በምርጫ ሥልጣን በያዘ መንግሥት ላይ የተቀባይነት ጥያቄ ማንሳት ይቻላል? ወይስ አይቻልም? | ሀበጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @am_yohannes21
    @am_yohannes21 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርጥ ፕሮግራም! 10/10 👏

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአሜሪካ መንግስታት በየጊዜው የኢምፕችሜንት ጥያቄ ይቀርብበታል፣ጉዳዩም ያስኬዳል አያስኬድም በሚሉት ጉዳዮች በፓርላማ ድምፅ ይሰጥባቸዋል።

  • @sisay78
    @sisay78 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድስኩር አታብዛ

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህን የብልፅግና አፈ ቀላጢ ካድሪ አባርልን።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በምርጫ ወይስ በወታደራዊ ኩዴታ እና በአማፂ ታጣቂ ኃይል- ህጋዊው መስመር የትኛው ነው ?

  • @ermiasdawit1588
    @ermiasdawit1588 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I will go with Damtew 🙏

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሌላ ምሳሌ ሞክር የአፍሪካን ምርጫ እንደ እውነተኛ የህዝብ ድምፅ ማመላከቻ ስትቆጥር ትንሽ አይደብርህም።

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ዮሀንስ ግን ከእውቀት ነፃ ነው ምንም ሃሳብ የለውም

  • @girmalemma7039
    @girmalemma7039 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን አይቻልም ። በተለይ እንዲህ እንደ አሁኑ ምንም መሠራትና ሕዝቡን ለማስተዳደር የማይችል መንግሥት ከሆነ ነገሮች ተባብሰው ቀው ደረጃ ላይ ከመድረሳቸው በፊት አገር አድን መንግሥት እንዲ መሠረት መሥራት ተገቢ ነው።

  • @sisay78
    @sisay78 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይን ማንም አልመረጠውም

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥያቄህን አስተካክል።
    በምርጫ የተመረጠ መንግስት በብዙ ምክንያቶች ስልጣን ጊዜውን ሳይጨርስ ስልጣን ይለቃል።
    1:Corruption
    2:Crimes
    3:unable to do his or her jobs…አቃም ማነስ…Economy Rule Of Law Or Peace security and foreign policy
    4:Violation of the constitution etc…

  • @GGU900
    @GGU900 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ ታሪክ አንድም መንግስት በነፃነት፣ በገለልተኛ፣ በፍታዊነት ምርጫ ተደርጎ አይተወቅም ህዝብም ሞኝ አተድርጉት ከነንተ በለይ የቀል መንግስት እንዴት መንግስት እየሆነ እንደመጣ🤔🤔🤔 ሁሉንም አፍኖ ብቻውን የተወደዳራ ፓርቲ ማንን አሸንፎ ነው መንግስት የሆነው😥😥😥😥

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ዮሀንስ ስንት ነው ተቀብለህ የመጣኸው? ካድሪ የሚሉት የአቦጊዳ ሽፍታ ከኢትዮጵያ ካልጠፋ ሰላም አናገኝም።

  • @dagimfanta6533
    @dagimfanta6533 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes can be removed and replaced by the democratic process by parliament law makers no confidance vote.
    Eg United Kingdom two perimeters removed and replaced by parliament.
    In South Africa two president's removed and replaced.
    In Brazil two president's removed and replaced because they are believe in Democracy.
    In Ethiopia it's too difficult for such process, Ethiopian politics based on tribe majority and poor political mentality.