የህልም ፍቺ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @Smrethalie-px6ul
    @Smrethalie-px6ul 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲይ ዛሬ በህልሜ ዝናብ ሊመጣ መሰለኝ በጣም ደመና አለ ከዛ በመስኮት ሁኜ እያየሁ ከሰማይ እሳት ይወርዳል እንደ ዘይጣን ይሆናል እሳቱ ትንሽ ሰራመዱ ይሰወራሉ እና እንየ ደሞ ልጅች ላይቸው በየ ከላይ ወደ ታች ወረድኩ እና ንፋሰ እለ ይመስለኛል እና 2 የመፈልጋቸው ልጀች እንድው 9 እመት ናት እንዱ 2 እመት ነው እና የሁለት እመት ልጅ ነው የ9 እመትዋ እህቴ ናት እና ለለጁ እዝላ የሆነ ትልቅ ሰው ፂም ያለው ወደዚ ጉቡ ብሎ እሳያቸው እና የሆነ ቤት ነው ገቡ ሰውየዉ ደሞ እይዘሽ ገብተውል እለኝ ተራርቀን ፊት ለፊት ነኒ የነበረን ከሰዉየው እና ቀይ ሴት ተራቹኝ እና ለምንድነው በፍቅር እላምንም የምትይው ታድያ በምንድነው የምታምኒ ለምን ትጠራጠራለሽ ብላ ተቆጣቺኝ እሺ እስተካክላለው እልኮት ከዛ ወደ ላይ ወጣው በነሩማል ግን የሆነ ልጅ እለ ለፍቅር የምጠይቀኝ ግን እንዬ በፍቅር እላምንም እውነተኛ ፍቅር የለም እለውለው ሁሌም እባክሽ እህቴ ፍትልኝ ሰደት ነኝ ያለሁት

  • @KalkidanYihune
    @KalkidanYihune หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መቅዲ እኔ በህልሜ የሚያምር ርዥም ነጭ የቁርባን ቀሚስ ለብሼ ላገባ ይመስለኛል ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኜ የቁርባን ሰአት ሲደርስ እኔ ይቅርብኝ ብዬ ወደሃላ ሄድኩኝ እና ሳልቆርብ ቀርሁ።ስነቃ ፀለይኩ ከዛ ማታ ደግሞ በዛው ቀሚስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ስቆርብ አየሁ መቅዲዪ ፍችልኝ እባክሽ❤

  • @WONEDSEN
    @WONEDSEN วันที่ผ่านมา +1

    Papasu. Mesekel. Samatebuy. New. Yayewt

  • @samrawit-ci9fx
    @samrawit-ci9fx 7 หลายเดือนก่อน

    እቤት የሀይማኖት አባት መተው ፀበል በተኛንበት ከ ባለቤቴ ጋር እረጬንና አይዞአችሁ አሉን

  • @Smrethalie-px6ul
    @Smrethalie-px6ul หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲ በህልሜ ረጁም መንገድ ከየሆነ ልጅ እይተጎዝን ከዛ ጀሪካን እገኘን ቡባ የየረሳችን ይዘን ዋሃ እየቀዳን መልተን እየፈሰሰ ነቃው

  • @SamrawitBerhanu-l3o
    @SamrawitBerhanu-l3o ปีที่แล้ว

    አልተፈታም
    መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ የበፊት የለቀኩት ስራ ቦታዬ ሆኜ ባልዲ ሙሉ ሊጥ ማየት እና በጣቴ ስቀምስ ስለሊጡ የማላውቀው ሰው እያዋራኝ ከዛ አብሮኝ የሚሰራ ልጅ አጠገቤ ነበር እቅፍ አድርጎ ጉንጬን ሲስመኝ አየሁ ልጁ አብሮኝ ቢሆን የማስበው ነው ብዙ ጊዜ ልጁን በህልሜ አየዋለሁ መቅዲዬ ሌላ
    ቤቱን አይቼው አላቅም ግን ስገባ ቤተሰብ አሉ ሁሉም ከዛ የአክስቴ የልጇ ልጅ በህይወት የለም ከወንድሜ ጋር ቲቪ እያስተካከሉ እኔ አዲስ ቀሚስ አድርጌ ፊቴ በጣም ጥርት ብሏል እየው ስለው የሞተው ያክስቴ ልጅ እንደ ማዘን ፈገግ ብሎ ያየኛል መቅዲዪ እባክሽ ፍቺልኝ።

  • @Ramatube2124
    @Ramatube2124 ปีที่แล้ว

    Thank you yene wede egeziabher yebarekesh!!!

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እማ እኔ ዛሬ ወንድሜ ከሰዎች ጋ ተጣልቶ ከሰፈር አባረርነው ወንድምሽን እያሉ ይዝታሉ ፍለጋ ሄድኩኝ አድስ ቤት ነው ግን የፈራረሰ ውስጥ ገብቼ እያለቀስኩ እፈልገዋለሁ ሳላገኜውም ተመለስኩ ባክሽን ፍችልኝ ደካማ ጎኔ ነው የኔ ብችላ ደግሞ ብዙ አመት ሆነን ከተለያዬን😢😢❤

  • @sendtaf9648
    @sendtaf9648 ปีที่แล้ว +1

    4:33

  • @SamrawitBerhanu-l3o
    @SamrawitBerhanu-l3o ปีที่แล้ว

    መቅዲ ሰላምሽ ይብዛ በህልሜ የበፊት ማለት የቆየ ስራዬ የለቀኩት ስራ አለቃዬ የሱን እቃዎች ከስራ ቦታ ልጆች ጋር ሆነን ሰርቀን በማዳበሪያ ከዛ ወጥተን ስንሄድ እኔ ይፀፅተኝና እንመልስ ብዬ ተስማምተን ስንመለስ ሰዎች ተሰብስበው ጉድ እያሉ እያዩን እኔ ዘወር ስል ወደዃላ እቃውን ይዘው ተመልሰው ትተውኝ ጥለውኝ ይሄዳሉ ከዛ ወይኔ ሊደበድቡኝ ነው ጉዴ ብዬ እየሮጥኩ ስሄድ ቀይ ሰውዬ አምጪ የታለ ብሎ በርግጫ እየመታኝ ነቃሁ መቅዲዬ አበዛሁብሽ። ሌላ መቅዲ እህቴ ቬሎ ጭንቅላቴ ላይ ብቻ ወደታች ወርዶ መሬት ጭቃ ነክቶታል ወደ አዲስ ቤት ልቀይር ብዬ እቃዎቼ በአንድ ጎን ሆነው በቃ እኔ ልገባ ነው ስል አይ የአንቺ እኮ ከሶስት ወር በዃላ ነው ይሉኛል ሰዎቹ መቅዲዬ ፍቺልኝ አመሰግናለሁ።

  • @nopo7998
    @nopo7998 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ
    ገዳም ሔጀ ይመስለኛል መነኩሴዎች ከበውህ ነጭ ልብስ እንደነሱ ሲያለብሱኝ አየሁ ፍችልኝ

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 11 หลายเดือนก่อน

    አባክሽን እህቴ ከጎረቤት ጓደኞቼ ለቅሶ ቤት ሔደን ቁጭ ብለን ስንነሳ የኔ ጫማ ተሰረቀ ፍቺውን እጠብቃለሁ

  • @samrisolomon1204
    @samrisolomon1204 ปีที่แล้ว

    Ene ye hulem teketatay nagne gen betam bezu helm new yelakuleshe anedem alefetashelegnem

  • @merontilahun-cp1ne
    @merontilahun-cp1ne ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ እባክሽ እንዳታልፊኝ በህልሜ ከአንዲት ሴት መነኩሴ ጋር የግቢያችን በር ጋር ቁጭ ብለን ስትመክረኝ አየሁ
    ያለችኝም ካንቺ ይለፍ እንጂ እግዚአብሔር ለመልካምነት ይከፍልሻል ትለኛለች ከዛን ይህንን ስትነግረኝ ከአፌ ውስጥ ክኒን ይወጣል እሱን ስተፋው ድጋሚ ሌላ ክኒን ይወጣል ከዛን እሷ መልካምነትም እንደዚሁ ነው ሰጥተሽ አትጨርሽውም አለችኝ። በጣም ጭንቀት ውስጥ ሳለሁ ነው ይህን ህልም ያሁት

  • @TiguadedAyalew
    @TiguadedAyalew 3 หลายเดือนก่อน

    እማ ሰላም ከማላውቃቼው ሰዎችጋር የበሰለ ቋንጣ ፍርፍር እየበላሁ በመጨረሻ አልዋጥብሎኝ በጥርሴ ስር ይቀራል በእጄ ጎትቼ አዎጣዋለሁ ከዚያም ደግሜ እበላለሁ ምንይሆን ፍቺልኝ

  • @TiguadedAyalew
    @TiguadedAyalew 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲ ለቤትሽ አዲሰነኝ ከበፊት ጓደኛጋር ፊትለፊት ተፋጠን ምንም አንነጋገርም ግን ለምን ተጠጋሁትእያልኩ ትንፋሼን እንዲያዳምጥ የማደርገው እያልኩ ከዚያው የምታምር ሴትልጅ ወድቃ ስታለቅስ አንስቼ እይዛታለሁ ማልቀሷንም ታቆማለች ምንድንነው ፍቺልኝ

  • @zembabahailu
    @zembabahailu 8 หลายเดือนก่อน

    Hi mekedi selam nishe . Behelemye ande sew chew sisetign ayehun .

  • @yemarsitota
    @yemarsitota ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ ባለቤቴን ለምን ጉዲፈቻ ወንድ ልጅ አታመጣም እለዋለው ከዛ ሁለት ህፃን ልጆች ይዞ መጣ .አንዱን አቅፎታል ሁለተኛውን ህፃን ገልቤ ሳየው ሴት ናት .እኛ ደስ ብሎን እናቴ ግን ተኮሳትራ ጥግ ላይ ቆማ አየው. በእውኑ አለም ሁለት ሴት ልጆች አሉን

  • @EskedarBelele
    @EskedarBelele 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም endet ነሽ በ ዓመት 3/4ትልቂ ጉድጉድ ዉስጥ ጋብቼ ሲወጣ ነዉ ማየዉ endawu ባ ሚካኤል ፍቺልኝ ehit

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነሺ መቅድዬ❤❤❤

  • @nardi7379
    @nardi7379 5 หลายเดือนก่อน

    እህቴ በህልም በተክሊል የተጋቡ ሠወች ማየት ምንድነው ሁለት ጥንዶች ተክሊል አድርገው ማየት?

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ ፡ብዙ ቀን አልፈሽኛል እባክሽ ከቻልሽ እሂን ፍችልይ፡አንድ ወጣት ቄስ የወርቅ ቀለበት አደረገልይ ቀለበቷን ብዙ አልወደድሀትም ፡ምን ይሆን

  • @mulutube3627
    @mulutube3627 ปีที่แล้ว

    Mekdiye yene konjo endet nesh behilme eje lay seat asre ayehugn mndnew eski fchlign

  • @yesmeok
    @yesmeok ปีที่แล้ว

    እህቴ እንዴት ነሽ?
    በህልም በመኪና መሄድ ምንድን ነው?
    ጉዞው በአባዱላ መኪና ከምዕራብ ወደ ምስራቅ ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ይመስለኛል፣ግን ድንገት መኪናው ቆሞ ከመኪና ወርጀ በእግሬ ወደ ቀኝ ታጥፌ እጓዛለሁ።ምን ይሆን

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck ปีที่แล้ว

    አንበሳ ሲያስጨንቀን ሲያሳድደን ማየት ምንድነዉ።

  • @sendtaf9648
    @sendtaf9648 ปีที่แล้ว

    እሲኬ ውዴ የኔንም ፍችሊኮፍተር በቅርቡ ሆኖ ሲበር ውስጥም ወንድሜ እና ዘመዶች አሉበት ወንድሜ ደም ውስጥ ሆኖ የጠራኝል

  • @yemarsitota
    @yemarsitota ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ. በህልሜ እኔና የባለቤቴ ልጅ ወደ ቤተክርስቲያን ስንሄድ የእንጀራ አባቴ ደግሞ እየወጣ ይመስለኛለል እኛን አላየንም ግን በመሀላችን አልፎ ሄደ. ከዛ ያረኩትን ጥቁር ሲሊፐር በቀላሉ ውልቅ አረገውና ድጋሚ ነጭ ጫማ ያረኩ ይመስለኛል ለማውለቅ ያሰቸግረኝና በግድ አውልቄ ሰው እንዳይወስድብኝ በር ላይ መደብ ዘርግተው ከሚሸጡ መነኩሴ መደባቸው ላይ ካነጠፉት ጨርቅ (የሚያምር የቤተክርስቲያን ጨርቅ ነው)ስር ደብቄው ወደ ቤተክርስቲያን ቀጭን መንገድ ስንሄድ አየው ...አመሰግናለው መቅዲ .በውኑ አለም ጥቁሩ ስሊፐር የእንጀራ አባቴ የገዛው ሲሆን ነጩ ጫማ ደግሞ ለቁርባን የገዛሁት ጫማ ነው

  • @abrhamabebe5954
    @abrhamabebe5954 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መቅዲ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እና ይሄን ህልም ፍችልኝ እባክሽ መቅዲ አባቴ ነው ያየው ህልሙን እና የመነኩሴ ቢጫውን ሻርብ ለብሼ ወደ እግዚአብሔር ሳለቅስ አየው አለ መቅዲ አባቴ ጨንቆታል እባክሽ ፍችልኝ

    • @abrhamabebe5954
      @abrhamabebe5954 10 หลายเดือนก่อน

      አልተፈታም መቅዲ ፍችልኝ እባክሽ

  • @HaymanotWorku-c2t
    @HaymanotWorku-c2t 10 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ ከመስሪያ ቤት ወጥቸ ሰጓዝ አብሮኝ የመሠራው በዚህ አትሂጅ እያለኝ ዝምብየ ስሄድ ፓሊስ ሳይ ምልስ ብየ መኪና አስነስቸ በፍጥነት እየነዳሁ በዳገቱ እወጣዋለሁ ምድነው

  • @Businessቢዝነስ12
    @Businessቢዝነስ12 2 วันที่ผ่านมา

    ቄስ ቤታችን ሲያድር ምንድን ነው?

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @HelinajonsenJonsen-uo6kj
    @HelinajonsenJonsen-uo6kj ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲዬ ኑሪልኝ በህልሜ እስጢፋኖስ ቤ/ክ ይመስለኛል ከጓደኛዬ ጋር ቆሜ እያወራው እሱ ደሞ አይሱ መኪና ላይ ነዳጅ ሲቀዳ አየው ምን ይሆን ሌላው ደሞ ጫት በእጄ ይዤ እናም በመጠኑ ቅሜ ስተፋ አየው እናም እስፕራይት ስጠጣ ይቅርታ ውዴ አበዛውብሽ

  • @mesineguse7820
    @mesineguse7820 ปีที่แล้ว

    በማርያም መልሽልኝ በህልሜ ጥቁር ምስር ትሠጠኛለች የሆነች ልጅ ልቀበላት አልቀበላት ግን አላስታዉስም ሌላዉ ቤፍ እናቴ ገዝታ እህቴ ትንሽ ይዛ ትሄዳለች እናቴ ለምን ወሠደች እያለች ትበሳጫለች

  • @TiruGetenet-nm9tt
    @TiruGetenet-nm9tt ปีที่แล้ว

    በንፁ፡ሠማይ፡ላይ፡ሙሉ፡አሣ፡ማዬት፡ምንድን፡ነው

  • @addiseyaschalew3866
    @addiseyaschalew3866 ปีที่แล้ว

    እንዴ ምነው ዘለልሽኝ እረ ባክሽ ፍችልኝ

  • @MamituBelete
    @MamituBelete ปีที่แล้ว

    መቅዲ ሰላም ነሽ? እባክሽ ፍችልኝ
    የበተሰብቼ ቤት ሄጄ ይመስለኛል (ቤቱ አሁን ተቀይሯል እኔ ግን ያየሁት ያደኩበትን ነዉ ) ቤተሰቦቼ ሁሉም ፊት ይነሱኛል በተለይ ታላቅ ወንድሜ ፊት ሲነሱኝ ትቼ ልወጣ ስል ከግቢው መሃል የድሮ ፍቅረኛዬ ኬንዳ የሚመስል ነገር አንጥፎ ተኝቷል ሳየው ተናድጄ ያንን ሁሉ ጊዜ አብረን አሳልፈን አሁን እንኳን ከጎኔ አትቆምም እለዋለሁ እሱም አሁን ደግሞ ምን አደረኩ ይለኛል እኔም ትቸው ወጥቼ በፊት የማቀው ሱቅ ጋር ሄጄ ሰንደል ገዝቼ አንዱን ለቤት ሰራተኛችን እሰጣታለሁ ይዛ ወደቤት ትመለሳለች አንዱን ደግሞ ጫፉን በጥርሴ ነክቼ ለባለሱቋ መለስኩላት

  • @ናታኔምነኝታናሽኣገልጋይ
    @ናታኔምነኝታናሽኣገልጋይ ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅድየ በህልሜ እኔና ልጄ ይመስለኛል በመንገድ እየሄድን እያለ ድሮ ጓደኛየ የነበረች ሴት በመንገዱን ስታገኘኝ ልጄን ሰርቃ ከኔ ልትወስደው ትፈልግ ኣለች ግን ኣልተሳካላትም ከዛ ከልጄ ጋራ እየሄድን ድንገድ ዝናብ እና በረዶ ይዘንባል ከዛ እንዳንበሰብስ ብለን ይሆነ በሩን የተከፈተ ፋብሪካ ኣግኚተን ዝናቡ እስኪተወው ብለን እዛ ስንገባ እዛ ፋብሪካ የከብቶች ቤት ይመስለኛ ግን ኣህያ ብቻነው ከሩቅ ያየሁኝ ከዛ ደሞ ያቺ ጓደኛየ ከዝናቡ ልታመልጥ ብላ እዛ ትገባለች እኔ ደሞ ስትገባ ስለኣየውሃት ተደበቅኩኝ እዛ ከኔጋ ሴቶች ነበሩ እና ልጄ ከነሱጋ ትቼው ምን ታደርጋለች ብየ ኣያለው ከዛ ስሙን እየጠራች ና ትለው ኣለች እሱ ደሞ ኣልሄደም ከዛ እኔ ምድነው ፍላጎትሽ ብየ ልጄን ይዠው ወጣሁኝ ከዛ ወደቤት እየሄድን ይመስለኛል እና ኣንደኛው ትንሹ ልጄ ይሆነ ተራራ ላይ ተሰቅለው ከዛ ሊወድቅ ሲል ኣየሁት እና ደንግጬ ወደ ተራራው ልወጣ ስል ይሆነች ሴት የቆረበች ይመስለኛ ኣጠገቡ ተኝታ ነበር ከዛ ሳላውቅ ነጠላዋን ስለ ረገጥኩኝ ይቅር በይን ደንግጬ ነወ ብየ ጉልበታ ላይ ጎንበስ ብየ እየሳምኩ ይቅር በሌኝ መድሃኔ ኣለም ኣባቴ እያልኩ እጸልያለው ከዛ ተነስታ እንዳንቺ ለቁርባን እዲያህል ክብር ያለው ሰው ኣላየሁም እያለች መንገዱ ኣመልክታኝ በዛ ሂጂ ትለኛለች ምን ይሆን መቅድየ በጣም ስለ ጨነቀኝ ነው ይቅርታ ኣበዛሁብሽ ማርየ ። ❤

  • @azebmulaw5323
    @azebmulaw5323 ปีที่แล้ว

    አር በእጅ መንካት እና እንጀራ ማሞቅ ምንድነው ?

  • @MemberGiyorgis
    @MemberGiyorgis 11 หลายเดือนก่อน

    ቀለበት በህልም ለሰው ሲደረግ ማየት

  • @hiwot-tekabe3931
    @hiwot-tekabe3931 ปีที่แล้ว

    selam mekid? behileme Yetashege weha & qolo lewuze yalewine yemawukate set setechigne

  • @hamdanvip3723
    @hamdanvip3723 ปีที่แล้ว

    ሠላምህቴ በህልሜ የልጀ አባት ተለያየይተናል እኔወደቤተሠቤቸአገር አሄድኩች ዘጸርሥል አየሁት ምንፈልገህነዉብተቆጣሁት ከዛአብረንእየህድን መገድለይ ፖሊሥ የታወቅያየለህም ተብሎ ሢመለሥ እኔምአብሬዉ ሥመለሥ ከራሤላይ እባብ ወደቀ ሠዋች አረግዜቤርአጣሽአሉኝ እኔም ተመሥገንብነቀሁ እባክሽፍችልኝ

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 ปีที่แล้ว

    በጣም ታዘብኩሸ ስንቴ ፅፉይ ታልፍይኛለሸ ብዙ ጌዜ አለፍሸኝ አይ ሰዉ እየመረጠሸ ነወ በቃ የምትፈቺዉ ገባኝ እንደዚህ ግን ጥሩ አይደለም ያዘንኩት የፃፍኩት ላይፈታ ካሁን በኋላ አልፅፍም

    • @Mekdelawitzmki91
      @Mekdelawitzmki91  ปีที่แล้ว

      Era baftume adlme betra new wey aldarsku yehonale enji endat ende adrgalawe eski eziwe lay lakiwe copi argashe

    • @masiyemariymlij
      @masiyemariymlij ปีที่แล้ว

      Makidye Mariyam inem taqiymshelawu

    • @aidanur3424
      @aidanur3424 ปีที่แล้ว

      @@Mekdelawitzmki91 yanam endehi eyilshgn eylikogn atmilshm dise silmtygn betftilgn beya betbke ylime ker selilgn new text yarkote ymgermew ektitilshilew betaskfygnm

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n ปีที่แล้ว

      ​@@aidanur3424ውዶቼ ልንረዳት ይገባል ቢያንስ ወቀሳ የፃፋቹት ስር ህልማቹን አስቀምጡ ወይ ተራ እስኪደርሰ እንጠብቅ ደግሞ አትከፉ🥰🥰🥰

    • @Mekdelawitzmki91
      @Mekdelawitzmki91  ปีที่แล้ว

      Ezi ahun lmn alkime

  • @bekeleyemsrach206
    @bekeleyemsrach206 ปีที่แล้ว

    ሠላም መቅዲ እንዴት ነሽ እባክሽን ይህን ህልም ፍችልን የኔ የሆነ ሠዉ ነዉ ከሆነ ቤት ወጥቶ ደረጃውን 123 ብሎ ወረደ ከዛ ቤት ወጣ እኔ እሡ ወደወጣበት ቤት ሣይ በሩ ጥርቅም ብሎ ተዘግታል ቤቱን በዐይኔ ሣማትረው ወደ ጣራው በኩል ፈራርሣል በፈራረሰው ወደዉሰጥ ሳይ ድቅድቅ ጨለማ ነዉ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ጨለማ ይመስለኛል እሡ ግን ከዛ ቤት ወጥታል ደረጃዉንም ሲወርድ አየሁት እባክሽን ፍቺልኘ

    • @bekeleyemsrach206
      @bekeleyemsrach206 ปีที่แล้ว

      መቅድዬ አልፈታሽልኝም እኮ እየጠበኩሽ ነው ከ ይቅርታ ጋር

  • @fikirgecho715
    @fikirgecho715 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅድዬ ህልሜ ጓደኛዬ ቤት ነኝ እሷ ስጋ በትሪ ታስተካክላለች ከዛ ለኔ ልሰጭኝ ነው ስላት አስተካክዬ ፍሪጅ ላረገው ነው ብላ ፍሪጅ አስገባችውና በትልቅ ሳህን ፍትፍት ነበር ቀንሳ አቀረበች እኔ እየበላው ባለቤቷን አበላም ስለው በቃኝ ሲለኝ ጠግበሃል ስለው አዎ አለኝ ፍትፍቱንም እየበላው ጓዳ ስገባ አልጫ ድንች ወጥ ድስጥ ውስጥ ሳይ አንድ ድንች አውጥቼ በላው ከዛ ስልኬን ሳየው ለሁለት ተሰብሯል በምን ላጣብቅ እያልኩኝ የጓደኛዬ ባል አምጪው ሲለኝ ሰጠሁትና ውጪ በሞተር የሚጠብቀኝ ጓደኛ ነበር ለመሄድ ስወጣ 3 ጫማ ተቀምጠዋል አንዱን ስለካ አልገባ አለኝ ሁለተኛውን ሳየው ይሄማ ስስ ነው ብዬ ሶስተኛውን ሳየው ውስጤን ደስ እያለው አረኩትና ሞተሩ ላይ ወጥቼ ልሄድ ስል ስልኬ ትዝ ሲለኝ ሞተሩን ከያዘው ላይ ስልክ ተቀብዬ ልደውል ስል ጓደኛዬ ጠርታ ይኸው ስልክሽ ብላ ሰጠችኝ የተሰበረው ተስተካክሏል ተቀብዬ በሞተሩ ሄድኩኝ። መቅድዬ ይቅርታ አበዛሁኝ

  • @zeedkebede455
    @zeedkebede455 ปีที่แล้ว

    Mekdi yetselote metsafen ayete sebelaw ayehu menedenew

  • @KonjteKonjte
    @KonjteKonjte 25 วันที่ผ่านมา

    በህልም ቄስ ሲአፅናናአሽ ምንድነው

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว

    አልፈሽኝል😢

  • @NardoseAbate-je5ez
    @NardoseAbate-je5ez ปีที่แล้ว

    Selame Mekdi ebakeshe fechilenge degema new yelakuleshe behelma ena kemewedew sewe gare algalye tekakefene tengeten ayheu lala degemo yehonedgese bate yemeselngale ena ketefo yestengena alebelaweme lesw estewalhu keza yemewedew lje kejerbaya kuche belwale keza leyebecha megebe yezenale ena kerasa lesu agoresewalhu esume kekeyu wete kerasu sehane yagoresengale siyagoresnge coma neberewe enawetecha chomawene leyecha melsha agoresewalhu asetenagaju yemetana br kefelu yelale sentenew senelew 10 yelale 10 br new selew er 100 br new yelale ena yenebernge 10 br becha new kesu gare teyayen keza yehoneche yemakate lje erakutane hona belketeket bela tekemeta ayehwate br lalemkefele new endi yemethonew beya bewsta asebalhu keza enana eswa becha enkeralene keza akeshalhu elatalhu yete setelenge seme eteralatalhu yasew behiweta yeleme endezawe erakutane endehoneche gerasetegaba ena nekahu Mekdi abezahubeshe yekerta ebakeshe fchilenge atelfinge

  • @tsegaNegash-c7q
    @tsegaNegash-c7q 11 หลายเดือนก่อน

    Selam.ehte.megemeriye.yene.slk.liserkugn.blo.towgn.keza.lje.wesedawt.koytow.ymelusatl.botaw.betekrstyan.tsebel.bota.ymeslegnal.fchlgn

  • @kibineshyubo4494
    @kibineshyubo4494 ปีที่แล้ว

    Mama 😘 Bi hilme ye tixalawut fikerngay 3 photo lakilng menidnw lemin lakilng texalteking yeli seliw Telegramun logout aregiw@@@@ Isu demo kemixaltching bifit esu bi helim shankor abren sen bil ayew alng algebahum

  • @amaamm2416
    @amaamm2416 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤