She is so matured and collected. And I find her very relatable. For the very short time that I had a tik tok I followed her and loved her contents. I hope to see you reaching greater heights, Maraki! kudos to you!💖💖
Enem erase endiz ayent gudegnoch nw yalugn Ena btm techegriyalew Awun lay btm self confidence eyastugn nw Ena geni mnm teygnalesh Eski ke maraki gah agenagnegn❤❤❤❤
I don't consider Artist Genet Negatu a suitable role model for young girls. Despite claiming to be a Christian, she engages in practices like worshipping astrology. During the interview, she asked her guest about their zodiac sign, specifically if she was a Leo, and even suggested she learns/read more about it. The compatibility of astrology with Christianity is questionable, and I find it concerning. Considering the potential impact on her audience, it's important for Genet Negatu to either refrain from such discussions or make her beliefs clear to the audience beforehand. This ensures transparency and allows listeners to make informed decisions about engaging with content that may conflict with their own values or beliefs.
In the Lord, the likeness of people, the similarity of their characteristics, sit down, I myself was at my door, I don't like it when someone shouts, all you said is what you said......
www.tiktok.com/@marakiu?_t=8iAtet4GVbq&_r=1 Maraki's tiktolk please follow her.
www.tiktok.com/@kidus.mulugeta?_t=8iAtx29LxPa&_r=1 Kidus Mulugeta's please follow him.
maraki tiktolk
She's matured for her age and cute too. Tebareki marakiye
Sent ametua new kduses?
@@etsubinakasshun529518
በጣም ይገርማል ከሴቷ ልጅሽ ጋ ይመሳሰላሉ
አዎ ይመሰሳለሉ
ቅዱስ ሁሌም እለው ነበር sport ❤❤❤ እደስራ ስለስማህኝ አመስግናለሁ from Saudi ብዙ እንጠብቃለን በደንብ ስራ
ከመክሊት ጋር በደንብ ነዉ የምትመሳስሉት❤❤❤❤
She is so matured and collected. And I find her very relatable. For the very short time that I had a tik tok I followed her and loved her contents. I hope to see you reaching greater heights, Maraki! kudos to you!💖💖
እውነት ነው እኔም ልክ እንዳየዋት ከመክሊት ጋ ትመሳሰላለች
አረ እባካችሁ ዘለፋ ተዉ።እራስንም ሌላውን ማክበር ይገባል።ሰው የፈለገውን ነገር መሆን ይችላል ።ለምን መጥፎ ከመሆን ጥሩ መሆንን አንመርጥም።
የማያጋሩት ችግራቸውን ጭቀታቸውን የኛ ሰው ብዙን ግዜ መልካም ምክርን ከመለገስ ትችት ይቀድመናል።መፍትሄ ፈላጊው ታፍ ኖ ይሞታል ማለት ነው
ሃይ ገኒ ልጅ የሚውልበት ቤተሰብ አይውልም እግዚያብሔር ከክፉ ያድን ልጆች ድብቆች ናቸው
Tigiyekoo beteseb enehun
Geniye swedsh eko yene konjo hulem eyamarsh higi fatari mogesun ystesh❤❤❤❤ feleklek beye hulem bedasta Nuri
ገንዬ በአሁን ሠአት ለመሞትመመኘት ምክንያቱ ብዙነዉ ማኩረፊያ እንኳን የለዉም እኮ የኢትዮጽያ ወጣት ድሮ ሥትከፊ ሠላምሽን ለማግኘት ዘወርብለሽ ለብቻሽ ትቀመጫለሽ አሁን ግን ከሠዉ መሀል እንኳን ሆነሽ እንኳን ያሥፈራል በጣም በተለይ ሜዲያዉላይ የሜታየዉ ነገረ ኡፍ ከባድ ነዉ የባሠሣላይ ሞት አለም ነዉ ትያለሽ
ፍቅር ይዞሽ ያውቃል ብለሽ ባትጠይቅ ብዬ አስባለሁ ጥሩ አይደለም ከይቅርታ ጋር
አንደበቷ ይማርክል እስከዛሬ ላይክ አርጌሽ አላቅም ዛሬ አረኩ ።
እኔ በህይወት ዘመኔ 3 ወይም 4 ጏደኛ ኖሮኝ ነው የሚያቀው መጣላት ስለማልወድ ብዙ ግዜ እቆያለሁ ግን በራሳቸው ገፍተው ይጣሉኛል ጏደኛ ወቶልኝ አያቅም :: አሁን ጠልቻለሁ ሰው::
የምወድሽ ተዋናይ ኣስቴር ንጋቱ በጣም ኣከብርሻለው እወድሻለው❤❤ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ የስንት እህቶቻችን እምባ ኣብሰሻል ጥንካሬና ሞራልም እየሰጠሽ ነው ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክሽ
ገነት ንጋቱ
እኔም ልልነዉ ትመሠሠላላችሁ ገንየ ግን ምንሽናት ገኒ እወዲሻለሁ ወላሂ
ገነት ንጋቱ
ገነት ንጋቱ 😂ናት እህቴ ❤❤
ገነት ንጋቱ
Very matured and beautiful girl. Stay blessed
መክላቲን ነው እምትመሥለው ዘመድ ናቸው
ደስስትል ገኒ ምርጥ ፕሮግራም ነው
መሰሉዬ በግራ በኩል ያለውን ፕሮፋይሌን በመንካት በቅንነት ደምሪኝ
Enem erase endiz ayent gudegnoch nw yalugn Ena btm techegriyalew
Awun lay btm self confidence eyastugn nw Ena geni mnm teygnalesh
Eski ke maraki gah agenagnegn❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ታምራላቹ.የገኒ.ቤተሰብ.ነው.የምትመሲው❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
ገኒ ፍልቅልቆ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናትነትን እንድወደው አድርገሽኛል ገኒ ❤
መክሊትን ነው የምትመሥለው ይገርማል
ኣው መክሊትን ትመስላለች❤❤❤
በጣም❤❤❤❤❤😂
ye ewnet manew tekorkuro kalenibet chigir yemiyadinen, kale eski adnugn enen kemot adnugn please lijen kale enat kemadeg adinulign😭😭😭
መክሊትን ትመሰላለች ትንሽ ግን በጅሽም ነው የምታወሪው😂❤
ገኒየ ወላሂ በሰወች በተደጋጋሚ ተሰበርኩኝ ያውም በስደት ላይ ሆኘ ጊዜም ገንዘቤም ሁለነገሬ ባከነ ምን ላድርግ ምከሪኝ አሁን ላይ ሰዎችን ልክ እነደ አውሬ መፍራት እና መሸሽ ጀምሬለሁ ቤተሰቦቸን ሳይቀር መጥፎ ጥርጣሬ እጠራጠራለሁ ኡፍፍፍ ብቻ አልሀምድሊላህ
እሕቲ በፆለትበርች በተለይበሴደትያለንእሕቶች በጣምእንጎዳለን በተቻላችሁአቅም እራሳችሁን ጠብቁ በፆለትበርቱ
አይዞሽ ወደ ፈጣሪሽ ተቃረቢ ረከአተይን ሰግደሽ ዱአ አድርጊ ስራ ስትሰሪ ሳይቀር ዚክር አብዥ❤
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እኔም ያንቺው ቢጤ ነኝ ነገር ግን በስደት ላይ ስትኖሪ ችግሮችሽን እንዴት መፍታት እንዳለብሽ በደንብ አድርገሽ አስቢ ለሰው ንዲሆንኩ ብለሽ ከምትናገሪ ከዚህ በኃላ እንዴት ጠንካራ መሆን አለብኝ ብለሽ አስቢ ሰዎችን አክብሪያቸው እንጂ በጣም አትጠጊያቸው ከምንም በላይ እግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ይኑርሽ በደንብ ጸልይ የዛኔ እመኝኚ ጠንካራ ትሆኛለሽ
በፆሎት በርች❤❤❤
ተይ ጥሩ አደለም እኔ እህቴ አረብ ቆይታ መጣች ቤት ሰርተን እቃዋ ተቀምጦ ጠበቃት በክብር ግን በነጋ ቁጥር ነገር ነገር ይላታል እና ለራሳም መጨረሻዋ ያሳዝነኛል እና ወላጆችሽን አትጠራጠሪ ካለሰው ምንም ደስታ የለም በተለይ የራስ ሰው እና አስቢበት እህቴ
Awe kemekilit gar timesaselalachihu
She is so sweet ❤❤❤
የእውነት ነው ትመሳሰላላችሁ
Marakye konjo geza neber 🎉🎉🎉❤
Marakiya🌼 betam naw madenksh motivate naw metrgiy love u😍
ኢንተርቪው እንድታደርጊኝ እፈልጋለሁ ማርያምን❤❤ 😢
የምልክት ቋንቋ የማታወራ ነው የምትመስለው😂
I don't consider Artist Genet Negatu a suitable role model for young girls. Despite claiming to be a Christian, she engages in practices like worshipping astrology. During the interview, she asked her guest about their zodiac sign, specifically if she was a Leo, and even suggested she learns/read more about it. The compatibility of astrology with Christianity is questionable, and I find it concerning.
Considering the potential impact on her audience, it's important for Genet Negatu to either refrain from such discussions or make her beliefs clear to the audience beforehand. This ensures transparency and allows listeners to make informed decisions about engaging with content that may conflict with their own values or beliefs.
yetgnaw christian new tiyakew😂 orthodox aykelekilm
ኡኡኡኡኡ ስሜን ተቀማሁ😅😅😅
Des sitilgn echii Lij
geni enen atkrbingm nber ene bdenb arge family chger enager nber 🤔🤔🤔
ገኒ ደስ ስትይ🥰
Gobaz lj berchi❤
Geni lijish aydelechim yanchi lich meslon neber
Ere geniye chekoshi newu eji betamr atmeslm meklite wub ayidelechi ede
የምልክት ቋንቋ አስተማሪ ነው የምትመሥለው እጅን ሥታወርጭ
hilarious 😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢
She is young leave her alone
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Kumnegeregna ewnetm maraki❤
How i love this girl ❤❤❤
ያስፈልገኛል ከነ የምልክት ቋንቋው 😅😅😅😅😅
intro ከባድ ነው 😂😂😂
እኔ እራሱ መጀመሪያ ሳያት መክሊት መስላኝ ነበር
በጣም ጥሩ ነው ብርች
ጉቤታችን እደዚች ልጂ እጇ ከምላሳ እኩል የምያወራ ነበር 😂😂😂😂😂😂የቋንቋ አስተማሪ ትመስላለች😅😅
Awo mekiletn timeslalch genyeee
ላይክ የሚለው ቃል ሰለቸንኮ ሰዎች 😁😁🙄🤔🤔
የኔ ውድ እውነት
ገኒ ከኔ ጋር በጣም ነው የምንመሳሰለው እኮ!
Maki konjo ❤
መክሊት ጋር የተወሰነይመሳሰላሉ💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤
በዚህ እድሜሽ የአፍላ Teenager ወሬ የምትለቃቅሚ- ፍፁም የኢትዮጵያዊያንን እናቶች ማንነት፣ ምግባር፣ እሴት እንዲሁም ታሪክ- የማይመጥን- የወረደ ተግባር የምትፈፅሚ መንደሬ ረካሽ ነሽ-
ፕሊስ አስተዳደግ ብላችሁ ከመጀመር የት ተወለድክ/ሽ? አደግህ /ሽ? ከዛ አስተዳደግ ትምህርት ወ. ዘ. ተ ይቀጥላል ::
Ayasfelgim yetim twoled 😂 ho zeregninet
❤❤
Kerebtachu das yelal
ዐዎ
damo maklitin naw mitmaslaw
መኪታን ትመስላለች
አንደኛ
Mnu now satchersu andegna 😂😂😂😂😂😂
ገኒ ሰወደሸ❤❤❤❤
ይመሳሰላሉ አይገርምም
ትመሳስላላችሁ እውነት ነው
በጣም አክትሽ ስታወሪ የሆነ ነገር ሳይህን በጣም ትመሳሰላላቹ ከመክሊት ጋር
አለማየሁ ጀዋሪን ሰው ከደረጋችሁት ገደል ግቡ ልጆቹ እና ሚስቱ ከሚያዩት መነፅር ውጪ
In the Lord, the likeness of people, the similarity of their characteristics, sit down, I myself was at my door, I don't like it when someone shouts, all you said is what you said......
i hope maraki and kidus are not trying to be attention seeker by acting weird
Dash atelem lijetu
ምኗ ነው ዊክሊትን ምትመሥል መክሊት ምትናገራቸው ነገሮች ጣፍጭ ውበቷ ልዪ አነጋገሯ ሥርአቷ ልዪነው ምኗም አይመሥል
ምን እየተካሄደ ነው ወ/ሮ ገነት መጨረሻዎት እንዲ ሆነ ወይ ዩቱብ ስንቱን አሳበደው 😅😅😅😅😅😅
Befelegshiw enasiz Set nesh
Genet oh I'm sorry 😢 endzi ledeha neket yalshe aymslgnim neber yekrta teyeki my dear sister 😢😢😢😢😢
Endtadb ngeryat ke kidus anat tiwredln😭
Maraki ❤
❤❤❤❤❤ዋውው
የእውነት ገና ገባ ስል የገኒ ልጅ መስላኝ ነበር
ጌኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅሽ ነው የሚያወራው እንዴ
ገኒዬ.ቅዱሴ.የኔ.ነው.በፍቅር
ተጎድጃለው.እባክሽ.ውሀ.አልጠታ
ምግብ.አልበላ.ብሎኛል.ገኒዬ
አስቢበት.ፍቅር.ይዞኛል.ከቅዱስ
ቪዲዮን.ሳይ.ምግብ.አልበላ
ብሎኛል.ተቸግሬ.ነው.ቢቻልሽ
ኮሜት.አትለፊኝ.በህልሜ.ይታየኛል
የአይን.ፍቅር.ነው.ምን.ልወስን
እባክሽን.አትለፊኝ❤❤❤❤😢😢😢
ጠይቂዉ 😂😂😂
ያባሰም ኣለ😂😂😂
እረ ኦኦኦኦኦ እረ ይደግበት ደግሞ ፀልይ ስገጅ
🤣🤣🤣🤣🤣
ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ
ምኗ ነው መክሊትን ምትመሥል መክሊት ምትናገራቸው ነገሮች ጣፍጭ ውበቷ ልዪ አነጋገሯ ሥርአቷ ልዪነው ምኗም አይመሥል
Befelegshiw enasiz Set nesh😊
Men😅😅😅😅
ዋው ❤❤❤
ስትስቅ መክሊትን ትመስላለች
ዋዉ❤❤❤❤❤
Gene tmslalch
❤❤❤
💚💛❤
Rre
😍😍😍
mndnew englzegna ewketaydelem kawerash mulu awri amrgna ersbkankua makber
ይቺ ልጅ ማንን ትመስላለች የሚገምት ካለ ሽልማት አለው
ቲትቶክ ላይ ኦሮምኛ ምታወራው ስምዋ ጠፋኝ ምትሣደበው
Maki oro😅
Meklit kutr 2😂
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
demrign hode
Rich TH-camrs 🤮🤮🤮