🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 346

  • @SirgutAdmasu
    @SirgutAdmasu 9 หลายเดือนก่อน +107

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እኔንም እየበላ እንደሚጠፋ በግ ሆኛለሁና በፀሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ሚካኤል ነኝ😢😢😢

    • @ሰላምYOUTUBE-v3v
      @ሰላምYOUTUBE-v3v 9 หลายเดือนก่อน +10

      አምላከ ቅዱሳን በፀሎታቸው ሁላችንንም ያስቡን

    • @abinethagos178
      @abinethagos178 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሰላምTH-cam-v3v😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @تيتهبلنفخفخفحف
      @تيتهبلنفخفخفحف 3 หลายเดือนก่อน

      እኔንም አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @ELOHEE-21mariyame
    @ELOHEE-21mariyame 9 หลายเดือนก่อน +66

    ህሊናዬ እግዚአብሔር ያገልግሎትሽ ዘመን ይባርክልሽ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    🙏🙏🙏👍👍👍

    • @akishtube1248
      @akishtube1248 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ሕሊናዬ

  • @EnatEnat-gm6id
    @EnatEnat-gm6id 9 หลายเดือนก่อน +30

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ እርፍ ይላል ግጥሞችሽን ስሰማ ውስጤም ሀሴት ይሰማዋል ደስስስስስስስስስስስስስስ ይለኛል
    ደጋግሜም አደምጠዋለሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 9 หลายเดือนก่อน +36

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህንን ጥበብ የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

  • @sunamawitua
    @sunamawitua 9 หลายเดือนก่อน +17

    ቃላት ነው የሚያጥረኝ እኮ የኔ ልዕልት ህሊናዬ ቃለ ህየወትን ያሰማልኝ በቤቱ ያጽናሽ የኔ አበባ❤

  • @SaraGetinet
    @SaraGetinet 9 หลายเดือนก่อน +25

    እኔም ገጣሚ ነኝ ጥበብ አስተማርሺኝ
    ህሊ ጀግናዋ ሴት እግዚያብሄር ይስጥልኝ❤❤❤

    • @ggggggggdg-vr
      @ggggggggdg-vr 5 หลายเดือนก่อน

      Be af hone ede gtm teseto new

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 9 หลายเดือนก่อน +27

    የኔ እንቁ እህት ቃለህይወትን ያሠማልን እኔ ግጥም መፃፈ በጣም እወዳለሆ እና በአህዛብ ቤት ባለችኝ የሰዓት ሸርፈራፌ እርፈት እፀፈና አችን አዳምጨ ቡጭቅጭቅ አደርጊ እቀደዋለሆ ብቃትሺ እጀን ካፊ ያሥጭነኛል እንደኔ የምትወዷት አላችሆ ግን በላይክ አሣዮኝ

    • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
      @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጣም ነዉ የምወዳት❤ ግጥም መጻፍ ማዳመጥ እኔም በጣም ደስ ይለኛል እጽፋለኹ ግን የርሶን ግጥም ሳዳምጥ ፈጽሞ ጸጋዬ እንዳልሆነ ነዉ የሚሰማኝ በጣም ይቀልብኛል ከእርሶ አንግል ሳስበዉ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 9 หลายเดือนก่อน

      @@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ እኮ

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 9 หลายเดือนก่อน +24

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ ተሰጥሆ ነው እድሜ ዘመንሽ ይባረክ!!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 9 หลายเดือนก่อน +21

    ስብከት ነው ቃሉን በግጥም፣
    እንዲህ ነው መሰጠት አቤት ሲያገጣጥም!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አይንጠፍ ብእርሽ፣
    እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድልሽ🙏

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 9 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እህቶቼ በቤቱ ያጽናሽ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጣሚ ህሊና ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @MeseluNake
    @MeseluNake 9 หลายเดือนก่อน

    ቃልህ እጅግ እውነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝✔️✔️✔️✔️✔️✔️🔔🔔🔔🔔📣📣📣📣

  • @dawiteskender130
    @dawiteskender130 9 หลายเดือนก่อน +4

    ምንም ማለት አይቻል ህሊዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢ቃል የለኝም ለምታቀርቢልን ግጥም

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሽ

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ እግዚአብሔር አንችንም ዘሮችሽንም ይባርክ::ያንችም የዘሮችሽም ፍፃሜ ያማረ ይሁን::መዝ 19:14

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚኦ!!!
    በእንባ የሚሰማ ግጥም!!!
    ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው::
    አሁንም እግዚአብሔር በእቅፉ ያርግሽ: ይጠብቅሽ : ቅዱስ መንፈሱ እድሜ ልክሽን ከአንቺ ጋር ይሁን::

  • @ashenafihaile8002
    @ashenafihaile8002 9 หลายเดือนก่อน +3

    እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ስለ ግጥሙ የግጥሙ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፆናሽ አሜን አሜን አሜን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ህሊና ደሳለ 🎉🎉🎉🎉
    በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብቁልን ባለ ምጡቅ አእምሮ ውቢት ኢትዮጵያ 💕💕💕💕💚💛❤️

  • @tsionkelemwork8141
    @tsionkelemwork8141 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ በማርያም ምን አይነት ስጦታ ነው😢😮

  • @imme2801
    @imme2801 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ደሮቦ ደራርቦ ይጨምርልሽ ❤ 👏👏👏

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 9 หลายเดือนก่อน +2

    _እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች በእውነት ለእህታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ተስፋ ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አቤቱ ጌታ ሆይ __#ፍፃሜያችንን__ አሳምርልን __#የጴጥሮስ__ እንባ ስጠን_ ❤️😭😭

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ 😘

  • @HabtamTsehaynew
    @HabtamTsehaynew หลายเดือนก่อน

    ያስለቅሳል.. ባዶነቴን ሳስበው ተሰማኝ..ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ

  • @BeharchNegash
    @BeharchNegash 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

    • @BeharchNegash
      @BeharchNegash 9 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን ❤❤

  • @sisayabuhay52
    @sisayabuhay52 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣን ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው በርችልን 🙏

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ
    ማርያም እሙ
    ትባርክሽ በርች ቆንጆ❤

  • @Abiabiti1221
    @Abiabiti1221 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በጸሎታቹ ኣስታዉሱኝ ወንድማቹ ከ ሊብያ 🇱🇾🙏🙏🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 9 หลายเดือนก่อน +2

    ውይይይይ ትለያለሽ የተዋህዶ ፍሬ ❤❤❤❤❤😢😢 ቃልሂወት ያሰማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤😢😢
    ❤❤❤❤

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ይሰማል እህታችን ... 💚💛❤🙏

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣግልግሎት ዘመንሽ ይባረክ እህታለም❤❤❤

  • @barnabaszemene7530
    @barnabaszemene7530 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋው ይብዛልሽ፣ ጎበዝ! ጌታችን ኢየሱስ ግጥምን ብቻ ሳይሆን ሕይወትን ያስውባል!

  • @ggggmmmm6938
    @ggggmmmm6938 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ እህቴ ሁሌም እመብርሀን ከጉያዋ አታውጣሽ

  • @eteneshhailemariam9845
    @eteneshhailemariam9845 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክልሽ ። እንቁ ነሽ

  • @Itisnot2late
    @Itisnot2late 9 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ጥበብ የሰጠሽ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @Kidist19
    @Kidist19 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት
    እኔ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ ጌታዬ😢

  • @eyclesspro184
    @eyclesspro184 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋን ያላበሰሽ ልዑል እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ። ቃለ ህይወትን ፀጋ አበው እና ሀብተ ጠቢባንን ያድልልን።

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @MelatWende-h1p
    @MelatWende-h1p 9 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ህሊናዬ ❤❤❤❤❤

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kale Hiwote Yasmalene 💕💕💕💕

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 9 หลายเดือนก่อน

    No word to express her Grace of God. Thanks my Lord for this gift and God bless her more more.......!

  • @kanabecha458
    @kanabecha458 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያገልግሎትሽ ዘመን ይባርክልሽ 🤌🙏

  • @segedumengistie1009
    @segedumengistie1009 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ችሎታ ተችሮሻል። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ እና ጤና የስጥልን። ገና ለግላጋ ወጣት ነሽና ብእርሽ ብዙ ያክማልና በርቺ።

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይሽ

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 9 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ስለ ግጥሙ የግጥሙ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፆናሽ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yordimelese2641
    @yordimelese2641 9 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሐን እድሜ ትስጥልን እረጅም ያገልግሎትን እድሜ

  • @Alemz123
    @Alemz123 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @dr.ludmellatakatchenko6797
    @dr.ludmellatakatchenko6797 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ጉሩም ነዉ ቃለህወት ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 9 หลายเดือนก่อน

    የህይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @selam38786
    @selam38786 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AbebaAmisalu
    @AbebaAmisalu 7 หลายเดือนก่อน

    መክሊትሽን አግኝተሽ ጠጠቅመሽበታል ፍጥረት ይወድሻል ህሉየ ቅል ህይወት ያስማልን በቤቱም ያፅናሽ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን በርችልንን እህታችን

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 8 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ... ከጽሁፍሽ.. መረዳት የሚቻለው... ከጸሃፊነትሽ በላይ አንባቢ መሆንሺን ነው።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ። የምታነቢውንም የምትጽፊዉንም ታዉቂው ትኖሪው ዘንድ ይርዳሽ... የፍቅሩን ሸማ ያልብስሽ...

  • @haregseyoum450
    @haregseyoum450 9 หลายเดือนก่อน

    ህሊዬ እግዚአብሔር ያገልግሎትሽ ዘመን ይባርክልሽ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @Seble1122
    @Seble1122 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት እንዴት ደስ የምትይ ገጣሚ ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን

  • @tesfayewolde5324
    @tesfayewolde5324 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ you are a real peom writer. Not only that you are spiritually talented. You are gifted. God bless you. I fall in love you spiritually.

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ምንም አልልም ይጨምርልሽ እህቴ

  • @goh-tube
    @goh-tube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ​​"አብ ጎሕ ነው ወልድ ጎሕ ነው መንፈስቅዱስ ጎሕ ነው በብርሃኑ ጸዳል ጨለማ የራቀበት አንድ የጠዋት ጎህ ነው።"ቅዳሴ ማርያም

    • @LayanAlsubaie-mo2kd
      @LayanAlsubaie-mo2kd 9 หลายเดือนก่อน

      ❤ kidase maryam gin set manbeb tshlalet we y ?est melusulun yawekashu wdeshei❤❤❤❤

  • @AberaGezchew
    @AberaGezchew 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ እግዚያብሄር ይባርክሽ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ የኔ ታሪክ ነው😢❤

  • @HELENBogale-ki5nq
    @HELENBogale-ki5nq 2 หลายเดือนก่อน

    ጅግኔት እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredbirhane5539
    @yaredbirhane5539 3 หลายเดือนก่อน

    ህሊናሽ አምላክ ይባርክልሽ፣ እመ አምላክ ትባርክሽ

  • @zeamatube3868
    @zeamatube3868 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ❤❤❤❤ድንቅ ግጥም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን ህሊና ውዷ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 9 หลายเดือนก่อน

    ውይ my beautiful እግዚአብሔር ይባርክሽ መጨረሻሽን ያሳምረው እናቴ❤😢ሁሌ በየሳምንቱ አቅርቢልን ጾሙ እስኪያልቅ እንኳን በሉልኝ ህሉዬ❤
    "ዛሬ ባለሁበት አቋም ፍጥረቱ ብቻ ነኝ😥

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ግሩም ችሎታ ነው።

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 9 หลายเดือนก่อน +1

    ህሊናዬ የኔ መልካም እግዚያብሔር ይባርክሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ🙏

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን👏💖

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ 🙏ድንቅ ልጅ ተባረኪ🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 9 หลายเดือนก่อน

    እፉ 😭 ልብን ይነካል እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ጠበቡን አብዝቶ ያድልሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @tiztaaleme9020
    @tiztaaleme9020 9 หลายเดือนก่อน

    እ/ር በቤቱ ያፅናሽ እልቴ!!!ሁሌም አይለይሽ

  • @endaleenja8065
    @endaleenja8065 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመንሽ ይባረክ። ❤❤❤

  • @yewogneshmelese9715
    @yewogneshmelese9715 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 หลายเดือนก่อน

    ህሊና እንደስምሺ ህሊናሺ የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @gaboma9506
    @gaboma9506 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ThiroThiro
    @ThiroThiro 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይውት ያሠማልን እህታችን ፀገውን ከድሜ በጤና ይሥጥሽ😊

  • @user-johnnyephrem
    @user-johnnyephrem 9 หลายเดือนก่อน

    ህሊናዬ!እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ ያኑርሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ እሱን የምታገለግዪበትን ዕድሜ ያብዛልሽሸሸሸሸሸሸሸሸሸ
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @NEWLOVE-fikir
    @NEWLOVE-fikir 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ 😢በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ😢😢

  • @AschalewAyele-c5n
    @AschalewAyele-c5n 9 หลายเดือนก่อน

    የሐዋርያው ጴጥሮስ አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ በጤና ይጠብቅሽ🥰🥰🥰

  • @KalkideKk
    @KalkideKk 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጇ እህቴ ❤ እኔስ ቤት ውስጥ ሆኖ የጠፋ እቃ ሆኛለው እና በፀሎትሽ አስቢኝ ።

  • @bettyadugna1846
    @bettyadugna1846 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ፈጣሪ ውዴ❤❤❤❤

  • @EpheratafikaduEpherata
    @EpheratafikaduEpherata 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ እህት ምንኛ መታደል ነዉ እግዛብሄር በቤቱ ያፅናሽ

  • @senitube9799
    @senitube9799 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልሽ ይህንን ጥበብ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solomongirma2208
    @solomongirma2208 9 หลายเดือนก่อน

    ቢሰጥ 'ማያልቅበት ፀጋና በረከት በፈቀደው መጠን
    ገብር ሔር አድርጐ በቤቱ ያኑርሽ አድሎሽ ፅናቱን

  • @liasol8518
    @liasol8518 9 หลายเดือนก่อน

    God bless you! There are no words to appreciate you.

  • @yedenglemaryamlej
    @yedenglemaryamlej 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሺ የኔ ዉድ እህቴ እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን አሜን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን ❤❤❤

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
    @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችን ጎበዝ ምርጥ ግጥም አይገልፀውም😢

  • @ZeginetGaredew
    @ZeginetGaredew 9 หลายเดือนก่อน

    Amlak yibarkish yene Ehet.
    Y Agelgilot zemenishin yibark.

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን ዘመንሽ ይባረክ::

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን
    ፀጋው ያብዛልሽ

  • @moongirlasmr12245
    @moongirlasmr12245 หลายเดือนก่อน

    i always cry when i hear her poem may god bless you helina❤❤❤❤❤

  • @akiya2116
    @akiya2116 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልሽ እህቴ:ብቻ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 9 หลายเดือนก่อน

    WOW! May God bless you sister! You are amazing!!!

  • @fnotulefnotye1321
    @fnotulefnotye1321 9 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ ዕንቋችን ነሽ

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @GetnetTarko-j9b
    @GetnetTarko-j9b 9 หลายเดือนก่อน

    ህሊናዬ!ፍፃሜሽን ያሳምርልን!

  • @zenashdegefa4473
    @zenashdegefa4473 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 9 หลายเดือนก่อน

    ህሊናዩ በሞገሱ ያኑርሽ እህቴ መታደልሽ በርቺ ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በግጥሙ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 9 หลายเดือนก่อน

    ህሉዬ በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ብርክ ይበልልልል❤❤❤❤❤