በ20 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ ! በትንሽ ተጀምሮ ማደግ የምችል! | coffee business |business idea | Ethiopia|Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 103

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  ปีที่แล้ว +15

    የምትሰራውን የምትወድ ከሆነ ምድረ በዳን ኤደን ማድረግ ትችላለህ !| ቢሊየነሩ ገበሬ
    th-cam.com/video/Fju09cLG4WQ/w-d-xo.html

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 ปีที่แล้ว

      ሰላም ጫላችን ብሬክስ ሰላም ነው

    • @mimiayele3992
      @mimiayele3992 ปีที่แล้ว

      ሰልክ ቁጥር አሰቀምጥልን እባክህ

    • @mimiayele3992
      @mimiayele3992 ปีที่แล้ว

      ጫላ ሰልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @S-G.19
    @S-G.19 ปีที่แล้ว +24

    ጫላና ጓደኞቹ ምን ዓይነት ቀና ልብ ነው ያላችሁ! መድሃኒዓለም ይባርካችሁ በእውነት! ጥሩ ነገር የምንሰማው እኮ ከገበያ ሚዲያ ብቻ ነው ! ተባረኩልን!!!

    • @user-Weynua
      @user-Weynua ปีที่แล้ว +1

      በጣም በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ በጣም መልካም ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ

  • @itsme-tn6rw
    @itsme-tn6rw ปีที่แล้ว +8

    ሁሌም ነው የምከታተላችሁ በርቱልኝ ለኛ ጉልበት ትሰጡናላችሁ የእውነት አእምሮዬ በጣም ለስራ ይነቃቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በዚሁ አጋጣሚ እግዚአብሔር ካለ ከ3ውር በሕዋላ እግባለሁ ፀሎታችኩ አይለየኝ

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ለእናት ሀገራችን ውደ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዳን ከሪም አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว +2

    ገበያ እንኳን መጣህ እኔ አሁን ከስደት ልመለስ እፈልጋለሁ ስመጣ አንተን አግኝቼህ ባማክርህ ደስ ይለኛል

  • @የSለMኦN
    @የSለMኦN 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል እኔም ጀምሬያለሁ አስደናቂ ነው

  • @kiya9587
    @kiya9587 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ተከፍሉትም እንደናተ እንዲህ ዘርዘር አርጉ አሳብን የሚናገር ሰው አይኖርም ❤

  • @atowerku1536
    @atowerku1536 ปีที่แล้ว +1

    ገበያዎች የቡድናችሁ ጥምረት በጣም ይደንቃል። ከዚህም በፊት ብያችሁ ነበር.... ወደ ቴሌቭዥንና ሬዲዮ ኑልን እባካችሁ
    እናመሰግናለን!

    • @nahomeman2269
      @nahomeman2269 ปีที่แล้ว

      ምን።ምፕምምምም።
      ምምምምም።።ም።።ምም😊

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ አቀራረብ ነዉ በርቱ ቢዝነስ ከአንድ ተጀምሮ ነዉ ከፍ ያለ ነገር ላይ ሚደረስ❤

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ለምትሰጡን ሁሉ መረጃ ምስጋናችን ከልብ ነው በርቱልን

  • @Tigist-s3u
    @Tigist-s3u ปีที่แล้ว

    Gebeya media ,በውነት ወርቅየ ናችሁ እንደራሴ ትለዩብኛላችሁ እንደኛ ላሉ ባለራእይ ወጣቶች መንገድ ጠራጊ ስለሆናችሁ እግዚአብሄር የናተንም መንገድ ይጥረግላችሁ ከግለሰብ አልፎ ለሀገር እድገት ዋጋ አላችሁ እግዚአብሄር ብርታት ይሁናችሁ ሁሌም አብሪያችሁ ነኝ

  • @moye8121
    @moye8121 8 หลายเดือนก่อน

    Gebeya media, you are doing a great job on business ideas, especially for low and middle income people. God bless you.

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን 🌹አላህ ይጨምርላቹህ🌹

  • @gilanigilani6828
    @gilanigilani6828 ปีที่แล้ว +1

    ስራ መጀመሪ ነው እንጂ የምየስፋረ የምሰራ ስራ አለ ድፍረት ይጠይቃል እንጂ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @tameth
    @tameth ปีที่แล้ว

    God bless you and your team we can get good idea from gebeya media only

  • @abnet8108
    @abnet8108 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ጥቆማ ነው በርቱ።
    ወጪዎች እና ትርፉን ሲናገር ሰምቼዋለሁ ከገቢው ወጪውን ሲቀንስ የተናገረው የቡናውን ብቻ ነው የከሰል እና የስኳር ወጪም ተካቶ ትርፉ ቢሰላ እላለሁ።

  • @GalanBaruk
    @GalanBaruk 11 หลายเดือนก่อน

    You are good idea work.

  • @Mስደተኛዋ-b5m
    @Mስደተኛዋ-b5m ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጠም ቆንጆ ነገር ነበር

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ ปีที่แล้ว

    ስራ ታንንቅ ተሰራን በአጭር ግዜ መለወጥ እንችላለን ❤

  • @misrakiyoutubu383
    @misrakiyoutubu383 ปีที่แล้ว

    Betam bestam enamsegnalen
    Gebeya midya::

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Innamaseginalen ine yee bunna bexam wodalewu Egziabher bifaqid Ethiopia gabiche masrat faligalewu ❤❤❤

  • @MaqdesMaqdes
    @MaqdesMaqdes ปีที่แล้ว

    Lemetesetun merega egege betam enamesegenalen lagerachen yabeqan❤❤❤❤❤

  • @johnetana6647
    @johnetana6647 ปีที่แล้ว

    Great thanks 👍👍👍

  • @kkhhuvdudbe6123
    @kkhhuvdudbe6123 ปีที่แล้ว

    ሁሉ የምታቀርቡት የቢዝነዝ ቢድዮዎች ድስ የሚሉ ናቸው በተጨማሪ ደሞ በሰላር እና በላፍጣ የሚሰሩ ትላልቅ የውሃ ጀነሬቶሮች እድታቀርቡልን በጉጉት ንጠብቃለን ።

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 3 หลายเดือนก่อน

    Enaweralen lemerejachu❤❤

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 ปีที่แล้ว

    አሪፍ መረጃ ነው 😍😍

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    መስቀለ ስምህን ውደድሁት መስቀለ ክርስቶስ❤❤መስቀል ኃይልን መስቀል ጽንነ፪እህ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 ปีที่แล้ว

    Thankvyou bro

  • @Tg-hv8xe
    @Tg-hv8xe ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @nanajoud5976
    @nanajoud5976 ปีที่แล้ว

    Betami amesaginalewu ene yeminerwu adisabaa newu 4 matii shi bir alegn milsrabiye giraa tegabiche nebere eye Sirsa dagmoo este new tebarku

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቱልን ❤❤❤

  • @solomonsolomon2814
    @solomonsolomon2814 ปีที่แล้ว

    በርቱ ጥሩ ስራ ነው !

  • @desalechtumebo5566
    @desalechtumebo5566 ปีที่แล้ว

    Tebara Ku ❤
    Bebuzu 😊
    Gebeya
    Media 😮❤

  • @fireyirga34
    @fireyirga34 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም እናመግናለን

  • @EslamikDeAwaTub
    @EslamikDeAwaTub 11 หลายเดือนก่อน

    ቲርፉስ ምን አክልናው፣ ወጭውስ፣ ለመጀማር ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልጋኘል?

  • @yodit5427
    @yodit5427 ปีที่แล้ว

    Thanks❤️❤️

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስልካችሁንም ብታስቀምጡልን መልካም ነው

  • @EliltaaEthiopian
    @EliltaaEthiopian ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
    @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን በእውነት ልዩ ሰው ነህ በርታልን እኔ ሀገሬ ልገባ 1ወር ቀርቶኛል ካሁን በፊት የሻማ ማምረቻ አሳይተኸን ነበር እኔ መስራት እፈልጋለሁ እስኪ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እና በዋሳብ ላግኝህ በማርያም በደብ መረዳት ፈልጌ ነው

  • @emabeteshetu6456
    @emabeteshetu6456 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tube5274
    @tube5274 ปีที่แล้ว

    ትክክክል በርቱልን ጠንካራ ሃሳብ አለዉ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Ebbifama ❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 ปีที่แล้ว +4

    *አይ እናንተ ጨዋታው እኮ የአከራዮች ጥጋብ ነው ሰው አለመድኩ ስራዬ ተጠናከረ ብላ ስታስብ አቶ ምቀኛ አከራይ ልቀቂ ልንሰራበት ነው ይላታል*

    • @everythinghappensforarease9121
      @everythinghappensforarease9121 ปีที่แล้ว

      በትክክል አይተሻል የቤት ውድነት እና የአንድአንድ አከራዮች ክፋት ነው ስራ ለመጀመር ሚያስፈሩት።

  • @EslamikDeAwaTub
    @EslamikDeAwaTub 11 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ወንድም እበክህ ለስቸግርህ ከስዳት መልስ ጁስ ቤት ለመክፋት አስቤ ነበር ምን ምን እንዳ ምየስፈልገኝ ኒገራኝ፣ቀጥሎውስ መሀባረ ሰቡስ ምን አክል ያጁስ ፊለጎት አለው?

  • @misragmisra2121
    @misragmisra2121 ปีที่แล้ว

    Bexam amesegnalehu programu wedjewalehu bzu tmhrt aginche betalehu

  • @AyechasheFanta
    @AyechasheFanta ปีที่แล้ว

    ሲልኪ ቁጥርና አድራሻ ጥቀሱ

  • @making90BD
    @making90BD ปีที่แล้ว

    negd fekad yetykal ayteykem ?

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว +1

    የንግድ ቤት ነው የማይገኘው ኪራይ ውድ ነው

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 ปีที่แล้ว

    እኔ ጀርመን አደባባይ ላይ 500 ካሬ መሬት ባዶ መረት አለኝ የከተማ ግብርና መሥራት እፈልጋለሁ ግን ምንም ገንዘብ የለኝም ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @mekedestadese5698
    @mekedestadese5698 ปีที่แล้ว

    ጫላየ ወንድማችን እኔ 500ሺብር አለኝ ኢትዮ ገብቸ ምንልሥራ እያልኩ እየተጨነኩነው ዶሮእርባታ ብሠራ እዴትነው መጀመሪያ ተቀጥሬ ሁኔታውን አሠራሩን እማራለሁ

  • @fkrtamengsetu7807
    @fkrtamengsetu7807 ปีที่แล้ว

    በስራት ከተሠራ ስራው በጣም ያዋጣል እኔ ተቀጥሬ ሠርቼዋለሁ። እናመስገንናለን

  • @haymihs4489
    @haymihs4489 ปีที่แล้ว

    Knitting machine yet agegnalew pls

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 ปีที่แล้ว

    ሰልክ ቁጥር አሰቀምጥልን

  • @yalem1111
    @yalem1111 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ወጀብ ለኛ ተስፋዎች ናቹሁ
    በርቱ

  • @solmoneshetu-rm1dg
    @solmoneshetu-rm1dg ปีที่แล้ว

    ስለ አሳማ እርባታ ንገሩን

  • @mtem.e5442
    @mtem.e5442 ปีที่แล้ว

    Gebena resachu yegebena waga sente newe

  • @solution365
    @solution365 ปีที่แล้ว +1

    የምትወደው ስራ እስክታገኝ የምትሰራው ውደድ እኔም ምደግፈው ነው
    እስቲ በገበያ ቤተሰብ ስም አዋጥተን ስራ እንጀምር እኔ 2000ብር አለኝ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 ปีที่แล้ว

    ዋናው ቦታ ነው ወንድሜ

  • @derejegirma7022
    @derejegirma7022 ปีที่แล้ว

    mastawkiyachu amarari nw

  • @sisaay631
    @sisaay631 ปีที่แล้ว

    ላዉንዳር ላማስራት ምናይል ባጃት ያስፋልጋል እስክ ንጋሩኝ 😍

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 ปีที่แล้ว

    ሃይ ጫላ ከተከታታይ አንዱ እና አድናቂ ነኝ አንድ ጥያቄ ልበይቅህ በፋይበር ኮርስ የሚሰጢ ስልክ ፃፍልኝ ላሽግርህ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  ปีที่แล้ว

      እዛው ቪዲዮ ላይ አለ

  • @ErmiasNegash-q8l
    @ErmiasNegash-q8l ปีที่แล้ว

    Ere sugar, restachewet.nw beken

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc ปีที่แล้ว

    Tamsegan faxreya indhe yalu lhibertsbu yamyasebu wandemoche selsxan.....faxre yixbqchu

  • @tube5274
    @tube5274 ปีที่แล้ว

    ክበርልን ገበሬ ሆኘ መኖር ይመችኛል

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 ปีที่แล้ว

    ከሰሉስ😊😊😊

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 ปีที่แล้ว

    ከአድሳባ ትንሽ ወቶ ብሰሩስ ያዋጣል ጫላ

  • @NN-qr4li
    @NN-qr4li ปีที่แล้ว

    👍

  • @hilluTube
    @hilluTube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ ปีที่แล้ว

    እረ ምከርኝ ለኔም ግራ ለተጋባው ውድሜ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ለ4ነ ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👌👌

  • @EslamikDeAwaTub
    @EslamikDeAwaTub 11 หลายเดือนก่อน

    እበክህ ተንታን አርግታህ ኒገራኝ በጠም ጉጉት አለኝ ለመስራትያ

  • @marmetoube
    @marmetoube ปีที่แล้ว

    የዶሮ እርባታ ቤት ባተስንት ነው ምሻጣው በፈጠሪ ፈለኩት አልተነገራቹም

  • @biculotolosa7227
    @biculotolosa7227 ปีที่แล้ว

    ስልካቹስ

  • @tegesttemesgen6631
    @tegesttemesgen6631 ปีที่แล้ว

    Sekuar Ena kesel kenant new

  • @assaadkotaiche442
    @assaadkotaiche442 ปีที่แล้ว

    🖒🖒🖒👍🖒🖒👍

  • @TigistHailu-z4m
    @TigistHailu-z4m ปีที่แล้ว

    Teru new but terfe yeteselabet leke ayedelem leloche wechewoche aleteselam

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለንናቴ❤

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 ปีที่แล้ว

    Gobazi lesaw endisara yemtedarigut lifatu ygebagnal tebreku

  • @ayenilama8889
    @ayenilama8889 ปีที่แล้ว

    🙏🙏😘🙏

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ ปีที่แล้ว

    በርቱሊኝ❤ውዶችአበርቱ

  • @natigirma2142
    @natigirma2142 ปีที่แล้ว

    Ya nged bota keray eska snt ygegnal

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว

    እኔ አሁን በቅርብ ለእረፍት መጥቼ 100 ሺህ ጭጭ አድርጌ ነው የተመለስኩት ለካ ገንዘብ ከተያዘ ከዚህም በታች ስራ መስራት ይችላል። በርግጥ ለጥሩ ነገር ነው ያወጣሁት ግን ቢሆንም አይለመደኝም

  • @meharitameri1980
    @meharitameri1980 ปีที่แล้ว

    Yewenberu waga tekekel ayedelem

  • @Betelhemtadele126
    @Betelhemtadele126 10 หลายเดือนก่อน

    ለምሰሌ 50ሺ ብር አለኝ ምን ልስራ

  • @journalistgosa
    @journalistgosa ปีที่แล้ว

    bertuln

  • @fufiaster5011
    @fufiaster5011 ปีที่แล้ว

    Buna 15 birr geba end

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ከአስራ አንድ አመትቡሁላ ሀገሬ መጣሁ እና ስደት እዳልመለስ ሰብስክራይቭ አድርጉኝ

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @AynalemHabtamu-j8c
    @AynalemHabtamu-j8c 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤