ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦች የሚኪ እናት በህፃን ልጅ ሽጉጥ ነርሷን ስታስፈራራት የነበረውን ቪዲዮ ዩትዩብ ቆርጦብናል ። ይሄንን ነው ልናሳያቹ ልንችለው ። እናመሰግናለው ቤተሰቦች
ሜኪ ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ አተጅግና እራሥህን
እራስሕንጠብቅሚኮአላሕይርዳሕአባ❤
ሚኪ እባክህ እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ደግ ዘመንና ሰሀት እስኪያመጣልን ድረስ ወደፈጣሪን መለመን ነዉ ለሞተዉ ሞተ ከአፈረ አይመለስም
ብቻህን አት ቃስቃስ 😭😭😭
አንቴ ልጅ ራስህን ጣቢቅ 😭😭😭
እነደ ዶ/ር ብሩክ አይነት ሀኪሞች ያብዛልን ተባረክ እንደዚክ አይነት ሀቀኞች ሲገኞ መሸለም ማበረታታነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚኪ አድናቄወች በላይክ አሳዩኝ ወንድማችን ሚኪ በዚህ ሁኔታ ዴስ ብሎናል ጠንካራ ሁን እሺ በርታልን
ከምንም በላይ ሣላዴቀው አላልፍም
@Aminat725 😘😘😘😘😘😘😘
ዶ/ር ብሩክ እጅግ እጅግ ሊመሰገን ይገባል
Gobez Dr. new gn lemn 2 gze stsasat shefenelat ykew ahun degmo le 3 ga gze yemikin abat gedeles Dr tfat alebet😢😢😢😢
ምን አይነት አውሬነት ነው የሠው ሂወት በ ብር አኡዙቢላህ😢ሚኪየ ጀግና እኮ ነህ
ደ/ር ብሩክ ተባረክክክክክ እንደስምህ ብሩክ ነህ ና አመሰግናሀሎህ ። ለህልናህ ሰለ ምትኖር ቀጥልበትትትትትት ።
ፊቷ መታየት አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
አይ ለ ሚኪ ነዉ ችግሩ ለ ቻናሉ ክልክል ነዉ ይወገዳል
@amaneamane-yd8eg ለሌላው ነርስ ማስተማሪያ ትሆናለች ብዬ አስባለሁ እደሷው የሰውን ሒወት ለሚያጠፉ ነርሶች ያዩና ይጠነቀቃሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነበር ስው እንዲጠነቀቅ ፊታቸው መታየት እለበት
@@ShopMcc-s4c አዎን እሱማ ግን እች አረመኔ ተይዘለች የት አባቷ
ሚኪ እባክህ ብቻህን አትሂድ እባክህ ወንድማለም የኔ ከርታታ😢😢
ዶ/ር ብሩክ እንደስምህ ብሩክ ነህ ገንዘብ ያልገዛ ታማኝ አገልጋይ በምን ቃል ልግለፅህ አድናቅህ ነኝ የእውነት እረ ጀግና ብቻውን አይገልፅህም በዝው ስራህ ቀጥልበት አባቴ እጅግ እጅግ አርግ ነው የማመሰግንህ እማደቅህም ብሩክዬ ዘመንህ ይባረክ አቦ
❤❤
ሜኬ ተገኘ ወይ
ዶ/ ር... ብሩክ ምን እንደምልህአላውቅም እንደስምህ ብሩክአቦ ተባረክ @ ዘመንህ ይባረክ ::ያንተ አይነት መልካም ስነምግባር @ ያላችው @ በስራችው ታማኞችን ዶክተሮች ያብዛልን @ ያብዛልን ዘመንህ ብርክ ይበል ከነ ዘር ማንዘርህ ዶ/ ር ብሩክ ::👍👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
🎉❤
አሚን ኣሚን
❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ አንተን አላህ ያጥናህ በረታ ሚኪን የሚወድ በላይክ አሳዮን💪💪💪
ዶክተር ብሩክ እጅግ እጅግ ልመሰገን ይገባል ትልቅ የሙያና የእውነት ሰው ነው እናመግናለን🎉🎉🎉🎉
ዶክተሩን ግን አለማመስገን አይቻልም ከሞቱ በኋላ ምርመራ ማድርጉ አላህ ወንጃላቼውን ሲያወጣባቼው አዝናለሁ አላለችም ተባባሪ ሁና ገላ አንችን ብሎ ሲሰተር ሀኪም ቤት የስንቱውን ነብስ እንዳጠፋችሁ ቤት ይቁጠርው 😢😢😢😢😢😢😢
gen Dr ehtyow ngentheb absblaw kennerch masgebat alnebrw Dr yawi new yak neber yhtu neger
Yes
የቀረው ተከታታይ ፁሁፌ ነው ሚኪዬ አተንም መድሀንያለም ጠካራና ይሄንን ሁሉ ቁጣና ፈተናዎችን ማንም ሰው ጠካራ ነኝ ቢል እንኳን መሸከም የማይችለውን ሸክምና ሀዘን ህመም ሁሉን ውጣ ውረድ በትእግሰትና በብልሀት እድታልፈው ለደረገልህ ቸሩ አምላካችን ዘወትር የማይቋረጥ ክብርና ምሰጋና ይድረሰው አሚን አተንም ሚኪዬ ሀዘኑን በሁሉም ነገር የደረሱብህ ፈተናዎችን በሙሉ መድሀንያለም ከናቱ ጋራ መፅናናቱንና ጥንካሬውን ማሰረሻውን ያላብሱህ አሚን በሄድክበትና በተራመድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁኑህ አሚን ሚኪዬ በሰደት ያለነው በሙሉ ከውሰጣችን ሰለምንወድህና ሰለምንሳሳልህ ነው ከውሰጣችን የምንመክርህ ቅርም እደማይልህ ሰለምንረዳ ነው ሚኪዬ ከአሁን በኋላ አደራ በምትወደው አባትህ እናትህን አደተራ ሴት ክብርት እናትህን ደግሜ አልሀለሁኝ አደራ ወይዘሮ መሰሉ ብለህ እዳትጠራት ብዙዎቻችን ከይቅርታ ጋራ ባማላጇ በድንግል ማርያም አነማፀንሀለን ሌላው ትልቁ ነገር ደሞ ከግዛብሄር በታች መዋለድ ትርጉም የለውምአንተም ተምንበታለህ ሚኪዬ ዬሄ ጓደኛህ ሳይሆን ፍፁም ንፁህ ወድምህ ነው ዘድሮ የነስር አይንና ሚኪን እግዛብሄር ፍፁም በገንዘብ ሆነ በማንኛውም ነገር የማይደለሉና የማይቀየሩ እናተን ለማዳንና እውነቱን ለማውጣት ሂወታቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ብሎም የሰጡ በአሁኑ ክፉ ዘመን ጊዜ የገዛ ሰጋ ወንድም የሚከዳበት ጌዜ እነዚ የመሰሉትን ወንድሞች አዘጋጀላቹ ሰለዚህ ሚኪዬ ይሄን የመሰለ መልካም የወድም ጓደኛህን አደየነሰር አይን ፐሮግራም ባታደርግለትም በአግባቡ ግን ከእግዛብሄር ጋር ነገሮችህ ሁሉ መሰመር መሰመር ካሰያዝክ በኋላ እኛ ተመልካች ቤተሰቦችህ እያየን ጠርተህው ምሰጋናህንና ደሰታህን ብትገልፅለትና ብትገልፅልን በጣም ደሰተኛ እንሆናለን ትሆናለህ እሺ ሚኪዬ ወድሜ ለማንኛውም እግዛብሄር ይጨመርበት አሚን ይቺን ሰው በላ አክስት ተብዬዋን ግን አድሜ ይፍታ ከርቸሌ መወርወር አለባት ይቺ ባለጌ ነርሰ ተብዬዋ ደሞ ይሄን ጊዜ የሰቱን ነብሰ በገንዘብ ገላለች እሷም ባተአባት ተዋረደች አንጂ ድሮ ነበረ ከርቸሌ መግባት የነበረባት ይቺ ቆሻሻ ጨካኝ ያክሰትህ ቢጤ ነች አድላይ ይበሰብሱ አያፍሩም እኮ ማኪዬ ህግ አለብለህ ነው አክስትህም እኮ እየፎከረች ነበረ በብሬ አፈታለሁኝ እያለች እግዛብሄር በመግሰታችን ላይ ከሰማይ ያልታሰበ መብረቅ ይላክበት አሚን አሚን አሚን
ሚኪዬ የኛ ጀግና ከሞት ስለዳከ ፈጠሪ ይመስገን በተርፈው በትክክል በአክስትህ መሞታቾውን ግልፅ ነበር ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ አባቴ ሚኪዬ👍👍👍👍👍👍
ትወልዳለች እናት ሚኪ ጀግና ተወልዷል የምር አድናቂውም ወዳጁም ነኝ የምር ጀግና ብየካለሁ አቶ ዘሪሁን ወድ ወልደዋል የምር ደማቸውን እየመለስክላቸው ነው🎉 አቦ አኮራሐቸው❤🎉😢😢😢😢
ሚኪዬ የእኔ ጀግና አንተ ጤናህ ተመልሶ ወደ ስራህ ስለተመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል ዉዴ ❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ አባትህ እንደሞቱ ሁሉም ተመልካች በአንድ ድምፅ በሚመስል አክስትየው ናት የገደለችው ብለን ነበር የኔ ጀግና የልባችን ጥያቄ መለስክልን ላተ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢😢😢😢
ትክክል 😢😢
ማርያምን እኔም ብያለሁ እሱን እስርቤት አስገብታ ወንድሙዋን ገደለችው እዳይቀብረው ብላ አትቀብረውም እዳለችው አሳስራ ሳይፈታ ወዲያው ድደግሞ ወንድሙዋን ገደለችው እግዚኦ ሰው እዴት ወንድሙን ይገላል እግዚኦ
ሚኪን የሰማው ሰው ጠፍቶ እንጂ በሳሰረችው ጊዜ አክተስቱ ጋ መቆየት የለበትም ብሎ ነበር
እውነት ነው ብለናል
ሚኪ ጀግና ምን አይነት ድንዝዝ ናት መልካም ዶክተሮችን አሰዳቢ የገባሽውን ቃል ረሳሽ ከሀዲ ነሽ የማትረቢ
እኔ ግርም የሚሉኝ የማስተዳድረው ቤተሰብ አለ ይላሉ የነሱን ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት የሰው ቤተሰብ ገድለው ነው ቃል ግባልኝ ይላሉ እነሱ የገቡትን ቃል እያበላሹ
የሰው ነፍስ አጥፍቶ በሰላም መኖር ያለመስሎሻል ሚኪየ እናትህን እማየ በላት እናት እናት ናት
በትክክ😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም
እዳይፀፀት እፈራለታለሁ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስ ባለፈ ታሪክ እናቱ እና ሚኪ ናቸው እየተፈተኑ ያሉት ይህ ፈተናደግሞ በዱናላይ ላነፃቸው ይሆናል የጌታ ስራ ምን ይታወቃል የአኼራቸውን ላሳምርላቸው ይሆናል በዱናላይ የሚወዴውነው የሚፈትነው
አወ እናት እናት ናት በስሟሲጠራት እንደኔ የከፋው
እንደሚኪ አይነት ልጅ 10 መንታ ተደጋግሞሞ በተወለደ ማርያምን ለማወጣጣት በጣም ጎበዝ አይይ ነርሥ ገንዘብ ካዩ በቃ ወደኋላ የለም ለመግደል ፈጣሪ የሥራዋን ይሥጣት😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
ዶክተር ብሩክ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ አላህዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የእውነት አኩሪ ዶክተር ነህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ
ሚኪ ሰላም ላንተ ይሁን እናትህ እናትህ ናት ይቅር በላት አንተ ለጅቦቹ ለአውሬዎቹ ያልሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ተመስገን ደግሞ አንተም ጌታ ይባርክ በውስጥህ ያለውን ቅንነት ጌታ ያብዛልህ የእውነትና የልብ ወንድም ነህ ከጌታ በታች ሁነህ ጌታ እየረዳህ ስለከፈልከው መስኦት እግዚአብሔር ይባርክህ ሚኪ ከጌታ በታች እራስህን ጠብቅ
ዶ /ር ብሩክ እንዴት በር እንክፈልህ እየተባለ ገዳዮችን ለቤተሰቦች ተናግሮ ሰውየውን ማትረፍ ሲችል እስኪገሉት እንዴት ዝም ይላል በደንብ መጠየቅ አለበት ።
ወንጀለኛ ብሆን አሳልፏቸዉ አይሰጥም ነበር
ዶ/ር ብሩክ ለቁጥር የማይታመን ከፍተኛ ብር ቢያማልሉህ ለሴራ ፍቃደኛ ባለመሆንህና አለህ ክብርና ዝና ከሰጠህ በላይ ለሰው ልጅ ና ለሙያህ ያለህ ፅናት መልካም ተግባራትህ ስለመሰከረልህ ወደር የሌለው እጅግ አድናቆቴን ሳቀርብልህ መላ ህይወትህና ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ።ድቅድቁ ጭለማ ብርሀን ያድርግልህ።
tadiya ahtuew mgel edemtfelg yak neber Dr lemen yfkdlat neber 👎bgentheb tedaradraw neber😢😢😢
ሚኪ ለደነዝ ወንጀለኖች እግዚአብሔር አንተን እንኳን በሕይወት አኖረክ ዶ /ተር ትልቅ ስው ነክ ለስራክ ታማኝ ተባረክ
የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሏህ መሠሊ አላሙሐመድ❤❤
الهم صلي علي نبينا محمد
ሱለላሁ አለሂ ወሰለም
@@mdmudser1943 s a w ❤❤❤
Sallallahu akeyhi wassallam ❤❤
ወይጉድ ሰው ሁሉ ከዚህች ነርስ መማር አለበት ማንም ሰው ሐጢአት ሰርቶ መደበቅ አይችልም የሰራው ሐጢአት ራሱ ያሳድደዋልና ግን እባካችሁ የጤና ባለሞያዎች ይሄንን የተከበረውን ሞያ ለማይረባ ጥቅም አትቀይሩ እባካችሁ! !ሚኪዬ ዓለም ላይ ያሉትን አጋንንቶችን የምትመራው አክስት ተብየዋ ለገዛ ወንድማ ያልተመለሰች ጨካኝ እጅ እግ/ር ባይታደግህ ኖሮ ምን መሆን እንደሚችል መገመት አይከብድምና ስቀጥል ይሄን የተከበረ ሞያቸውን ያላከበሩ ማስተዋል ለጎደላቸው ሐኪሞች ይሄ ጀግና ሐኪም ጥሩ ምሳሌ ነውና ልመሰገን ይገባል ❤
ድኩተር ብሩክ ዘርህ ይባረክ ለእውነት የቆምክ ና ቃለ ምህላህን በስትክል የምትፈፅም ነህ ተባረክ ❤እንወድሃለን
ሚኪ እባክህን ብቻህን አትሁን ሰወቹ ሲገፈቱርህ እኛ ይከፈናል እና አንተ የሚጠብቁ ሰዎች ከአጠገብህ አትለይ😢
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ሚኪዬ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ😢😢😢 የኔ ትንሽዬ ልጁ መከራህ በዛብህ ራስህን እየጠበቅ እንደኔ ሚኪ ያሳዘነዉ😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ደምሪኝ እህት ❤
😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዘናል😢😢😢😢😢 ሚኩይ😢😢😢
ሚኪ ቀን በቀን የአንተ ታሪክ ወንድሜ እንቅልፍ ነስቶናል እጅግ በጣም ጎበዝ በርታ እውነቱን እምትወደው አምላክ ይርዳህ እራስህን ጠብቅ እኛ ሚስኪን አባትህ አንጀት ይበላሉ አይገባቸውም
ሚኪ እንኳን ደህና መጣ ወላሂ ጀግና ነክ የአባትክን ገዳይ ማግኛ በሪሱ በጣም ደስስስ ይላል ዶክተር ቡሩክ ፈጣሪ ውለታክን ይክፈልክ እንዳአንተ አይነቱን አላህ ያቡዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተር ብሩክ ተባርክ ይህ ነው ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው እድሜ ጤነ ይስጥክ ይች ነርስ ተብየዋ ግን ህሌነዋን የሸጠች ነት
አተ የመሰለ ልጂ መንታሰ ቢወለድ ጀግና ነህ ፍተና የማይበግረህ በረታ ሚኪ 👍👍👍👍 ሃቁን አውጣ ላአባትህ
እንኳን ተወለድክ ጀግና ጀግና ደመላሽ ገዳዮች ፉርዱን ከእግዚአብሔር ያግኙት
መርበትበቷ በግድያው እጇ ስለመኖሩ አስረጂ ነው ዶ/ር ብሩክ አሟሟታቸውን ተጠራጥሮ ምርመራ ማድረጉ እ/ር ይባርክህ
የልጅታ መደንገጥ ከሁኒታዋ መረዳት እጅ እንዳለባት ታሰታውቃለተ በጣ ም ነርቡሰ ሆናለቱማይጋድ ዋው መታሰር እለባት ለሰውየው ፈትሀ ማግኒት እለበት
ዋዉ ሚኪ ብቃትህ ይለያል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢 በርታ እዉነት ተደብቆ አይቀርም
ሚኪ እንደዝ ተሽሎት ቆሞ አይቶ የተደሰታው መነው ለይክ ኮምንት ❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ ሚኪ ቆሞ በመየቴ በጠም ደሰ ብሎኘል ወላሂ የሚኪ ጠለት ተቀጣሉ ድብን በሉ ሚኪዬ እንወደሀሌን ጨሪስ የሽሪክየኔ ዎንድም በሪታ ውድድድድድድድ
ሚኪዬ እባክህ እራስክን ጠብቅ ጠባቂ ጋርድ ያዝ በተረፈ እግዚአብሔር ያፅናህ ጀግና ነህ
በርግጠኝነት ከአክስቲቱ ጀረባ ያች ከውጭ የመጣችው ሴት አለችበት ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜንንንንንን አሜንንንን😢😢😢😢😢😢😢
ዶ/ር ብሩክ እንዴት በር እንክፈልህ እየተባለ ገዳዮችን ለቤተሰቦች ተናግሮ ሰውን ማትረፍ ሲችል እስኪ ገሉት እንዴት ዝም ይላል በደንብ መጠየቅ አለበት ። ሚኪ እባክህ ብቻህን አትሂድ እባክህ ወንድሜለም የኔ ሚኪ በአክስትህ ምታችውን ግልፅ ነበር ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ ሚኪ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷
እንዴት እህት በወንድማ ትጨክናለች 😢😢😢😢 የሚኪ እናት ግን ያሁሉ ጥፋት ሰው እንኳን አልገደሉም
ሚኪየ እራስህን ጠብቅ በርታ ጀግና ነህእግዛብሄር ይርዳህና 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እግዝብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ በርታልን ድንግልማርያም በዘርፊፊው ቀሚሳ ትከልልሕ ❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤
ጀግና ሚኪዬ ማይገባበት ወጥመድ ነው የገባችው።የሰው ነብሰ አጥፍቶ በሰላም መኖር የለም ሚኪ እባክህ አታሰከፍን እናትህ እማዬ ብለህ ጥራት እባክህ ወይዘሮ መሠሉ ሰትላት ቅሰሜ ይሰበራል። ወላሂ የፈለገች ብትበድልህ የናት ሀቅ ከበደ ነው። አትሸወድ ወንድሜ ሚኪ።❤❤❤❤❤❤
Aye muntah Enasu sila haqi Meni Emiyakuti Nagari Ala bilashe Nawu Becha Alihamidulilah Alla Nematel Eselam 🫶🫶
🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤ጌተዋንማጣቱ ዋ በተለይሰለሚጎዳተ ምኪ አለወልሸበላተ ጤና እዳታጣብህ እዳተፀፀተ ተክክል ባለ ኮሜቱዋ
ሚኪ የናትህ ነገር ለፈጣሪ መተው ነው ውስጣቸው ይጎዳል እማየ በላቸው መሰሉ ስትላቸው ምን ይሰማቸዋል ብየ አሳዘኑኝ አንተም ፅናቱ ይስጥህ
ሚኪዬ የኛ ውድ አንተ ጀግና ነህ ዶክተር ብሩክ ገንዘብ የማይገዛህ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ጌታ መጥፎ ሰዎችን ከምድር ላይ ይጥረግልን
ሚኪያስ በእውነት ጀግናና በርታ ወንድማችን እግዚአብሄር ያጽና በደንብ በርታለህ የአባትን ገዳይ እንደዚህ ለፍርድ ስታቀርበው ደስ ይላል በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ሳይገድል እነሱ እንዳይኖር አደረጉት አባት ለዛውም በርታለህ በርታለን
ሚኪ የኛ ጀግና የነገው የአመቱ የአብረሀሙ ስላሴ ከፌት ይቅደምልህ እውነት ከአንተጋር ናት በፀሎት እናግዝህ አለን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የዘላላም ፀፀት ሚኪየ አንተን አሣግታ እደገደለችው አውቀናል አንተን አላህ ይሶብርህ
ጀግና ሙኩዬ እንደዚህ ነው ጋዛጠኛ ማለት ፣ ያ ያረጀ ጨርቅ ጋዜጠኛ ሚኪን እየፈለኩ ነው ብሎ ተጫውቶብን ፣ ተሙ አላህ ይስጠው እሄን ጀግና ስላመጣህልን እናመሰግናለን ።
ወይ ደኩተሩን ሳለደቀዉ አላልፍም ደኩተር ብሮክ እግዛአብሔር ይባርክህ ሚኪየ እራስህን ጠብቅ የኛ ጀግና😢😢
እንዲህ አይነት ዶርተሮችንን ያብዛልን ጀግና ነህ ዶክተር መርምረህ እዉነቱን መናገርህ እናመሰግናለን ዶክተር ሚኪ ጀግናዉ እንኳን አላህ አትርፎህ የአባትህን እዉነት ማጋለጥህ
ሚኪየ አባትህ አንተን ስለወለዱ እድለኛናቸው ጀግና ልጅነህ ፈጣይ ይጠብቅህ ልጅ ማለት ያባቱን ገዳይ የሚፈልግ ነው በርታልን ደግሞ እንወድሀለን ሚኪየ
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ ተሙየን አመስግንልን ከፈጣሪ በታች ለዚህ ያበቃህ ተሙ ነው❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን በየ ሚዲያው ድረሱለት ስንል ኖረናል
ትክክል
ኡፍፍፍ ሚኪዬ በርታ አላህ ይጠብቅህ የጀግና ጀግና አባትህ ሞቶ አልሞተም ይሄው ደሙን አስመለስክ 100% ወንጀለኛ ነች ተርበተበታች እኮ ጨካኝ ሀራመኔ ነች
ሚኪየ እራስህን ጠብቅ በርታ ጀግና ነህ እግዛአብሄር ይርዳህና ጀግና ሙኩዬ እንደዚህ ነው ጋዛጠኛ ማለት የኛ ጀግና የነገው የአመቱ የአብረሀሙ ስላሴ ከፌት ይቅደምልልህ እውነት ከአንተጋር ናት በፀሎት እናግዝህ አለን ❤❤❤❤ 😂
ጀግናዉ ወንድሜ እንኳን ለራስህ ለሰዉ የምትተርፍ ሰዉ ሆነህ ሳለ የቀን ጉዳይ ሆኖ፤ ሳታስበዉ በክፉዎች እጅ ላይ ብትወድቅም አምላክ ይመስጌነዉና ከህመምህም ሳታገግም የጠላቶችህን ዱካ መከታተል ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል።እግ/ር ይርዳህ ።
ለምንሰዉለገነዘቡሎሰወነዉኪዎይዉቀሎድዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለፍርድአቀረቡ
ሚኪዬ አንተ ባትታሰር በጣም ስራ በዛሰአት ባይበዛብህ አይሞትም ነበር አንተኮ ጀግና ነህ ሚኪ ያባትህን ደም በዘዴ እያወጣሀት ነው ጀግና እንኳን ተወለድክ
ሚኪ ግን ምን አይነት ጀግና ነህ አንተ አንድ አይደለም ሽህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
የለመደች ነች አይ አገሬ ህዝቡ አለቀ በቆሻሻ ሀኪምች አፈር ቢይ ገዘብ እየተቀበሉ ሰዉን መጨረስ ዶክተር ተባረክ
እነዚህ እማ አረመኔዎች ናቸው
የሥንቱን ህይወት ይሆን ያጠፍሽዉ
ዶክተሩ አልቀበልም ሲል አንች ስግብግብ ገንብ ወስደሽ እኝህን ምስኪንን አባት እድሜያቸዉን አሳጠራችሁት የተረገማችሁ
ወይኔ ግን እውነት ዶክተር ማለት አቶ ብሩክ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያኑርክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሀላፊነትክን በአግባቡ ነው እየተወጣክ ያለከው ተባረክ❤❤❤
ሚኪዬ የኔ ወንድሜ ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያፅናህ የተፈጠረ ነገር አንድ ተፈጥርዋል 😢😢😢😢😢😢😢ግን የአቶ ዘሩ እህና ምን አይነት አረመን ናት ለወንድማ ህይወት ለማለፍ ጥረት አቤት አቺ ብሎ እህና ፈጣሪ የስራሺ ይስጥሺ አቺ ነረሲ ምን በከፋሺ ነው የህወይት መጥፋት የእጅሺ ይስጥሺ 😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጀግና የኔ አለይታ የኔ ቁም ነገረኛ ሁሉንም ዋጋ እንዴምታሥከፍላቸው እረግጠኛ ነበርኩ ጀግና አሁንም እራሥክን ጠብቅ
ሚኪ የጀግኖች ጀግና በመታገት በጣም በጣም አዝኜ ነበር ዘሬግን ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል::
ደ/ር ብሩክ ተባረክ ስምህንም ብሩክ ነህና ቢሂድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲
እቺ አረመኔ የጆን ማግኘት አለባት ታማሚ እናት አለኝ አላለችም ያቺናት ሊሻላት ምንም የማያውቁ አዛውት በግፋ መሞት አለባቸው እዴ አተመኔ ዶክተሩ ግን እድሜ ይስጠው 🙏🏽
እረ ሚኪ እራስህን ጠብቅ ወላሂ ባተችግር በጣም ተሰቃየን ትንሽ ምቀኞች ሲቀሩ አይዞህ በርታ❤
Bagumaa rabbin si fayisee bakka kana si dhabee gumaa abba keti basumoo sihaa godhuu❤❤❤❤❤❤
Nobody understand your f**ken Wake fena
ሚኪዬ ጀግናው ልጅ የወለድ አንደ ሚኪ ሁሉም የፍርዳቸውን መክፈላቸው እግዚአብሔር ሚኪዬ እግዚአብሔር በተመስገን ላይ አድሮ አትርፎሀል አንተንም ሊገለህ ነበር ከእግዚአብሔር በታች ተሙን አመስግን ጀግና ወድምህ ነው🙏
ሚኪ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ አንተ ጠንካራ ወጣት ነህ አባትህን በህይወት ማግኘት ባትችል ገዳዮችን ለይተህ በማወቅህ ጀግና በርቱ ነህ አባትህ በህይወት እንዳሉ ቁጠር
ሚኪዬ ጉድ ነው። ደጀግንነት ጥግ የኔ ወንድም ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።በጣም የሚያሳዝን የሀዋሳ ዶ/ር ሰለሞንን እንደዚያ ነው ያስገደሉት። በሰላም ገብቶ ሞቶ ነው የወጣው ዶክተሮች ገለውታል የምል ልክ ነው። ከናይሮቢ
ምኪይ.የኛ.ጀግና.ጀግና.ይች.አክስትህ.እጇ.እረጅም.ነዉ.ደግማ.እዳትጎዳህ.እራስክን.ጠብቅ.ሚኪይ.ስለመጣህ.ደስስስስስስ.ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ ጅግናው ንግግርክ ምታወጣጣበት መንገድ ስወድልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን🎉❤
ያረብ የማያልቅ ነገረ አላህ መጨረሻውን ያሣምረልህ ሚኪ
ዶክተሩ አክስትየው ብር ልሥጥህ ሥትለው ፔሸንቱን ሌላ ቦታ ወሥዶ በጥበቃ ማሥቀመጥ ነበረበት ተዘናጋ በጣም ያሣዝናል ህይወታቸውን ነጠቋቸው
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ ይቺ ባለጌ እንካን የጅሽን አገኘሽ 😢😢😢😢. ነርስ ሆነሽ የሰው ነፍስ ለማጥፋት ትትባበሪያለሽ 😢😢😢. ገንዘብ አታለለሽ
ሚኪየ ወድማችን በረታ ይችን ቆሻሻ መቀመቅ አሰገባት አሰከነ ግባባራ ወድሜ ሚኪ እራሰህን ጠብቅ ብቻህን አትሁን በፊትም ብቻሁን በመሆነህነው ያሁሉ ጉዳት ያዉም በቤተሰቦችህ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ሚኪ ፅናቱን ይሥጥህ በርታ ጀግና የጃቸውን ያግኙ አፈር ይብሉ የለበደችናት የጅዋ ትግኝ እኔም ብያለው እህቱናት ምቀኝነት እንዲ ያሥደረጋል እኔሥፈራሁ አብሽር ሚኪ ፅናቱን ይሥጥህ አንተ ጀጋና በርታ
❤❤❤ዶክተር ቡርክ ግን እንደስምህን ብሩክ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ይህች ነርስ ከስራዋ ትውጣ በስዋ ምክንያት ላንተም ወደ ነገር እንዳትከትህ ይህች አውሬ
ሚኪ አብሽር በርታ ፋጣሪ ያግዝ አበትህን ነብሰቻዉን በጋነት ያቁያቻዉ ላንታም ፅናቱን ይስጥ በአባት ሞት አክስት ታብዬ ነት ያስጋዳላቹ ማጃማራም እኛ ብላናል እቺ ኡርኩስ አንታን ፋጣሪ ይጣብቅ ፋጣሪ ያግዝ
ሚኪ ወንድሜ አሁንም ቢሆን አንተ እራስክን ጠብቅ የእተ ቤተሰቦችክም ከእናትክ ጀምሮ የተረገሙ ናቸው የክፋት ጥጋቸው የተለየ ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ ይቺ ነርስ ተብየውንም ለህግ አቅርባት አፈር ያስበላት እግዚአብሔር ። አሁንስ ታሞ ቤት ውስጥ መሞት ይሻላል በነዚ ሆድ አደር የተረገሙ የህክምና ባለሞያዎች እጅ ከመሞት ከመሞት 😢
አበሳው ሚክያስ አላህ ያጠብቅህ ወድሜ ያቸንና አክስትህን መቀመቅ ክተታቸው ወድሜ ነብሰበላሁሉ ብር እድህአደርጎ ያሰክራቸው እርእዴት ያለነገር ነው እህት ወድሞን ማስገደልማለት በጣም ነው እሚአመው ልብነው እሚአደማው አተጀግናነህ እዳትምራቸዎ ወድሜ ለህግአሳልፈህ ስጣቸው❤❤❤
ሚኪ እዳው ምን ልበል አላህ መረጋጋቱን ይስጥህ እራስህን ጠብቅ በተረፍ በጣም አዝናለሁ እናትህ ከአባትህ ጎን ቆማ ጠብቅው በነር ይሄ ሁሉ ባልመጣ😢😢
ዶክተር ብሩክ እንደስምህ ብሩክ ነህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ይገባሃል
ዶክተሩ እግዚአብሔር ይባርክህ 😮ምን እይነት ዘመን ነው ስው ለገንዘብ ህይወት መንጠቅ እግዚአብሔር ምህረት አውርድልን
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ ወንድሜ አደራማነው እንደኔ ስጠብቅ የዋለ አላህያባትህን እውነታ አላህ ያውጣለት
ምኪ ጀግናዉ ከዉነት የወንዶች አለቃ ነህ ጎበዝ ደም መላሽ ነህ ስቱን ችግር ተቋቁመህ ይህን ሁሉ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉ
ሚኪዬ የኔ አባት ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያፅናህ
ሚኪያስ ወድም አለም እንደዚህ በርትተህ ሰላአየሁህ ደስ ብሎኛን በርታ ወንድሜ ወላድት አምላክ ትርዳህ ❤❤❤
ያች ክፏ ሴትዬ ያላቸውን ሁሉ አደረገችው አትቀብረውም እያለች ነበር ዶክተሩ በጣም ታማኝ ተባረክ ነርሷ ይበልጥ አናደደችኝ እናቴን ላስታማት አለች የሰው አባት እየገደሉ ሰው ለምን እንደ ራሱ አያይም
እቺ ነፍሰበላ እግዚያብሄር የስራዋን ይስጣት ሆዳም ሚኪዬ ትችላለህ መቀመቅ አዉርዳት ከነ ግብር አበሯ
ሚኪ አይዞ በርታ አይ ጭካኔ ሰው ለራሱ ጥቅም ስል የሰዉን ህይወት በጣም የማል 💔😢😢😢
ማሻአላህ ሚኪ ጀግናነህ።አላህይጠብቅህ የሟቱትን አባት ነብሰይማር በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነቶችን አላህ ያጋልጣችሁ የጠፋ ነብሰ ነው አላህ ይፍረድብሸ
የልጅታ መደንገጥ ከሁኒታዋ መረዳት እጅ እንዳለባት ታሰታውቃለተ በጣ ም ነርቡሰ ሆናለቱማይጋድ ዋው መታሰር እለባት ለሰውየው ፈትሀ ማግኒት እለበት ወደ ህግ ባታ መሂድ እለ ባት ትታሰር የ
ዶክተር ቡሩክ የ እግዚአብሔር በርከት ዎድ ቤት ይገባ ተባረክ እግዚአብሔር ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቂ 💞💞🥰🥰
ወድማችን❤እራስህን❤ጠብቅልን❤እንወድሀለን❤የኔጀግና❤ዋጋቸዉን❤ስጠቸዉ❤ስወ❤ግን በጣም ከባድ ነዉ❤ስዉ እንዴት ለብር ስዉን ይገላል ❤አቤት ማርን😢😢😢😢
ውድ ቤተሰቦች የሚኪ እናት በህፃን ልጅ ሽጉጥ ነርሷን ስታስፈራራት የነበረውን ቪዲዮ ዩትዩብ ቆርጦብናል ። ይሄንን ነው ልናሳያቹ ልንችለው ። እናመሰግናለው ቤተሰቦች
ሜኪ ስላማችሁ ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ይጠብቃችሁ ያርብ አተጅግና እራሥህን
እራስሕንጠብቅሚኮአላሕይርዳሕአባ❤
ሚኪ እባክህ እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ደግ ዘመንና ሰሀት እስኪያመጣልን ድረስ ወደፈጣሪን መለመን ነዉ ለሞተዉ ሞተ ከአፈረ አይመለስም
ብቻህን አት ቃስቃስ 😭😭😭
አንቴ ልጅ ራስህን ጣቢቅ 😭😭😭
እነደ ዶ/ር ብሩክ አይነት ሀኪሞች ያብዛልን ተባረክ እንደዚክ አይነት ሀቀኞች ሲገኞ መሸለም ማበረታታነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሚኪ አድናቄወች በላይክ አሳዩኝ ወንድማችን ሚኪ በዚህ ሁኔታ ዴስ ብሎናል ጠንካራ ሁን እሺ በርታልን
ከምንም በላይ ሣላዴቀው አላልፍም
@Aminat725 😘😘😘😘😘😘😘
ዶ/ር ብሩክ እጅግ እጅግ ሊመሰገን ይገባል
Gobez Dr. new gn lemn 2 gze stsasat shefenelat ykew ahun degmo le 3 ga gze yemikin abat gedeles Dr tfat alebet😢😢😢😢
ምን አይነት አውሬነት ነው የሠው ሂወት በ ብር አኡዙቢላህ😢ሚኪየ ጀግና እኮ ነህ
ደ/ር ብሩክ ተባረክክክክክ
እንደስምህ ብሩክ ነህ ና አመሰግናሀሎህ ። ለህልናህ ሰለ ምትኖር ቀጥልበትትትትትት ።
ፊቷ መታየት አለበት የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
አይ ለ ሚኪ ነዉ ችግሩ ለ ቻናሉ ክልክል ነዉ ይወገዳል
@amaneamane-yd8eg ለሌላው ነርስ ማስተማሪያ ትሆናለች ብዬ አስባለሁ እደሷው የሰውን ሒወት ለሚያጠፉ ነርሶች ያዩና ይጠነቀቃሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ነበር ስው እንዲጠነቀቅ ፊታቸው መታየት እለበት
@@ShopMcc-s4c አዎን እሱማ ግን እች አረመኔ ተይዘለች የት አባቷ
ሚኪ እባክህ ብቻህን አትሂድ እባክህ ወንድማለም የኔ ከርታታ😢😢
ዶ/ር ብሩክ እንደስምህ ብሩክ ነህ ገንዘብ ያልገዛ ታማኝ አገልጋይ በምን ቃል ልግለፅህ አድናቅህ ነኝ የእውነት እረ ጀግና ብቻውን አይገልፅህም በዝው ስራህ ቀጥልበት አባቴ እጅግ እጅግ አርግ ነው የማመሰግንህ እማደቅህም ብሩክዬ ዘመንህ ይባረክ አቦ
❤❤
ሜኬ ተገኘ ወይ
ዶ/ ር... ብሩክ ምን እንደምልህ
አላውቅም እንደስምህ ብሩክ
አቦ ተባረክ @ ዘመንህ ይባረክ ::
ያንተ አይነት መልካም ስነምግባር @ ያላችው @ በስራችው ታማኞችን ዶክተሮች ያብዛልን @ ያብዛልን ዘመንህ ብርክ ይበል
ከነ ዘር ማንዘርህ ዶ/ ር ብሩክ ::
👍👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
🎉❤
አሚን ኣሚን
❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ አንተን አላህ ያጥናህ በረታ ሚኪን የሚወድ በላይክ አሳዮን💪💪💪
ዶክተር ብሩክ እጅግ እጅግ ልመሰገን ይገባል ትልቅ የሙያና የእውነት ሰው ነው እናመግናለን🎉🎉🎉🎉
ዶክተሩን ግን አለማመስገን አይቻልም ከሞቱ በኋላ ምርመራ ማድርጉ አላህ ወንጃላቼውን ሲያወጣባቼው አዝናለሁ አላለችም ተባባሪ ሁና ገላ አንችን ብሎ ሲሰተር ሀኪም ቤት የስንቱውን ነብስ እንዳጠፋችሁ ቤት ይቁጠርው 😢😢😢😢😢😢😢
gen Dr ehtyow ngentheb absblaw kennerch masgebat alnebrw Dr yawi new yak neber yhtu neger
Yes
የቀረው ተከታታይ ፁሁፌ ነው ሚኪዬ አተንም መድሀንያለም ጠካራና ይሄንን ሁሉ ቁጣና ፈተናዎችን ማንም ሰው ጠካራ ነኝ ቢል እንኳን መሸከም የማይችለውን ሸክምና ሀዘን ህመም ሁሉን ውጣ ውረድ በትእግሰትና በብልሀት እድታልፈው ለደረገልህ ቸሩ አምላካችን ዘወትር የማይቋረጥ ክብርና ምሰጋና ይድረሰው አሚን አተንም ሚኪዬ ሀዘኑን በሁሉም ነገር የደረሱብህ ፈተናዎችን በሙሉ መድሀንያለም ከናቱ ጋራ መፅናናቱንና ጥንካሬውን ማሰረሻውን ያላብሱህ አሚን በሄድክበትና በተራመድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁኑህ አሚን ሚኪዬ በሰደት ያለነው በሙሉ ከውሰጣችን ሰለምንወድህና ሰለምንሳሳልህ ነው ከውሰጣችን የምንመክርህ ቅርም እደማይልህ ሰለምንረዳ ነው ሚኪዬ ከአሁን በኋላ አደራ በምትወደው አባትህ እናትህን አደተራ ሴት ክብርት እናትህን ደግሜ አልሀለሁኝ አደራ ወይዘሮ መሰሉ ብለህ እዳትጠራት ብዙዎቻችን ከይቅርታ ጋራ ባማላጇ በድንግል ማርያም አነማፀንሀለን ሌላው ትልቁ ነገር ደሞ ከግዛብሄር በታች መዋለድ ትርጉም የለውምአንተም ተምንበታለህ ሚኪዬ ዬሄ ጓደኛህ ሳይሆን ፍፁም ንፁህ ወድምህ ነው ዘድሮ የነስር አይንና ሚኪን እግዛብሄር ፍፁም በገንዘብ ሆነ በማንኛውም ነገር የማይደለሉና የማይቀየሩ እናተን ለማዳንና እውነቱን ለማውጣት ሂወታቸውን አሳልፈው የሚሰጡ ብሎም የሰጡ በአሁኑ ክፉ ዘመን ጊዜ የገዛ ሰጋ ወንድም የሚከዳበት ጌዜ እነዚ የመሰሉትን ወንድሞች አዘጋጀላቹ ሰለዚህ ሚኪዬ ይሄን የመሰለ መልካም የወድም ጓደኛህን አደየነሰር አይን ፐሮግራም ባታደርግለትም በአግባቡ ግን ከእግዛብሄር ጋር ነገሮችህ ሁሉ መሰመር መሰመር ካሰያዝክ በኋላ እኛ ተመልካች ቤተሰቦችህ እያየን ጠርተህው ምሰጋናህንና ደሰታህን ብትገልፅለትና ብትገልፅልን በጣም ደሰተኛ እንሆናለን ትሆናለህ እሺ ሚኪዬ ወድሜ ለማንኛውም እግዛብሄር ይጨመርበት አሚን ይቺን ሰው በላ አክስት ተብዬዋን ግን አድሜ ይፍታ ከርቸሌ መወርወር አለባት ይቺ ባለጌ ነርሰ ተብዬዋ ደሞ ይሄን ጊዜ የሰቱን ነብሰ በገንዘብ ገላለች እሷም ባተአባት ተዋረደች አንጂ ድሮ ነበረ ከርቸሌ መግባት የነበረባት ይቺ ቆሻሻ ጨካኝ ያክሰትህ ቢጤ ነች አድላይ ይበሰብሱ አያፍሩም እኮ ማኪዬ ህግ አለብለህ ነው አክስትህም እኮ እየፎከረች ነበረ በብሬ አፈታለሁኝ እያለች እግዛብሄር በመግሰታችን ላይ ከሰማይ ያልታሰበ መብረቅ ይላክበት አሚን አሚን አሚን
ሚኪዬ የኛ ጀግና ከሞት ስለዳከ ፈጠሪ ይመስገን በተርፈው በትክክል በአክስትህ መሞታቾውን ግልፅ ነበር ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ አባቴ ሚኪዬ👍👍👍👍👍👍
ትወልዳለች እናት ሚኪ ጀግና ተወልዷል የምር አድናቂውም ወዳጁም ነኝ የምር ጀግና ብየካለሁ አቶ ዘሪሁን ወድ ወልደዋል የምር ደማቸውን እየመለስክላቸው ነው🎉 አቦ አኮራሐቸው❤🎉😢😢😢😢
ሚኪዬ የእኔ ጀግና አንተ ጤናህ ተመልሶ ወደ ስራህ ስለተመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል ዉዴ ❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ አባትህ እንደሞቱ ሁሉም ተመልካች በአንድ ድምፅ በሚመስል አክስትየው ናት የገደለችው ብለን ነበር የኔ ጀግና የልባችን ጥያቄ መለስክልን ላተ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢😢😢😢
ትክክል 😢😢
ማርያምን እኔም ብያለሁ እሱን እስርቤት አስገብታ ወንድሙዋን ገደለችው እዳይቀብረው ብላ አትቀብረውም እዳለችው አሳስራ ሳይፈታ ወዲያው ድ
ደግሞ ወንድሙዋን ገደለችው እግዚኦ ሰው እዴት ወንድሙን ይገላል እግዚኦ
ሚኪን የሰማው ሰው ጠፍቶ እንጂ በሳሰረችው ጊዜ አክተስቱ ጋ መቆየት የለበትም ብሎ ነበር
እውነት ነው ብለናል
እውነት ነው ብለናል
ሚኪ ጀግና ምን አይነት ድንዝዝ ናት መልካም ዶክተሮችን አሰዳቢ የገባሽውን ቃል ረሳሽ ከሀዲ ነሽ የማትረቢ
እኔ ግርም የሚሉኝ የማስተዳድረው ቤተሰብ አለ ይላሉ የነሱን ቤተሰብ የሚያስተዳድሩት የሰው ቤተሰብ ገድለው ነው ቃል ግባልኝ ይላሉ እነሱ የገቡትን ቃል እያበላሹ
የሰው ነፍስ አጥፍቶ በሰላም መኖር ያለመስሎሻል ሚኪየ እናትህን እማየ በላት እናት እናት ናት
በትክክ😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም
እዳይፀፀት እፈራለታለሁ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስ ባለፈ ታሪክ እናቱ እና ሚኪ ናቸው እየተፈተኑ ያሉት ይህ ፈተናደግሞ በዱናላይ ላነፃቸው ይሆናል የጌታ ስራ ምን ይታወቃል የአኼራቸውን ላሳምርላቸው ይሆናል በዱናላይ የሚወዴውነው የሚፈትነው
አወ እናት እናት ናት በስሟሲጠራት እንደኔ የከፋው
እንደሚኪ አይነት ልጅ 10 መንታ ተደጋግሞሞ በተወለደ ማርያምን ለማወጣጣት በጣም ጎበዝ አይይ ነርሥ ገንዘብ ካዩ በቃ ወደኋላ የለም ለመግደል ፈጣሪ የሥራዋን ይሥጣት😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
ዶክተር ብሩክ ዘመንህ በሙሉ ይባረክ አላህዬ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የእውነት አኩሪ ዶክተር ነህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ
ሚኪ ሰላም ላንተ ይሁን እናትህ እናትህ ናት ይቅር በላት አንተ ለጅቦቹ ለአውሬዎቹ ያልሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
ተመስገን ደግሞ አንተም ጌታ ይባርክ በውስጥህ ያለውን ቅንነት ጌታ ያብዛልህ የእውነትና የልብ ወንድም ነህ ከጌታ በታች ሁነህ ጌታ እየረዳህ ስለከፈልከው መስኦት እግዚአብሔር ይባርክህ ሚኪ ከጌታ በታች እራስህን ጠብቅ
ዶ /ር ብሩክ እንዴት በር እንክፈልህ እየተባለ ገዳዮችን ለቤተሰቦች ተናግሮ ሰውየውን ማትረፍ ሲችል እስኪገሉት እንዴት ዝም ይላል በደንብ መጠየቅ አለበት ።
ወንጀለኛ ብሆን አሳልፏቸዉ አይሰጥም ነበር
ዶ/ር ብሩክ ለቁጥር የማይታመን ከፍተኛ ብር ቢያማልሉህ ለሴራ ፍቃደኛ ባለመሆንህና አለህ ክብርና ዝና ከሰጠህ በላይ ለሰው ልጅ ና ለሙያህ ያለህ ፅናት መልካም ተግባራትህ ስለመሰከረልህ ወደር የሌለው እጅግ አድናቆቴን ሳቀርብልህ መላ ህይወትህና ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ።ድቅድቁ ጭለማ ብርሀን ያድርግልህ።
tadiya ahtuew mgel edemtfelg yak neber Dr lemen yfkdlat neber 👎bgentheb tedaradraw neber😢😢😢
ሚኪ ለደነዝ ወንጀለኖች እግዚአብሔር አንተን እንኳን በሕይወት አኖረክ ዶ /ተር ትልቅ ስው ነክ ለስራክ ታማኝ ተባረክ
የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አሏህ መሠሊ አላሙሐመድ❤❤
الهم صلي علي نبينا محمد
ሱለላሁ አለሂ ወሰለም
@@mdmudser1943 s a w ❤❤❤
Sallallahu akeyhi wassallam ❤❤
ወይጉድ ሰው ሁሉ ከዚህች ነርስ መማር አለበት ማንም ሰው ሐጢአት ሰርቶ መደበቅ አይችልም የሰራው ሐጢአት ራሱ ያሳድደዋልና ግን እባካችሁ የጤና ባለሞያዎች ይሄንን የተከበረውን ሞያ ለማይረባ ጥቅም አትቀይሩ እባካችሁ! !
ሚኪዬ ዓለም ላይ ያሉትን አጋንንቶችን የምትመራው አክስት ተብየዋ ለገዛ ወንድማ ያልተመለሰች ጨካኝ እጅ
እግ/ር ባይታደግህ ኖሮ ምን መሆን እንደሚችል መገመት አይከብድምና
ስቀጥል ይሄን የተከበረ ሞያቸውን ያላከበሩ ማስተዋል ለጎደላቸው ሐኪሞች ይሄ ጀግና ሐኪም ጥሩ ምሳሌ ነውና ልመሰገን ይገባል ❤
ድኩተር ብሩክ ዘርህ ይባረክ ለእውነት የቆምክ ና ቃለ ምህላህን በስትክል የምትፈፅም ነህ ተባረክ ❤እንወድሃለን
ሚኪ እባክህን ብቻህን አትሁን ሰወቹ ሲገፈቱርህ እኛ ይከፈናል እና አንተ የሚጠብቁ ሰዎች ከአጠገብህ አትለይ😢
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ሚኪዬ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ😢😢😢 የኔ ትንሽዬ ልጁ መከራህ በዛብህ ራስህን እየጠበቅ እንደኔ ሚኪ ያሳዘነዉ😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ደምሪኝ እህት ❤
😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዘናል😢😢😢😢😢 ሚኩይ😢😢😢
ሚኪ ቀን በቀን የአንተ ታሪክ ወንድሜ እንቅልፍ ነስቶናል እጅግ በጣም ጎበዝ በርታ እውነቱን እምትወደው አምላክ ይርዳህ እራስህን ጠብቅ እኛ ሚስኪን አባትህ አንጀት ይበላሉ አይገባቸውም
ሚኪ እንኳን ደህና መጣ ወላሂ ጀግና ነክ የአባትክን ገዳይ ማግኛ በሪሱ በጣም ደስስስ ይላል ዶክተር ቡሩክ ፈጣሪ ውለታክን ይክፈልክ እንዳአንተ አይነቱን አላህ ያቡዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተር ብሩክ ተባርክ ይህ ነው ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው እድሜ ጤነ ይስጥክ
ይች ነርስ ተብየዋ ግን ህሌነዋን የሸጠች ነት
አተ የመሰለ ልጂ መንታሰ ቢወለድ ጀግና ነህ ፍተና የማይበግረህ በረታ ሚኪ 👍👍👍👍 ሃቁን አውጣ ላአባትህ
እንኳን ተወለድክ ጀግና ጀግና ደመላሽ ገዳዮች ፉርዱን ከእግዚአብሔር ያግኙት
መርበትበቷ በግድያው እጇ ስለመኖሩ አስረጂ ነው ዶ/ር ብሩክ አሟሟታቸውን ተጠራጥሮ ምርመራ ማድረጉ እ/ር ይባርክህ
የልጅታ መደንገጥ ከሁኒታዋ መረዳት እጅ እንዳለባት ታሰታውቃለተ በጣ ም ነርቡሰ ሆናለቱማይጋድ ዋው መታሰር እለባት ለሰውየው ፈትሀ ማግኒት እለበት
ዋዉ ሚኪ ብቃትህ ይለያል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢 በርታ እዉነት ተደብቆ አይቀርም
ሚኪ እንደዝ ተሽሎት ቆሞ አይቶ የተደሰታው መነው ለይክ ኮምንት ❤❤❤❤አልሃምዱሊላህ ሚኪ ቆሞ በመየቴ በጠም ደሰ ብሎኘል ወላሂ የሚኪ ጠለት ተቀጣሉ ድብን በሉ ሚኪዬ እንወደሀሌን ጨሪስ የሽሪክ
የኔ ዎንድም በሪታ ውድድድድድድድ
ሚኪዬ እባክህ እራስክን ጠብቅ ጠባቂ ጋርድ ያዝ በተረፈ እግዚአብሔር ያፅናህ ጀግና ነህ
በርግጠኝነት ከአክስቲቱ ጀረባ ያች ከውጭ የመጣችው ሴት አለችበት ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜንንንንንን አሜንንንን😢😢😢😢😢😢😢
ዶ/ር ብሩክ እንዴት በር እንክፈልህ እየተባለ ገዳዮችን ለቤተሰቦች ተናግሮ ሰውን ማትረፍ ሲችል እስኪ ገሉት እንዴት ዝም ይላል በደንብ መጠየቅ አለበት ። ሚኪ እባክህ ብቻህን አትሂድ እባክህ ወንድሜለም የኔ ሚኪ በአክስትህ ምታችውን ግልፅ ነበር ሚኪዬ እራስህን ጠብቅ ሚኪ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ እኛም እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷
እንዴት እህት በወንድማ ትጨክናለች 😢😢😢😢 የሚኪ እናት ግን ያሁሉ ጥፋት ሰው እንኳን አልገደሉም
ሚኪየ እራስህን ጠብቅ በርታ ጀግና ነህ
እግዛብሄር ይርዳህና 😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሚኪ እግዝብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ በርታልን ድንግልማርያም በዘርፊፊው ቀሚሳ ትከልልሕ ❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤
ጀግና ሚኪዬ ማይገባበት ወጥመድ ነው የገባችው።የሰው ነብሰ አጥፍቶ በሰላም መኖር የለም ሚኪ እባክህ አታሰከፍን እናትህ እማዬ ብለህ ጥራት እባክህ ወይዘሮ መሠሉ ሰትላት ቅሰሜ ይሰበራል። ወላሂ የፈለገች ብትበድልህ የናት ሀቅ ከበደ ነው። አትሸወድ ወንድሜ ሚኪ።❤❤❤❤❤❤
Aye muntah Enasu sila haqi Meni Emiyakuti Nagari Ala bilashe Nawu Becha Alihamidulilah Alla Nematel Eselam 🫶🫶
🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤ጌተዋንማጣቱ ዋ በተለይሰለሚጎዳተ ምኪ አለወልሸበላተ ጤና እዳታጣብህ እዳተፀፀተ ተክክል ባለ ኮሜቱዋ
ሚኪ የናትህ ነገር ለፈጣሪ መተው ነው ውስጣቸው ይጎዳል እማየ በላቸው መሰሉ ስትላቸው ምን ይሰማቸዋል ብየ አሳዘኑኝ አንተም ፅናቱ ይስጥህ
ሚኪዬ የኛ ውድ አንተ ጀግና ነህ ዶክተር ብሩክ ገንዘብ የማይገዛህ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ ጌታ መጥፎ ሰዎችን ከምድር ላይ ይጥረግልን
ሚኪያስ በእውነት ጀግናና በርታ ወንድማችን እግዚአብሄር ያጽና በደንብ በርታለህ የአባትን ገዳይ እንደዚህ ለፍርድ ስታቀርበው ደስ ይላል በእውነት በእውነት እግዚአብሔር ሳይገድል እነሱ እንዳይኖር አደረጉት አባት ለዛውም በርታለህ በርታለን
ሚኪ የኛ ጀግና የነገው የአመቱ የአብረሀሙ ስላሴ ከፌት ይቅደምልህ እውነት ከአንተጋር ናት በፀሎት እናግዝህ አለን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የዘላላም ፀፀት ሚኪየ አንተን አሣግታ እደገደለችው አውቀናል አንተን አላህ ይሶብርህ
ጀግና ሙኩዬ እንደዚህ ነው ጋዛጠኛ ማለት ፣ ያ ያረጀ ጨርቅ ጋዜጠኛ ሚኪን እየፈለኩ ነው ብሎ ተጫውቶብን ፣ ተሙ አላህ ይስጠው እሄን ጀግና ስላመጣህልን እናመሰግናለን ።
ወይ ደኩተሩን ሳለደቀዉ አላልፍም ደኩተር ብሮክ እግዛአብሔር ይባርክህ ሚኪየ እራስህን ጠብቅ የኛ ጀግና😢😢
እንዲህ አይነት ዶርተሮችንን ያብዛልን ጀግና ነህ ዶክተር መርምረህ እዉነቱን መናገርህ እናመሰግናለን ዶክተር ሚኪ ጀግናዉ እንኳን አላህ አትርፎህ የአባትህን እዉነት ማጋለጥህ
ሚኪየ አባትህ አንተን ስለወለዱ እድለኛናቸው ጀግና ልጅነህ ፈጣይ ይጠብቅህ ልጅ ማለት ያባቱን ገዳይ የሚፈልግ ነው በርታልን ደግሞ እንወድሀለን ሚኪየ
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ ተሙየን አመስግንልን ከፈጣሪ በታች ለዚህ ያበቃህ ተሙ ነው❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን በየ ሚዲያው ድረሱለት ስንል ኖረናል
ትክክል
ኡፍፍፍ ሚኪዬ በርታ አላህ ይጠብቅህ የጀግና ጀግና አባትህ ሞቶ አልሞተም ይሄው ደሙን አስመለስክ 100% ወንጀለኛ ነች ተርበተበታች እኮ ጨካኝ ሀራመኔ ነች
ሚኪየ እራስህን ጠብቅ በርታ ጀግና ነህ እግዛአብሄር ይርዳህና ጀግና ሙኩዬ እንደዚህ ነው ጋዛጠኛ ማለት የኛ ጀግና የነገው የአመቱ የአብረሀሙ ስላሴ ከፌት ይቅደምልልህ እውነት ከአንተጋር ናት በፀሎት እናግዝህ አለን ❤❤❤❤ 😂
ጀግናዉ ወንድሜ እንኳን ለራስህ ለሰዉ የምትተርፍ ሰዉ ሆነህ ሳለ የቀን ጉዳይ ሆኖ፤ ሳታስበዉ በክፉዎች እጅ ላይ ብትወድቅም አምላክ ይመስጌነዉና ከህመምህም ሳታገግም የጠላቶችህን ዱካ መከታተል ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል።እግ/ር ይርዳህ ።
ለምንሰዉለገነዘቡሎሰወነዉኪዎይዉቀሎድዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለፍርድአቀረቡ
ሚኪዬ አንተ ባትታሰር በጣም ስራ በዛሰአት ባይበዛብህ አይሞትም ነበር አንተኮ ጀግና ነህ ሚኪ ያባትህን ደም በዘዴ እያወጣሀት ነው ጀግና እንኳን ተወለድክ
ሚኪ ግን ምን አይነት ጀግና ነህ አንተ አንድ አይደለም ሽህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
የለመደች ነች አይ አገሬ ህዝቡ አለቀ በቆሻሻ ሀኪምች አፈር ቢይ ገዘብ እየተቀበሉ ሰዉን መጨረስ ዶክተር ተባረክ
እነዚህ እማ አረመኔዎች ናቸው
የሥንቱን ህይወት ይሆን ያጠፍሽዉ
ዶክተሩ አልቀበልም ሲል አንች ስግብግብ ገንብ ወስደሽ እኝህን ምስኪንን አባት እድሜያቸዉን አሳጠራችሁት የተረገማችሁ
ወይኔ ግን እውነት ዶክተር ማለት አቶ ብሩክ እግዚአብሔር በጥበብ በግርማ ያኑርክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ሀላፊነትክን በአግባቡ ነው እየተወጣክ ያለከው ተባረክ❤❤❤
ሚኪዬ የኔ ወንድሜ ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያፅናህ የተፈጠረ ነገር አንድ ተፈጥርዋል 😢😢😢😢😢😢😢ግን የአቶ ዘሩ እህና ምን አይነት አረመን ናት ለወንድማ ህይወት ለማለፍ ጥረት አቤት አቺ ብሎ እህና ፈጣሪ የስራሺ ይስጥሺ አቺ ነረሲ ምን በከፋሺ ነው የህወይት መጥፋት የእጅሺ ይስጥሺ 😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ጀግና የኔ አለይታ የኔ ቁም ነገረኛ ሁሉንም ዋጋ እንዴምታሥከፍላቸው እረግጠኛ ነበርኩ ጀግና አሁንም እራሥክን ጠብቅ
ሚኪ የጀግኖች ጀግና በመታገት በጣም በጣም አዝኜ ነበር ዘሬግን ለዚህ በመብቃትህ በጣም ደስ ብሎኛል::
ደ/ር ብሩክ ተባረክ ስምህንም ብሩክ ነህና ቢሂድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲
እቺ አረመኔ የጆን ማግኘት አለባት ታማሚ እናት አለኝ አላለችም ያቺናት ሊሻላት ምንም የማያውቁ አዛውት በግፋ መሞት አለባቸው እዴ አተመኔ ዶክተሩ ግን እድሜ ይስጠው 🙏🏽
እረ ሚኪ እራስህን ጠብቅ ወላሂ ባተችግር በጣም ተሰቃየን ትንሽ ምቀኞች ሲቀሩ አይዞህ በርታ❤
Bagumaa rabbin si fayisee bakka kana si dhabee gumaa abba keti basumoo sihaa godhuu❤❤❤❤❤❤
Nobody understand your f**ken Wake fena
ሚኪዬ ጀግናው ልጅ የወለድ አንደ ሚኪ ሁሉም የፍርዳቸውን መክፈላቸው እግዚአብሔር ሚኪዬ እግዚአብሔር በተመስገን ላይ አድሮ አትርፎሀል አንተንም ሊገለህ ነበር ከእግዚአብሔር በታች ተሙን አመስግን ጀግና ወድምህ ነው🙏
ሚኪ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ አንተ ጠንካራ ወጣት ነህ አባትህን በህይወት ማግኘት ባትችል ገዳዮችን ለይተህ በማወቅህ ጀግና በርቱ ነህ አባትህ በህይወት እንዳሉ ቁጠር
ሚኪዬ ጉድ ነው።
ደጀግንነት ጥግ የኔ ወንድም ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
በጣም የሚያሳዝን የሀዋሳ ዶ/ር ሰለሞንን እንደዚያ ነው ያስገደሉት። በሰላም ገብቶ ሞቶ ነው የወጣው ዶክተሮች ገለውታል የምል ልክ ነው።
ከናይሮቢ
ምኪይ.የኛ.ጀግና.ጀግና.ይች.አክስትህ.እጇ.እረጅም.ነዉ.ደግማ.እዳትጎዳህ.እራስክን.ጠብቅ.ሚኪይ.ስለመጣህ.ደስስስስስስ.ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪየ ጅግናው ንግግርክ ምታወጣጣበት መንገድ ስወድልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን🎉❤
ያረብ የማያልቅ ነገረ አላህ መጨረሻውን ያሣምረልህ ሚኪ
ዶክተሩ አክስትየው ብር ልሥጥህ ሥትለው ፔሸንቱን ሌላ ቦታ ወሥዶ በጥበቃ ማሥቀመጥ ነበረበት ተዘናጋ በጣም ያሣዝናል ህይወታቸውን ነጠቋቸው
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤ ይቺ ባለጌ እንካን የጅሽን አገኘሽ 😢😢😢😢. ነርስ ሆነሽ የሰው ነፍስ ለማጥፋት ትትባበሪያለሽ 😢😢😢. ገንዘብ አታለለሽ
ሚኪየ ወድማችን በረታ ይችን ቆሻሻ መቀመቅ አሰገባት አሰከነ ግባባራ ወድሜ ሚኪ እራሰህን ጠብቅ ብቻህን አትሁን በፊትም ብቻሁን በመሆነህነው ያሁሉ ጉዳት ያዉም በቤተሰቦችህ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ሚኪ ፅናቱን ይሥጥህ በርታ ጀግና የጃቸውን ያግኙ አፈር ይብሉ የለበደችናት የጅዋ ትግኝ እኔም ብያለው እህቱናት ምቀኝነት እንዲ ያሥደረጋል እኔሥፈራሁ አብሽር ሚኪ ፅናቱን ይሥጥህ አንተ ጀጋና በርታ
❤❤❤ዶክተር ቡርክ ግን እንደስምህን ብሩክ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።ይህች ነርስ ከስራዋ ትውጣ በስዋ ምክንያት ላንተም ወደ ነገር እንዳትከትህ ይህች አውሬ
ሚኪ አብሽር በርታ ፋጣሪ ያግዝ አበትህን ነብሰቻዉን በጋነት ያቁያቻዉ ላንታም ፅናቱን ይስጥ በአባት ሞት አክስት ታብዬ ነት ያስጋዳላቹ ማጃማራም እኛ ብላናል እቺ ኡርኩስ አንታን ፋጣሪ ይጣብቅ ፋጣሪ ያግዝ
ሚኪ ወንድሜ አሁንም ቢሆን አንተ እራስክን ጠብቅ የእተ ቤተሰቦችክም ከእናትክ ጀምሮ የተረገሙ ናቸው የክፋት ጥጋቸው የተለየ ነው ፈጣሪ ይጠብቅክ ይቺ ነርስ ተብየውንም ለህግ አቅርባት አፈር ያስበላት እግዚአብሔር ። አሁንስ ታሞ ቤት ውስጥ መሞት ይሻላል በነዚ ሆድ አደር የተረገሙ የህክምና ባለሞያዎች እጅ ከመሞት ከመሞት 😢
አበሳው ሚክያስ አላህ ያጠብቅህ ወድሜ ያቸንና አክስትህን መቀመቅ ክተታቸው ወድሜ ነብሰበላሁሉ ብር እድህአደርጎ ያሰክራቸው እርእዴት ያለነገር ነው እህት ወድሞን ማስገደልማለት በጣም ነው እሚአመው ልብነው እሚአደማው አተጀግናነህ እዳትምራቸዎ ወድሜ ለህግአሳልፈህ ስጣቸው❤❤❤
ሚኪ እዳው ምን ልበል አላህ መረጋጋቱን ይስጥህ እራስህን ጠብቅ በተረፍ በጣም አዝናለሁ እናትህ ከአባትህ ጎን ቆማ ጠብቅው በነር ይሄ ሁሉ ባልመጣ😢😢
ዶክተር ብሩክ እንደስምህ ብሩክ ነህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክብር ይገባሃል
ዶክተሩ እግዚአብሔር ይባርክህ 😮ምን እይነት ዘመን ነው ስው ለገንዘብ ህይወት መንጠቅ እግዚአብሔር ምህረት አውርድልን
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ ወንድሜ አደራማነው እንደኔ ስጠብቅ የዋለ አላህያባትህን እውነታ አላህ ያውጣለት
ምኪ ጀግናዉ ከዉነት የወንዶች አለቃ ነህ ጎበዝ ደም መላሽ ነህ ስቱን ችግር ተቋቁመህ ይህን ሁሉ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉ
ሚኪዬ የኔ አባት ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያፅናህ
ሚኪያስ ወድም አለም እንደዚህ በርትተህ ሰላአየሁህ ደስ ብሎኛን በርታ ወንድሜ ወላድት አምላክ ትርዳህ ❤❤❤
ያች ክፏ ሴትዬ ያላቸውን ሁሉ አደረገችው አትቀብረውም እያለች ነበር ዶክተሩ በጣም ታማኝ ተባረክ ነርሷ ይበልጥ አናደደችኝ እናቴን ላስታማት አለች የሰው አባት እየገደሉ ሰው ለምን እንደ ራሱ አያይም
እቺ ነፍሰበላ እግዚያብሄር የስራዋን ይስጣት ሆዳም
ሚኪዬ ትችላለህ መቀመቅ አዉርዳት ከነ ግብር አበሯ