ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሹክ ልበላችሁ - ፊልም ልንሠራ ነው! / በእሁድን በኢቢኤስ /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ค. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on : linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

ความคิดเห็น • 236

  • @user-ob3ci2ks5d
    @user-ob3ci2ks5d 3 ปีที่แล้ว +383

    እደኔ መክሊትን አይቶ የመጣ ማነዉ😘

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j 3 ปีที่แล้ว +94

    መክሌት ደሞ በዚህ መጣሽ እውነት ብዙ ችሎታ አለሽ የእኔ ሳቂታ ትችያለሽ

  • @user-gy2em9yc4k
    @user-gy2em9yc4k 3 ปีที่แล้ว +80

    መክሊትን ለማያት መጣሁ

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z 3 ปีที่แล้ว +111

    መክሊትየ የኔ ቆንጆ እዚላይ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ትችያለሽ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +1

      መክሊትዬ የኒማር ዋው አድናቂሽ ነኝ

  • @user-ko2qk7nf8u
    @user-ko2qk7nf8u 3 ปีที่แล้ว +105

    መክሊትየ የኔ ሳቂታ ሳታስቢው እኮ ነቢል ፊመስ አድርጎሻል

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y 3 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @muleman9590
      @muleman9590 3 ปีที่แล้ว +7

      ኧረ ባክሽ ...ግንኙነታቸው ሁለቱም ችሎታ ስላላቸው ስራ ነው ያገናኛቸው

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lr5bl4by5y Endamer

    • @hananhanun4531
      @hananhanun4531 3 ปีที่แล้ว +2

      @@muleman9590 አረ እነሱ በስራ አይደለም የተገናኙት የ10 አመት ጓደኛሞች ናቸው ከዛ ዩቲዩብ ምናምን አብረው መስራት ጀመሩ በነቢል ሰበብ መክሊት ፈመሰች

  • @teqwayoutube6741
    @teqwayoutube6741 3 ปีที่แล้ว +70

    በጣም ክፍት ብሎኛል አባቴን በሰው አገር ሙቶል ብለው ነገሩኝ እናም አቅም አጣሁ አቃተኝ መሸከም አቃተኝ እስኪ አይዞሽ በሉኝ አባቴንም ጀነት እድወፍቀው ዱአ አርጉልኝ ፍሮፋይሌን በመጫን አይዞሽ በሉኝ ቀኑ ጨልሞብኛል

    • @user-qj4jw5zm1w
      @user-qj4jw5zm1w 3 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ እህት አላህ ይዘንላቸው መላው ቤተሰብንም ሰብሩን ይስጣችሁ

    • @teqwayoutube6741
      @teqwayoutube6741 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-qj4jw5zm1w አሚን አሚን ውደ

    • @mareamddyoutube2365
      @mareamddyoutube2365 3 ปีที่แล้ว +4

      እናሊላህ ወኢና ወኢለይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ለናተም ሶበሩን ይስጣችሁ እህቴ ግን ደግሞ ባንችም አዘንኩብሽ በዚህ አለም ላይ እንደ አባትና እናት ውድ ነገር የለም እንደት ቢያስችልሽ ነዎ ሠብስክራይብ የምትይው ሡበሀነክ

    • @teqwayoutube6741
      @teqwayoutube6741 3 ปีที่แล้ว

      @@mareamddyoutube2365በመጀመሪያ አላህ ጀነት ይወፍቀው ስላልሽ። አሚን ያረብ ሀቢብቲ ሂወት ይቀጥላል። ይባል የለ እጅ ወደታይ ጉብስ ብትይ መሬት ቀጥ ብትይ ሰማይ ምንም መፍትሄ የለውም እና አድሰው ገብቶ በይቱቤ አይዞሽ ዱኒያ እድህ ናት ቢለኝ ለኔ ጥንካሬ ነው እጅ በጣም በጣም ከምልሽ በላይ አባቴ አባት ሳይሆን ሁሉን አሞልቶ የሰጠው አባትነው ሰፈፍ የለለው ቃለት የለኝም ልቤ ተሰብሮል ያውም በሰው አገር እገናኛለሁ እያልኩ ቀን እየቆጠርኩ ማጣት ማለት ሰማይ እደተደፋብኝ ያህል ከብዶኛል እና የሰው ልይ መከረኛ ስለሆነ መኖር ግድ ነው እና እየተኖረነው ሰው ሞተ ተብሎ ሳይበላ ቢዋል አይተደርም እድህ ነው ሂወት

    • @user-zt1md8rj3r
      @user-zt1md8rj3r 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድአብሸሪ እህቴ አላህይረሀማቸው

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 3 ปีที่แล้ว +7

    እዚህ ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ሰው መክሊት መክሊት መክሊት ይበዛል የኔ ተወዳጅ ውስጤ ነሽ💕💕💕

  • @neba3067
    @neba3067 3 ปีที่แล้ว +42

    ይቺ ልጅ መፅሀፍ ትፆፍ የምትሉ👍👍

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 3 ปีที่แล้ว

      ፃፃፃፃ ትፃፍ የምትሉ ትፆፍ???

    • @neba3067
      @neba3067 3 ปีที่แล้ว

      @@unitityisstrenght6578 ok bro 😂😂😂

  • @rozlove6832
    @rozlove6832 3 ปีที่แล้ว +24

    መክሊትን ያላችሁ እሥኪ እያችሁ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +83

    መቲ እና መክሊት መልካቸው ሚመሳሰልበት

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +25

    መክሊትየ ቆንጆ አንቺን አይቸ ነዉ የመጣሁት ትችላላችሁ

  • @longride8875
    @longride8875 3 ปีที่แล้ว +12

    እኛ ሀገር ሁሉም ነገር በዘመድ ነው ከቀበሌ ይጀምራል ሰፈር ውስጥ ሁሉ ኢትዮዺያ ውስጥ በዘመድ ያልሆነው መተንፈስ አየር ብቻ ነው

  • @mariemaria5441
    @mariemaria5441 3 ปีที่แล้ว +8

    አይኔ ከመክሊት አልነቅል ብሎኝ ጨረስኩት ዋው በርችልን 🥰

  • @Gedamanyoituber
    @Gedamanyoituber 3 ปีที่แล้ว +17

    I pray everyone who see's this will be successful in life.

  • @user-hf1rv2vv1i
    @user-hf1rv2vv1i 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት እንደምወዳት መክሊትዬን ❤🤦‍♀️
    ጥሩ መልእክት አዘል ነገር ነው ያሳያችሁን Thanks Ebs🙏

  • @hamelemalemulugeta932
    @hamelemalemulugeta932 3 ปีที่แล้ว +39

    መክሊትየ

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሹክ ልበላችሁ እያዝናና የሚያስተምር ነው

  • @user-sb8kl4yr7e
    @user-sb8kl4yr7e 3 ปีที่แล้ว +29

    መክሊት ትችላለች

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትዬ ሁሉ ነገርሽ እኮ ነው ደስ የምትይው በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @namename2997
    @namename2997 3 ปีที่แล้ว +6

    እህትና እህት ናቸው ልበል እነዚህ ልጆች

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 3 ปีที่แล้ว +8

    ትልቅትምህርት ነው አንዱ በዘመዲ በገዘብ በውበት ታዋቂ ይሆናሉ እውቀት ያለው በየት ይግባ?

  • @saada483
    @saada483 3 ปีที่แล้ว +18

    ፊልም እንደዚነው የሚሰራው ወይስ ፊልሙን እየሰራብኝነው 😂😂

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 3 ปีที่แล้ว

      ታዲያስ !ቆንጆ ስለሆኑ ብቻ የሚለፋደዱ ስንት አሉ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +10

    መክሊት ብቃትሽ በጣም ደስይላል

  • @user-ct1yl6ey9j
    @user-ct1yl6ey9j 3 ปีที่แล้ว +15

    አብዛነኛው አርቲስት እንዲ ተጨመላልቀው ነው ማለት ነው እዚ የደረሱት

  • @uae5311
    @uae5311 3 ปีที่แล้ว +9

    መክሊትን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 ปีที่แล้ว +3

    መቲ የምታነሻቸው ሐሳቦች #1👌
    መክሊትዬ ከአንድ አርቲስት ጋር አወራርሽ ተመሳሰለብኝ ስለማሎዳት ስሟን አልጠራትም ሰው ለሰው ላይ ከዛ ውጪ በራስሽ ነይ

  • @user-dr6js4zd4d
    @user-dr6js4zd4d 3 ปีที่แล้ว +24

    ፊልመኛው ምን ነካው ደስ ይላል አይ መቲየ በሳቅ🤣🤣🤣

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 3 ปีที่แล้ว +15

    መክሊት ቀጥለሻል ወይስ አይኔ ነው ሹክ በይኝ አቦ

  • @hanisweet2564
    @hanisweet2564 3 ปีที่แล้ว +22

    ወይኔ መክሊት

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋና አላማችን ጥበብ ነው አላለም መኝታ ቤት ይዞ ልገባ አይ ወንዶች

  • @solomonhailemichae.4497
    @solomonhailemichae.4497 2 ปีที่แล้ว

    M
    መክሊት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @user-km9tu2ho4o
    @user-km9tu2ho4o 2 ปีที่แล้ว +1

    የመክሊት አድናቂዎች ለይኩኝ በቅንነች😍😍

  • @helenmelaku4596
    @helenmelaku4596 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌ ጥያቄ ይፈጥርብኝ የነበረው ነገር ይሄ ነው በሙያው የተማርኩ ቢሆንም በችሎታ ከማሰራት ይልቅ አልጋ ላይ አይቶ ለማሰራት ሚሮጠው መብዛቱን አይቼ ድክም ብሎኝ ተቀምጫለው ውይ እማማ ኢትዮጲያ 🙄🙄🙄

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +4

    ችሎታ ያለው ምስኪኖች እቤት ቁጭ ብለው እድሉን አተው ሌላው ደሞ ገላውን አርክሶ ያለ ችሎታ እማይመጥነው ቦታ ላይ ይካበድለታል!

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

      @@alemethiopiawittube4604
      ደንቆሮ አንቺ ነሽ መጋኛ መጀመሪያ አዳምጪ ወንፊት 😛😛😛

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

      @@alemethiopiawittube4604
      እረ ወደዛ ሂጂ ያላዝንብሽ ጀዝባ መጀመሪያ ኮሜንቱ ምን ለማለት ነው ብለሽ አስቢ አፍሽን አትክፈቺ ካልገባሽ ዘግተሽ ቁጭ በይ ሆ የገደል ማሚቱ 🙊

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

      @@alemethiopiawittube4604
      አንቺ ችግርሽ ምንድነው ከድራማው የተረዳውት በቃ ጥበብ መጫወቻ ሆናለች አሁን ፍምስና ላይ ያሉ ሁሉ በችሎታቸው እንዳልሆነ.... በጥበብ ምክንያት ....

  • @annahwanet767
    @annahwanet767 3 ปีที่แล้ว +1

    I just came here just 4 Meklit...who else?

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 3 ปีที่แล้ว +6

    Mekelit❤❤❤❤endena esuane ayeto yegeba😘

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 3 ปีที่แล้ว +6

    አራ መክሊት ደስ ይለል

  • @yfffgff2632
    @yfffgff2632 3 ปีที่แล้ว +4

    ማኪ የእኔ ቅመም እንዴት እንደምወስሽ እኮ❤❤❤

  • @hiwilal9359
    @hiwilal9359 3 ปีที่แล้ว +2

    Meklityeee yene fkrr😍😍😍swedsh...

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 3 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ መቲ ሁሌ መክሊትን ብታመጫት የኔ ሳቂታ ስወዳት እኮ

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 ปีที่แล้ว

    መክሊት አይቼ ነው የመጣሁት መክሊትዬ እንዳው ስወድሽ❤❤❤😘

  • @user-qg6uw7di9m
    @user-qg6uw7di9m 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊት ስወዳት😘😘😘😘እሷን ሳይነዉ የመጣሁት

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +5

    ሹክ ሹክ ልበላችሁ እሺ ሹክ በይ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +3

    መቲየ ❤️❤️❤️ትቺያለሽ እኮ 🌺ሁሉም አክተር እኮ ያለ ችሎታው እኮ ነው እላይ ፎቅ ላይ የወጡት ጥበብ ቆየች እኮ መጫወቻ ከሆነች ህምምምም

  • @user-cy4uj2mg6y
    @user-cy4uj2mg6y 3 ปีที่แล้ว +4

    መክሊትየ የኔ ማርርር

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 ปีที่แล้ว +5

    እስኪ ማነዉ እንደኒ ፊልም የሚጠላ ፊልመኛዉ ምንነካዉ አለች መቲ ጉድ

  • @lenajmal9471
    @lenajmal9471 2 ปีที่แล้ว +1

    መክሊት የኔ ማር እወድሻለሁ

  • @senayttegenyalew7471
    @senayttegenyalew7471 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ መክሌት

  • @user-xw9dh6gc9g
    @user-xw9dh6gc9g 3 ปีที่แล้ว +4

    መክሊት መጣሺ ጓበዝ

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 3 ปีที่แล้ว

    ማኪዬ በርቺልኝ ውቢቷ ኢትዮጵያዊ #1ነሽ እኮ

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 ปีที่แล้ว +1

    መክሊትን አይቶ በችኮላ የመጣ ማነው እንደኔ

  • @user-wr4eo8pr2b
    @user-wr4eo8pr2b 3 ปีที่แล้ว +5

    መክሊትን አይቸ ጡል ስል ኮሜት ተደፍቸ ነበረ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 ปีที่แล้ว

      😂😁😁😁🙄😂😁እና ማን አነሳሽ

    • @alammm8139
      @alammm8139 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Salam-mv1hd እኔ ክክክክክክ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 3 ปีที่แล้ว

      @@alammm8139 ሲወዲቁ የማነሳው ካሜራ ብቻ ነው ብየ ነው የጠየኩት 😂😂😂😂

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 ปีที่แล้ว +3

    ሹክ ልበላችሁ የኔ ምርጫ ስወድሽ

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 3 ปีที่แล้ว +3

    What A great message!

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +5

    መክሊት ምን ላይ ምትታወቀው ዛሬ ሳያት

    • @mna5649
      @mna5649 3 ปีที่แล้ว +3

      Nebil nur you tube

  • @user-un8qp7wh7h
    @user-un8qp7wh7h 3 ปีที่แล้ว

    Asfiti demket ekonahe sewadhe😍 kasdat semals bahakal bagegnhe desyelagnal

  • @tarikuelias7162
    @tarikuelias7162 3 ปีที่แล้ว +1

    አድርሱልኝ ለነዝያ producer ነኝ ባዩች በልታዋች ባለጌዋች!

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 2 ปีที่แล้ว

    መክሊትን አይቼ ነው የመጣሁት

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 ปีที่แล้ว +1

    መክሊት ላይ ምታወራው ግን ሃነ (እንተዋወቃለን ወይ) ነት እንዴ?

    • @bezas7edge190
      @bezas7edge190 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ወደሷ ሔደችብኝ ልክነሽ

  • @burtetube5294
    @burtetube5294 3 ปีที่แล้ว +1

    መኪልትዬ❤

  • @tube7688
    @tube7688 3 ปีที่แล้ว +3

    ምክልት መቲ❤❤❤❤

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 ปีที่แล้ว +3

    መክሊትዬ

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 3 ปีที่แล้ว +4

    መክሊትዬ ፎንቃዬ ስውድሽ እኮ

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 3 ปีที่แล้ว

    መክሊትዬ በርቺ

  • @user-db2me2he5i
    @user-db2me2he5i 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ 💝💝💝

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 ปีที่แล้ว

    Meklitya sewdshe yane fonga yene sakita xege ders wedd💕💓💔😘

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว +1

    መክሊትና ጋደኞችሽ ህብረታችው ውብ ነው ስወዳችሁ

  • @salamnabiyo7011
    @salamnabiyo7011 3 ปีที่แล้ว

    መክሊት የኔ ቆጄ ስውድሽ እኩ የርስሽ ኢት ክፍች የኔ ቆጄ ገበዝ ንሽ መክሊት

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቀይ ወይም ቆንጆ ተመርጦ ነው ፊልማ የሚሰሩት ያው ትምህርቱን ያልተማሩ .....ሰንቱ ተቀምጧል በየቤቱ

  • @madetube4356
    @madetube4356 3 ปีที่แล้ว

    Matiyee yene konjoo siwedat irgatawa abett

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g 3 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክ አይ ወንዶቹዬ ትገርማላችሁ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊትዬ ስወድሽ ❤️❤️❤️ደሞ የአባታችን ስም አንድ አይነት ❤️❤️❤️ፋዘር ይጠርጠር እንዴ 😂

  • @user-me9xe6xe1l
    @user-me9xe6xe1l 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊት ጎበዘ

  • @seblebarke1215
    @seblebarke1215 3 ปีที่แล้ว +2

    meklitya techyalesh eko

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 3 ปีที่แล้ว +2

    meklitye yene zenach swedshko

  • @yeleal4649
    @yeleal4649 3 ปีที่แล้ว +1

    Achelerasu yihn yeserashiwu bezemed aydel eshi yhenteywu gelesochishi honwu yemisrut yefilm balemuya nachewu aydelum bezemed newu enatem yeserachihut zmbleshi atkedeji kdadaaaaaaaaaa

  • @emayehiwoteema261
    @emayehiwoteema261 3 ปีที่แล้ว +8

    መክሊትየ አራተኛው ጣትሽ ምነው

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว

    ታይታኒክ እውነተኛን ፍቅር የሚያሳይ ፊልም ነው ።

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 ปีที่แล้ว

    " ምን እንደምታርግ ልይተህ እወቅ ' አሪፍ ነው ።

  • @susuyoutube7875
    @susuyoutube7875 3 ปีที่แล้ว +2

    መክሊት አየሃት ልበል

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 3 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ስወዳችሁ

  • @user-vw2ll8cg7f
    @user-vw2ll8cg7f 3 ปีที่แล้ว

    መክሊት ትቺያለሺ በርች

  • @mestunigusu2735
    @mestunigusu2735 3 ปีที่แล้ว +1

    Meklitye😍😍

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 3 ปีที่แล้ว

    መክሊትዬየኒቆጃስወድሽ

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምናችሁ

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 ปีที่แล้ว

    Thank you yene konjo betam aref new beretu 🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️

  • @woynbirhanush
    @woynbirhanush 3 ปีที่แล้ว

    መክሊትየ የኔ

  • @mesibiresaw7969
    @mesibiresaw7969 2 ปีที่แล้ว

    meklityeeee betam eko nw yemewodesh yemer

  • @Tube-gj8gv
    @Tube-gj8gv 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ፡ሶብሩን፡ይስጥሽ

  • @jude5933
    @jude5933 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi meklit

  • @zemubiskut4813
    @zemubiskut4813 3 ปีที่แล้ว +3

    Meklitn lemayet yegeba

  • @user-xw9dh6gc9g
    @user-xw9dh6gc9g 3 ปีที่แล้ว

    መልት በርቺ ኮስታራ

  • @esafenberhanu7814
    @esafenberhanu7814 3 ปีที่แล้ว

    መክሊትን ላይ ነው የመጣውት

  • @melatsoymelat6463
    @melatsoymelat6463 3 ปีที่แล้ว

    Mekeliteya yena mar

  • @hiwaithaw9615
    @hiwaithaw9615 3 ปีที่แล้ว +1

    💛💛💛💛💛

  • @nhebeshawit2426
    @nhebeshawit2426 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ መክሊት 😃👌

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 ปีที่แล้ว

    መክሊትዬ ትችያለሽ

  • @molomolo5250
    @molomolo5250 3 ปีที่แล้ว

    የኔእናትስወድሽ

  • @user-kf5vi7hd7s
    @user-kf5vi7hd7s 2 ปีที่แล้ว

    እነ ነቢሎ ይቅረቡ

  • @djbrandbeats
    @djbrandbeats 3 ปีที่แล้ว

    Cast argign?kikiki