Allah with you Allah taker you Masallah Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe
You're a real definition of success and true leader. Simple, genuine and knowledgable. Do you know i get my life back after your life experience sharing? wow! I'm sure for others too. Wow If you get this message by any chance, i wish and would like meeting you in person and witness. Speechless!! Rise and Shine
Great presentation! Love Dawit, he is a game changer! And people like you (Bejai Nayker) are making a huge impact in the lives of the youth and the next generation. Thank you for sharing and mentoring the next entrepreneurs and nation builders! Have no FEAR to reach your DREAMS and GOALS! Hulachihum Dinkoch nachihu, bemela (stratgey) hulum yichalal! God Bless Ethiopia!
I am writing to you from the west to tell the truth your program is very educational and encouraging but it is difficult to find you due to distance problems please bring your program to the west please
የሚገርም እይታና መረዳት ነው ያለህ ፤ እባክህ መጽሐፍ ጽፈህ አበርክትልን ።
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
መሀመድ አሊን ወይም ቡረሀን አቅርብልን እንዲሁም ኡሰታዝ ካሊድ ክብሮምን አቅረበው ላይክ ግጩ🎉
ልክ እሱም በጣም ጎበዝ ነው
ምን ልምድ አላቸው የሚቀርቡበት? ውይስ ንግግር እንዲያደርጉ?
100 ሰው ላይክ አድርጓል አመሰግናለሁ አቅርብል ዳዊት
@@hisabenyesira1836አጀብ ምንታቂአለሽ /ለህ አለ
ባጃይ ጋር ማስተርስ አብረን ተምረናል :: positive ነዉ :: አንዲሁም ነፃ እና ወጣ ያለም ነበር :: እዚህ በመድረሱ ደስተኛ ነኝ. Thumbs up👍Baji.
የእውነት
If I know him.pleas send his address plc
WOW❗ቃላት የሉኝም ስለ ዳዊት ድሪምስ❗ ዳዊት ድሪምስ መጋቢያችን ነው❗ ለንግዳውም ብዙ ክብር ይሁንለት❗
አስደናቂ ሰው!! ህልምህ እንዲሳካልህ የኮሚኒኬሽን ሳተላይት በማምጠቅ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ እንድትሆን እመኛለሁ።
መልካም የስኬት ዘመን!!!!!!
ቢጃይ የስራ ሰዉ ኑርልን!! ሳትጨናነቅ ህይወትን የምትኖርበት መንገድ ደስ ይለኛል። ከበፊት ጀምሮ የፌስቡክ ጓደኛህ ስለሆንኩ ደስ ይለኛል። ጎበዝ ሰዉ ማወቅ ደስ ይላል!!
የፌስቡክ ሊንኩን ላኪልኝ
እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!
ቢጃይ እውነትም አባመላ ነህ። ለሥራ፥ ለፈጠራና ለእውናዊ ለውጥ የተፈጠርክ ጠንካራ ሰው ነህ። በርታ
ደራሲ ሐያሲ ጋሽ አበራ ለማ እናከብሮታለን!!!
ጡሩ የመነቃቃት ትምህርት ነዉ በጣም ናመሰግናል ለምታቀርባቸዉ ሁሉ የመዳም ቅመሞችየ በተሰማራንበት መስክ ጡሩ መነቃቃት አርገን ተለዉጠን እኛም እደምንቀርብ አድቀን ተስፋ አለኝ😢🎉
Hi
Aba mela exiabher ybarkeh ahunm fetary thsegawn bezet yargeleh amen
Hopefully
ዴቭ ተባረክ እንዲህ አይነት ሰው በጣም ያስፈልገናል በርታ
ይህን ሚዲያ ማየት ከጀመርኩ በሇላ ራሴን ፍለጋ ጀምሪያለሁ::እንደማገኘው አምናለሁ ግን ዳዊት ምክርህ ያስፈልገኛል!!
ሰራተኞቹን supplier ያደረገበት መንገድ ድንቅ ዕዉቀትና ፈጠራ ነዉ ብዙ ሰዎች ይሠሩበታል ብዬ አምናለሁ really አባ መላ
❤❤
በዉነት ተስፋ በቆረጥኩበት ታይም ነዉ የሀን ሚዳያ የተቀላቀልኩት ባጋጣሚ እና ከተስፋ መቁረጥ ወደ ተስፉ ወደ ብርታት የተሸጋገርኩነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I loved the way he think, the way express, the way he succeeded....😍 his dream! 🌞he is Shining !
ዳዊት በጣም እወድሃለሁ ጎበዝ በርታ እዚያ አንተ ጋር እኔ ባልመጣም የኔ ልጄ እመጣ ይከታተልሃል ለሀገርህና ለማህብረሰቡ የምታደርው የሂወት ዘመን፣ የስራና ክህኖት እንዲሁም የለውጥ ሚስጢሮች እንዴት እንደሚመጡ ትምህርቶች መልካም ናቸውና እጅጉን በርታልን፡፤ ለሀገርህም መልካም ዜጋ ግንባታና ሀገሩን ወዳድ ወጣት እየገነባህ መሆኑንም ተረድቻለሁ፡፡
ልምድና እውቀትህን በቅንነት ስለገለጽክልን ምስጋና ይገባሃል ። በርታ ! ገና ብዙ መልካም ነገር ካንተ እናያለን ። የሀገራችን ተስፋ ነህና እግዚአብሔር አሁንም አዕምሮህን ያስፈልህ። ተባረክ!!! ኤልያስ አ.
እንዴት ደስ ያለኝ እንደአዳመጥኩ ተባረክ 🎉
This guy is different. Full of principles. I love him. He knows well what is does. እውነትም አባ መላ።
መሃመድ አሊ ወይም ቡራሃን አድስ ይቅርብ የምትሉ በላይክ ግለጡ
👍
በጣም የሚገርም ልጅ ነው በጣም ነው የተመቸኝ የሚገርም ሀሳብ ነው ያለው የእውነት አባመላ ነው፡፡
What an amazing & impressive speech, I love the way he thinks (Bejay Nayker) you contributed great impact. Rise and Shine
ቢጃአይ እግዚአብሔር እንዳንተ መልካም ሰዎችን ያብዛልን
ተባረክ🙏
Thanks, I have a respect for the guest speaker!!
እግዚአብሔር አምላክ እረጅ እድሜ ይስጥልኝ የሚገርም አገላለጽ ነዉ ለራሱ ሰርቶ ለሰው የሚያሰራ ሰዉ እወድአለሁ እናመሰግናለን ዳዊት በጣም አርገን እናመሰግንሀለን በጣም ጥሩ ሰዎች እያመጣህ ስለጋበዝከን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጥሉበት እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ እማራለሁ
Allah with you Allah taker you Masallah Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe
አመሰግናለው አባ መላው ወንድሜ ዛሬ ብቻ ባስተማርከኝ ነገ ተቀይሬ ጥሩ ቦታ ደርሼ ቀና ብዬ እንደምሄድ ቃሌ ነው ወንድሜ ዳዊት በጣም አመሰግናችኋለው ❤
ከሁሉም ሰው ጋር ተመሳስሎና ተግባብቶ የሚኖር እኔ ሳይሆን እኛ ብሎ የሚኖር ምርጥ ሰው
Thank you .Real inspirational speech sourced from real life.
ኑሮ በዘደ አባ መላ በጣም ድንቅ ሰዉነህ በእዉነት እድሜ ይስጥልን ነፍፍፍአመት ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዉይ💚💛❤😍😍😍
ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ እንደ አንተ አይነቶችን ወንድም ያብዛልን
what incredible speech a learn a lot from him thank you so much
What an impressive speech !
ዋው በጣም ደስ የሚል ምግብነው የተመገብኩት
ሰላም ዳዊት መልካም እና ጥሩ ጥሩ ሰዎቸን ስለምታቀርብና ብዙ ነገሮችን ስለምታመላክተን አመሰግናለሁ።
I like the things that you mention it about being balance in life ❤ Thank you educational talk
❤ ቤጃይ የስራ ሰው… ነፃ ሰው! ነገሮችን ቀለል ማድረግ ተፈጥሮው ነው
❤
ቢጂአይ ልማት ባንክ ላይ ስልጠና ሰተህ ነበር ጎበዝ ሰዉ ነህ ብዙ ዘርፋ ታዉቃለህ ከቻልክ ኮሜንት መልስልኝ አድናቂህ ነኝ
Err bakh mam lante commentm imelsbtn sent sra yesrabtal wefef😅
Amesegnalew wendme !! Mredah neger kale HULEM zgju negn
📌 " ከ Success ቀጥሎ Progress ከዛ ቀጥሎ Growth የሚኖረን :- ውስጥ ያሉ ሰራተኞች በመለወጥና ወዳንተ በማምጣት ነው"
Big respect 👍
ጥሩ motivation ነው!
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ትችላለህ እችላለሁ ካልን እንችላለን ጎበዝ ነህ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏 26:22
አባመላ ስልኩን እንዴት ነው ማገኘው
Thank you so much for sharing this amazing message! God bless you more and more.
በጣም የምገርም አስተሳሰብና ዕዉቀት ነዉ እ/ር ይባርክህ
በጣም እናመሰግናለን ርቱልን ❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ትልቅ ተምረት አግኝቻለዉ dawit dream i thank u alot i do 👍
ባጃይ በጣም ለሰው በማይከብድ ሁኔታ እውቀቱን የሚያስረዳ በጣም ግልፅና ቅን በእውቀቱ የማይኩራራ እጅግ ኣነቃቂ ነው።
ቢጃይ አንተ እኮ መልካም ነህ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Masha Allah amazing
it is good viewer i am happy for its presentation and thank you
Mashaallah ybarkelh
ዋዉ ማሻ አላህ እንዴት ነዉ ሚጣፍጠዉ አባ መላን መፃፍ ቢያሳትምልን አሪፍ ነዉ በጣም ድንቅ ሰዉ
ohhhhhhh....... beja , marta bravo good speech. nice egineering center beja ethiopia
What a blessing for this generation! Thanks so much for sharing your idea and knowledge 👍 stay blessed!
በጣም አስተማሪ የሆነ ተሞክሮ ነው ያካፈለን ።ዋው ኢናመሰግናለን።ኢሱን ኢያዳመጥኩኝ ባቡሬን አሳለፍኩዋት።
ጥሩ አነቃቂ ንግግር ነው:: እናመሰግናለን::
የምር ጀግና ነህ❤❤
You're a real definition of success and true leader. Simple, genuine and knowledgable. Do you know i get my life back after your life experience sharing? wow! I'm sure for others too. Wow If you get this message by any chance, i wish and would like meeting you in person and witness. Speechless!!
Rise and Shine
Impresive role model
BGI greatest person.
Inspirational and informative speech
አባ መላ አንደኛ ዋውውውው
ዳዋ እናመሰግናለን ምርጥ ምርጦቹን ስለምታመጣለል ።
I know this guy personally. He is amazing person.
Ever day to listen dawit dreams limd honabegn
Masha Allah❤❤❤
satisfaying lecture
Golden Generation
እናመስግናለን በጣም
i didnt read any book before but now i cant wait until abamela publish his book amazing man ....please be fast as much as possible as you can
Great presentation! Love Dawit, he is a game changer! And people like you (Bejai Nayker) are making a huge impact in the lives of the youth and the next generation. Thank you for sharing and mentoring the next entrepreneurs and nation builders! Have no FEAR to reach your DREAMS and GOALS! Hulachihum Dinkoch nachihu, bemela (stratgey) hulum yichalal! God Bless Ethiopia!
Ccccccvvvvv y⁷🎉😂😂😂😂
Really! Thanks❤
David much respect ! You introduce as with such heroic. You inspire the whole society! ❤
እግዚ ያብሔር አምላክ ጤናህን ሙሉ ያርገው ብዙ አስተምረህ ናአል 🙏
Blessed you Dave
ማነው እንደኔ ተቀጥሮና ተሰዶ መኖር ስልችት ያለው አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን ምን አይነት ቢዝነስ እሰራለሁ የሚለው በጣም ያሳስበኛል ለመወሰን በጣም ተቸገርኩ ምን ላድርግ መፍትሄ ከናንተ እፈልጋለሁ❤❤❤❤
Wow, It’s Amazing video, we learned how life and business design in better way.
በክርስትናውስ ቢወሰድ ለምን አሳሰበህ በልበምሉእነት ምሳሌዎችን መጥቀስ ይገባል።ሌላውም ቢሆን ይጠቀምበታል።Credit where credit is due.ሌሎች እንዳመንከው እንደሆንከው ካልተቀበሉህ እምነትህን የማይቀበሉ ከሆነ ለምን አይቀሩም? ይሄ እኮ ምሳሌ ነው።እግዚአብሔር ንርዳህ አሁንም! ጸጋውንም ሀብቱንም በረከቱንም ይጨምርልህ! አስተማሪ ህይወት ነው።
Communication.work.spritual and body are ur life pillars. Thank you
From your word, I like this word, dawit dream. 1 birr is equal to 1 dollar!
❤💯
Wow Amazing great
Thank you for sharing your story
No words for you 👏 🙌 👌 proud of you
Abamella ewnetem abamella tebarek bebzu! Thank you so much .
አባ መላ ቀለል ያለ ሰው ❤
Thank You BJi.I really appreciate U.
ዛሬም የኔ ህይወት የተወለጋገደ ነው
I felt like every word is for me.....I needed to hear this , Tnx...
በጣም እናመሰግናለን ዴቬ
190 subscribers tnx and i am proud tnx god🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
U different Bejai.....keep shining bro🎉🎉🎉
Thank you 🙏 it’s means a lot to me
እዉነትም አባ መላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤጃይ እናመሰግናለን ውስብስብ የሆኑ ነገሮችን ቀለል ባለ እና ዘና በሚያደርግ እንዲሁም ሞትቬት አ 1:00:12 ድርገሀኛል10q ዳዊት ።አባ መላ የእውነት አባ መላ
Betam des yemil tmhrt geta ybarkh aba belay
Wow Berta ❤
Brilliant business class, thank you Man. Have more blessings
beautiful soul
That's why because you are genius
ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ታሪክ ባረክ
Best of all
Inspiration 🙏
I agree! Balance is very important & necessary in life!🙏🏿💗
@ waw thank you guys to shear us your experience and success it's amazing❤❤❤🎉
I am writing to you from the west to tell the truth your program is very educational and encouraging but it is difficult to find you due to distance problems please bring your program to the west please