አብይ አህመድን ያሰደነገጠው የጎንደሩ ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ ጥራት ያለዉ ቪዲዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ጠ/ሚ አብይ አህመድ ትጥቃቸዉን ያስፈታቸው ልዩ ሀይሎች ከህዝብ ጋር የሚያደርጉት ተቃውሞ.....Prime Minister Abiy Ahmed's disarmed special forces are protesting against the people

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ ปีที่แล้ว +32

    ወጥር አማራየ ካልደፈረሰ አይጠራምና አንድ ሁን ተናበብ ለማንም ቦታ አትስጥ 💪💪💪💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @elshaddai7685
      @elshaddai7685 ปีที่แล้ว

      Binabebu betam betam lewutu bekirbu yihonal, ketekefafeluna be abiyi eshita yihe guuzo ke kome gin enezi ahiyoch 100 amet ayilekum.

  • @youtub4580
    @youtub4580 ปีที่แล้ว +77

    የኔ ቤተሰቦች እንደልባቸው ተኝተው የሚያድሩት እናንተ በመኖራችሁ ነው የኛ አለኝታ የኛ መከታዎች ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ክፏችሁን አያሰማን ክፏችሁን አያሳየን እግዚአብሔር ሀይል ብርታቱን ሞገሱን ድሉን ያጎናጽፍችሁ ።

    • @feresegnaw7253
      @feresegnaw7253 ปีที่แล้ว +2

      አምላክን የረሳችሁ ባለጌዎች

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว

      @@feresegnaw7253 ባለጌ አንች ከፈጣሪ ቀጥሎ አነሱ ናቸው ዜም በይ ያህያ ልጅ

    • @fatemakassaw
      @fatemakassaw ปีที่แล้ว

      ​@@feresegnaw7253 ምናባሽ አልሽ አችን ፈጣሪ ይድፍሽ አሽቃባጭ

    • @فاطمهعلي-ج1م7ض
      @فاطمهعلي-ج1م7ض ปีที่แล้ว

      ❤❤❤😊❤

    • @فاطمهعلي-ج1م7ض
      @فاطمهعلي-ج1م7ض ปีที่แล้ว +1

      ሀይ

  • @pin-jt7zj
    @pin-jt7zj ปีที่แล้ว +50

    ወጥር አማራ ....እንዳትጠራጠር ድል ያንተ ነወ ❤❤❤

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 ปีที่แล้ว

      😂

    • @seblea920
      @seblea920 ปีที่แล้ว

      በምኑ የረባ መሪ እንኳን የለዉ ወሬና ጩኸት ብቻ

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว +1

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

    • @tigrayshallprevail6229
      @tigrayshallprevail6229 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

    • @pin-jt7zj
      @pin-jt7zj ปีที่แล้ว

      @@tigrayshallprevail6229 hahahahahaha

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +57

    ወገኖቼ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ይህ የመከራ ጌዜ ፈጣሪ ያቁምልን😭😭😭

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk ปีที่แล้ว +18

    ጀግኖቻችን የአያት የአባቶቻችን ምትክ የእኛ ደም መላሾች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይውጣ ይዋጋላችሁ ድሉ በእግዚአብሔር ስም የኛ ነው በርቱ።

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    አማራየ ልዩ ህዝብ ነው ። አትኑር ልግደልህ የተባለ መከረኛ ህዝብ ነው እኖራለሁ ብሎ መታገል የተፍጥሮ ህግ ነው

  • @tadelechkassa7199
    @tadelechkassa7199 ปีที่แล้ว +28

    አማራነታችን በክንዳችን 😍😍😍😍😍

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 ปีที่แล้ว +11

    ጀግኖቻችን ኑሩልን ድል ለአማራዉ ህዝብ ድል ለኛ ነዉ ሳለመድሀኒአለም

  • @bamlaktesfayemolla-xk3xj
    @bamlaktesfayemolla-xk3xj ปีที่แล้ว +21

    ሁሉም የአማራ ልጅ የቅዱስ ያሬድንና የጊዮርጊስን እምነት አንገቱ ላይ ይሰር

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou ปีที่แล้ว

      ቅዱስ ያሬድ ትግራይ ነው

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

      😂ኧረባክሽ እኔስ ሙስሊም ነኝ

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 7 วันที่ผ่านมา

      ረ እውነትህ ነው እንሰር ሰው ምረጥ አባቴ እኛ ሙስሊሞች ነን ብቻ አገራችን ሰላም ይሁን በምነት ቀልድ የለም

    • @AhmadSraj-rp8lm
      @AhmadSraj-rp8lm 6 วันที่ผ่านมา

      ጉድ በል ውይ አለማፈር አይሰማ የለ የምን ዘመቻ ነው አንገቱ ላይ ይሰር እሚባለው

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 6 วันที่ผ่านมา

      @@AhmadSraj-rp8lm የጣኦት ዘመቻ ነዉ አሉ. አሏህ ይጥፋቸዉና

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምስኪኖች መከራችሁ በዛ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይሁናችሁ እኛም በፀሎት ከናንተ ጋር ነን

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 ปีที่แล้ว +39

    እግዝሐብሔር ከናተጋር ይሆን ከፍት ከኃላ ይሆናችሆ ኢትዮጵያን ህዝባቻንን ከጣርነት ከክፍ ነገር ሆሉ ጌታ ይጠብቅልን አደራውን🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿🙏🏻🌿

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +14

    ወጥር አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 ነፃነታችን በክንዳችን
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን አይዞችሁ ።በርቱ ጀግናዋቻችን

  • @ሊና
    @ሊና ปีที่แล้ว +52

    አይዞኝ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን የኢትዮጵያ ልጆች ከናንተ ጋር ነን ከደቡብ በርቱ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +77

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሓይልን ብርታቱን ይስጣችሁ አማራ እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለኝም እናሸንፋለን 💚💛❤💪

    • @abdibatiso2607
      @abdibatiso2607 ปีที่แล้ว +2

      Manen

    • @photography6969
      @photography6969 ปีที่แล้ว

      Atitoltolu

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +2

      @@abdibatiso2607 የኦሮሙማውን ቆሻሻ መንግሥት

    • @sarahhabtamu6118
      @sarahhabtamu6118 ปีที่แล้ว +3

      ​@@abdibatiso2607 በአገራችን ላይ የወረረንን 666መንፈስ የወገናችንን ደም የጠጣውን

    • @hailutessema3976
      @hailutessema3976 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ይህ ጀግንነት ሳይሆን ድንቁርና ነው የማይሆን አስተሳሰብ ነው

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ ปีที่แล้ว +14

    ኣምላከ ቅዱሳን ከፊታቹህ ይቅደም 😢🙏
    ቅዱስ ሚካኤል ሰልፋቹህን ይምራው 😢😢😢😢😢😢

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

    • @tirunashwosene3535
      @tirunashwosene3535 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @Mrx-gc7ns
    @Mrx-gc7ns ปีที่แล้ว +24

    ፈጣሪ ሆይ ፍጥረትህን አደራ

  • @ነፍጠኛውሚድያ106
    @ነፍጠኛውሚድያ106 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደሞች ሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል ปีที่แล้ว +21

    ሳያችሁ ልቤ ለናንተ ይሳሳል የምዬ ልጆች እመብርሃን ትጠብቃችሁ

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 ปีที่แล้ว +1

    ከአፋሩ ከሱማልው ከጉራጌው ጋረ ከደቡቡ አበረን በጋራ እናሸንፋለን ድል ለተገፋው ለህዝብ ልጅ

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 ปีที่แล้ว +49

    የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ ፈጣሪ ከናተጋር ነው ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑርርርር

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 ปีที่แล้ว

      @@HELEN1P12 ሀሀሀሀሀሀሀሀ በኣባቱ ወቶ ነው ፈሬ የሆነው ሃሃሃሃ

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl 3 หลายเดือนก่อน

    ደሞቸ.ለዘላለም.ያኑራችሁ.ድል.ለፋኖ.አማራ.የሚታገለዉ.ለቅንጦት.አይደለም.ለህልዉናዉ.ነዉ.ወይኔ.ከእናተ.ከጀግኖቹ.ስለተፈጠርኩ.ማርያምን.እድለኛ.ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamwureta6170
    @selamwureta6170 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ይጠብቃሹ ጀግኑሽ😢❤❤❤

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 ปีที่แล้ว

    አይዞዋቹ አይዞዋቹ አይዞዋቹ የኢትዮጲያ ህዝብ በሩ ከፍቶ ይጠብቃቹዋል ድል ድል ድል ለፋኖ በርቱ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 ปีที่แล้ว +7

    በየሱስስም የጠላት ሀሣብ ይፍረሥ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ወገኖቸ

  • @صوفيهجمال-ظ4س
    @صوفيهجمال-ظ4س ปีที่แล้ว

    አማራ አንድ ሁን ሼዋ ወሎ ጎጃም ጎደር ሙስሊም ክርስቲያኑ አንድ ሁን ሊያጠፏን ነው ዬመጡብን ጠክር አማራዬ

  • @bezazeleke9492
    @bezazeleke9492 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ከሆናችሁ ሆኖ ይጠብቃችሁ ።አማራ ሁሌም ያብባል💪💪💪💪💪💪💪

  • @peace-pr9gp
    @peace-pr9gp ปีที่แล้ว +1

    Eritrean will always stand with amhara and Ethiopia.
    ❤❤❤
    Greetings from asmara

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 ปีที่แล้ว +7

    የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራ አማራ ለዘላለም ይኑርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የኢትዮጵያ ህዝብ መዳኛህ ይህ ጀግና የአማራ ልዩ❤❤❤❤❤ ሃይል ፋኖ ሚኒሻ ነው 💚💛💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ከጎናችሁነገንንንን ❤❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ ปีที่แล้ว +5

    ምግብና ትጥቅ ዝግጅት ላይ ትልቅ ጥንቃቄ አድርጉ ጥይት አታባክኑ በዉጭ ለምንኖረዉ አማራ የምንረዳበት መገድ አመቻቹልን ፕሊስስስስስ 🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @amanuelbewket6623
    @amanuelbewket6623 ปีที่แล้ว

    አማራየ አለን ከጎናችሁ ነን!!!
    ሁሌም አሸናፊወች ነን በርቱልን,
    አማራየ አማራየ!!!!!!!!

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +19

    ጀግና አማራ ❤❤❤

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 ปีที่แล้ว

    አየ አማራ አማራ መሆን ወጀል የሆነበት ዘመን መድረሴ ቢያሣዝነኚም ኢትዮጵያን ለማፍረስ ኦርቶዶክስን ማፍረሥ የውጮች ፍላጎት ሢሆን የሚገለን ደግሞ የኛው ወንድም እድሜ ይሥጠን☝️☝️☝️🙏🙏🙏

  • @marthahenos289
    @marthahenos289 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @msaisha-je3vz
      @msaisha-je3vz ปีที่แล้ว +1

      ምርጦቼ አላህ ይጠብቃቺሁ የረብ ሰላም ሌገራቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว +1

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @ggtt7593
    @ggtt7593 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ለማችሁ ይብዛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራልዪ ሀይል ድል ለፋኖ ድል ላአማራ ህዝብ 💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪💪

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @kdldfofl3086
    @kdldfofl3086 ปีที่แล้ว +31

    አይዞን የአማራ ልጆች ጌታ ከእናንተ ጋር ነው

  • @toyibaseid781
    @toyibaseid781 ปีที่แล้ว

    ጀግና የጀግና ዘር አማራወች አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤ አላህ ነስሩን ያቅርብልን ያረብብብብብ

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሄር ከናንተ ጋት ይሁን አሜን🙏🇪🇷

  • @AMARECHTADESE-l8b
    @AMARECHTADESE-l8b 2 หลายเดือนก่อน

    አማራእምየ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤

  • @ursar8418
    @ursar8418 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሀገራች የሰላም ያርግልን እናንተንም አላህ ይጠብቃቹ😢😢😢😢😢

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ በየቦታው ለሚፈናቀለውና አሁን ደግሞ ሕልውናውን አደጋ ላይ በሚጥለው የተናጠል ትጥቅ መፍታት አሻጥር ለተወሰነበት የአማራ ህዝብ! የአማራ ህዝብ በጠላቶቹ ትብብር የሚሸረብበትን ሴራ በክንዱ ማክሸፍ አለበት! ለሀገራዊ አንድነት ሲል ብዙ መስዋዕትነት የከፈለው የአማራ ህዝብ ተክዷል! ፍትህ ለአማራ ህዝብ ! በአማራ ደም እየተጫወቱ ኢትዮጵያን መቀጠል አይቻልም !

  • @emwedishyemaryamlji5282
    @emwedishyemaryamlji5282 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @ፍሬህይወትየድንግልልጅ
    @ፍሬህይወትየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና እመቤቴ የግሽኗ እማምላክ ከጎናቹ ትሁን

  • @ኢያሰላምሸይብዛ
    @ኢያሰላምሸይብዛ ปีที่แล้ว +41

    ፈጣሪየ ሆይ የተገፋዉን የአማራን ህዝብ አደራ አደራ አደራ❤❤❤❤

    • @iloveyouethiopia2759
      @iloveyouethiopia2759 ปีที่แล้ว

      ያረብ ድልለአማራ ፋኖናልዬሀይል አላህይርዶን እህንሰይጦን። ይህሴትናልይነውጂእሚዋጋው ፋኖንማእደትችሎት።

  • @AlemneshTsegaye
    @AlemneshTsegaye ปีที่แล้ว

    እኔ፡በሰው፡ሀገርነው፡የምኖረው፡ግን፡ጎንደር፡ለእኔ፡መጠሪያ፡ስሜ፡ኩራቴ፡ናትከልብ፡ጀግና❤❤❤

  • @meseretkebede3368
    @meseretkebede3368 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብር ከእናንተ ጋር ይሁን የኔ ምስኪኖች

  • @robelnegasi1246
    @robelnegasi1246 ปีที่แล้ว +2

    I love Amhara people from Eritrea 🇪🇷

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 7 หลายเดือนก่อน

      My sista I was born and raised in Addis even I don't know abou my parents tribe I swaer I love my country and my beautiful religion our country is bigger but the leaders killed the country so when eritrean call them self eritrea I am not feel Good instead of call your self Ethiopia I love all the people all my country i can't say Eritrea orhmo ahmara tigray all we are the same we have to be wise this is the leaders system to divide the people different content we have to be smart we have to love each other also our country and our religion culture

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 7 หลายเดือนก่อน

      actually I love that Eritrean rapper nepsy hustle or he is real name is ermias asiGidoimi he born and raised in aimercan I love he is confeddance actually he is passed away like before 2 years rest and peace

  • @ሸዋደራጉዶመሥቀል
    @ሸዋደራጉዶመሥቀል ปีที่แล้ว +10

    አይዞችሁ አዳትሸወዱ ማንንም አትሥሙ

  • @ኢትዮጵያ-ፋኖ
    @ኢትዮጵያ-ፋኖ ปีที่แล้ว

    የ40 አመት የግፍ ውጤት ነው። ድል ከእናንተ ጋር ነው። ጨዋ ህዝብ።

  • @alemubezawite8263
    @alemubezawite8263 ปีที่แล้ว +28

    አምላኬ ሆይ አማራን አንድ አርግልኝ አንድ ህዝብ አንድ አማራ ⛪️ 🕌❤

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 ปีที่แล้ว

      አወ አንድ መሆን ነዉ ያለብን በዚህም በዛም በጠላት ተከበናል እርስ በራሳችን ተደጋግፈን እቺን ክፉ ነገር መዉጣት አለብን😭😭

    • @صوفياعلوي-ث6خ
      @صوفياعلوي-ث6خ ปีที่แล้ว

      አሚን አላህ የጠብቅልን ህዝባችንን ሀገረቸንን

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል ปีที่แล้ว

    የአማራ ጋሻ እግዚአብሔር ብቻ ነው ምክናየቱም አማራ እውነት ን ይዞ ነው እምዋጋው የሱ የሆነን ነገር አይሰጥም

  • @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
    @ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንወዳችኋለን ክፉ አይንካችሁ

  • @الحمدلله-و2ص3ث
    @الحمدلله-و2ص3ث ปีที่แล้ว +1

    አማራዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 ปีที่แล้ว +10

    የኔጀግኖቸ በርቱ ጌታ ይጠብቃችሁ ምናባቴ ልሁን አኮራችሁን

    • @abegetahun4535
      @abegetahun4535 7 หลายเดือนก่อน

      የመቸቸ ነው ግን?

  • @Defend202
    @Defend202 ปีที่แล้ว

    አማራዬዬዬዬዬዬዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ ปีที่แล้ว +4

    ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ😢💒🙏

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 ปีที่แล้ว

    ወጥር አማራ ካልደፈረሰ አይጠራም💪💪💪💪

  • @teldatelda1236
    @teldatelda1236 ปีที่แล้ว +8

    ሲኖር አማራ ሲሞት አማራ ከሚል ህዝብ በመፈጠሬ እኮራለው

    • @teldatelda1236
      @teldatelda1236 ปีที่แล้ว

      @ምንትኑ አነ? አተ እራሱ ፀረ ኢትዮጲያነክ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የምንሰማው ነገር ያስፈራል አቤቱ ህዝብህን አድን እርስትህን ባርክ

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 ปีที่แล้ว +12

    የኛ ኩራቶች ኑሩልን 💚💛❤️💪💪💪

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውውድድድድ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎደር። አደባርቱ። ታቦት ይጠብቃት

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 ปีที่แล้ว

    አይዘወክ ወገኔ. ፈጣሪ ይጠብቃቹ. አማራ መንቃት አለብክ እርስ በራስ ተናበብ

  • @አቤቱጌቴሆይይቅርበለን
    @አቤቱጌቴሆይይቅርበለን ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በሔዳችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች የናተ በመሆኔ በጣም ነዉ የኮራሁት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @ሜላትጸሀይ
    @ሜላትጸሀይ ปีที่แล้ว

    እሁን አማራ የምር እራስህን ካላስከበርክ ወደፊት ዋጋ የለህም ጠክር በቃን ሞት በርቱልን

  • @SelamEthiopiqs
    @SelamEthiopiqs ปีที่แล้ว +18

    ኑሩልን ጀግኖቻችን ብረቱልን

  • @ekramandres8781
    @ekramandres8781 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ ንቃ አማራ

  • @tsehaytadesse346
    @tsehaytadesse346 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኖችበርቱ❤❤❤❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሽራየ ጎንደር❤❤❤ እናታለም የቴወዶሮስ ሐገር

  • @Ooooo0726
    @Ooooo0726 ปีที่แล้ว +4

    ይሔ ነው አማራ ቆራጥ አቛም 💪💪💪💚💛❤️

  • @husenMuhammad-si3vi
    @husenMuhammad-si3vi 3 หลายเดือนก่อน

    ድል ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 ปีที่แล้ว +3

    የዘልዳው ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታቹ ይቅደም❤

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 ปีที่แล้ว

    አማራ በርታ

  • @zamzammuhammed5829
    @zamzammuhammed5829 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ያግዛችሁ😢😢 ወገኖች

  • @abeiyemaryamilij6600
    @abeiyemaryamilij6600 ปีที่แล้ว

    አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ ሳንፈልግ ጎጠኛ አድደረጉን ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ይመልስልን😢😢

  • @ያላህባሬነኝ
    @ያላህባሬነኝ ปีที่แล้ว +3

    አላህይጠብቃችሁ:አላህይከተላችሁአማራዮ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    የኔ ጀግኖቸ እግዚአቢሄር አምላክ
    አያልክዱን ያጎናጥፋችሁ ድል
    ለጀግኖቻችን💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሠአድነኝወለየዋ
    @ሠአድነኝወለየዋ ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሆይ ለአማራው ህዝብ አተ እየን😢😢😢😢😢

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 ปีที่แล้ว

    ወጥር አማራ የኢትዮጵያ አለኝታ ‼️

  • @ህሌናአለባቸው
    @ህሌናአለባቸው ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን አማራ❤❤❤

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወገኔ ድሉ ቅርብ ያድርግልን

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 ปีที่แล้ว +3

    ጎንደር አይከዳም እናምናለን😢❤

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 ปีที่แล้ว +1

    እንተሳ ትግራይ ላይ የፍፅማችሑት ግፍ።
    ኤርትራ አራዊት የለም 🇪🇷👹👹👹🇪🇷👹 አሑን ማን ያግዛችሐል ወልቃይት የትግራይ ነው
    በዲሞኽራሲ መንገድ ነው መጠየቅ ያለባችሑ
    በጦርነት የሚፈታ ነገር የላም። Ni måste Lära er lite demokrati

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄርይጠብቃችሁወገኖቼ

  • @ZoomPhone-ep1ml
    @ZoomPhone-ep1ml 8 หลายเดือนก่อน

    የኒጀግኖችከእግዚአብበታችእናተናችለዝችሀገር

  • @seidfatuma7605
    @seidfatuma7605 ปีที่แล้ว +5

    አላህይጠብቃችሁ አላህከናተጋይሁንወገኖቸ💪💪😿

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 ปีที่แล้ว

      ኤርትራ ነበርኩ እፃን ልጅ የሚሥፈራሩት ባአማራ ነው እፃናት አማራ መጣል ከተባለ አልጋሥር ይገባል ሢያድጉ አባት የሞተው ባአማራ ነው እናት የተደፈረችው ባአማራ ነው የተዘረፍከው ባአማራ ነው ለዚ ድእነት የበቃእ ባአማራ ነው አማራን በጣም ከመጥላታቸው የተነሳ በጦርነቱ ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ሲያልቅ በሥናይፕር ከጀርባ ሢፈጁት ነበር ትግረኛ ስለማሠሙ እዳትሸወዱ ሻብያ ላአማራ መቼም አይተኛም ከኦነግ እራሡ ይብልጣል ጥላቻው

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ሆሳህናን እዳታከብሩ ተንሳዬን በሰላም እዳታከብሩ ይሄ ዳቢሎስ ተቅበዘበዘ ክፉ እግዚአብሔር ፍርዱንይስጠው አማራን እደዚህ እየበጠበጠ ፍርዱን ይስጠው እግዚአብሔር🙏

  • @tegstbirhanu
    @tegstbirhanu ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 ปีที่แล้ว +1

    አማራ መሆን አይጠበቅም እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ከአማራ ጎን ቁም እዉነት ያሸንፋል የአዲሳባ ህዝብ ግፍን በቃኝ የሚልበት ግዜ አሁን ነው ቤትህ የፈረሰብህ ሁሉ የጉራጌ ህዝብ ድምፅህን አሰማ መላው ኢትዮጵያውያን ሁሉ

  • @almazalmaz4599
    @almazalmaz4599 4 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 5 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር ሆይ የአማራን ሀደራ አንቴ ታቀበል💔💔💔💔💔

  • @endrishussien9420
    @endrishussien9420 6 หลายเดือนก่อน

    የአማራመከራበፋኖትግልያበቃልዲልለፋኖዎቻችን!!!

  • @hshyeue1967
    @hshyeue1967 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግኖች በርቱ ፈጣሪ ከናተ ይሁን በእዝነቱ ይጠብቃችሁ

  • @getnetmeneg1662
    @getnetmeneg1662 ปีที่แล้ว

    ወዳጀ ጥንካሬያችሁ አሪፍ ነው ነገር ግን አደራ የምልህ ሁሉን ነገር በግልፅ በቪድዮ አታድርገው ጀግኞቻችን የበይታ እንዳትሰጥብን

  • @تنااانقهبو
    @تنااانقهبو ปีที่แล้ว

    ጀግናው ጎደር በርቱ ጥክሩ እኛም ከጎናቺሁነ ን

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ጎደሬዎች ቀላል ጉዳይ አይደለም አብይ የደቀነው በአማራ ላይ ዝምታ አላዋጣም አስተንፍሱት ተነስታችሁ ሌላውንም አነሳሱ!👍

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም እየታራባችሁ እያለቃችሁ ለሀገራችሁ የቆማችሁጀማኖች

  • @Jmila-rn3om
    @Jmila-rn3om 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልአማራ ፋኖኖኖኖኖኖ🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @IbnMasudTube
    @IbnMasudTube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኢትዬጲያ