- 32
- 116 496
Soma Show (ሶማ ሾው)Efush Girma
เข้าร่วมเมื่อ 19 ก.ค. 2022
Soma Media is a media that deals with different topics emphasizing on the Spiritual and Social aspect of the human life especially in the Evangelical believers of Ethiopia. We have different programs that entertains and challenges our viewers.
Tune in!
Tune in!
ክርስቲያን በመሆኔ ያጣሁት ብዙ ነው. . . በክርስቶስ ያገኝኋቸው እልፍ ናቸው / ከፅድቅ መንገድ ቤ/ክ አገልጋዬች ጋር የተደረገ ልዩ የአዲስ ዓመት ዝግጅት
@somashow4464 @ethiopianchristiansong800
มุมมอง: 608
วีดีโอ
ብሬን ለቤተክርስቲያን የምሰጠው ለቅራቅንቡ መግዣ አይደለም!
มุมมอง 179ปีที่แล้ว
ቤተክርስቲያን ተልዕኮዋ የምስራቹን ወንጌል ለሰው ልጆች በመስበክ: ሰዎችን ለእግዚአብሔር ደቀ መዝሙር ማድረግ ነው: በዚህ ስራ ውስጥ የበሙሉ ጊዜአቸው የሚሳተፉ ሰዎች ቤተክርስቲያን ለኑሮአቸው የሚሆንን የመሸፈን ሀላፊነት አለባት: ይህን ሀላፊነት የምትወጣው ከምዕመን በምትሰበስበው ገንዘብ ነው። ምዕመን በታማኝነት የሰጠውን ገንዘብ መሪዎች ሰው ከመስራት ይልቅ ህንፃ እና መሰል ምድራዊ ቅራቅንቦ ላይ ትኩረት አድርገው ይታያሉ . . . @ETHIOPIANPROPHETS @Amharic gospel song @ pente mezmur
ታዋቂው ዘማሪ በምን ምክንያት ይሆን በፕሌን እና መጠጥ ቤቶች ሰክሮ እስኪታይ ጠጪ ይሆነው?
มุมมอง 226ปีที่แล้ว
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በወንጌል አማኙ ዘንድ አወዛጋቢ ተብለው ከሚነሱ ርዕሰ ጉዳዬች ውስጥ አልኮል መጠጣት ሀጢያት ነው አይደለም የሚል ነው። መፅሐፍ ቅዱስ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ግልፅ የሆነ ነገር አስቀምጧልን?
በሰባኪዎች ፣ በመሪዎች እንግሊዝኛ የተማረርኩ እኔ @ETHIOPIANPROPHETS @ESATtvEthiopia @ebs
มุมมอง 145ปีที่แล้ว
ከቤተክርስቲያን እስከ ሀገር መሪ እንግሊዝኛ መናገርን እንደ እውቀት እና የተሻሉ መሆን ቆጠረው በየመድረኩ በማይችሉት እንግሊዝኛ በሚችሉት ዘንድ ትዝብት እና ሰቀቀን ውስጥ ወድቀዋል።
ህገወጥ ወላጅ እንጂ ህገወጥ ልጅ የለም! ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ ኮልፌ ቃለህይወት አገልጋይ
มุมมอง 429ปีที่แล้ว
ሁለንተናዊ ተሀድሶ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል በሚል ርዕስ ለ52 ቀን የሚቆይ የወንጌል ስርጭት ዘመቻ በአዲስ አበባ አካባቢ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን @kolfekaleheywetchurchoffic5513 @pastor mesfin Mulugeta @ Ethiopian kale hiwet @
ነብይ ነች: የእግዚአብሔር አገልጋይነች ብዩ ያመንኳት ቤቶቼን በቁሜ ወርሳ ማረፊያ አሳጣችኝ/ወ/ሮ ዘንባቤ ጫላ
มุมมอง 295ปีที่แล้ว
ቤት ኪራይ ፈልጋ ቤቴን ተከራየች፣ ከሰው ሁሉ በትንቢት አለያየችኝ: የምተኛበትን አልጋ ሳይቀር ወራሽ ብላ አስፈርማ በቁሜ ገደለችኝ ይላሉ የሶማ እንግዳ የሆኑት ወ/ሮ ዘንባቤ ጫላ። @
በነብይ ቤታቸውን የተወረሱ ልጅ አልባ እናት እንባ: የነብይቷ ምላሽ
มุมมอง 464ปีที่แล้ว
ከቅርብ አመታት ወዲህ በነብያት ፣ ዘማሪዎች እና ፖስተሮች በምዕመኑ ላይ ደረስ እየተባለ የሚሰማው በደል ለመስማት የሚከብድ እየሆነ ከርሟል። @propeht Eyu chufa @prophetmiracleteka9203 @apostleisraeldansajwtv @prophettamratdemsis @prophetbelay
ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው አዲስ ፍጥረት የሚባል ሰው የለም! Pastor Ron mamo
มุมมอง 513ปีที่แล้ว
ሁሉም ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ነው: አዲስ ፍጥረት የሚባል ሰው የለም: በኢየሱስ አምላክነት እና አዳኝነት ያመነም ያላመነም የእግዚአብሔር ልጅ ነው: ፓስተር ሮን ማሞ። መፅሐፍ ቅዱስ ይህን ይላልን? ከውይይቱ ያገኙታል።@ETHIOPIANPROPHETS @amharic gospel @ prophet tilahun @prophet zenebe @propheteyuchufaamharic @BereketTesfayeOffical @yonatanakliluofficial
በናይሮቢ ጎዳና ከመተኛት በጎዳና ያሉትን እስከ መርዳት /በካናዳ የስደተኞች መብት ተሟጋች ጳዉሎስ ገበየሁ
มุมมอง 381ปีที่แล้ว
ፓዉሎስ ገበየሁ በስደት ኪኒያ እና ካናዳ በቆየባቸዉ አስከፊ ጊዜያቶች ከራሱ አልፎ ሌሎችን በመርዳት የሚታወቅ ሲሆን አሁንም ጋላታ ሚኒስትሪን በማቋቋም በስፋት በአፍሪካ ያሉ ስደተኞችን በማገዝ ላይ ይገኛሉ
ብንዋደድም ሁለት ጊዜ ጠቁሞ አስይዞኛል! በካናዳ የስደተኞች መብት ተሟጋች ጳውሎስ ገበየሁ #canada #refugees #gospel
มุมมอง 906ปีที่แล้ว
@ChristianMovies @christianethiopia @christiansongs1300 @gospeltvethiopiaofficial @halwotemmanuelchurch @amharicmezmur6817 @propheteyuchufaamharic @ETHIOPIANPROPHETS
በትዳር ውስጥ ስምንት ጥልቅ ግንኙነቶች አሉ ፡ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የጋብቻ አማካሪ Mulatu Belayineh(p.hd) በዝርዝር ተቀምጠዋል
มุมมอง 555ปีที่แล้ว
# marriage # family # pastor chere # ትዳር #ጋብቻ
ምትሀት ወይስ ተአምራት? ፣ በቤተክርስቲያን
มุมมอง 531ปีที่แล้ว
#prophet eyu chufa #prophet ermias husen #prophet miracle
ሀሰተኞች ጉባሄ ተገኝቼ ከማድነው ፡ ቀርቼ የማተርፈው ሰው ይበልጣል ፣ በዛ ያለው ጆሮ እንዲኮረኮርለት መርጦ የሄደ ህዝብ ነው / ነብይ ጥላሁን part two
มุมมอง 16Kปีที่แล้ว
ሀሰተኞች ጉባሄ ተገኝቼ ከማድነው ፡ ቀርቼ የማተርፈው ሰው ይበልጣል ፣ በዛ ያለው ጆሮ እንዲኮረኮርለት መርጦ የሄደ ህዝብ ነው / ነብይ ጥላሁን part two
የዝና እና የገንዘብ ባሪያዎች በመሆናችን አገልግሎታችን ርቆ አይሄድም ነብይ ጥላሁን /prophet tilahun part one
มุมมอง 18Kปีที่แล้ว
የዝና እና የገንዘብ ባሪያዎች በመሆናችን አገልግሎታችን ርቆ አይሄድም ነብይ ጥላሁን /prophet tilahun part one
አዳዲሶቹ አገልጋዮች ቸርች ማን እንደሆነች ቁጭ ብለው ይማሩ አገልጋይ ፒተር ማርዲግ/peter mardig
มุมมอง 995ปีที่แล้ว
አዳዲሶቹ አገልጋዮች ቸርች ማን እንደሆነች ቁጭ ብለው ይማሩ አገልጋይ ፒተር ማርዲግ/peter mardig
ከቆርቆሮአሌሽነት የፋብሪካዎች ባለቤት በእምነት ፥በህብረት፥ በትጋት በስኬት የኖረ ቤተሰብ የህይወት ምስክርነት
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
ከቆርቆሮአሌሽነት የፋብሪካዎች ባለቤት በእምነት ፥በህብረት፥ በትጋት በስኬት የኖረ ቤተሰብ የህይወት ምስክርነት
በትዳር ውስጥ ለሚፈጠር ችግር ምክንያቱ እና ተጠያቂው ወንዱ ነው ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ/ singer Abenezer Legese
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
በትዳር ውስጥ ለሚፈጠር ችግር ምክንያቱ እና ተጠያቂው ወንዱ ነው ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ/ singer Abenezer Legese
ትንቢት ፥ ድንቅ እና ተአምራት ወንጌል አይደለም ዮናታን አክሊሉ/yonatan Akililu
มุมมอง 2.9K2 ปีที่แล้ว
ትንቢት ፥ ድንቅ እና ተአምራት ወንጌል አይደለም ዮናታን አክሊሉ/yonatan Akililu
ከዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ/ singer Abenezer legese ጋር ስለ ዩኒቨሪስቲ፥ የትዳር እና የአገልግሎት ህይወቱ የተደረገ ውይይት
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
ከዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ/ singer Abenezer legese ጋር ስለ ዩኒቨሪስቲ፥ የትዳር እና የአገልግሎት ህይወቱ የተደረገ ውይይት
ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት / ከ6 አመት በፊት የተደረገ ውይይት/
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ከጋብቻ በፊት የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት / ከ6 አመት በፊት የተደረገ ውይይት/
በባስ ነው ምንቀሳቀሰው ካልቸኮልኩ በስተቀር ራይድ አልጠቀምም። ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማሪያም/I use bus singer Surafel Hailemaryam
มุมมอง 17K2 ปีที่แล้ว
በባስ ነው ምንቀሳቀሰው ካልቸኮልኩ በስተቀር ራይድ አልጠቀምም። ዘማሪ ሱራፌል ሀ/ማሪያም/I use bus singer Surafel Hailemaryam
part two እውነተኛውን የወንጌል አገልግሎት በዚህ ሚኒስትሪ ውስጥ አይቻለሁ
มุมมอง 5282 ปีที่แล้ว
part two እውነተኛውን የወንጌል አገልግሎት በዚህ ሚኒስትሪ ውስጥ አይቻለሁ
LOZA Abera part two ክርስትናን የሚያስጥሉ ብዙ ፈተናዎች በእግር ኳስ ህይወት አሉ
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
LOZA Abera part two ክርስትናን የሚያስጥሉ ብዙ ፈተናዎች በእግር ኳስ ህይወት አሉ
ለወንጌል አገልግሎት ሀመርን የመረጠው ሚሲዮናዊ ፊሊሞን ሴባ የህይወት ምስክርነት
มุมมอง 3972 ปีที่แล้ว
ለወንጌል አገልግሎት ሀመርን የመረጠው ሚሲዮናዊ ፊሊሞን ሴባ የህይወት ምስክርነት
Hule nw kante mimarew anten yeseten geta yimesgen tebarek Abeni❤️
ወንድሜ አቤነዘር ጌታየሱስ ጨምሮ ይባርክህ፣❤❤❤❤❤
Wow really blessed family and ❤❤ ያከበራቸውን እግዚአብሔርን ያስከበሩ ቤተሰብ አሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዝሙርህን ሁሌ የምሰማዉ እግዚያቢሄር ይቦርክህ እቦክህን ልጄ ፀልይልኝ ልጄን የጌታን እየሱሰን እንድዘምር ፀልይለት he went to rap music ከዚህ ጌታ እንደወጣዉ 🙏🏾
God bless you
ከውስጥ የሆነ ማንነት! ተባረክ
You are real servant of God
Wow, ስለ አገልግሎት ያለህ አቋም ድንቅ ነው እንድህ አይቶችን አገልጋዮች ያብዛልን ከቡድን/ከወገንተኝነት የፀዳ ለፀጋው ባለቤት ለፀጋው የሚጠነቀቅ ጌታ ይባርክህ
የተወደድክ ወንድማችን አገልግሎትህ የልብ ስለሆነ በጣም ነው የምትባርከኝ ጌታ ይባርክህ በርታ ፀጋው ይብዛልህ ሌላው አቤት ያ የድሮው እውነተኛ ቅንነትና ፍቅር መንፈሳዊ ትጋትና መሰጠት ጤናማ ህብረት --- ዛሬ ቢኖር እጅግ እመኛለሁ ጌታ ሆይ እባክህ ወደ አንተ መልሰን አሜን
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውይ እዲነው የሂወት አቋም ነብሴንነው ያረሰረስካት በበለጠ ፀጋ ይግለጥህ የረገጥከውን ውረስ ከዚበላይ ባገልግሎትህ ጌታ ይክበር ለሰዎችም መፈታት ይሁን አምልኮና መስዋትህን ኢየሱስ ይውደደው ይቀበለው በዘመንህ ሁሉ ጌታ ባገልግሎትህ ይታይልህ አገልግለህ የተጣልክ አትሁን መጨረሻህ በዘመርክለት ጌታ ቤት ይለቅ❤❤❤
የመጨረሻ ጥያቄአቸውን ግን ልክ አይደለም!!!በደንብ አድምጪው ስላልገባሽ ከሆነ !!!!ጥያቄ ለማሳመር እንዳይሆንብሽ (በደንብ ይመረጣል)ህዝብ የሚያስለቅሱበት መዘመር አለበት!!!!!
አቤኔዘርማ እኔ እንካን ሳላውቀው መንነፈሱ ይጋባል መንፈሳዊ ስርዓቱ ደግሞ ሌሎችም መዘምራኞችምእንዲጋባባቸው ምኞትም ፀሎቴ ነው
Tebreki wendimee
ምስክኑን ስረዳ ስያበረታ አረ ማን እንደ ጌታ
ምንድነው እንድንረሳው ነው? በጣም ቆየሽ
Ezgiooooo meharene kristos 😢😢😢😢 min aynet gizie new yederesnew
በጣም የሚገርም ነው ሙሉውን ለማየት እየጠበኩ ነው
እዮሀ መዲያ ላይ አለ
How can get your songs please? I’m living abroad and I tried to find it but I couldn’t get it Be blessed
youtube.com/@abenezerlegese it is his you tube channel link
Wow, my brother I’m proud of you specially about your commitment and stand about Christianity and life pls keep up it. God bless you
የአባቴ ልጅ አቤኔዘር ንግግርህ አገልግሎትህ ምክርህም ሁሉ እውነተኛውን የክርስትና ሕይወትን የሚያንፀባርቅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ በርታ ወንድሜ
❤
ዋው ድንቅ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
Tv Lay Ayche metam apart two felige nbr
nege upload inadergalen
Wow! an interesting story narration. ልብ አንጠልጣይ ነው።
Woow Poleye Zemnehe yebarek 🤗🤗🤗😘😘
ke ewnetegna astemariwoch andu lene Peter new. geta yibarkeh wendeme. bante temehert bezu tebarekialew. next Fasil dawiten akribilen esti 🙏
ስለ አስተያየት እናመሰግናለን ልናቀርበውም እንሞክራለን
I met Erfush a couple of years ago in Ethiopia. She is a wonderful woman of God.
Thank you Dr. Bless you
Good Job Efushe
Thank you dech 🙏
Tebareki sister
ተባረኩ ሚገርም ቤተ ሰብ
ዝግጅቱ ጥሩ ቢሆንም የድምፅ ጥራት የለውም፣ ወደላይ እና ወደታች ይላል።
ስለ አስተያየቶ እናመሰግናለን: ስለ ድምፅ ጥራቱ ችግርም ይቅርታ እንጠይቃለን
ማቴዎስ ወ 7 ቁ 21 በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ አንጂ ÷ጌታ ሆይ ÷ጌታ ሆይ÷ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም ::22 በዚያ ቀን ብዙዎች ::ጌታ ሆይ ÷ጌታ ሆይ ÷በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን ÷በስምህስ አጋንንት አላወጣንምን ÷በስምህስ ብዙ ታአምራትን አላደረግንምን ? ይሉኛል ::23 የዚያን ጊዜም ::ከቶ አላወቅኃችሁም :=እናንተ አመጸኞች ÷ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባችኃለሁ ::
እፉሽ ተባረክ
Louder please
Bless you more efush🙏🙏
Amen 🙏
👏👏👏👏👏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አገላለጽህ ጥሩ ነው
አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነው.........የሚለውን መዝሙር ለዚ ቤተሰብ መረጥኩለት። ዕንባቆም 3-17, 18 በመጠበቂያችሁ ሆናችሁ ስለጠበቃችሁት ውለታውን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለምና ስለናንተ ጌታን ባረኩ። ተባረኩ
ከላይ ያለው መልእክት ከፋንታዬ አራርሶና ቤተሰብ ነው። ተባረኩ
ተባረክ ወንድማችን፥እንደዚህ አይነት አቋም፥ ለጌታ የቀና ፥ለማንም መሰናክል እንዳይሆን የሚጠነቀቅ፥ አስተዋይ፥ለሌሎችም ምሳሌ እንድትሆን ያደረገህ ጌታ ስሙ ይባረክ።
appriciate you
WOW Good to have a brother like you! i always have something to learn from you
Thank You Aby
God bless u Brother
ጌታ ኢየሱሰ በደሙ ይሽፍንሽ ሎዛየ 😍😍
ሎዛዬ ጌታ በብዙ ይባርክሽ
Loziy tebarkilgn❤❤
የራሳችውን ሰም አትሰጡትም ሰበት ትምርት ምናቀው ኦርቶዶክስ ውስጥ ብቻ ነው እረ ተው
ሎዝቲ ምርጧ
ድራሜ ሌልሳ ሰፍር እናቶች አየሁ ኦ ሎዛዬ ታበራክ
Tebarek
Moodeli Ethiopian