ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላሙን ያዝንብልን የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካቹህ
እኔ ደግሞ እንዲጠርጋቸው ነው የምመኘው እነዚህን አቃጣሪዎች 😏🤮
አሜን ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን
🙏❤
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
God cannot be mocked!!! እግዚአብሔር አምላክ በክብሩ በህልዉናዉ አይደራደርም!!! እግዚአብሔር ለዘላለም ታላቅ ነው::ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ በሰማይ በምድር ☝️✝️💒💚💛❤️
በንሰኃ ዉደ እግዚአብሐረ መምልሰ ነዉ እየሱሰ ያደናለ እይሱሰ በቅረብ ይመጣል በምህረት ቢምልሱ እረሱ ይመልሳል ይቅረታ አምላክ ነዉ ❤❤❤❤❤ ተባረክ ዉድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ለምድርቷ ሰላምን አውርድ የእኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏
ሙስሊሞች በዱኣ በርቱ እሳቱ እንዳይ ጠፋ ለሰው ልጅ መቀጣጫ ያድርጋቸው ሀገራቸውን ቀሞላ ያዳርሰው እሳቱ ከአላህ የተላክ ሰራዊት ነው ለጥጋበኛ አላዝንም የሰው ሀገር ዶግ አመድ ስታደርግ የራሳቸውንም ሀገር አላህ ያጥፋላቸው የዘንድሮው 2025 ዓ.ም በሶሪያ ተደስተን ሳንጨርስ ደግሞ አሁን በዚህ አላህ አስደሰተን አልሃምዱሊላህ ሀገራቺንንም አላህ ይፈርጃት
አይባልም፣ እሳቱ እንዳይጠፋ?ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ምህረት ይጠይቃል እንጂ ቁጣ አይጠይቅም 😢😢
Enesu yegzaber sewoch adelum mihret yelelew mihiret mareg liyak ayichilm@@siyumwedajo4961
እንኳንም ክርስትያን ሆንኩ
እኳን ሙስሊምሆኩ @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂምድረ ጣወታም😂😂😂
በደለኞችን አላህ ያጥፊቸው ንፁሀኖትን አላህ ይጠብቃቸው
ማነዉ ንፁህ ," አምላኩን ያልበደለ ባለንጀራዉን ያላማ በወንድሙ ላይ ያላደባ በሐሸት ያልመሰከረ መማለጃን ያልተቀበለ ያላቀበለ ማነዉ ንፁህ ????????
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
በደለኛ ያልሆነ የለምና ምህረትህን አድርግ እግዚአብሔር ሆይ!
Thank you brother God bless you
አምላካችን በአለም ላይ የተቸገርንበትን ሁሉ መልስ ስጠን ይቅር በለን አሜን ፫
ፈጣሪ በጎን ነገር ያሰማን እትዮጵያዊያን ና ኤርትራዊያን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ዚድ ዚድ ዚድ !!!
@dawitjenbere932
ምን አይነት ድፍረት ነው?😡አረተ ተው ይህ አፋችን ነው መዓት ሚያመጣብን😞አምላክ አይሳሳትም ሁሌም ልክ ነውበሱ ስራ አትግቡ ምድርና ሰማይን የፈጠረ ጌታ አምላክ አይዘበትበትምለሱ አስታየት መስጠት አይጠበቅብህምአሱ ይማረን ይቅር ይበለን የሰላም አምላክ ሰላም ያውርድልን ለአለማችን@@dawitjenbere9329
ፈጣሪ አይቸኩልም ቻይ ነዉ ችሎ ችሎ በ(7)ቀን ዉስጥ አወደመዉ የግፈኞችን ግፍ መላሹ እሱ ነዉ ፈለክም አልፈለክም ወደድክም አልወደድክም አሏህ ለአመፀኞች ቅጣቱን አዘጋቶለቸዋል በዱንያ ወይም በዛኛዉ ሀገር አሏህ ሆይ ለዳይወች ቅታትህን ጨምርላቸዉ
@@محمدحكميك ለዛ ነው አለላህ አሜሪካ 14 ብቻ ገሎ ፍልስጤምን 62,000 የገደለው ለዛ ነው አሜሪካ የወደመው በፍጥነት ተገብቶ 2 ዓመት ውስጥ ያልቃል አለላህ ገን የፍልስጤም የፈረሰው የዛሬ 100 ዓመት አይገባም አይ አላህ በጣም ይፈራታል አሜሪካ
አሑን በርከክ ብለን እጸልይ 😢😢😢ገታኢየሱስ ባላወቁት መጠን ዋጋ ከፈሉ😢😢😢
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
አቤት ጌታዬ አላህ እሳቱን በበደለኞቹ ላይ አድርግልን ምስኪኖቹን አንተው ጠብቃቸው ያረብ
ካየሁት የሙስሊም ኮሜንት አሪፉን ያንቺን አየው ተባረኪ
@@dawitjenbere9329 ማን ፈልግ አለህ??
@@dawitjenbere9329 ማን ፈልግ አለህ ሲቀጥል ሙስሊም መሆን ተመርጠህ እንጂ ፈልገህ የምታገኘው ነገር ።
የሙስሊሞች ዱዐእ የት ሊሄድ ነበረ አላህ በደለኞች ይታገሳቸዋል እንጂ አይረሳቸውም አላህ ገና ያሳየናል ፊልም አይደለም አይናቹህ በጥልቅ ይመልከት የአላህ ታምር ነዉ፡፡
Honey, everything’s OK I’m in US OK don’t forget Palestine also Christian OK not all of them. Are Muslim just shut up.
😂😂😂😂😂አዎ ገና እናያለ ጨካኝ አረቦች አሉ ፁዋ ከሞላ ሰዉ አያድንም ግን ከአረብ ምእራባዊያን ይሻላሉ ግን አላማነዉ😂😂😂😂😂 አበት እናተ😂😂😂 አሜርካን ሲገቡ ደሲያሉ በፀሎትነዉ እግዝአቢሔር ይመሰገን ይላሉ አረብ ሲሔዱ እዳን እርዳን ፈጣር የማይል ሰዉየለም ኤረ የአለም ማይም ሙሲልም ቢቻለዝነዉ አላ አምላክ አይደለም ሰጣነዉ100 የአለተከታይአየን በተግባር
አልሀምዱሊላህ አላህ አሳዬን ይዘገኛል እንጂ ሁሉም ያይጁን ያገኛል
ይሄ እሳት ተላላፊ ሆኖ ሳዉድ ከገባሰ ምን ብለሸ ልትፀልይ ነዉ
@@ajmanbaldiya3338አተም ክርሰታንን አትወክልም እሱም ሙሰሊምን አይወክልም ደደቦች ናቹ
የፍልስጤም ህፃናት ደም ይፋረዳቸዉ ፍልስጤም ላይ እራሳቸዉ በጃቸዉ የሰሩትን እሳት አዘነቡባቸዉ ፈጣሪ እነሱ ላይ ሀይሉን ላከባቸዉ።
የተበዳይዮች እባ 😢 የህፃናቶች ደም ጎርፈ ሆኖ ይወሰዳቸው የአላህህህህ
ሃይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው ለተበዳይ ፈራጂ እግዚአብሔር ነው።
,እኔ ከዜቤት ገብቸ የአየሁት የሙስሌምችን ጭክንና ነዉ አቤቱ ፍጣሬየ ሆይ ምን አይነት ጭክንና ነዉ😢😢😢
አሜሪካላይ እሳት ከመሬት ብቻ በቂ አይደለምና ከሠማይም ያዝንብባቸው የጋዛ ወንድሞቻችን የህፃናትና የእናቶች ደምና እምባ ፈሶ አይቅር ያረብ
Sah wellah
ሎስ አንጀለስ ውስጥ ፍልስጤማውያን የሉም? የሌላ ሐገር ዜጋስ የለም? አትፍረድ ይፈረድብሀል
እንኮን እናንተን አላረገኝ የሞተ ሞቶል ነፍስ ይማር አሁን ያለው ሰው ቢጠፋ ደስ ይላችሆል ማለት ነው ???? እግዚአብሔር እዘንልን ምን ዘመን ላይ ነን እባካችሁ አትፍረዱ ።
@አሐል19 ፍልስጤማዊያን ሎስ አንጀለስ የሚኖሩት በአሚሪካዊያን ክፋት እና ጭካኔ በሀገራቸው መኖር ስላልቻሉ ነው ፈጣሪያቸውን ረስተው ከኔበላይ ማን አለ ብለው ያመረቱትን የመሳሪያ ምርት ድሀዎችላይ ቢያዘንቡም የንጉሶች ንጉስ የሆነው ሀያሉ አምላካችን ከነሱ በላይ መሆኑን ሊያሳይ በሳት ያዛቸው ከሰማይም ከምድርም አሜሪካን በሳት ይቀቅላት
ባለጌ የመጨረሻ አንች ሐገር ላይ ነበረ መዝነብ ያለበት ሰዉ እንደ በግ በሚታረድበት
የፍልስጤማዊ ወገኖቻችን ደምና እባ ይፍርድ ከዚህም በላይ
አሚንንንን ያረብ ጨርሳቻው
ፍልሲጠም ሰዉን አረዱነዉ ደፈፍሮነዉ ጦሮነት ጀምሩነዉ እግዝአቢሔር ቁጣነዉ የፍልሲጠም ሰዉነዉ የሞቱት አሜርካን ነገምተካንቢረትነዉ ማይም የተፈጥሮ አደጋና ጦርነት ምን አገናኘ ነገ ወደለላይከሰታል
እዞያሉ ወገኖቻችን እናስባቸው እንጄየራሶችን አሮብን የሰው እናማስላለን
Yehager legoch allah yetebkachu
Amerka endehatyatuwa gena tenedalech
አሜሪካ እሳቱን አላህ ይጨምርልሺ እስራኤልንም ይጎብኝልን😂😂😂ሚስኪኖቹን አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢
😢😢😢😢kifu nesh afar biyi azab
አሚን
አንቺን@@galanebedada8001
@@galanebedada8001 ብይው ለራስሺ የእስራኤል ቡችላ አይሁድ።
እረ ተው እስላሞች ለሰው ልጅ ክፉ አትመኙ እስኪ ለክፉ ሰው ልብ ስጥልን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢
ብችል ቢዚል ባቀበልኮቹሁ እነገለቴ ገና ሀገሮም ህዞቦም ያልቃል እሳቱም በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል
የአቃጣዬቹ ተባባሪ ናችሁ ??? ገለቴ. ነው ያላችሁት. ለወገናችሁ እንኮን የማታዝኑ እብዶች ናችሁ ።
ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን !❤
አሜን እግዚአብሔር ይችላል የዘላለምም አምላክ ነዉ ኩብርና ምሥጋና ይድረሰዉ የኛ አምላክ::🙏
Egziabher yimsgan salhulum negar Salam naw 🥰💯 Abel❤thank you for all enformesn
Praying for Los Angeles California to save and protect you Lord Jesus Christ Amen.🙏😢😢
Hahaha Godless city They are not believers on God,they are desereves so we will pray to be continue! God cannot be mocked!!!☝️
አቤልየ፡ጎበዝ❤❤برابو
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
እየሱስ ክርስቶስ ነቢይ እንጂ ጌታ አይደለም እየሱስም አንድም ቦታ ጌታ ነኝ ፈጣሪ ነኝ አለም እንደውም ወደ ፈጣሪው ይፅልይ ነበር ክርስቲያኖ በግድ ጌታ ነህ ትሉታላቹ
@@fairfair5506የዘላለም ህይወት ከፈለግሽ በየሱስ እመኑ
@@fairfair5506እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ነው ያስተማረን ኢየሱስ ጌታ ነው አላህ ማነው?ምንድነው ያስተማራችሁ በጥፋት መደሰት ማለት ምንድነው?
እየሱስ ወይም ኢሳ ነብይ እጂ ፈጣሪ አደለም እዳቺ ፍጡር ነዉ ያለማቱ ጌታ አላህና አላህ ነዉ የመረረህ ዋጠዉ😂
@@FatehaAli1 ቀኑ ቀርቦል ይልቅ ኢየሱስሰውን ሁሉ ይወዳል ከሲኦል አምልጪ/አምልጥኢየሱስ ለሁላችንም ነው የሞተው ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ አማላጅ ነው እንድንድንበት ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላው ተረትተረት ነው
الله حافظا وهو أرحم الراحمين إثيوبيا 🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🚜🚜🚜🚜🚜🚜🚜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለሀምዱልለይ ይበለት ያጋዛ ጭፍጫፋ እነሱም ይቅማሱት ምን ይሰነወል ለአንዱ አለህ❤❤❤❤❤❤
ድሮስከእናንተ ምን ይጠበቃል?
@@AnwarRedi-w5i ጋዛሰሉ አያፈሩም ፍልሰጠም እሲራልን አጠፋለሁ ቢላ የጨለማን ካባልቢሳ ኤዳ ሰዉን ቢሲምላ እያለች አረደች አቃጠለች ጦርነት ጀመረች ከዛን እግዝአቢሔር መጣ ወደመች ተዋረደች ሰዉሞት አሜርን አለምበሙሉ የምደርሶ የተፈጥሮአደጋነዉ
@ajmanbaldiya3338 ለወረሪዎ እስራኤልም ይዳርሳታል ለኔ አለሀምዱልለይ ሰልሞት ኤሄን በማያቴ ጋና ይለብልባት የረቢ ያGaze ,ደም መቼ ዳራቃ
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ አይዞህ ጋለቴ ያጋዛ ዳም መቼ ዳራቃ ይበለት
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምህረትህን ላክላቸው🙏
ያረብ ህፃንና ንፁሀኖችን ጠብቅ ሙጅሪሞችን አጥፋልን
እግዚኦ ክፉ ለሚመኙት ልብ ስጥልን
አቤቱ ታረቀን
እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ማን ንፁ አለ በዜህ ምድር ?
" ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ፤ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ፤ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች።"(ኦሪት ዘኍልቍ 11:1)
Yes
ፀሐይ ሪል ስቴት የኛ ቤት አንድ ክንድ መሬት ነው ዓለም እየተናወጠች አገራችንም በመሬት መንቀጥቀጥ በጣር ለይና በመሳቀቅ ለይ ሆነን ማስታወቂያችሁ ጆሮ ማደንቆር ብቻ ነው የሆነው።
😂😂😂😂
አቤላ❤❤❤❤❤
አላሁመ ዚድ ወ ባርክ
አላህ ማንን ማጥፋት እንዳለበት ያዉቃል አልሐምዱሊላህ አይያዙ አያያዝን ይያዛቸዉ ይሄ እጣ ፈንታ ለእስራኤልም ይድረስ
,እሜደርስ ሰአዉዴ ነዉ ሠአዉዴወችን የአጥፍልን 😅
የአለማቱ ጌታየ አሏህ ሆይ ምስጋናየ ይድረስህ
ቤት ሲቃጠል ዶኪዩሜንቶቹን ማዳን የቻለ ሰዉ በእዉነት እጅግ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንዳለ አያምኑም እኮ🤔 ለማያምኑት ለካዱት ሊረዳቸው አይችልም::
@SenizeMariam እርሱ ግን ያውቃቸዋል፣ምክንያቱም የእጁ ሥራዎች ናቸው።
እህታችን ጊታ ይባረክሸ
እግዘብሔር ይርዳችሁ መልስ ያለው ከፈጣሪ ነው
ALHAMDULLILAH LEZI AHYANA BAEDEMEMATENA WEILEYHI NUSHUR
እግዚአብሔር ያሰባቸው እጀግ በጣም ያሳዝናል የተፈጥሮ አዛዥ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር ፊት በንስሐ መውደቅ ብቻ ነው
በጣም ስለእዉነት😢 በዚህ ክረምት ፈጣሪ ያስባቸዉ
@Bt-Y2XLO አሜን 🤲🤲🤲
አሜሪካ ጌታን ይቅር በለነ ብለው እግዚያብሔርን መለመን አለባቸው ራቁታችን አንሄድም ጡታችን ዘልዝለን ስዶም አሞራ አንሰራም ጌታ እንዳለ እንደፈጠረነ እናውቃለን ድሀ አንንቅም ሰው የሆነውን ሁሉ አንንቅም ጥቈር ነው ብለን አንገልም አንንቅም ካሁን በፊት የሰራነው ሁሉ የዲቢሎስ አውሬ ስራ አንደግምም ብለው ጌታን መለመን አለባቸው አዲሱ መንግስት ትራምፖ ሲገቡ የልመና ቀን ማወጅ አለባቸው ያን ጊዜ ነው ጌታ አሜሪካን ይቅር ሚል ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን
👉ከቃሉ ውጪ መሄድ አያድንም ።👉ከኢየሱስ ሌላ አዳኝ የለም ።👉ሐዋርያት 4፥12“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ለሀገራችን ❤❤
አልሀምዱሊላህ አላህ አሳዬን
Aamiin insha Allah
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይጨምሪ ለቸዉ
እሰይ ደስ ሲል ይባባስ እሳቱ አቦ😂
ሁሉም እስላም ክፋት ብቻ ምኞቱ ስታሳዝኑ
@TamesgenDagen እናት ናችሁ ሰላም እምጠሩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለምን በደም አጥለቀለቃችሁት ያቃጥልሽ አንችንም
Egziabeher ayizebetebetem!!!
Ewnte nawe
ድል ለእሳቱ
ሳህ ክክክክ
አቤል ጀግና
ሱብሀነላህ አላህ ይድረሰላቹህ
መብሩክ በልልኝ ገዛወች እኳን ደሥ አላችሑ ገና ይቀጥላል እሠይ እኳን ነደደች
ወላሂ ሰዉ ሲጎዳ ደስ አይለኝም ነበር አሁን ግን በሙስሊሞች ቤተሰብቸ በፍልስጢም ወላሂ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቸዉ እንዲሁም እስራኢል
@@DtuGhc68 ኢሻ አላሕ እነሡንም አላሕ አድዶ ያሣየን
ወደ እግዚአብሔር በንስሃ እንመለስ
እሱ ያጠመመውን ማንም አያቀናው እሱ ያቀናውን ማንም አያጠመውም ሱባሀን አላህ❤ አልሀምዱሊላህ❤ አሏህ አኩበር ❤ ያአላህ እዝነትህን አውርድንን
አልሃምዱሊላህ ሶሪያ ጋዛ ፍሊስጢን የነሱስ ግፍ ያረብ እስራኤልንም ሹፋት
እስቲ እናንተ አትፍረድ ስንት ሐበሻ እንዳለ አስተዉሉ ማንስ ተደስቶ ነዉ በፊሊስጢን የጠፋዉ ህዝብ ፀሎት አድርጉ
እንደናንተ ደደብ, ዉሻ የለም:: አላህ አቅም orሀይል ካለዉ 76አመት ለምን ዝም አለ, የት ሄዶ ነዉ???? ፍልስጤምን ሹፋት ለምን አትሉትም????
የሶሪያ ግፍ አሜሪካ አያገባትም እናንተ የምደግፋት ኢራን እና ህዝበላ ናቸው
እግዘብሔር ይርዳችሁ ጸልዮ እሱ ጋር ነዉ መልሱ ያለው
በአለም ዙሪየ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹህ ይብዛ❤❤❤
አሏህ ሆይ ያቀጣጠልከዉን እሳት ከአማሪካን ዉሀ ጠበቀዉ ሁሉም በአንተ ቁጥጥር ነዉና አሏህ ሆይ አማሪካንን ከድንበር እስከ ድንበር በፈለስጢኖች የሰሩትን ግፍ ታዉቃለህ የተበዳይን በደላቸዉን ከፋይዉ አንተነህ እና ፍትሀዊዉ አንተነህ እና ያረብ አዛኙ ሩህ ሩሁ አንተነህ
እግዚአብሔር ሆይ እስራኤል እና ኢትዮጵያን ኤርትራን ጠብቅልኝ ከክፉ አደጋ
አሜሪካ በየ ሀገሩ እየገባች ስታነድ እሷንም አነደዳት አላህ
@dawitjenbere9329 አንተ ወይንም አንቺ ሲጀመር አላህ እዝጋብሄር ከምትው ጋር አንድ አይደለም ።ደግሞ እንደዚህ የማያገባሽ ውስጥ ገብተሽ ስትፈተፍቺ የአሜሪካ አይነት እሳት እላይሽ ላይ እንዳይነድ ሆ ደግሞ በአላህ ስራ ልትገባ እና ልትፈተፍት ያምራታል?
Free Palestine
Weyzero abel khewel
አላህ አሁንም ኢትዮጵያውያንን ባሉበት ይጠብቃቸው🤲🤲🤲
The first
ፍጣሬ ሆይ በቃን በልን🤲🤲🤲
ሰላመ እግዚአብሔር ይኩን ለኩሉ ሰብእ።
እግዚአብሄር ይርዳ
አቤት የኛሀገር ክሪሥቲያኖች መርጦ አልቃሾችና የነጭ አምላኪ ናችሁ በጣም ትገርማላችሁ የናንተ አእምሮ ሠበአዊነት የሚሠማው እየመረጠ ነው አይደል?
አሜረካ ለአላህ ሱጂድ እስከምትወረድ ድረስ በደንም ያንድድሽ እስኪ የምታመልኩት ሰይጣን ያድናችሁ ዛሊሞች ዱኒያ አኪራ ያቃጥላችሁ የፍልስጤም ህፃናት ስቃይ ስትሳለቁ እር ገና ምን ተነካና እናተ ለነብረት ተጫጩ ህይወታቸውን በግፍ ለተነጠቁ ፍረዱ ገና ነው يارب زلزلخم علل كفرن
Amellke endebedelategne sayohone endeterergnthe yekere belegne 🙏
ፈጣሪ ያብርደው
ኧረ አቤላ ማስታወቂያውን አጥፋልን
የሆሊዩድ አምላኪዎች እግዚአብሔር የሚባል የለም ስትሉ ስትዘብቱበት ነበር ጌታ ሀያልነቱን አሳያቹሁ ገና ሆሊዩድ የተባለ ባእድ አምልኮ ሳይጠፋ ጌታ አሳቱን አያጠፋዉም እደዚህ ይቀጣል
በሆድህ ነው ያወራሀው በሆዳችን ተኝተን ነው የሰማነው ድምፅ የለውም✌️
Subhanallha subhanallha subhanallha allhawekber
እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ዝናብ ያውርድላችሁ እንደ ክፋታችን ሳይሁን በቸርነቱ ይቅር ይበለን
Amen amen amen
@YabatanafaqiYabatanafአሜን፡አሜን፡aqibeye
አሜን አሜንንን
Wel come abela
ሱበሀን አላህ የሙስሊም እንባ ዋጋ ያስከፍላል ወላሂ እንዳት በሀዘናችን እንቅልፍ ነስቴን ነበር ፍልስጤም እህህህህ የአላህ አያያዝ ብርቱ ነዉ
ሱበሃን አላህ ፊልም አይዴለም ለአላህ ምን ይሳነወል የሙሰሊሙቹ እባ እንደህ በቀላሊ እሚቀረ አይደለም አልሃምዱሊላህ
ለሁሉም ጊዜ አለዉ
የክርሰቶሰ ቁጣ ነዉ ግን በቃ እንድላቸዉ ፀልቴ ነዉ
ይሄን አደል ዱአ እያረግን ስንጠብቀው የነበረው
ሰው ከሚረዳው አላህ የሚረዳው እጅክ በላጭ ነው ፊሊስጤም ያለውሀ ያለመብራት ያለብግብ ያለመጠለያ ያለመዳኒት ያለእቅልፍ በሰው ሰራሽ አሜሪካ በምትሰጠው ቦንብ እየዘነበባቸው ይሄ አሉ ቲንሹም ትልቁም እያለ አልሀምዱሊላህ 🇵🇸👈☝️
እግዚአብሔር በዙፋኑ አሌ የኑፁሃን ደም ይጮሃል
መታወቃህ ብዛቱ
አቤላ
የንፁሀንን የፍልስጤም ደም ጀሊሉዋ በርግጥም አተ ሁሉን ተመልካች ነህ የአለማቱ ጌታ
🇪🇹 wiyan allah ytebikachew mnm bihon be fetari yamnalu
መልካም መቃጠል😢
የአላህ ስራ ነው ፈጣሪያቸውን እረስተው ነበር ልብ ካላቸው ልብ ይበሉ
ፍትህ ለጋዛ እሳቱ እንዳያቆም ሀያል አግር አይድሉ እንድ ለምን አያስቆሙትም
ኑፁሀኖችን ነጃ የውጣቻው አመፅዎችን ይጫርሰቻው
አላህ የለመም ሲሉ አላህ አዋረዳቸዉ
አረበአላህተው አላህበቃይበላቸው
የዛሪ ሰላሰረዎች ይድረሱላቸሁ።
አንፈልግም ከጌታ ጋር ምድር ይሻለናል🎉🎉🎉
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን፡፡ስለ ሰው ልጅ ጥፋት የምንመኝ፡፡ባይሆን ያጠፉ ካሉ በንስሀ ወደ ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዲመለሱ እንምከራቸው እንጸልይላቸው
Abelu Nurilin
አላህ ለሰው ልጅ በሙሉ ሰላሙን ያዝንብልን የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካቹህ
እኔ ደግሞ እንዲጠርጋቸው ነው የምመኘው እነዚህን አቃጣሪዎች 😏🤮
አሜን ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን
🙏❤
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
God cannot be mocked!!! እግዚአብሔር አምላክ በክብሩ በህልዉናዉ አይደራደርም!!! እግዚአብሔር ለዘላለም ታላቅ ነው::ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ በሰማይ በምድር ☝️✝️💒💚💛❤️
በንሰኃ ዉደ እግዚአብሐረ መምልሰ ነዉ
እየሱሰ ያደናለ እይሱሰ በቅረብ ይመጣል በምህረት ቢምልሱ እረሱ ይመልሳል ይቅረታ አምላክ ነዉ ❤❤❤❤❤ ተባረክ ዉድማችን
እግዚአብሔር አምላክ ለምድርቷ ሰላምን አውርድ የእኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏
ሙስሊሞች በዱኣ በርቱ እሳቱ እንዳይ ጠፋ
ለሰው ልጅ መቀጣጫ ያድርጋቸው
ሀገራቸውን ቀሞላ ያዳርሰው
እሳቱ ከአላህ የተላክ ሰራዊት ነው
ለጥጋበኛ አላዝንም
የሰው ሀገር ዶግ አመድ ስታደርግ
የራሳቸውንም ሀገር አላህ ያጥፋላቸው
የዘንድሮው 2025 ዓ.ም
በሶሪያ ተደስተን ሳንጨርስ
ደግሞ አሁን በዚህ አላህ አስደሰተን አልሃምዱሊላህ
ሀገራቺንንም አላህ ይፈርጃት
አይባልም፣ እሳቱ እንዳይጠፋ?
ትክክለኛ የእግዚአብሔር ሰው ምህረት ይጠይቃል እንጂ ቁጣ አይጠይቅም 😢😢
Enesu yegzaber sewoch adelum mihret yelelew mihiret mareg liyak ayichilm@@siyumwedajo4961
እንኳንም ክርስትያን ሆንኩ
እኳን ሙስሊምሆኩ @@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂምድረ ጣወታም😂😂😂
በደለኞችን አላህ ያጥፊቸው ንፁሀኖትን አላህ ይጠብቃቸው
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
ማነዉ ንፁህ ," አምላኩን ያልበደለ ባለንጀራዉን ያላማ በወንድሙ ላይ ያላደባ በሐሸት ያልመሰከረ መማለጃን ያልተቀበለ ያላቀበለ ማነዉ ንፁህ ????????
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
በደለኛ ያልሆነ የለምና ምህረትህን አድርግ እግዚአብሔር ሆይ!
Thank you brother God bless you
አምላካችን በአለም ላይ የተቸገርንበትን ሁሉ መልስ ስጠን ይቅር በለን አሜን ፫
ፈጣሪ በጎን ነገር ያሰማን እትዮጵያዊያን ና ኤርትራዊያን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ዚድ ዚድ ዚድ !!!
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
@dawitjenbere932
ምን አይነት ድፍረት ነው?😡
አረተ ተው ይህ አፋችን ነው መዓት ሚያመጣብን😞
አምላክ አይሳሳትም ሁሌም ልክ ነው
በሱ ስራ አትግቡ ምድርና ሰማይን የፈጠረ ጌታ አምላክ አይዘበትበትም
ለሱ አስታየት መስጠት አይጠበቅብህም
አሱ ይማረን ይቅር ይበለን የሰላም አምላክ ሰላም ያውርድልን ለአለማችን@@dawitjenbere9329
ፈጣሪ አይቸኩልም ቻይ ነዉ ችሎ ችሎ በ(7)ቀን ዉስጥ አወደመዉ የግፈኞችን ግፍ መላሹ እሱ ነዉ ፈለክም አልፈለክም ወደድክም አልወደድክም አሏህ ለአመፀኞች ቅጣቱን አዘጋቶለቸዋል በዱንያ ወይም በዛኛዉ ሀገር አሏህ ሆይ ለዳይወች ቅታትህን ጨምርላቸዉ
@@محمدحكميك ለዛ ነው አለላህ አሜሪካ 14 ብቻ ገሎ ፍልስጤምን 62,000 የገደለው ለዛ ነው አሜሪካ የወደመው በፍጥነት ተገብቶ 2 ዓመት ውስጥ ያልቃል አለላህ ገን የፍልስጤም የፈረሰው የዛሬ 100 ዓመት አይገባም አይ አላህ በጣም ይፈራታል አሜሪካ
አሑን በርከክ ብለን እጸልይ 😢😢😢ገታኢየሱስ ባላወቁት መጠን ዋጋ ከፈሉ😢😢😢
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
አቤት ጌታዬ አላህ እሳቱን በበደለኞቹ ላይ አድርግልን ምስኪኖቹን አንተው ጠብቃቸው ያረብ
🙏❤
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
ካየሁት የሙስሊም ኮሜንት አሪፉን ያንቺን አየው ተባረኪ
@@dawitjenbere9329 ማን ፈልግ አለህ??
@@dawitjenbere9329 ማን ፈልግ አለህ ሲቀጥል ሙስሊም መሆን ተመርጠህ እንጂ ፈልገህ የምታገኘው ነገር ።
የሙስሊሞች ዱዐእ የት ሊሄድ ነበረ አላህ በደለኞች ይታገሳቸዋል እንጂ አይረሳቸውም አላህ ገና ያሳየናል ፊልም አይደለም አይናቹህ በጥልቅ ይመልከት የአላህ ታምር ነዉ፡፡
Honey, everything’s OK I’m in US OK don’t forget Palestine also Christian OK not all of them. Are Muslim just shut up.
😂😂😂😂😂አዎ ገና እናያለ ጨካኝ አረቦች አሉ ፁዋ ከሞላ ሰዉ አያድንም ግን ከአረብ ምእራባዊያን ይሻላሉ ግን አላማነዉ😂😂😂😂😂 አበት እናተ😂😂😂 አሜርካን ሲገቡ ደሲያሉ በፀሎትነዉ እግዝአቢሔር ይመሰገን ይላሉ አረብ ሲሔዱ እዳን እርዳን ፈጣር የማይል ሰዉየለም ኤረ የአለም ማይም ሙሲልም ቢቻለዝነዉ አላ አምላክ አይደለም ሰጣነዉ100 የአለተከታይአየን በተግባር
አልሀምዱሊላህ አላህ አሳዬን
ይዘገኛል እንጂ ሁሉም ያይጁን ያገኛል
ይሄ እሳት ተላላፊ ሆኖ ሳዉድ ከገባሰ ምን ብለሸ ልትፀልይ ነዉ
@@ajmanbaldiya3338አተም ክርሰታንን አትወክልም እሱም ሙሰሊምን አይወክልም ደደቦች ናቹ
የፍልስጤም ህፃናት ደም ይፋረዳቸዉ ፍልስጤም ላይ እራሳቸዉ በጃቸዉ የሰሩትን እሳት አዘነቡባቸዉ ፈጣሪ እነሱ ላይ ሀይሉን ላከባቸዉ።
የተበዳይዮች እባ 😢 የህፃናቶች ደም ጎርፈ ሆኖ ይወሰዳቸው የአላህህህህ
ሃይል የእግዚአብሔር ብቻ ነው ለተበዳይ ፈራጂ እግዚአብሔር ነው።
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
,እኔ ከዜቤት ገብቸ የአየሁት የሙስሌምችን ጭክንና ነዉ
አቤቱ ፍጣሬየ ሆይ ምን አይነት ጭክንና ነዉ😢😢😢
አሜሪካላይ እሳት ከመሬት ብቻ በቂ አይደለምና ከሠማይም ያዝንብባቸው የጋዛ ወንድሞቻችን የህፃናትና የእናቶች ደምና እምባ ፈሶ አይቅር ያረብ
Sah wellah
ሎስ አንጀለስ ውስጥ ፍልስጤማውያን የሉም? የሌላ ሐገር ዜጋስ የለም? አትፍረድ ይፈረድብሀል
እንኮን እናንተን አላረገኝ የሞተ ሞቶል ነፍስ ይማር አሁን ያለው ሰው ቢጠፋ ደስ ይላችሆል ማለት ነው ???? እግዚአብሔር እዘንልን ምን ዘመን ላይ ነን እባካችሁ አትፍረዱ ።
@አሐል19 ፍልስጤማዊያን ሎስ አንጀለስ የሚኖሩት በአሚሪካዊያን ክፋት እና ጭካኔ በሀገራቸው መኖር ስላልቻሉ ነው ፈጣሪያቸውን ረስተው ከኔበላይ ማን አለ ብለው ያመረቱትን የመሳሪያ ምርት ድሀዎችላይ ቢያዘንቡም የንጉሶች ንጉስ የሆነው ሀያሉ አምላካችን ከነሱ በላይ መሆኑን ሊያሳይ በሳት ያዛቸው ከሰማይም ከምድርም አሜሪካን በሳት ይቀቅላት
ባለጌ የመጨረሻ አንች ሐገር ላይ ነበረ መዝነብ ያለበት ሰዉ እንደ በግ በሚታረድበት
የፍልስጤማዊ ወገኖቻችን ደምና እባ ይፍርድ ከዚህም በላይ
አሚንንንን ያረብ ጨርሳቻው
ፍልሲጠም ሰዉን አረዱነዉ ደፈፍሮነዉ ጦሮነት ጀምሩነዉ እግዝአቢሔር ቁጣነዉ የፍልሲጠም ሰዉነዉ የሞቱት አሜርካን ነገምተካንቢረትነዉ ማይም የተፈጥሮ አደጋና ጦርነት ምን አገናኘ ነገ ወደለላይከሰታል
እዞያሉ ወገኖቻችን እናስባቸው እንጄ
የራሶችን አሮብን የሰው እናማስላለን
Yehager legoch allah yetebkachu
Amerka endehatyatuwa gena tenedalech
አሜሪካ እሳቱን አላህ ይጨምርልሺ እስራኤልንም ይጎብኝልን😂😂😂ሚስኪኖቹን አላህ ይጠብቃችሁ😢😢😢
😢😢😢😢kifu nesh afar biyi azab
አሚን
አንቺን@@galanebedada8001
@@galanebedada8001 ብይው ለራስሺ የእስራኤል ቡችላ አይሁድ።
እረ ተው እስላሞች ለሰው ልጅ ክፉ አትመኙ እስኪ ለክፉ ሰው ልብ ስጥልን ፈጣሪ 😢😢😢😢😢
ብችል ቢዚል ባቀበልኮቹሁ እነገለቴ ገና ሀገሮም ህዞቦም ያልቃል እሳቱም በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል
የአቃጣዬቹ ተባባሪ ናችሁ ??? ገለቴ. ነው ያላችሁት. ለወገናችሁ እንኮን የማታዝኑ እብዶች ናችሁ ።
ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን !❤
አሜን እግዚአብሔር ይችላል የዘላለምም አምላክ ነዉ ኩብርና ምሥጋና ይድረሰዉ የኛ አምላክ::🙏
Egziabher yimsgan salhulum negar Salam naw 🥰💯 Abel❤thank you for all enformesn
Praying for Los Angeles California to save and protect you Lord Jesus Christ Amen.🙏😢😢
Hahaha Godless city They are not believers on God,they are desereves so we will pray to be continue! God cannot be mocked!!!☝️
አቤልየ፡ጎበዝ❤❤برابو
ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
እየሱስ ክርስቶስ ነቢይ እንጂ ጌታ አይደለም እየሱስም አንድም ቦታ ጌታ ነኝ ፈጣሪ ነኝ አለም እንደውም ወደ ፈጣሪው ይፅልይ ነበር ክርስቲያኖ በግድ ጌታ ነህ ትሉታላቹ
@@fairfair5506የዘላለም ህይወት ከፈለግሽ በየሱስ እመኑ
@@fairfair5506
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር ነው ያስተማረን
ኢየሱስ ጌታ ነው
አላህ ማነው?ምንድነው ያስተማራችሁ በጥፋት መደሰት ማለት ምንድነው?
እየሱስ ወይም ኢሳ ነብይ እጂ ፈጣሪ አደለም እዳቺ ፍጡር ነዉ ያለማቱ ጌታ አላህና አላህ ነዉ የመረረህ ዋጠዉ😂
@@FatehaAli1
ቀኑ ቀርቦል ይልቅ ኢየሱስሰውን ሁሉ ይወዳል ከሲኦል አምልጪ/አምልጥ
ኢየሱስ ለሁላችንም ነው የሞተው
ኢየሱስ ጌታ ነው
ኢየሱስ አማላጅ ነው
እንድንድንበት ከሰማይ በታች የተሰጠ ስም ኢየሱስ ብቻ ነው ሌላው ተረትተረት ነው
الله حافظا وهو أرحم الراحمين إثيوبيا 🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🚜🚜🚜🚜🚜🚜🚜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለሀምዱልለይ ይበለት ያጋዛ ጭፍጫፋ እነሱም ይቅማሱት ምን ይሰነወል ለአንዱ አለህ❤❤❤❤❤❤
ድሮስከእናንተ ምን ይጠበቃል?
@@AnwarRedi-w5i ጋዛሰሉ አያፈሩም ፍልሰጠም እሲራልን አጠፋለሁ ቢላ የጨለማን ካባልቢሳ ኤዳ ሰዉን ቢሲምላ እያለች አረደች አቃጠለች ጦርነት ጀመረች ከዛን እግዝአቢሔር መጣ ወደመች ተዋረደች ሰዉሞት አሜርን አለምበሙሉ የምደርሶ የተፈጥሮአደጋነዉ
@ajmanbaldiya3338 ለወረሪዎ እስራኤልም ይዳርሳታል ለኔ አለሀምዱልለይ ሰልሞት ኤሄን በማያቴ ጋና ይለብልባት የረቢ ያGaze ,ደም መቼ ዳራቃ
@@ከራድዮን-ጨ5ጨ አይዞህ ጋለቴ ያጋዛ ዳም መቼ ዳራቃ ይበለት
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
አቤቱ አምላኬ ሆይ ምህረትህን ላክላቸው🙏
ያረብ ህፃንና ንፁሀኖችን ጠብቅ ሙጅሪሞችን አጥፋልን
እግዚኦ ክፉ ለሚመኙት ልብ ስጥልን
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
አቤቱ ታረቀን
እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ማን ንፁ አለ በዜህ ምድር ?
" ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ፤ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ፤ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች።"
(ኦሪት ዘኍልቍ 11:1)
Yes
ፀሐይ ሪል ስቴት የኛ ቤት አንድ ክንድ መሬት ነው ዓለም እየተናወጠች አገራችንም በመሬት መንቀጥቀጥ በጣር ለይና በመሳቀቅ ለይ ሆነን ማስታወቂያችሁ ጆሮ ማደንቆር ብቻ ነው የሆነው።
😂😂😂😂
አቤላ❤❤❤❤❤
አላሁመ ዚድ ወ ባርክ
አላህ ማንን ማጥፋት እንዳለበት ያዉቃል አልሐምዱሊላህ አይያዙ አያያዝን ይያዛቸዉ ይሄ እጣ ፈንታ ለእስራኤልም ይድረስ
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
,እሜደርስ ሰአዉዴ ነዉ ሠአዉዴወችን የአጥፍልን 😅
የአለማቱ ጌታየ አሏህ ሆይ ምስጋናየ ይድረስህ
ቤት ሲቃጠል ዶኪዩሜንቶቹን ማዳን የቻለ ሰዉ በእዉነት እጅግ በጣም ጎበዝ ሰዉ ነዉ።
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው 😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንዳለ አያምኑም እኮ🤔 ለማያምኑት ለካዱት ሊረዳቸው አይችልም::
@SenizeMariam እርሱ ግን ያውቃቸዋል፣ምክንያቱም የእጁ ሥራዎች ናቸው።
እህታችን ጊታ ይባረክሸ
እግዘብሔር ይርዳችሁ መልስ ያለው ከፈጣሪ ነው
ALHAMDULLILAH LEZI AHYANA BAEDEMEMATENA WEILEYHI NUSHUR
እግዚአብሔር ያሰባቸው እጀግ በጣም ያሳዝናል የተፈጥሮ አዛዥ ወደ ሆነው ወደ እግዚአብሔር ፊት በንስሐ መውደቅ ብቻ ነው
በጣም ስለእዉነት😢 በዚህ ክረምት ፈጣሪ ያስባቸዉ
@Bt-Y2XLO አሜን 🤲🤲🤲
አሜሪካ ጌታን ይቅር በለነ ብለው እግዚያብሔርን መለመን አለባቸው ራቁታችን አንሄድም ጡታችን ዘልዝለን ስዶም አሞራ አንሰራም ጌታ እንዳለ እንደፈጠረነ እናውቃለን ድሀ አንንቅም ሰው የሆነውን ሁሉ አንንቅም ጥቈር ነው ብለን አንገልም አንንቅም ካሁን በፊት የሰራነው ሁሉ የዲቢሎስ አውሬ ስራ አንደግምም ብለው ጌታን መለመን አለባቸው አዲሱ መንግስት ትራምፖ ሲገቡ የልመና ቀን ማወጅ አለባቸው ያን ጊዜ ነው ጌታ አሜሪካን ይቅር ሚል ጌታ ስሙ ይቀደስ አሜን አሜን አሜን
👉ከቃሉ ውጪ መሄድ አያድንም ።
👉ከኢየሱስ ሌላ አዳኝ የለም ።
👉ሐዋርያት 4፥12
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ለሀገራችን ❤❤
አልሀምዱሊላህ አላህ አሳዬን
Aamiin insha Allah
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይጨምሪ ለቸዉ
እሰይ ደስ ሲል ይባባስ እሳቱ አቦ😂
ሁሉም እስላም ክፋት ብቻ ምኞቱ ስታሳዝኑ
@TamesgenDagen እናት ናችሁ ሰላም እምጠሩ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አለምን በደም አጥለቀለቃችሁት ያቃጥልሽ አንችንም
አሚን
Egziabeher ayizebetebetem!!!
Ewnte nawe
ድል ለእሳቱ
ሳህ ክክክክ
አቤል ጀግና
ሱብሀነላህ አላህ ይድረሰላቹህ
መብሩክ በልልኝ ገዛወች እኳን ደሥ አላችሑ ገና ይቀጥላል እሠይ እኳን ነደደች
ወላሂ ሰዉ ሲጎዳ ደስ አይለኝም ነበር አሁን ግን በሙስሊሞች ቤተሰብቸ በፍልስጢም ወላሂ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርላቸዉ እንዲሁም እስራኢል
@@DtuGhc68 ኢሻ አላሕ እነሡንም አላሕ አድዶ ያሣየን
@@DtuGhc68 ኢሻ አላሕ እነሡንም አላሕ አድዶ ያሣየን
ወደ እግዚአብሔር በንስሃ እንመለስ
እሱ ያጠመመውን ማንም አያቀናው እሱ ያቀናውን ማንም አያጠመውም
ሱባሀን አላህ❤ አልሀምዱሊላህ❤ አሏህ አኩበር ❤ ያአላህ እዝነትህን አውርድንን
አልሃምዱሊላህ ሶሪያ ጋዛ ፍሊስጢን የነሱስ ግፍ ያረብ እስራኤልንም ሹፋት
እስቲ እናንተ አትፍረድ ስንት ሐበሻ እንዳለ አስተዉሉ ማንስ ተደስቶ ነዉ በፊሊስጢን የጠፋዉ ህዝብ ፀሎት አድርጉ
እንደናንተ ደደብ, ዉሻ የለም:: አላህ አቅም orሀይል ካለዉ 76አመት ለምን ዝም አለ, የት ሄዶ ነዉ???? ፍልስጤምን ሹፋት ለምን አትሉትም????
የሶሪያ ግፍ አሜሪካ አያገባትም እናንተ የምደግፋት ኢራን እና ህዝበላ ናቸው
እግዘብሔር ይርዳችሁ ጸልዮ እሱ ጋር ነዉ መልሱ ያለው
በአለም ዙሪየ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹህ ይብዛ❤❤❤
አሏህ ሆይ ያቀጣጠልከዉን እሳት ከአማሪካን ዉሀ ጠበቀዉ ሁሉም በአንተ ቁጥጥር ነዉና አሏህ ሆይ አማሪካንን ከድንበር እስከ ድንበር በፈለስጢኖች የሰሩትን ግፍ ታዉቃለህ የተበዳይን በደላቸዉን ከፋይዉ አንተነህ እና ፍትሀዊዉ አንተነህ እና ያረብ አዛኙ ሩህ ሩሁ አንተነህ
እግዚአብሔር ሆይ እስራኤል እና ኢትዮጵያን ኤርትራን ጠብቅልኝ ከክፉ አደጋ
አሜሪካ በየ ሀገሩ እየገባች ስታነድ እሷንም አነደዳት አላህ
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
@dawitjenbere9329 አንተ ወይንም አንቺ ሲጀመር አላህ እዝጋብሄር ከምትው ጋር አንድ አይደለም ።
ደግሞ እንደዚህ የማያገባሽ ውስጥ ገብተሽ ስትፈተፍቺ የአሜሪካ አይነት እሳት እላይሽ ላይ እንዳይነድ
ሆ ደግሞ በአላህ ስራ ልትገባ እና ልትፈተፍት ያምራታል?
Free Palestine
Weyzero abel khewel
አላህ አሁንም ኢትዮጵያውያንን ባሉበት ይጠብቃቸው🤲🤲🤲
The first
ፍጣሬ ሆይ በቃን በልን🤲🤲🤲
ሰላመ እግዚአብሔር ይኩን ለኩሉ ሰብእ።
እግዚአብሄር ይርዳ
አቤት የኛሀገር ክሪሥቲያኖች መርጦ አልቃሾችና የነጭ አምላኪ ናችሁ በጣም ትገርማላችሁ የናንተ አእምሮ ሠበአዊነት የሚሠማው እየመረጠ ነው አይደል?
አሜረካ ለአላህ ሱጂድ እስከምትወረድ ድረስ በደንም ያንድድሽ እስኪ የምታመልኩት ሰይጣን ያድናችሁ ዛሊሞች ዱኒያ አኪራ ያቃጥላችሁ የፍልስጤም ህፃናት ስቃይ ስትሳለቁ እር ገና ምን ተነካና እናተ ለነብረት ተጫጩ ህይወታቸውን በግፍ ለተነጠቁ ፍረዱ ገና ነው يارب زلزلخم علل كفرن
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
Amellke endebedelategne sayohone endeterergnthe yekere belegne 🙏
ፈጣሪ ያብርደው
ኧረ አቤላ ማስታወቂያውን አጥፋልን
የሆሊዩድ አምላኪዎች እግዚአብሔር የሚባል የለም ስትሉ ስትዘብቱበት ነበር ጌታ ሀያልነቱን አሳያቹሁ ገና ሆሊዩድ የተባለ ባእድ አምልኮ ሳይጠፋ ጌታ አሳቱን አያጠፋዉም እደዚህ ይቀጣል
በሆድህ ነው ያወራሀው በሆዳችን ተኝተን ነው የሰማነው ድምፅ የለውም✌️
Subhanallha subhanallha subhanallha allhawekber
እግዚአብሔር የቅዱሳን አምላክ ዝናብ ያውርድላችሁ እንደ ክፋታችን ሳይሁን በቸርነቱ ይቅር ይበለን
Amen amen amen
@YabatanafaqiYabatanafአሜን፡አሜን፡aqibeye
አሜን አሜንንን
Wel come abela
ሱበሀን አላህ የሙስሊም እንባ ዋጋ ያስከፍላል ወላሂ እንዳት በሀዘናችን እንቅልፍ ነስቴን ነበር ፍልስጤም እህህህህ የአላህ አያያዝ ብርቱ ነዉ
ሱበሃን አላህ ፊልም አይዴለም ለአላህ ምን ይሳነወል የሙሰሊሙቹ እባ እንደህ በቀላሊ እሚቀረ አይደለም አልሃምዱሊላህ
ለሁሉም ጊዜ አለዉ
የክርሰቶሰ ቁጣ ነዉ ግን በቃ እንድላቸዉ ፀልቴ ነዉ
ይሄን አደል ዱአ እያረግን ስንጠብቀው የነበረው
ሰው ከሚረዳው አላህ የሚረዳው እጅክ በላጭ ነው ፊሊስጤም ያለውሀ ያለመብራት ያለብግብ ያለመጠለያ ያለመዳኒት ያለእቅልፍ በሰው ሰራሽ አሜሪካ በምትሰጠው ቦንብ እየዘነበባቸው ይሄ አሉ ቲንሹም ትልቁም እያለ አልሀምዱሊላህ 🇵🇸👈☝️
እግዚአብሔር በዙፋኑ አሌ የኑፁሃን ደም ይጮሃል
መታወቃህ ብዛቱ
አቤላ
የንፁሀንን የፍልስጤም ደም ጀሊሉዋ በርግጥም አተ ሁሉን ተመልካች ነህ የአለማቱ ጌታ
🇪🇹 wiyan allah ytebikachew mnm bihon be fetari yamnalu
መልካም መቃጠል😢
የአላህ ስራ ነው ፈጣሪያቸውን እረስተው ነበር ልብ ካላቸው ልብ ይበሉ
ፍትህ ለጋዛ እሳቱ እንዳያቆም ሀያል አግር አይድሉ እንድ ለምን አያስቆሙትም
ኑፁሀኖችን ነጃ የውጣቻው አመፅዎችን ይጫርሰቻው
አላህ የለመም ሲሉ አላህ አዋረዳቸዉ
አልላህ ወይም እግዚአብሔር ተብየው የፍልስጤም ህጻናት ሥያልቁ ዝም የሚል ነው እኛ በቀል የሚወድ አምላክ አንፈልግም ሠላም የሚያመጣ አምላክ እንጂ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሚያቆም አምላክ መኪና ከምገልበጡ በፊት የሚያድን ህጻናት ከመገደላቸው በፊት የሚያድን አምላክ ነው የምንፈልገው እንጂ ድራማ የሚወድ አምላክ የሠው ደም ዝምብሎ ሲፈስ ዝም የሚል አምላክ አያስፈልግም
አረበአላህተው አላህበቃይበላቸው
የዛሪ ሰላሰረዎች ይድረሱላቸሁ
።