🔴 "በማርያም ጣት " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 348

  • @mequadesha
    @mequadesha 6 หลายเดือนก่อน +137

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❣#የፍቅር_ልቦች

  • @MaanFeker-uw2pd
    @MaanFeker-uw2pd 6 หลายเดือนก่อน +59

    ሙያዋን ከእምነት ጋር አጣምራ የ ያዘች ብቸኛ እንቁ ኢትዬጰያዊት እድሜ ይስጥስ

  • @AyalewtemitmAyu
    @AyalewtemitmAyu 6 หลายเดือนก่อน +109

    ድንግል ማርያም እሷ ያሰብሽውን ሁሉ ትሙላ

    • @beshahfeyisa918
      @beshahfeyisa918 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አመሰግናለሁ ::

    • @hailuggiorgis
      @hailuggiorgis 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@beshahfeyisa918❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ❤🙏❤

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 6 หลายเดือนก่อน +52

    "ስሜ ሀገር መልኬ ቅድስት
    ልጆችቼ እሾህ ግብሬ አጋም
    ዛሬስ ችዬ እኝህን እጆች
    ወደ እግዚአብሔር አልዘረጋም" ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን በቃሽ በላት

    • @gamef7636
      @gamef7636 6 หลายเดือนก่อน

      🤲🏿 አሜን 🤲🏿 አሜን 🤲🏿 አሜን 🤲🏿

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TigistTeshager-wu3zm
      @TigistTeshager-wu3zm หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @amanueltemesgen9843
    @amanueltemesgen9843 6 หลายเดือนก่อน +34

    እንዴት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ🙏💙

  • @yohanesabate5476
    @yohanesabate5476 5 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ድንቅ ግጥም እመብርሃን እድሜሽን ዘመንሽን ትባርክልን እህታችን በማርያም ጣት እንታረቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jk 6 หลายเดือนก่อน +6

    ስሜ ሀገር መልኬ ቅድስት
    ልጆችቼ እሾህ ግብሬ አጋም
    ዛሬስ ችዬ እኝህን እጆች
    ወደ እግዚአብሔር አልዘረጋም" ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን በቃሽ በላት

  • @sabiemedia5526
    @sabiemedia5526 6 หลายเดือนก่อน +13

    ቃልም የለኝ ብቻ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
    @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 6 หลายเดือนก่อน +13

    ብቻ ማረኝ ብቻ ማረኝ ብቻ ማረኝ በማሪያም ጣት መመለጃ ዛሬም ማረኝ 😢😢😢😢

  • @WeldeyesusRuta
    @WeldeyesusRuta 6 หลายเดือนก่อน +17

    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም የምሕረት የሰላም ምንጭ የሠማይ በር የገነት በር አንታችን አትለይን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ☦️💒💕🙏💕

  • @SelomeYosef-t3n
    @SelomeYosef-t3n 6 หลายเดือนก่อน +8

    እውነትም ኅሊና ! ❤ስምን መልዐክ ያወጣዋል ይባላል እውነትም! የተዋህዶ ዕንቁ ብዕርሽ ይለምልም ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልሽ
    ዛሬስ ማረኝ😢

  • @tnz1288
    @tnz1288 6 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ህዝቦች በተለይ ኦርቶዶክያውያን ማስተዋልኑን ይስጠን well done እህታለሜ የበለጠውን ጥበብ ይስጥሽ ማረኝ ፈጣሪየ ሆይ ድንቅ የንስሀ ትምህርት እናታለሜ አዛኜ አስምሪኝ በቃ ለኔው ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 6 หลายเดือนก่อน +17

    ወላዲተ አምላክ እመብረሀን ሆይ እባክሽ ፍክርሽን በልቤ ውስጥ ሳይልኝ እናቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤😢😢 ታረቀኝ በማርያም ጣት በማርያም ጣት በማርያም ጣት ይቅር በለኝ😢😢❤

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail 6 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለሀገራችን❤ ለኢትዮጵያ❤ ሰላምን ስጣት አቤቱ ታረቀን ይቅር በለን ስለእናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ።!!
    ❤ማረን ታረቀን በማርያም ጣት ❤

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 6 หลายเดือนก่อน +4

    በልጅነት እድሜ የምንታረቀዉ በማሪያም ጣት ነበር❤❤🎉🎉አሁንስ ከራሳችን በምን እንታረቅ እረ ይማረን😢

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hewantekeie1322
    @hewantekeie1322 20 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ህሊና ስወድሽ ተባረኪ የሚያፅናና መዝሙር ነው

  • @mulusendek
    @mulusendek 5 หลายเดือนก่อน +5

    መጨረሻሽን ያሳምረው ልዩ ልጅነሽ ህሊናዬ❤❤❤

  • @G.W85
    @G.W85 6 หลายเดือนก่อน +5

    በመጀመሪያ ቃለሕይወት ያሰማል። ለዚህች ልጅ እባካችሁ እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ እንዲሰዉራት በፀሎታችሁ አስታዉሶት አስቦት። ሌላ የምለዉ የለኝም። ዘመንሽ ይባረክ

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 6 หลายเดือนก่อน +5

    እመ ብረሀን በምልጃዋ በእግዚአብሔር ፊት ምህረት ታሰጥሽ
    በስው ዘንድ ክብር ሞገስ ታሰጥሽ
    ዘርሽ ህይወትሽ በሙሉ ይባረክ
    አሜን (3) ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mezmure1
    @Mezmure1 6 หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ስለ ማርያም ብለህ ኢትዮጵያ ን ታረቃት 😢😢😢😢😢

  • @አወጡደሴ
    @አወጡደሴ 5 หลายเดือนก่อน +3

    እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር የሰጠሽ ትልቅ ፀጋ ነው ህሊናየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኢትዮጵያንም እግዚአብሔር ይዘንላት ❤❤❤

  • @NhomNhood
    @NhomNhood 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው ይሄ መቼም እኛን (በቤቱያለውን ቀርቶ አህዛብንና መናፍቅን ልብ ያርዳል ፈጣሪ አደራህን ከክፉነገር ከጠላት ሁሉይህችን ምግባር ከመሰጠትጋር የቸርካትን ልጃችንን ጠብቅልን አሜን
    ቱ ቱ ቱ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ድንግል ማርያም እጅሽን ትባርክልሽ እህታችን❤❤❤

  • @honyefkr7167
    @honyefkr7167 5 หลายเดือนก่อน +1

    ህሉዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ከአንጀትሽ ገጣሚ ነሽ እንዴት እንደምወድሽ ኡፋፋ እመቤቴ በማርያም ጣትሽ ከጌታሽ ታስታርቅሽ በአንቺ ግጥም ተወዳድሬ እስከ ዛሬ 2ውድድር አልፍያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እናት 🥺🏆

  • @EyuYemariam
    @EyuYemariam 3 หลายเดือนก่อน +2

    በማርያም ጣት ታረቀኝ መቼም ሀጥያቴ ብዙ ነው

  • @meskegetho9504
    @meskegetho9504 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ሀገራችንን ታረቃት😢😢😢ህሊና ሁሌም ልዩ ነው ያንቺ ግጥም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @kebeneshtafese8791
    @kebeneshtafese8791 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔን ህይወት ማን ነገረሽ በናትሽ 😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ

  • @kidistteklemariam7557
    @kidistteklemariam7557 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ክሆነ ችሎታ ጽኑ የሆነ እምነት የተላብስሽ አቤት እንዴት መመረጥ ፣መታደል ነው።

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 6 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢በቤቱ ያፅናሽ እህት ህሊና ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንልሽ እህታችን 💚💛❤🙏💒

  • @kidusdaniel4599
    @kidusdaniel4599 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህታችን አትጥፊብን ቶሎ ቶሎ ነይልን 🥰

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወላዲተ ቃል የጌታየ እናት ስምሽ ይጣፍጣል🌹🌹🌹💚💛❤

  • @emuyetilahun6068
    @emuyetilahun6068 5 หลายเดือนก่อน +1

    እመብዙሀን እድሜ ትስጥሽ ልዩ ግጥም ነው ❤❤❤

  • @Hegerneyta
    @Hegerneyta 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመ አምላክ ትጠብቅሽ❤❤❤ ወይኔ 😢 ኢትዮጵያን እና ልጆቿን አስምሪልን እመቤቴ የጌታዬ እናት🤲

  • @tubeyeramaw_lewel_9272
    @tubeyeramaw_lewel_9272 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 ድንግል ማርያም የይቅርታን ልብ ታድለን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

  • @MILLIONCOLLECTION
    @MILLIONCOLLECTION 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
    እህት ህሊና እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ከዚም በላይ ጥበቡን ይግለጥልሽ🙌
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @MaryanaMoges
    @MaryanaMoges 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤

  • @fekadueshetu3555
    @fekadueshetu3555 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያክብርሺ ሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @NH-vl3ff
    @NH-vl3ff 6 หลายเดือนก่อน +6

    ህሊናዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ 🙏 የሰው ልጅ ህይወት እንዳልባሌ በተቆጠረበት : ልጅ ከወላጆቹ እጅ ወጥቶ በማይመለስበት : ዜጋ በሀገሩ ከቤት ወጥቶ ሲመለስ ቤቱን በማያገኝበት : አብዛኛዎቻችን ስለሀገራችን ሀሞታችን በፈሰሰበት በዚህ ፈታኝ ዘመን አንቺን እንዲህ ለሀገር የሚፀልይ የሚናገር የሰጠን መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታኑርልን 🙏🥰

  • @ይኩነኒበከመትብለኒ
    @ይኩነኒበከመትብለኒ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና
    ፀጉኡ የብዘሐልኪ. ክብርቲ ሓፍትና ህሊና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የኔ አህት 🥹🤍🤍

  • @TgG-cb9fd
    @TgG-cb9fd 6 หลายเดือนก่อน

    በእናት ልቧ የዤሀለሁ
    ኃጢአት ነውሬን እንዳልቆጥር
    ስፍር ልኩን ምን አውቃለሁ ::
    እንኳን ግፌ የለየለት
    ጽድቅ ያልኩትም የረከሰ
    ለአንተ የሚቀርብ ሐቅ የለኝም
    ግልብ ልቤ ከተማሰ ::
    ብቻ ማረኝ!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እህትአለም በእንባ ነው ያዳመጥኩት ወደውስጣችን እንድናይ የሚያደርግ ድንቅ ግጥም እመ አምላክ ወላዲተ ቃል ፍጻሜሽን ፍጻሜያችንን ታሳምረው !!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 หลายเดือนก่อน

    በእንተ ማርያም መሐርነ ክርስቶስ
    እንደው ድነቅ ነው በቃ ዝም ብዬ ቸርነቱና ስጦታውን ስራው ሁሉ ድንቅ መሆኑን ጌታዬን ላመስግን ሌላ ቃል የለኝም ተናግሬም አይወጣልኝ በቃ አዎ ኃጥያተኛ ነኝ ታውቀዋለህ
    ብቻ ተመስገን ምስጋናህን ያልከለከልከኝ ፀሎቴን ያልከለከልከኝ መሓሪዬ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 4 หลายเดือนก่อน

    እመ ብዙሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት እመቤቴ ማርያምዬ ፀጋዉን ታብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
    @የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏😭😭

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዬ አይዞሽ ሀገሬ አንቺ ለእግዚአብሔር ተገዢ ተስፋችን ከእርሱ ዘንድ ናትና 😢 እህቴን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kalhiwot yasmalin ehitachin bebetu yaxnashi ehitachin❤️❤️❤️😍😍 emebete yamlak enat ye sidet sike emamilak😍😍❤️🙏🙏🙏

  • @GvdGsj
    @GvdGsj 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቅድስትማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ🙏🙏🙏

  • @NardosGood
    @NardosGood 2 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን
    እህቴ እግዚአቢሄር ይባርክሽ የልቦናሽን ይሙላልሽ
    እመቤታችን ደጋፊ ትሁንሽ
    በእውነት አርአያነት ያለው ስራ ነው ምትሰሪው😊🙏🙏

  • @HABNONEL
    @HABNONEL 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኅትዓለም መድኃኔዓለም ከዚህ በላይ ጸጋወን ያብዛልሽ!

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን የድንግል ልጅ እደኛ ሳይሆን እደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ሂወት ያሰማልን ላደመጠው በጣም የምገርም መልእክት ነው እኔ ሳደምጠው ከሀጥያቴ ብዛት መሬት ብትወጠኝ ተመኘሁ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ይቅር የምል አምላክ ሰላለኝ ደሰ አለኝ ይበልጥ የጌታየ እናት እናቴ የሰደት ማታወቅዬየ ሳሰብ ደሞ ነብሴት ተሞላ ክብር ለቅድሰት ኪዳነ ምህረት እናቴ እህቴ ፀጋው ያብዛልሸ

  • @Arsamatube
    @Arsamatube 6 หลายเดือนก่อน

    እማምላክ በቤቷ ታፅናሽ ፀጋውን ታብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤ድንግል ማርያም በምልጃሽ ደግፊኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ድንግል ሆይ ከልጅሽ አስታርቂኝ😢😢😢😢😢

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x 4 หลายเดือนก่อน

    ቃልህዋት የሰመልን

  • @YamtabkagheAytaghem
    @YamtabkagheAytaghem 6 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሀን ወላዲቷ ❤❤❤❤

  • @dawiteskender130
    @dawiteskender130 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም ቃል የለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤❤❤እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @AlemGezmu
    @AlemGezmu 6 หลายเดือนก่อน

    ህሊዬ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክሽ ❤❤

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 6 หลายเดือนก่อน

    አልነሳም ከደጅአፍህ በማርያም ጣት ካልታረቅን። እመ ወለላይቱ ማርያም ትጠብቅሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @dawityeshitila
    @dawityeshitila 4 หลายเดือนก่อน

    ላንቺ ቃል የለኝም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @azebg328
    @azebg328 5 หลายเดือนก่อน

    ወየሁ
    ጎበዝ. ይባርክሽ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ የሚሰረስር ግጥም ነው እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእሷ ይቅርታን ይላክልን🤲

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @kasahunfekade8518
    @kasahunfekade8518 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @abrhamChernett
    @abrhamChernett 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @MimiLakew
    @MimiLakew 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ድንግል ማርያም ያሰብሽውን ሁሉ ትሙላልሽ በርቺ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 6 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ትጠብቅሽ ፀጋዉ ያብዛልሽ እግዚሐብሔር በምዕረቱ ይማረን😢

  • @tigistmolla1045
    @tigistmolla1045 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፣ ጌታሆይ ስለእናትህ ስለማርያም ታረቀኝ በማርያም ጣት፣ ታረቀን በማርያም ጣት!!!🙏🙏🙏
    ቃለህይወት ያሰማሽ እህቴ!😍😍😍

  • @KalemelekotSeifu
    @KalemelekotSeifu 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺ ጠንካራ ሴት በርቺ!!ከአንቺ ታሪክ ብዙ ሰው ይማራል ብዬ አስባለሁ፡፡

  • @authenticethiopianfood9010
    @authenticethiopianfood9010 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ድንግል የአማኑኤል እናት እባክሽ ምረትን ለምኝልን እንድንድን

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1 5 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ልብ ውስጥ ድንቅ ምልክት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @TirsitHgebrale
    @TirsitHgebrale 6 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን ትባርክሽ ቃለህይወት ያሰማሽ።

  • @MsGirl-v2q
    @MsGirl-v2q 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢አሜን ይማረን የኔ ልጅ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እባካችሁን የዚችን ድንቅ ልጅ ግጥሞቿን ሰብስቡና ሁሉንም በአንድ ላይ አርጉልንና በደንብ እንስማው እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤️

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን እንደ ስምሽ ህሊና ነሽ አንጀት የሚያሪስ ግጥም

  • @haregewoinabera5801
    @haregewoinabera5801 5 หลายเดือนก่อน

    ህሊና ብለው አወጡልሽ አንቺም እህቴ ከህሊና የሚፈልቅ ጥበብን አምላክ አላበሰሽ ማርያም ፊደል የሁሉ መማሪያ ብለን በአደግንበት በእናታችን ፀሎት ምልጃ አድገሽ እሷን ስታሞግሽ ስትቸማመኝ ልብን የሚያረሰርስ ግጥም ገጣሚ አሁንም ወደፊትም የአንደበት ጣእም እመብርሃን በጤና ታቆይሽ እህታችን የተዋህዶ እንቁ እደጊልን ተመንደጊ አምላክ በሰፊ እጁ ይባርክሽ ፃድቃን ሰማዕታት እንደየማእረጋቸው በአማላጅነታቸው ይጠብቁሽ በፍቅር የምትጠሪያት እናታችን ሞገስ ሆና የልብሽን መልካም መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ !!!!❤❤❤❤

  • @Gebu29
    @Gebu29 6 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ወላዲተ አምላክ❤

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 6 หลายเดือนก่อน

    ለእታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 4 หลายเดือนก่อน

    ህሉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማሽ
    አንቺ የጥበብ ብላቴና
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይታረቀን በማርያም ጣት ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይት ያውርስልን❤

  • @ethiofikr4473
    @ethiofikr4473 6 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ንግሥት የኢቲዮጲያ ውድ ሥጦታ የተዋህዶ ፍሬ አንደበትሽ ይባረክበጣም እወድሻለሁ

  • @istelahindeya8577
    @istelahindeya8577 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣባቴ እባክህ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ 🙏😭

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በዐይነ ምህረቱ ይመልከተን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 6 หลายเดือนก่อน

    ሮሜ 12
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ እንደ ተሰጠንም ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን፤ ትንቢት ቢሆን እንደ እምነታችን መጠን ትንቢት እንናገር፤
    ⁷ አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤
    ⁸ የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር።

  • @tarikualemukefene3945
    @tarikualemukefene3945 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
    በቤቱ ያፅናሽ😢😢😢

  • @manalo1965
    @manalo1965 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን የጻፍሽባቸውን እጅችሽን እግዚአብሔር ይባርክ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshomekitaw696
    @teshomekitaw696 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Bontufeyisa-w4e
    @Bontufeyisa-w4e 6 หลายเดือนก่อน

    ምንም የማለት አቅም የለኝም ማረኝ😭😭😭😭🙏🙏

  • @ኑበብርሀኑተመላለሱ
    @ኑበብርሀኑተመላለሱ 5 หลายเดือนก่อน

    የህይዎትን ቃል ያሰማልን ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ህሉዬ❤

  • @smile-tubes
    @smile-tubes 6 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ ህሊናዬ ድንግል ማርያም እሷ ፀጋዉን ታብዛልሽ

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @RedietGuta
    @RedietGuta 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው ቃሉን ሚያቃብልሽ መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ነው ❤❤❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን😢😢😢 የኔ እናት እመቤቴ ማርያም😘😘😘

  • @KIdistmitku-m1z
    @KIdistmitku-m1z 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @funy_tube
    @funy_tube 5 หลายเดือนก่อน

    ስራሽን ያብዛልን ❤