ለወንጌል አገልግሎት ሀመርን የመረጠው ሚሲዮናዊ ፊሊሞን ሴባ የህይወት ምስክርነት
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024
- በኢየሱስ አምኖ ከዘላለም ሞት ለመዳን፡ በመጀመሪያ ኢየሱስ ማን እንደሆነ ማወቅ ይቀድማል። በኢየሱስ እንደሆነ ያልሰማ ሰው እንዴት ሊድን ይችላል? እንዴትስ አላማኝ ይባላል? ሚሲዮናዊ ፊሊሞን ከስጠን ምስክርነት ውስጥ አንዱ ወንጌል በሰበከባቸው አንዳንድ አካባቢዎች ኢየሱስ የሚባለውን ስም ሰምተው የማያውቁ ሁሉ ገጥመውታል። ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ በመስበክ ሰውን ሁሉ ከዘላለም ሞት ለማዳን እንበርታ፡