ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንተ እና ዘሌን የ ወለዳች እናት ሺ አማት ትኑር❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔእኮየሚገርመኝ በካሜራአማኙ ይሄሁሉድራማ መስራቱ ሚኪን ተጫወቱበት ወላሂ እነዚህ አውሬወች የእጃቸውን ማገኝትአለባቸው ሚኪንም ህክምናቦታ ክትትልአድርጉለት እዛገብተውእንዳይገሉት😢😢
ጀግናች 100 100 100 100 100 ❤❤😂 ተሙ የሀቅ ሰው ነህ ገንዘብ የማይገዛህ ተባረክ እንደአንተና ዘሌ የንስር አይን ይጠብቃችሁ ከእንደዚች አይነት አውሬ ስዎች ተሙ ጀግና ደግ አደረጋቸው ምን አይነት ስይጣን ናቸው ሚኪየ አ/ር ይርዳህ
ጀግናው የንስርአይን ተገኘልን አንተም ሚኪን አግኝልን ወንድሜ ጌታ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ተሙ የወለደች አናት መመስገን አለባት የጀግና እናት ጀግና❤❤❤❤
የኛ ጀግና የሚኪ መከታእንዲህ ነው ወንድም
😂😂😂😂😂 የውጭ ዜጋነኝ 😂😂😂😂 ብርቅነው እንዴ ዜግነት መያዝ አንች ከሀዲ ሀገርሽን የካድሽ ዘረጦ ወንጀል መስርያነው እንዴ ዜግነት ፈቃድ መያዝ ለካስ ለወንጀልነው ዜግነት መቀየር ካናዳ ወንጀል ሰርተሽ ነይ እቀበላለሁ ትላለች እንዴ ? ዜግነት ፈቃድ ወይንም መታወቅያ ለመያዝ እኮ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ፈቃድ አግኝተሽ ሔደሽነው ግን ተመልሰሽ ጭቃ ። ከውጭ የመጣንሰው አታሞላቁ ።
ተሙ የሀቅ ሰው ነህ ገንዘብ የማይገዛህ ተባረክ እንደአንተና ዘሌ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከእንደዚች አይነት አውሬ ሰዎች 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
ተመሰገን በጣም ጀግና ነህ አነተም ሆነ ዘለዓለም ልዑል አንድ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ጀግናችን ላንተ ቃላት የለኛም እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድማለም ሚኪየን አግኛልን ተሙየ
ሚኪ😢😢😢😢❤❤
🎉🎉🎉 ኡፍ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ ከልብ ለሚኪ ወንድም ነህ።። ፈጣሪ ሚኪን በህይወት እንድታገኘው ያብቃህ።።።ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ያብዛ።።እናትህና አባትህ ይባረኩ ጀግና ልጅ ስለወለዱ።።።።።።።።።።።።
ተሙ ላንተ ቃል የለኝም የዘላለም መንታ 🎉❤❤😢
ግን ነው የዘላለም መንታ እኮ ድምፃቸው እየተመሳሰለብኝ እየተሸወድኩኝ ነው።
ውይሰው 😢ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን ለሰው ነብስ ለምቆሙት ቃል የለንም ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
bexam merxe sawe tabarakiline wandema
አቤቱ አምላኬ ማስተዋልን ስጠን ይቅርም በለን ተሰሀለኒ እናቴ ማርያም😢😢😢
የእውነት አምላክ እንኳን አደባባይ አሰጣችሁ ተሙ እግዚአብር ውለታህን ይክፈልህ።
ተመስገን አተ በጣም ጎበዝ ለእውነት የተጋፈጥክ ነህ ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልህ የሚኪን ደህና መሆኑን አሳየን
offffff ተሙዬ ሥንቱን አሠብነው ሚኪን የጨከንክበት መሥሎኝ ነበር እድሜና ጤና ላንተ ተሙ አንተ ለካ አግለውህ ነው ተሙዬ የተለየህ ነህ እሥካሁን ታገኘው ነበር ከጨዋታው ውጪ ባያደርጉህ ኖሮ ተሙ ጀግና ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በዝህ እድሜ ቤተክርስቲያን ብትረጅበት አይሻልም
የኛ ጀግና ተሙ እ/ር ይባርክ ኑሩልን ለምስኪን ህዝብ❤❤❤❤❤እነዝ የአሮጊት ቅሌታሞች የውጭ ዜጋ ብትሆኝ ነብስ ግደይ ተብለሻል በመቅቁርቢያችው
ተሙ መጀመሪያ በጣም ተናድጄብክ ነበር የሚኪን ነገር ችላ ስላልክ አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው ሂድ ሚኪን አግኘው እነዚ ለ አጭቤ ሌቦች ተጫወቱብን አንተ እያለክ
ምን ያርግ ከለከሉኝ አለ እኮ ከእናቱ ሁላ አጣልቶኝ ነበር አለ
😘😘😘❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
ሴጣን አለቢባ አደኛ እናተ ናችሁ
ችላ አትበሉ ሳታቁ ለመናገርም ለመፍረድም አትቸኩሉ እሱ ተናግሯል አሶጥተዉኝ ነዉ ብሏል
አንበሳ የኔ ወንድም ጀግና ነህ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳህ ምንአይነት ዘመን ደረስን
ተሙዬ በጣም አዝነንብህ ነበር አሁን ግን እጂግ በጣም እናመሰግናለን ሚኪዬ በሰላም በጤና ፈጣሪ ይመልስህ 🙏😢😢😢🇪🇷
Enem
Enam
።።።። ወንድሜ ገንዘብ ሳይሆን ሀቅ ይበልጣል።።።ጀግናየ ከልብ ጀግና ነህ።።።ፈጣሪ ሚኪን እንድታገኝ ያብቃህ።።።።።።።
ተሙ የሚኪ ጉዳይ ኣንተ ከያዝከዉ በቅርቡ እንደሚገኝ ተስፋ ኣለን ፈጣሪ ይርዳህ።እራስህ ጠብቅ።
ቄይ አንቺ ስው ቢበድልሽ እግዛብሄር ደግም ረዳሽ የፍጣሪ ሲረዳሽ ደግም ምህረት ማድረግ ስትችይ ስልጣን እነዚህ ውጪ ሀገር የሚኖሩ ስዎች ተንኮላቸው በቤተስብ በሀገር ላይ መነሳት ይድፉቹ
የሚኪን ሀቅ አላህ ያውጣለት ትርታ አላህ ይጠብቅህ በርታልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጅግና ተሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ምን አይነት ክፉ ሴት ነት ወዶ ማንም ይክደል እሄንን ያሀል ክፉ ከምትስር ደነ ነገር ብስርው ይሽልሽ ነበር
ጀግናየ እግዚሄር ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ጌታ ይርዳህ
ተሙ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ አለኝ አንተ ጉዳይውን አንተ ስለያዝከው እመብራሆን እረድታክ ሚኪን ጀግናውን አግኝልን በጣም ያስጨንቃል ሚኪ ይህ አይገባውን ነበረ አይ ሰው የዝህን ያህል ጭካኔ በጣም ያማል
ተሙየ እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ በጣም የሚገርም ነው እዚህ ውስጥ ሚኪ ምናገባው አባቱ በህይወት እያለ ትላንት ለተገኘው ልጅ ሚኪየ እመቤቴ ትጠብቅህ የገና እለት በደስታ እንደምንስቅ በእግዚአብሄር እርግጠኛ ነኝ አክስት ተብየዋን ግን አትሸፍናት ፊቷን እንየው እባክህ ተሙ እባክህ 😢😢😢
ወንድማችን ተመሰገንዛሬ በጣም አመሰግናለሁ ሚኪያስ ጌታ ይጠበቃል😢😢😢
ጀግና የኔ ልጅ ልጄን ሚኪዬን ነፃ አውጣልን።
,አተ ጀግና ዛሬ እደምታመጠዉ አልጠራጠርም በርታልኝ. ,ጀግነዉ ❤❤
ጀግና ጋዜጤኛዉ እድሜና ጤና ይስጠክ የኔ አንበሳ 👍👍👍
ተሙ አንድ ነገር ያየሁብህ ነገር አለ እሱም እንዝላልነት ከጎንህ ያለውን ሰው አትመን አይንህንአትንቀል መሀል አትቀመጥ ጥንቁቅ ሁን ከዛ ውጭ አንተ እና ዘሌ የዘመናችን ምርጥ ጀግኖች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቤትክን ባታሳያት ጥሩነበር ተሙ ወንድሜ ከ ሴትዮይቱ ከባድናት
ተሙ ጅግናው የልሁል እና የዘላለም ምታ ጅግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ
በምን አንጀታቹ ነዉ ሚኪን ያሰቃያቹት ለሚኪ አይገበዉም ነበር ተሙ ዘመንክ ይባረክ ሚኪዬ አይዞኝ የእኔ ደግ
አንተ ጀግና እሰተዛሬ አንተ ይዞህ ቢሆን ሚኪ ይገኝ ነበር አሁንም በተስፋ እንጠብቃለን አሏህ ይግዝህ❤❤❤
ተሙ ዘመንክ ይባረክ አንተና ዘሌ የአቅ ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤❤
ተሙ ጀግና በርታ
ሁለት ወፍራም ድንጋይ እራስ አሮጊቶች ሲጣሉ በሳቅ አለኩ በርታልን ጀግናችን 👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾
ጅግና ከጅግና ነህ ከምር ወንድ ነህ ከምር ፈጣሪ በሄድክበት ይጠብቅህ🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተሙዬ ጀግና አይገልፅህም ይቺን የጠነባች አሮጊት ልክ አስገባት አሰቃይታችሁ እድሜ ልክ ያንሳታል ዘረ ቢስ
ባርቱ ፈጣሪ ዳችሁ ከፈጣሪ በታች የራሳቸውን ጠብቁ ጀግና ጀግና 💪🏿💪🏿🎉🎉👏🏿👏🏿♥️♥️
በረታ ጀግነውአላህ በሰላም የስገኛውሰየጣኖቺ በዙብን አላህ የጠብቃቺሁ ጀግነው
ተሙ እባክህን አዲስ ጎጆ ቱዩብ ዘላለም ጠፍቷል እባክህን ፈልገው እባክህን።
ሚኪ ጀግና ፈጣሪ አንተንም አቅፎ ደግፎ ይጠብቅህ መጀመሪያውንም ቅዠቅዥ ሲሉ ደስ አላለንም እናትንም አባትም ካሜራ ማንም ምናቸውም አያምርም ችኮላቸውም ደስ አይልም ብቻ ሚኪ ድኖ አንተን አመስግኖ ጠላቶቹን ይበቀላል ጤናው እንዲመለስ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን እ/ር ሀያል ነው
ዘመናችን ሹገር ማሚዎች ጨማለቁብን😂😂😂በርታ ተሙ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ከናይሮቢ
ተሙ የኔ ጅግና አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏
ሴትየዋ እንዳታመልጥ አሳግታት አየር መንገዱን ወንድም አለምዬጎሮሮሽ ይዝጋው ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ አንቺ እርኩስ😢
ተሙ እባክሽ አረሚነት ሴቴች እንዳት ለቅቅ እድሜን ልክ እስርቤት አደራ ። ተሙ ላንተ ቃል የለኝም የዘላለም መንታ 🎉❤🎉❤❤
ተሙ ላንተ ቃል የለኝም 💪💪💪💪
ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ ወላሂ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ❤❤❤❤ ኢሻአላህ ሚኪም ይገኛል የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢 ያ ካሜራ ማን ተብየው የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ነገር ነው:: በሠለጠነው ዓለም በነፃነት እየኖረች እንደዚህ አይነት ክፋት መስራት የሚግርም ነገር ነው:: እኔ ለረጅም ዓመታት ስኖር እንደዚህ አይነት ጉድ አይቼም ሰምቼም አላውቅም:: ተሙ ጀግና ከመሆንህም በላይ የምትሠራውን የምታውቅ ነህ
በገንዘብ የማይደራደሩ ጀግኖች መጡላት ኢትዮጵያ እኛም ተስፋ አንቆርጥም በእንዳንተ አይነት ልጆች ስላሉ።
እድሜ ይርዘም ከጤናጋ አላህ ጠላቶቻቹ ይያዝላቹ ለእዉነት የምትቆሙ።
ይች ጨካኝ ሴትዬ መታሰር አለባት የምር በጣም ይከብዳል ሀገራችን ያለበት ሁኔታ አላህየ የኛን አትይ በራህመትህ አተ ጠበቀን ሀገራችንን ሰላም አተ አርግልን ያረቢ
😢አወ ወለሄ ስንት ግድ አየን በየ ምድየ ለይ የምሰሯት አሰቀቅነ ብዙ አፀየፉ ድርግተቸዉ ለስልጠን ብሉ ህዙብነ ስጨፈጩፉ ስየሰቀዬ ኑሩ ልጇ ወልዷ ሽንት ቡት ይጥለሉ አበት የገዘ ልጇን ይደፈረል
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
ተሙዬ ወላሂ ጀግና እኮ ነክ ሳከብረህ ስወድህ ሚኪን አሳየን እሱ አያውቀን እኛ ተጨንቀን ሞትን አላህ ይጠብቃችሁ
በጣም ያሳዝ እገራችን ውስጥ ብዙ የዚህ እይነት ስወች ይኖሩ ይሆናል::
ኡፍፍፍ 😭😭😭ሚክዬ እግዚአብሔር ይቁሙልክ የኔ አባት ኡፍፍፍ ሚን ጉድድድድድ ነው እግዚአብሔር ሆይ አክስት ተብዮ ዬ ጥገኘት ሚቃኛ ናት አይልፍሽ እግዚአብሔር ይስራሽ ይስጥሽ
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ወድም አከብርሀለሁ እድሜህንና ጤናህን ይስጥክ😢😢😢ሚኪየ ጀግናየ
ተሙየ ኣንተ ከገባክበት ኬዙ በኣንዴ እንደሚፈታ እኛም እናምን ነበር b/c ኣቅምህን እናውቀዋለን ጅግና ነህ❤
ተሙ በጣም ይገርማል እነዛ ጋዘጠኛው አካሄዳቸው ውሽት ይመስል ነገር ነበረው ሚኪ ስው የለውም ብዬ ነበር በጣም አናመስግናለን እድሜን ጤና ከቲምህ ጋር
ተመስገን ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🙏🙏🙏🙏
ተሙ አንበሳ ሰሞኑን ብዙ ስጮህ የነበረው ጉዳዩን እንትን እንድትገባበት ስለፈልፍ ንብረት ያ ከሀዲ ካሜራማን በሚኪ ህይወትን ለቤተሰቡ ዝብርቅርቅ እንዲል በማድረጉ በጣም አዝናለሁ አንተ በሁለትና በሶስት ፕሮግራም ወደሚፈለገው ውይ ነጥብ ደርሰሀል አንበሳ ይህችን እርኩስ ወደህግ ከመውሰዳችሁ በፊት ጋርዶችህ በደንብ እንዲያወሯት ማድረግ ነበረባችሀ የውጭ ዜጋ ነኝ ትላለች ወደውጭ ሳታመልጣችሁ ፈጥናችሁ ወደ ህግ አድርሳት ። ተሙ እግዚአብሔር ይጠበቅህ በርታ ።
ተሙ ጀግና እናመሰግናለን
ቴሜ እደምታገኝዉ እርግጠኝ ነኝ አጪበርባሪ እንካን ተገኝ አላህ ሺክር ይድረሰዉ ሚኪ አባት እዴት ናቹ ሰላም ነዉ አላህ ይጠብቃቹዉ
ተሙ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ሚኪንም የዛሬው መድሀኒአለም ይጠብቀው
ተሙ የአንተን ሚዲያ ተከታትዬ አላዉቅም ባለማየቴ ቆጨኝ አሁን የሚኪ ነገር ሁኖብኝ ነዉ ስከታተል ያገኘሁህ የምር ጀግና ነህ አንተንና ዜሌን የወለደች እናት ማህፀን ይባረክ ትክከለኛ ወንድሞች ናችሁ በርታ እራስህንም ጠብቅ በተረፈ ጌታ ይጠብቅህ ❤❤ ❤❤❤
ወይኔ ተሙየ ምሳ ሳልበላ እየጠበኩህ ነበር የኔ ጀግና ❤🎉ሚኪየ የኔ ትንሽየ ጀግና ወንድም ፈጣሪጠይጠብቅህ በሠላም ያገናኘን🎉❤😢
ተመስገን ጀግናው እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ወንድም እስከ ዛሬ ሳይጎዳ ትደርስለት ነበር😢😢በጣም ከባድ ነው ህግ የሌለበት አገር ኢትዮጵያ ወንጀለኞች እንደ ልባቸው የኖሩ ንፁሁ ዜጎቻችን የሚሰቃዩበት ዘመን
😢😢😢😢😢❤❤❤❤ተሙዬ፣አላህ፣ባለህበት፣አላህ፣ይጠብቅህየኛ፣ጀግና፣ባለህበት፣አላህ፣ይጠብቅህ፣እነኚ፣አዉሬ
ጃግና ወንድሜ ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥህ❤ ሚኪ ዬዋ ክፉ አይኒከው😢
የኔአበሳ❤የኔጀግና❤እግዜቤሆር❤በሆድክበት ጥላ ከለላይሁንህ አይዞክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ለገና ቤቱ እንዲገባ ተመኘሁ ❤❤❤❤
ዉዲ ትርታ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን ዞሮ ዞሮ እኛ ምንፈልገው ሚኪ ነው 😭😭
ጀግና ተምዬ እነዚህ ሴቶች እንዳትለቃቸው ባለፈው ሚኪ ላይ ሽጉጥ የመዘዘችበት ጭምር ማስረጃዎች አደራጅተህ እነዚህ ሰዎች ቅጥቅጥ አርገህ መቀመቅ አውረዳቸው ሚኪዬም ፈጣሪ ይማርህ ተሽሎህ ወደ ስራህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን
ሚኪዬ የኔ የዋህ እመቤቴ ትጠብቅክተሙ ወንድማችን ሠላምክ ይብዛልን እራስክን ጠብቅ
ተሙ ጀግና አንበሣ ሺ አመት ኑርልኝ አንጀተን አረሥክልኝ ምን ልበል ህ ለምክደረሥክለት ብቻ እግዚአብሔር ይማረዉበሕይወት መገኘቱ ፈጣር ይመሥገን
ተሙ አራሴ ጠብቅ በ መጀመሪያ እግዚአብሔር ይጠብቁ ሚኪ 🥹🥹🥹
ክብር ምስጋና ይገባሀል ዕድሜና ጤና ይስጥህ ላንተም ለቤተሰቦችህም ጸጋው ያብዛላቹ እንወደሀለን
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ጨካኝ አርመኔ ናት
ተሙየ ዳግም ዘሌ ነህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤
ተሙ ተባረክ እግዚአብሔር ያግዝህ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏🥲🤲🤲🤲
Temu you are really hero !! I'm appreciate you !! Please protect yourself !!
ወይ ገንዘብ ለክፋት ሲውል ይገርማል ስንት ችግር ባለባት ሀገረ ለመጥፎ ነገር ሲውል ያውም አንድ ወጣት ልጅ ለመጉዳት እድሜያቸው ይጠር
ተሙዬ ተናድጄብክ ነበር ግን ምክንያት ስላወኩ ተረድጄሀለው በጣም ጀግና ወንድም በርታ
እዳችያሉትንአላህያጥፍቸው
ይድፍችአችንን
ጀግናች💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተሙየ ኔጅግና በርታልኝ እግዜብሄር ካተጋ ይሁን ወድሜ😢😢😢😢
ድሮም እስካሁን አይሰቃይብንም ነበር አንተ ገብተህበት ቢሆን ብቻ ተመስገን አሁንንም ደርሰህበታል
ተሙ አንተ ጀግና ትለያለህ ዙላለም የንስር አይን ድንቅ ጋዜጠኛች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ንሩልን።
Exodus 20 አማ - ዘጸአት3: “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።4: “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።5: አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
ተሙ ሚኪ ምን ላይ ደረሰ ተሻለው አሳውቀን በአላህ ሚኪየ አላህ አፊያህን ይመልስልህ እነዚህ ብር ጭንቅላታቸውን ደፍኖት ነው ውጭ ኑረሺ መጥተሺ በቀል አግብተሺ መውለድ ትችይ ነበር ደነዝ 🎉🎉🎉🎉🎉
ተሙ ቸሩ መድሕናለም ይቁምልህ ቃል አጣውልህ
ጀግናነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን
Wurayuu osoo atii kessaa jiraate mikiin qataa argamee 😭😭😭🙏🙏🙏🙏yaa waqayyoo atii mikii nuf mulisii 😭😭🙏🙏🙏💔
Adaraa stalotti godhaa anii ergaa gaafa mikiin badeetti samuunkoo sirri mitti 😢😢😢😢😢😢😢
ጌታ ይርዳህ ተሙ ምን ጉድ ነው አገራችን ያለው የእግዚአብኤር አይል ይክበባቹ በርቱ በጣም አጠገባቹ ካለው ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ እንፀልያለንይል
ተሙየይ የኔ ጅግና ለዝይኮ ነዉ አንተ የት ሁዳሃል እያልን ነበር ❤❤❤❤❤❤ሚኪስ የት ነዉ የገባዉ የኔ ምስግን😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ተሙዬ ጀግና አይገልዐፅህም ይቺን የጠነባች አሮጊት ልክ አሰገባት አሰቃይታችሁ እድሜ ልክ ያንሳታል ዘረቢሰ
ተሙ እራስክ ጠብቅ አዳራ ፍጣሪ እድሜ ጤና ይስጥክ
ተሙእይ ድሮነበር ምታገኝዉ እድሜ ለቤተሠቦቹ ጀግናይ ተሙእይ
ተመስገን እባክህ እደው ወድማችንን አምጣልን ተሙ እባክህ
ጨካኝ ነች ባለጌ የተረገመች ናትአንተግን ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ
አንተ እና ዘሌን የ ወለዳች እናት ሺ አማት ትኑር❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔእኮየሚገርመኝ በካሜራአማኙ ይሄሁሉድራማ መስራቱ ሚኪን ተጫወቱበት ወላሂ እነዚህ አውሬወች የእጃቸውን ማገኝትአለባቸው ሚኪንም ህክምናቦታ ክትትልአድርጉለት እዛገብተውእንዳይገሉት😢😢
ጀግናች 100 100 100 100 100 ❤❤😂 ተሙ የሀቅ ሰው ነህ ገንዘብ የማይገዛህ ተባረክ እንደአንተና ዘሌ የንስር አይን ይጠብቃችሁ ከእንደዚች አይነት አውሬ ስዎች ተሙ ጀግና ደግ አደረጋቸው ምን አይነት ስይጣን ናቸው ሚኪየ አ/ር ይርዳህ
ጀግናው የንስርአይን ተገኘልን አንተም ሚኪን አግኝልን ወንድሜ ጌታ ይርዳህ❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ተሙ የወለደች አናት መመስገን አለባት የጀግና እናት ጀግና❤❤❤❤
የኛ ጀግና የሚኪ መከታእንዲህ ነው ወንድም
😂😂😂😂😂 የውጭ ዜጋነኝ 😂😂😂😂 ብርቅነው እንዴ ዜግነት መያዝ አንች ከሀዲ ሀገርሽን የካድሽ ዘረጦ ወንጀል መስርያነው እንዴ ዜግነት ፈቃድ መያዝ ለካስ ለወንጀልነው ዜግነት መቀየር ካናዳ ወንጀል ሰርተሽ ነይ እቀበላለሁ ትላለች እንዴ ? ዜግነት ፈቃድ ወይንም መታወቅያ ለመያዝ እኮ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ፈቃድ አግኝተሽ ሔደሽነው ግን ተመልሰሽ ጭቃ ።
ከውጭ የመጣንሰው አታሞላቁ ።
ተሙ የሀቅ ሰው ነህ ገንዘብ የማይገዛህ ተባረክ እንደአንተና ዘሌ የንስር አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከእንደዚች አይነት አውሬ ሰዎች 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤
ተመሰገን በጣም ጀግና ነህ አነተም ሆነ ዘለዓለም ልዑል አንድ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ጀግናችን ላንተ ቃላት የለኛም እግዚአብሔር ይረዳህ ወንድማለም ሚኪየን አግኛልን ተሙየ
ሚኪ😢😢😢😢❤❤
🎉🎉🎉 ኡፍ ጋዜጠኛ ዘመንህ ይባረክ ከልብ ለሚኪ ወንድም ነህ።። ፈጣሪ ሚኪን በህይወት እንድታገኘው ያብቃህ።።።ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ያብዛ።።እናትህና አባትህ ይባረኩ ጀግና ልጅ ስለወለዱ።።።።።።።።።።።።
ተሙ ላንተ ቃል የለኝም የዘላለም መንታ 🎉❤❤😢
ግን ነው የዘላለም መንታ እኮ ድምፃቸው እየተመሳሰለብኝ እየተሸወድኩኝ ነው።
ውይሰው 😢ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቻችን ለሰው ነብስ ለምቆሙት ቃል የለንም ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
bexam merxe sawe tabarakiline wandema
አቤቱ አምላኬ ማስተዋልን ስጠን ይቅርም በለን ተሰሀለኒ እናቴ ማርያም😢😢😢
የእውነት አምላክ እንኳን አደባባይ አሰጣችሁ ተሙ እግዚአብር ውለታህን ይክፈልህ።
ተመስገን አተ በጣም ጎበዝ ለእውነት የተጋፈጥክ ነህ ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልህ
የሚኪን ደህና መሆኑን አሳየን
offffff ተሙዬ ሥንቱን አሠብነው ሚኪን የጨከንክበት መሥሎኝ ነበር እድሜና ጤና ላንተ ተሙ አንተ ለካ አግለውህ ነው ተሙዬ የተለየህ ነህ እሥካሁን ታገኘው ነበር ከጨዋታው ውጪ ባያደርጉህ ኖሮ ተሙ ጀግና ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በዝህ እድሜ ቤተክርስቲያን ብትረጅበት አይሻልም
የኛ ጀግና ተሙ እ/ር ይባርክ ኑሩልን ለምስኪን ህዝብ❤❤❤❤❤እነዝ የአሮጊት ቅሌታሞች የውጭ ዜጋ ብትሆኝ ነብስ ግደይ ተብለሻል በመቅ
ቁርቢያችው
ተሙ መጀመሪያ በጣም ተናድጄብክ ነበር የሚኪን ነገር ችላ ስላልክ አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው ሂድ ሚኪን አግኘው እነዚ ለ አጭቤ ሌቦች ተጫወቱብን አንተ እያለክ
ምን ያርግ ከለከሉኝ አለ እኮ ከእናቱ ሁላ አጣልቶኝ ነበር አለ
😘😘😘❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻
ሴጣን አለቢባ አደኛ እናተ ናችሁ
ችላ አትበሉ ሳታቁ ለመናገርም ለመፍረድም አትቸኩሉ እሱ ተናግሯል አሶጥተዉኝ ነዉ ብሏል
አንበሳ የኔ ወንድም ጀግና ነህ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳህ ምንአይነት ዘመን ደረስን
ተሙዬ በጣም አዝነንብህ ነበር አሁን ግን እጂግ በጣም እናመሰግናለን ሚኪዬ በሰላም በጤና ፈጣሪ ይመልስህ 🙏😢😢😢🇪🇷
Enem
Enam
።።።። ወንድሜ ገንዘብ ሳይሆን ሀቅ ይበልጣል።።።ጀግናየ ከልብ ጀግና ነህ።።።ፈጣሪ ሚኪን እንድታገኝ ያብቃህ።።።።።።።
ተሙ የሚኪ ጉዳይ ኣንተ ከያዝከዉ በቅርቡ እንደሚገኝ ተስፋ ኣለን ፈጣሪ ይርዳህ።እራስህ ጠብቅ።
ቄይ አንቺ ስው ቢበድልሽ እግዛብሄር ደግም ረዳሽ የፍጣሪ ሲረዳሽ ደግም ምህረት ማድረግ ስትችይ ስልጣን እነዚህ ውጪ ሀገር የሚኖሩ ስዎች ተንኮላቸው በቤተስብ በሀገር ላይ መነሳት ይድፉቹ
የሚኪን ሀቅ አላህ ያውጣለት ትርታ አላህ ይጠብቅህ በርታልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጅግና ተሚዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ምን አይነት ክፉ ሴት ነት ወዶ ማንም ይክደል እሄንን ያሀል ክፉ ከምትስር ደነ ነገር ብስርው ይሽልሽ ነበር
ጀግናየ እግዚሄር ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ጌታ ይርዳህ
ተሙ በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ደስ አለኝ አንተ ጉዳይውን አንተ ስለያዝከው እመብራሆን እረድታክ ሚኪን ጀግናውን አግኝልን በጣም ያስጨንቃል ሚኪ ይህ አይገባውን ነበረ አይ ሰው የዝህን ያህል ጭካኔ በጣም ያማል
ተሙየ እናመሰግናለን ጀግናችን ነህ በጣም የሚገርም ነው እዚህ ውስጥ ሚኪ ምናገባው አባቱ በህይወት እያለ ትላንት ለተገኘው ልጅ ሚኪየ እመቤቴ ትጠብቅህ የገና እለት በደስታ እንደምንስቅ በእግዚአብሄር እርግጠኛ ነኝ አክስት ተብየዋን ግን አትሸፍናት ፊቷን እንየው እባክህ ተሙ እባክህ 😢😢😢
ወንድማችን ተመሰገን
ዛሬ በጣም አመሰግናለሁ ሚኪያስ ጌታ ይጠበቃል😢😢😢
ጀግና የኔ ልጅ ልጄን ሚኪዬን ነፃ አውጣልን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
,አተ ጀግና ዛሬ እደምታመጠዉ አልጠራጠርም በርታልኝ. ,ጀግነዉ ❤❤
ጀግና ጋዜጤኛዉ እድሜና ጤና ይስጠክ የኔ አንበሳ 👍👍👍
ተሙ አንድ ነገር ያየሁብህ ነገር አለ እሱም እንዝላልነት ከጎንህ ያለውን ሰው አትመን አይንህንአትንቀል መሀል አትቀመጥ ጥንቁቅ ሁን ከዛ ውጭ አንተ እና ዘሌ የዘመናችን ምርጥ ጀግኖች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ቤትክን ባታሳያት ጥሩነበር ተሙ ወንድሜ ከ ሴትዮይቱ ከባድናት
ተሙ ጅግናው የልሁል እና የዘላለም ምታ ጅግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ
በምን አንጀታቹ ነዉ ሚኪን ያሰቃያቹት ለሚኪ አይገበዉም ነበር ተሙ ዘመንክ ይባረክ ሚኪዬ አይዞኝ የእኔ ደግ
አንተ ጀግና እሰተዛሬ አንተ ይዞህ ቢሆን ሚኪ ይገኝ ነበር አሁንም በተስፋ እንጠብቃለን አሏህ ይግዝህ❤❤❤
ተሙ ዘመንክ ይባረክ አንተና ዘሌ የአቅ ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤❤
ተሙ ጀግና በርታ
ሁለት ወፍራም ድንጋይ እራስ አሮጊቶች ሲጣሉ በሳቅ አለኩ በርታልን ጀግናችን 👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🏾🙏🏾
ጅግና ከጅግና ነህ ከምር ወንድ ነህ ከምር ፈጣሪ በሄድክበት ይጠብቅህ🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተሙዬ ጀግና አይገልፅህም ይቺን የጠነባች አሮጊት ልክ አስገባት አሰቃይታችሁ እድሜ ልክ ያንሳታል ዘረ ቢስ
ባርቱ ፈጣሪ ዳችሁ ከፈጣሪ በታች የራሳቸውን ጠብቁ ጀግና ጀግና 💪🏿💪🏿🎉🎉👏🏿👏🏿♥️♥️
በረታ ጀግነው
አላህ በሰላም የስገኛው
ሰየጣኖቺ በዙብን አላህ የጠብቃቺሁ ጀግነው
ተሙ እባክህን አዲስ ጎጆ ቱዩብ ዘላለም ጠፍቷል እባክህን ፈልገው እባክህን።
ሚኪ ጀግና ፈጣሪ አንተንም አቅፎ ደግፎ ይጠብቅህ መጀመሪያውንም ቅዠቅዥ ሲሉ ደስ አላለንም እናትንም አባትም ካሜራ ማንም ምናቸውም አያምርም ችኮላቸውም ደስ አይልም ብቻ ሚኪ ድኖ አንተን አመስግኖ ጠላቶቹን ይበቀላል ጤናው እንዲመለስ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን እ/ር ሀያል ነው
ዘመናችን ሹገር ማሚዎች ጨማለቁብን😂😂😂
በርታ ተሙ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ከናይሮቢ
ተሙ የኔ ጅግና አይዞህ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን🙏🙏
ሴትየዋ እንዳታመልጥ አሳግታት አየር መንገዱን ወንድም አለምዬ
ጎሮሮሽ ይዝጋው ቸሩ መዲኃኒአለም አባቴ አንቺ እርኩስ😢
ተሙ እባክሽ አረሚነት ሴቴች እንዳት ለቅቅ እድሜን ልክ እስርቤት አደራ ። ተሙ ላንተ ቃል የለኝም የዘላለም መንታ 🎉❤🎉❤❤
ተሙ ላንተ ቃል የለኝም 💪💪💪💪
ጀግና አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤ ወላሂ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ❤❤❤❤ ኢሻአላህ ሚኪም ይገኛል የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢 ያ ካሜራ ማን ተብየው የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢
በጣም የሚገርም ነገር ነው:: በሠለጠነው ዓለም በነፃነት እየኖረች እንደዚህ አይነት ክፋት መስራት የሚግርም ነገር ነው:: እኔ ለረጅም ዓመታት ስኖር እንደዚህ አይነት ጉድ አይቼም ሰምቼም አላውቅም:: ተሙ ጀግና ከመሆንህም በላይ የምትሠራውን የምታውቅ ነህ
በገንዘብ የማይደራደሩ ጀግኖች መጡላት ኢትዮጵያ እኛም ተስፋ አንቆርጥም በእንዳንተ አይነት ልጆች ስላሉ።
እድሜ ይርዘም ከጤናጋ አላህ ጠላቶቻቹ ይያዝላቹ ለእዉነት የምትቆሙ።
ይች ጨካኝ ሴትዬ መታሰር አለባት የምር በጣም ይከብዳል ሀገራችን ያለበት ሁኔታ አላህየ የኛን አትይ በራህመትህ አተ ጠበቀን ሀገራችንን ሰላም አተ አርግልን ያረቢ
😢አወ ወለሄ ስንት ግድ አየን በየ ምድየ ለይ የምሰሯት አሰቀቅነ ብዙ አፀየፉ ድርግተቸዉ ለስልጠን ብሉ ህዙብነ ስጨፈጩፉ ስየሰቀዬ ኑሩ ልጇ ወልዷ ሽንት ቡት ይጥለሉ አበት የገዘ ልጇን ይደፈረል
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
ተሙዬ ወላሂ ጀግና እኮ ነክ ሳከብረህ ስወድህ ሚኪን አሳየን እሱ አያውቀን እኛ ተጨንቀን ሞትን አላህ ይጠብቃችሁ
በጣም ያሳዝ እገራችን ውስጥ ብዙ የዚህ እይነት ስወች ይኖሩ ይሆናል::
ኡፍፍፍ 😭😭😭ሚክዬ እግዚአብሔር ይቁሙልክ የኔ አባት ኡፍፍፍ ሚን ጉድድድድድ ነው እግዚአብሔር ሆይ አክስት ተብዮ ዬ ጥገኘት ሚቃኛ ናት አይልፍሽ እግዚአብሔር ይስራሽ ይስጥሽ
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ወድም አከብርሀለሁ እድሜህንና ጤናህን ይስጥክ😢😢😢ሚኪየ ጀግናየ
ተሙየ ኣንተ ከገባክበት ኬዙ በኣንዴ እንደሚፈታ እኛም እናምን ነበር b/c ኣቅምህን እናውቀዋለን ጅግና ነህ❤
ተሙ በጣም ይገርማል እነዛ ጋዘጠኛው አካሄዳቸው ውሽት ይመስል ነገር ነበረው ሚኪ ስው የለውም ብዬ ነበር በጣም አናመስግናለን እድሜን ጤና ከቲምህ ጋር
ተመስገን ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ🎉🙏🙏🙏🙏
ተሙ አንበሳ ሰሞኑን ብዙ ስጮህ የነበረው ጉዳዩን እንትን እንድትገባበት ስለፈልፍ ንብረት ያ ከሀዲ ካሜራማን በሚኪ ህይወትን ለቤተሰቡ ዝብርቅርቅ እንዲል በማድረጉ በጣም አዝናለሁ አንተ በሁለትና በሶስት ፕሮግራም ወደሚፈለገው ውይ ነጥብ ደርሰሀል አንበሳ ይህችን እርኩስ ወደህግ ከመውሰዳችሁ በፊት ጋርዶችህ በደንብ እንዲያወሯት ማድረግ ነበረባችሀ የውጭ ዜጋ ነኝ ትላለች ወደውጭ ሳታመልጣችሁ ፈጥናችሁ ወደ ህግ አድርሳት ። ተሙ እግዚአብሔር ይጠበቅህ በርታ ።
ተሙ ጀግና እናመሰግናለን
ቴሜ እደምታገኝዉ እርግጠኝ ነኝ አጪበርባሪ እንካን ተገኝ አላህ ሺክር ይድረሰዉ ሚኪ አባት እዴት ናቹ ሰላም ነዉ አላህ ይጠብቃቹዉ
ተሙ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ ሚኪንም የዛሬው መድሀኒአለም ይጠብቀው
ተሙ የአንተን ሚዲያ ተከታትዬ አላዉቅም ባለማየቴ ቆጨኝ አሁን የሚኪ ነገር ሁኖብኝ ነዉ ስከታተል ያገኘሁህ የምር ጀግና ነህ አንተንና ዜሌን የወለደች እናት ማህፀን ይባረክ ትክከለኛ ወንድሞች ናችሁ በርታ እራስህንም ጠብቅ በተረፈ ጌታ ይጠብቅህ ❤❤ ❤❤❤
ወይኔ ተሙየ ምሳ ሳልበላ እየጠበኩህ ነበር የኔ ጀግና ❤🎉
ሚኪየ የኔ ትንሽየ ጀግና ወንድም ፈጣሪጠይጠብቅህ በሠላም ያገናኘን🎉❤😢
ተመስገን ጀግናው እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ወንድም እስከ ዛሬ ሳይጎዳ ትደርስለት ነበር😢😢በጣም ከባድ ነው ህግ የሌለበት አገር ኢትዮጵያ ወንጀለኞች እንደ ልባቸው የኖሩ ንፁሁ ዜጎቻችን የሚሰቃዩበት ዘመን
😢😢😢😢😢❤❤❤❤ተሙዬ፣አላህ፣ባለህበት፣አላህ፣ይጠብቅህ
የኛ፣ጀግና፣ባለህበት፣አላህ፣ይጠብቅህ፣
እነኚ፣አዉሬ
ጃግና ወንድሜ ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥህ❤ ሚኪ ዬዋ ክፉ አይኒከው😢
የኔአበሳ❤የኔጀግና❤እግዜቤሆር❤በሆድክበት ጥላ ከለላይሁንህ አይዞክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ለገና ቤቱ እንዲገባ ተመኘሁ ❤❤❤❤
ዉዲ ትርታ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን ዞሮ ዞሮ እኛ ምንፈልገው ሚኪ ነው 😭😭
ጀግና ተምዬ እነዚህ ሴቶች እንዳትለቃቸው ባለፈው ሚኪ ላይ ሽጉጥ የመዘዘችበት ጭምር ማስረጃዎች አደራጅተህ እነዚህ ሰዎች ቅጥቅጥ አርገህ መቀመቅ አውረዳቸው ሚኪዬም ፈጣሪ ይማርህ ተሽሎህ ወደ ስራህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን
ሚኪዬ የኔ የዋህ እመቤቴ ትጠብቅክ
ተሙ ወንድማችን ሠላምክ ይብዛልን እራስክን ጠብቅ
ተሙ ጀግና አንበሣ ሺ አመት ኑርልኝ አንጀተን አረሥክልኝ ምን ልበል ህ ለምክደረሥክለት ብቻ እግዚአብሔር ይማረዉበሕይወት መገኘቱ ፈጣር ይመሥገን
ተሙ አራሴ ጠብቅ በ መጀመሪያ እግዚአብሔር ይጠብቁ ሚኪ 🥹🥹🥹
ክብር ምስጋና ይገባሀል ዕድሜና ጤና ይስጥህ ላንተም ለቤተሰቦችህም ጸጋው ያብዛላቹ እንወደሀለን
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ጨካኝ አርመኔ ናት
ተሙየ ዳግም ዘሌ ነህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ❤❤❤
ተሙ ተባረክ እግዚአብሔር ያግዝህ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏🥲🤲🤲🤲
Temu you are really hero !!
I'm appreciate you !!
Please protect yourself !!
ወይ ገንዘብ ለክፋት ሲውል ይገርማል ስንት ችግር ባለባት ሀገረ ለመጥፎ ነገር ሲውል ያውም አንድ ወጣት ልጅ ለመጉዳት እድሜያቸው ይጠር
ተሙዬ ተናድጄብክ ነበር ግን ምክንያት ስላወኩ ተረድጄሀለው በጣም ጀግና ወንድም በርታ
እዳችያሉትንአላህያጥፍቸው
ይድፍችአችንን
ጀግናች💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተሙየ ኔጅግና በርታልኝ እግዜብሄር ካተጋ ይሁን ወድሜ😢😢😢😢
ድሮም እስካሁን አይሰቃይብንም ነበር አንተ ገብተህበት ቢሆን ብቻ ተመስገን አሁንንም ደርሰህበታል
ተሙ አንተ ጀግና ትለያለህ ዙላለም የንስር አይን ድንቅ ጋዜጠኛች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ንሩልን።
Exodus 20 አማ - ዘጸአት
3: “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4: “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5: አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
ተሙ ሚኪ ምን ላይ ደረሰ ተሻለው አሳውቀን በአላህ ሚኪየ አላህ አፊያህን ይመልስልህ እነዚህ ብር ጭንቅላታቸውን ደፍኖት ነው ውጭ ኑረሺ መጥተሺ በቀል አግብተሺ መውለድ ትችይ ነበር ደነዝ 🎉🎉🎉🎉🎉
ተሙ ቸሩ መድሕናለም ይቁምልህ ቃል አጣውልህ
ጀግናነህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድማችን
Wurayuu osoo atii kessaa jiraate mikiin qataa argamee 😭😭😭🙏🙏🙏🙏yaa waqayyoo atii mikii nuf mulisii 😭😭🙏🙏🙏💔
Adaraa stalotti godhaa anii ergaa gaafa mikiin badeetti samuunkoo sirri mitti 😢😢😢😢😢😢😢
ጌታ ይርዳህ ተሙ ምን ጉድ ነው አገራችን ያለው የእግዚአብኤር አይል ይክበባቹ በርቱ በጣም አጠገባቹ ካለው ሁሉ ጥንቃቄ አድርጉ እንፀልያለን
ይል