳ አንድ ሰውዬ ነበሩ አቶ አሰፋ ይባላሉ ነፍሳችውን ይማረውና :: ያለማገዶ የፀሀይን ሀይል ሰብስበው እሳት ፈጥረው ቤተሰቦቻቸውን ከማገዶ ወጪ አስረፈውቻው ነበር:: ያውም ዛሬ እንዳይመስልህ በፊት ከ20 + በላይ አመት :: ለዚያ እኔ ምስክር ነኝ
    በዐይኔ ስላየሁ:: ልብ በል አሁን ግን በአብይ ግዜ ሲሆን ሁሉም ያቀረሻል ::
    ነጋዴውን መንግስት አደብ ያሲዝልን ብንጮህ ዋናው ሌባ ከአብይና ከጥቂት ሰዎች በስተቀት ሌቦች ናቸው: : እንግዲህ ይሄ ሰውዬ እንደመንግስቱ እያወጣ ካልረሹነ አልሆነም: ስግብግብ ነጋዴ መረሸን አለበት: : ለዚህ ግዜ መንግስቱ::
    ትክክል እኔ ያለሁበት ሀገር 2$ የነበረው ዳቦ $6 ሆነ ታይቶ አይታወቅም ህዝቡ ደግሞ አይቶ ስለማያውቅ ቢርባቸው እኛ የመጀመሪያ ተበይዎች ናቸው ስቀልድ አይደለም :; ከባድ ግዜ ነው: :
    አይዞን ማስሩ ይሄም ያልፋል :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን አትራቅህ ::

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይታደገን

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 2 ปีที่แล้ว

    Yetwededek ❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 ปีที่แล้ว

    አደንቅሀለሁ!!!!!!!! እንዴት?ብሎ መጠየቅ እኮ ያባት ነው።ግን አንተ እንዳልከው ባለማወቃችን ላይ ሙድ እንይዝበታለን የኛ ነገር መፍትሄው ☝️ ብቻ ነው።

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 2 ปีที่แล้ว +2

    አያልቅበት ምን አለበት እናትህ ደግማ ደጋጋማ ያንተን አይነት ልጅ ብትወልድልን ምንአለበት፦ዕውቀት ጥግ ድረስ እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ ንገርልን ይሄን እንከፍ ህዝብ

  • @hcchhcg8979
    @hcchhcg8979 2 ปีที่แล้ว

    ማስሬ አትንተዘቅዘቅ እሚል ኩል ጤንነቱ ያሳስበዋል ብርታ አባቴ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bettybetina3758
    @bettybetina3758 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 ปีที่แล้ว +1

    You make me laugh 👌♥️😂😂😂😂😂

  • @kulunxsebukeu2919
    @kulunxsebukeu2919 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 you are so funny and smart 👍👍👍

  • @md277
    @md277 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚሰሩት ነገር የለ በሚሰራ መቀለድ ቁጭ ብሎ መሳቅ በጣም ያሳዝናል ለመስራት ከመሞከር ይቅር ቁጭ ብሎ በኑሮው መቀለድ መሳቅ ነጋዴውም እኔ ብቻ ልብላ ልክበር እኔ ብቻ እኔ ብቻ ምን አይነት እርግማን ነው

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 2 ปีที่แล้ว +5

    ሠላም ለአጋዚ ቤተሰቦች ሰላም ለሀገራችን ለሠላም ለማስሬ እግዚአብሔር ሰላሙን ለሁላችን ያድለን አሜን!!!

  • @mulugetadamamo2561
    @mulugetadamamo2561 2 ปีที่แล้ว

    Genius

  • @יילגנאשברהן
    @יילגנאשברהן 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ወደ ቻናላችን በመቀላቅል እርቶዶከሳዊ ዝማሬዎችንና ትምህርቶችን እንዲሁም ግጥሞችን ይከታተሉ

    • @ridwannesro3225
      @ridwannesro3225 2 ปีที่แล้ว

      የኑሮውድነቱላይ የመንግስትእጅአለበት

  • @abufariskemal2685
    @abufariskemal2685 2 ปีที่แล้ว

    አይ ወንድሜ የህዝብ ድምፅ እኮ ነሽሽሽ በርቺ

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @merikokebyohannes9321
    @merikokebyohannes9321 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልኝ❤😍

  • @genethailu9398
    @genethailu9398 2 ปีที่แล้ว

    egzabher serawen alakomem yehulum ewnetegna abat new egna nene lftare yaltmechnew yeker yeblen entselye yeker baye abat newe yeker yelenal kefu aydelem egna sewoch nen kefu..

  • @eveali6794
    @eveali6794 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ማስሬ ገለውናል እኮ አሁንስ ነጋዴው ነፍሱን አይማረው ክልል ከተሞች በጠቅላላ ጭራሽ መስሚያ የላቸውም ፌደራል መንግስትም ስሙ ነው። ዘይቱ የቤት ኪራይ ሆኗል አከራይ በዚህ ነጋዴ በዚህ አሁንስ በዛ ወዴት እንሂድ ደሞዝና የቤት ኪራይ በፍፁም አይመጣጠንም በተለይ ቀበሌ ስር የተቀመጡ መንግስት የሚያመጣውን አፍነው የሚያስቀሩ በዘመድ እኔ በልቼ ሌላው ይሙት የሚሉ መፍትሄ ይፈለግልን አለበለዛ እልቂት ይሆናል በየከተሞቹ ከነጋዴ ጋር። አከራዮችም ሊረጋጉ ይገባል ዘንድሮ ጉድ ይፈላል ከዚህ በላይ ሆዳሞች ተጠንቀቁ።

  • @ninijullrlibabo6283
    @ninijullrlibabo6283 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድምዬ እኔ የምኖረዉ ሮም ነው ሸአሁኑ ወቅት ኑሮ ታይቶ የማይታወቅ ሁኔታ ተወዷል ቀጭኑ ዘይት 1ሌትር_99ሳንቲም ፣3ቀረ ገብቷል ብዙ።ጫጫታ የለም

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      መች ይሰማሉ ብለሽ ነው ራሳችንን ከአለም ውጭ የተለየ ተደርጎ ነው የሚታሰበው በዚያ ላይ የአቃጣሪው ብዛት

  • @ሂዊሽገር
    @ሂዊሽገር 2 ปีที่แล้ว

    My Hero 💖

  • @arsemaadugna3233
    @arsemaadugna3233 2 ปีที่แล้ว

    Weduwa 🥰🥰🥰🤏🤏🤏😍😍😍

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወንድሜ ሙሥና ተባብሶልና በደንብ ሥራበት

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 2 ปีที่แล้ว

    Masreshaye, Selam endet neh ?

  • @እናትፍቅር-ዸ4ደ
    @እናትፍቅር-ዸ4ደ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሥርየ ሥንቱን ደንቆሮ አሥተምረህ ትዘልቀዋለህ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባድ ነው እዝቤ እኮ ማሰብ ተስኖታል አይ ኢትዮጵያዬ 😢

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 ปีที่แล้ว

    TEWACHEW MEKERACHNEN LEYABEZU NEW ERSU.YERARALEN

  • @tsedalebekele1568
    @tsedalebekele1568 2 ปีที่แล้ว +5

    አውሮፓም የዘይት ሠልፍ አለ። ውድነቱ በኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ።

  • @teshaygudissa4071
    @teshaygudissa4071 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂አይ ማስሬ ለትችት የተፈጠር ህዝብ ነው ያለው

  • @sebelebersoma6617
    @sebelebersoma6617 2 ปีที่แล้ว

    አንጅቴን አራሶከኞ እ ንደት ታዶለካ የምትናገረው መሬት ትብ አይልም.

  • @mastewaldagne4016
    @mastewaldagne4016 2 ปีที่แล้ว

    ተከራይ የሚባሉት በሌላ በኩል አከራይ ናቸዉ። ተዛዘኑ የቤት ኪራይ ተገቢዉ ዋጋ ይሁን ማለት ብቻ በቂ ነበር። ለምን? መንግሰት ኑሮ ዉድነቱን ብቻ አይቆጣጠርም።

  • @madinamohamad4889
    @madinamohamad4889 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምመጣህልን

  • @aann339
    @aann339 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👍👍👍

  • @nagaehennoo5371
    @nagaehennoo5371 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 ปีที่แล้ว +1

    የደሀ አፍ ሰለሆንክ ደስ ይላል

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 2 ปีที่แล้ว

    2:30 ደቂቃ
    *"የዘንድሮ ተማሪዎች ፡ ዲግሪም ይዘው አይባንኑ!"*
    ;-)
    ሳያስተምሩ ዲግሪ እየጫኑባቸው

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 2 ปีที่แล้ว

    እረ ሁሉ ቦታ ነው። ሳይበሉት ይሞታሉ

  • @achamyeleshabera7165
    @achamyeleshabera7165 2 ปีที่แล้ว

    berta

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 2 ปีที่แล้ว

    AGAZEY LEYASEKESFUN NEW BECHA YEKER YEBELEN CREDETUN LEGZABHER LALEMESETET NEW

  • @jeanchestoux8539
    @jeanchestoux8539 2 ปีที่แล้ว

    Hezebe lemarabeche mengesete kenegadewe gare bemehone yaderegewe sera newe endezihe agenda eyesetu erseberse yemiyatalune enesu nachewe lela yeleme

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ሌባ እና ሆድ አደር በዝቶ እጂ ኢትዮጵያ ባላት ነገር መኖር ትችል ነበር።

  • @teshaytesay1530
    @teshaytesay1530 2 ปีที่แล้ว

    ምድራ መሀይም ዶማ ሁለ

  • @sisgalan1089
    @sisgalan1089 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ተዋቸው ባክክ በጭቅላታቸው ነው ሙዱ ሚይዙት ጮማ ራሣቾች በላቸው እግዚአብሔር ኢቶጲያ ያሥባት ማኛው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍