የህልም ፍቺ(dream interpretation )በ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @Mekdelawitzmki91
    @Mekdelawitzmki91  2 ปีที่แล้ว +5

    th-cam.com/channels/lrfVYGlQCAGn1ukyQRDbLA.html

  • @yoni4100
    @yoni4100 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መቅዱ እድሜ ይስጥልኝ

  • @negagobezie4758
    @negagobezie4758 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እዴት ነሽ በህልሜ ፀበል ሰጠመቅ አደርኩ እስኪ ፍችልኚ

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል መረጨት ምድ ነዉ❤

    • @Kalkidan-o6e
      @Kalkidan-o6e หลายเดือนก่อน

      ፀበል መርጨት ምድነው

  • @MeskremKinfe
    @MeskremKinfe ปีที่แล้ว

    እንዳታልፊኝ የኔ ቆንጆ ለጎደኛዬ እናት አቃ መሸከም ❤❤❤

  • @betiyegoraw4673
    @betiyegoraw4673 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ መቅዲዬ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @adinaayalew2039
    @adinaayalew2039 2 ปีที่แล้ว

    Mekidye selamsh bzttt ybellgn btam amesegnalehu

  • @AsmamawKebedeGebretsadik
    @AsmamawKebedeGebretsadik 2 หลายเดือนก่อน

    Kes akfo sismh ena mskel alemesalem sifelg

  • @lamritube3369
    @lamritube3369 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም እህት እኔ ዛሬ በህልሜ የምሰራበት ቦታ ማለትም መዳም ቤት ቄስ ገብቶ ሊፀልይ እና ፀበል ሊረጩ ቤቱ ዉስጥ እደገቡ እኔ ደግሞ በጣም እየፀለይኩ እሳቸዉም ገብተዉ እጣን እና ፀበሉን እደያዙ ብንን አልኩ እባክሽ ፍችዉን

  • @HANAyEAMANuEl
    @HANAyEAMANuEl ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ እህቴ

    • @HANAyEAMANuEl
      @HANAyEAMANuEl ปีที่แล้ว

      የቴሌግራም አካውንትሽን ላኪልኝ በፈጠረሽ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 4 หลายเดือนก่อน

    👌

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነሺ መቅድዬ

  • @TiruaD
    @TiruaD 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴትነሸ በህልሚ ከሆነች ትልቅ ሰትዮ ጋር ወደ ፀበል ቦታ ሰንሂድ አየሁ ፍችውን ንገሬኝ

  • @gelilabirhanu117
    @gelilabirhanu117 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ በህልሜ ፀበል ለመፀበል ተሰልፎ ይመስለኛል ፊትለፊት ከምንገባበት ፀበል የሰይፈ ስላሴ ስዕል አዲኖ ሌሎች ፀበሉ ነው የሚሻላት እያሉ ያወራሉ

  • @mom1845
    @mom1845 ปีที่แล้ว

    bejleba Ke Enata Gar Hedan Tsebel Tetetmjen ye wanz weha laye nw yetetmkn pls mndn nw

  • @helenashne4091
    @helenashne4091 2 ปีที่แล้ว

    እሺ መቅዲያ አመሰግነለሁ

  • @LinaTesfaye-r9w
    @LinaTesfaye-r9w 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እእት ካባሌ እአት ጋር ቤተክርስትያን ልንኤድ እኖጣለን ግን ነጠላ አለበስኩም መንገድ ላዬ የምትለምን የኔ ቤጤ ልጅእ አዝላ ነበር እናም የሳንእ ነጣላ ፈታ ስጠችኝ የባሌ እእት ሳንቴም ዘርዝሬ እና እንስጥ ትለኛለች ከሴትዬዎ ሳንቲሙን ዝርዝሬ እወስዳለው ስንቲሙን ሊስርቁኝ ስል አስመልሳለው ከዛም ወደፀበል እገባለው ብቻዬን የሚካኤል ፀበል ነው ገን ከፀበሉ ለመውጣት በጣም እታገላአለው ከዛም እወጣለው

  • @JonyMamo
    @JonyMamo 10 หลายเดือนก่อน

    ልብሶቼን በየተራ ፀበል ቤት ውስጥ አውልቄ ልጠመቅ ስል ባነንኩ ::

  • @NatnaelDino-i9e
    @NatnaelDino-i9e 10 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ በተደጋጋሚ መስቀል ሲሳጠኝ አያለው ያውም ከካህን ነው ምንድነው ?

  • @azebtesfaye2980
    @azebtesfaye2980 ปีที่แล้ว

    በህልሜ ባለቤቴ ሲተኛ ሞባይሉን ጥብቅ አድርጎ ብእጁ ይዞታል ሲገላብጥ ሳይብት ይሽሽግብኛል እንዳየው አይፈልግም

  • @mahletgezu280
    @mahletgezu280 2 ปีที่แล้ว

    Endetnesh mekdiye
    Beheleme enate guadegnaye bet buna yiza bet keyirewal leteyikachew bla sethed ayehuat mndnew

  • @DaniealTadese
    @DaniealTadese 9 หลายเดือนก่อน

    በሕልም ፀበል መጠመቅ ምንድንነው አባክሸ እህቴ ተደጋጋሚእጠመቃለው እያልኩ በምክንያቱ እቀራለሁ

  • @GOSAESHETU
    @GOSAESHETU 4 หลายเดือนก่อน

    Selam ehite be kigna eje tikur kir or mahteb yizeh naber be kign eje yeyazkut tefabign kezan yehuna aba demo be gera eje 6mahetab setugn ende kidema eko ezihaz naber gin tafabegn alkuwachaw bakash yihena hilam fachilign

  • @yemariam-jt5cr
    @yemariam-jt5cr 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እባክሽን የተላከልሽን ህልም የምትፈቺበት ክፍል ወይም ሌላ ቲዩብ ብትከፍቺ ጥሩ ነው ምክንያቱም እኔ ለምሳሌ ርዕሱን አይቼ በሆነ ህልም ዙሪያ ለመስማት ስከፍት የማይገናኝ ነገር ማለትም በሌላ ርዕስ ዙሪያ ነው ፍቺ ምትሰጪው እባክሽን አደራ መላ በይ🙏🙏🙏🙏

  • @PoiuytrPoiuytr-dn4xo
    @PoiuytrPoiuytr-dn4xo ปีที่แล้ว

    Endate nesh mekdes aba yehanes tebele atemekugena mechersha lay esachew shenetachew cesheni ene lay terchebeg kezame ene bejoke tebele kedecha keseweneta lay safese ayehu andete sateyo ategeba neberech lemen tebelu kesewenetesh yemetafeshew bela telegalech yeaba shenetachew sele terchebege new alekate please men yehone eheta

  • @BetelhemAbere-ds9iy
    @BetelhemAbere-ds9iy ปีที่แล้ว

    Be hilme 3 jerikan weha kedto maskmet mnden nw

  • @KidestShume
    @KidestShume 3 หลายเดือนก่อน

    መቅድዬ የቅዳሴ ፀበል ስጠጣ ዉስጡ ደሞ ዘባባ አለዉ ፉችልኝ

  • @KiflomBeyene-st8vc
    @KiflomBeyene-st8vc 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነሽ መቅደላዊት የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ የህልም አፈታትሽም ይመቸኛል ፀጋውን ያብዛልሽ እና ለሠጀሠርያ ጊዜ ህልም ፍችልኝ
    1. አንድ የአባቴ እህት ከቤታችን የማይታወቅ የገጠር ልጅ አለባበስ የለበሰ በመላክ ለሊት ከተኛን በኋላ የእናቴ ወርቅ ሰርቆ ለማምለጥ ሲሞክር ነቅቸ ተከተልኩት በር አከባቢ ጠፋብኝ እና የ9 አመት ልጅ አለችኝ ከኋላዬ ተከትላ መጥታ አጥር ስር ተደብቆ አይታው አሳየችኝ እናቴም ከኋላ መጥታ እየጨሆች አለፋን ሮጣ ሄደች በኋላ ተመለሰች በመቀጠል አክስታችን መጣች አግዳሚ ወንበር ከእናቴ ጋር ተቀመጡ አክስቴ ሙሉራቆቷ ነበረች ወርቁ ሰርቆ ሊያመልጥ የነበረው ልጅ ወርቁ አምጣ ስለው አክስቴ ራቆቷ ሆና ልትቀበለው ስትል በመቆጠርያ አድርጌ እጇን ስመታት ደንግጣ እጇን ሰበሰበች እባክሽ ፍችልኝ!
    2.ድሮ ኢለመንተሪ ተማሪ እያለን የምወዳት የምት ወደኝ ልጅ አገር ስቀይር ተላያዬን ስሰማ ቅሬታ ነበራት በኋላ እሷም አገባች እኔም አገባሁ እና ሰሞኑን በህልሜ ወሀ ከአንድ ምንጭ ለመቅዳት ሀለት የተለያዬ ወረፋ ይዘን አያለሁ እኔ የለበስከተ ለብስ ሰደርያ ከነጭ ነጠላ ጋር ነው እና እናቱ በቅርብ ሞታ እያለ እንዴት ጥቁር ልብስ አይለብስም ስትል እሰማታለሁ ትንሽ ቆይታ እርጉዝ ሆና በአህያ በዛት ያለው ነገር እህልም ይመስለኛል ስትሄድ አያታለሁ ምን ይሆን!

  • @netsanetmengiste4633
    @netsanetmengiste4633 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ እኔ በህልሜ ልጄን ሰዎች ሲሰርቁኝ አያለሁ ምን ይሆን ፀበል መጠመቅስ ምንድን ነው በህልም

  • @tgsweet9969
    @tgsweet9969 2 ปีที่แล้ว

    መቅዲዬ ሰላምሽ ይብዛ የቴሌግራም ቻናልሽን አስቀምጭልን በሱ እንድንሳተፍ ብዬ ነው ውዴ

  • @yoakinyoadan6400
    @yoakinyoadan6400 2 ปีที่แล้ว

    Bekdi endet nesh hulu selam newey egzhaber ymesgen sgana demun tekebye asm yafnegnal asm alebgn kichn bet gebche shelata eyekenetesku new ehte kentshilgn blagn endet korbe eseralehu bye kesa gar etalalehu bemhal asmu betam yafnegnal esam meta esey tey byesh alneber tlegnalech ahunm mn agebash elatna betam mawrat slakategn wetche medaniten efelgalehu balebeta mn honesh new afnosh new ylegnal enem chnklaten eyenekeneku awo elewalehu endemnm borsayen kefche medanitun awtche 6 eyekoterku afelay enefalehu weyne enate mariyam mn adrgesh new eyalkugn medanitun nefche balehubet zhlflf bye ewedkalehu kezhan bhala wederase temeleskugn mekdi benatsh fchlgn yeewnet asm yamegnal

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምነሺ መቅድዬ አልጋ ሥር ሠፌዴ ወደቋል ምንድነዉ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 10 หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ 2 ቀን ፀበል ስጠመቅ አየሁ የሁለተኛዉ የቅዱስ ጊዮርጊስ ነዉ ደሞ ቄስ ነዉ የሚያጠምቁኝ እራቁቴን ፓት ለብሼ ነበር የምጠመቀዉ ሰዎችም አሉ አብረዉኘ የሚጠመቁ

  • @hannaaddis8312
    @hannaaddis8312 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እባክሽ አትለፊኝ እቤት ይመስለኛል እና ዱቄት አስቀምጬ እንዴት አነሳዋለው ይከብደኛል ስል አንድ ልጅ አንስቶ ይወስድልኛል ዞር ስል አልጋ ስር የተፈተገ ገብስ አለ ግማሹ በቅሎዋል እኔ ደሞ የተከካ አተር ለሽሮ የተዘጋጀ ቆዋጥሬ ጤፍ የምናስቀምጥበት እቃ ውስጥ አስቀምጠዋለው እባክሽ ፍቺልኝ

  • @YeshiAreya-hu6wy
    @YeshiAreya-hu6wy 10 หลายเดือนก่อน

    መንገድ ላይ ቁጭ ብለን እናቴ ፀጉሬን እየሰራችኝ ነበር መጀመሪያ ፀጉርሽ እኮ ሳስቷል እያለችኝ እያሻሸች ነበር ከዛ ሰርታ ሳጨርሰኝ ደቦች መጥተው አስነሱን እና ያንን ቦታ አስቆፈሩት እና በቀኝ ጎኔ የሚያሳዝን ደስ የሚል ልጅ ታቅፌ ነበር ምንድነው እባክሽ እባክሽ በጣም ጨንቆኝ ማታ እያለቀስኩ ነው የፀለይኩት be commont ብትመልሽልኝ 🙏🙏🙏

  • @tewabechtamene1388
    @tewabechtamene1388 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅድየ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ በህልም የሆነ ልጅ በተደጋጋም በነና በሱ ላይ በር ይዘጋብኛ ሌላዉ ደሞ የሆነ ደብተር ይዥያለዉ ደብተሩ የኔ አይደለም ዉስጡን ሳየዉ የሌላ ሰዉ ስም ተጽፎበታል ሳነበዉ ስሙ የሙስልም ስም ነዉ ከዛ ሰዉየዉ ወፍራም ነዉ ከፊቴ ነበሬ ከዛ ወረቀቱን ይዤ ወደ ትምህርት ቤት ሄድኩኝ ከዛ ቀኑ እሁድ ይመሰለኛል ከዛ ሁሉም ትምህርት በቤቶች ዝግ ናቸዉ ምንድነዉ

  • @ተመስገንተመስገን-ጐ2ቐ
    @ተመስገንተመስገን-ጐ2ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅድየ መሬት መቆፈር ምንድነው ከሰዎች ጋር ነበርኩ እና ዋሃ አወጣለው እያልኩ እየቆፈርኩ ነበር አንድ ደሞ እኔ የምወደው ምግብ አለ እና ነጭ ክኒና ይታየኛል ማን እዚ አደረገው እልኩ እኔ እንድሞት ነው የምትፈልጉት አላላው እኔና እህቴ ደሞ መንገድ አብረን እሆድን እስዋ የናቴ ቀሚስ ይዛ ወደ ኋላ ተመልሳ አጥቤው እመጣለው አለችኝ እና እኔ ደሞ በትንሽ ብረድት ወጥ ይዟ ከሱ ትንሽ ተደፍ ላነሳው ብየ እህቴ መጣች ትልቅ ድንጋይ ዘወር ስናደርገው ብር የአንገት ሃብል የምታምር ቦርሳ አገኘን ቦርሳው ከፈለግሽ ያዥው ትለኛለች እህቴ ሁሌ ነው የምከታተልሽ ግን ለየት ስላለብኝ ነው ማርየ ምንድነው

  • @tgta4383
    @tgta4383 2 ปีที่แล้ว

    Selam mekdiye endet nesh be helm and sofa lay ke fekregnaye enat gar kuch biye enjera belalew gn and lay ayidelm menebelaw bicha le bicha nw menebelaw gn and lay nw menkemtew kezian buna lafela selat eshi telegnalech kezian iyafelaw iyalew ahunem tinshiye wenber lay abren kuch belenal betu egna bet yimeslgnal gn betam sefi nw ye enem ye esum betseboch alu gn be ayine ayichachew alakem gn ye esu enat ena abat nachew elalew esum nbr gn enatu suk telkewalech ye gibi berun hedesh zegiw silugn esu yimetal elachewalw alzegam ayiche tewewalew esu tensh mels adergo nbr yetwew ena simeta lerasu kefto sel migeba alzegam ene ena fechilegn mekdiye gera sel gabagn nw maschegresh

  • @estifanosgebrehiwot5303
    @estifanosgebrehiwot5303 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም፡መቅዲ ባለቤቴ ውጭ ኖው ያለው እና በህልመ ስልክ ደውሎ የጾሎት መጽሃፍ ስጸልይ ሰማሁት እና ምን ይሆን ፍትልኝ