“አብይን ያነገስኩት እኔ ነኝ.!” | “ትግሉን ተቀላቅያለሁ.!” | ከአቶ ገዱ አነጋጋሪ አቋም ጀርባ..!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስንትና ስንት የአማራን እናቶች እና ህፃናትን ደፍሮ ብዙውችን ገድሎ በመጨረሻም ሲማረክ
    የፋኖ መሪዎች ልብሱን ቀይሮለት አብልቶ አጠጥቶ ከኪሱ ገንዘብ ሰቶ የውሽት መታወቂያ እውጥቶለት የዘመነን እጅ ጨብጦ ቡራኬ እግኝቶ በሰላም ወደ መጣበት ጦር ካምፕ ወይንም ዘመዶቹ ጋ በአውሮፕላን ሲላክ ያልተሰማህ ያልቆረቆረህ አማራን ደግፋለው የምትል ኮልኮሌ እሁን የጀግናቹን እስክንድር ና ሀብታሙ አያሌውን ለፍትህ ስንታገል እኛ ግፍ እየሰራን መሆን የለበትም ብለው በጉልበታቸ እንዲሮጡ የተደረጉትን የብልፅግና ደጋፊዎች
    ቅጣቱ ትክክል እይደልም እማራን እይመጥንም
    ማለታቸውን ለመቃወም ማሰብህ በጣም ተሳስተሀል መሳሪያ ይዞ የገደልንን ወታደር ግን ዘመነ ካሴ እቅፎ መርቆ ወደመጡበት ሲልክ
    በቪዲዬ እይተህ ጎሽ ጥሩ ነው እንደነሱ መጨከን የለብንም ስትል ነበር ታዲያ እስክንድር ነጋ ያልተገባን ቅጣት ስላወገዝ ማክበር
    ሲገባህ ለመተቸት መሞከርህ በጣም የዞረብህ
    ነህ ወይም የእብይ እና ይነ አየለ ጫሚሶ ጭፍን
    ደጋፊ ነህ ያስብልሀልና እራስህን አርም አማራ በመርህ በፍትህ ነው መመራት ያለበት በማንኛውም አስቸጋሪ ጊዜም እንኳን ቢሆን
    መብትን መጣስ የለበትም::

  • @EshetuYadesa
    @EshetuYadesa 2 หลายเดือนก่อน

    ገዱ በእርግጥ ዕውቅ ፖለትከኛ ነው ??????

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 2 หลายเดือนก่อน

    አብይ ድሮ ነበር ማባረር የነበረብህ አሁንም ያሉት አይጠቅሙም የለመዱት መስራት ሳይሆን ጥሩ አሽከር ሆነው መኖር የሚፈልጉት ተሳስቻለሁ የሚለው ፊት ስህተት መሆኑን እንዴት አልገባውም አሁን መለፍለፍ ለምን አስፈለገ ጥቅም ስለአጣ ሰላሳ አመት ሙሉ ስታጨማልቀው ኖረህ እንዴት በአንድ አመት ሊገባህ ቻለ
    ገዱ የደህንነት አማካሪ ሆነህ ስታወራ የነበረውን ሰምተናል አንተ አላማህ ጥቅምና ጥቅም ብቻ ነው
    በአንተ ጊዜ መንግስት ብዙ ዶላር ተበድሮአል ስለዚህ ብድር ለምን አታወራም
    ገዱ ውነቱን ለመናገር እንኳን ህዝብን ቀርቶ ቤተሰብ። መምራት የምትችል አይመስለኝም
    አቢይ የወረዳ አስተዳዳሪ አደርግሃለሁ ብሎ ቢል ሮጠህ የምትመጣ ይመስለኛል ብቻ ይህች ሀገር የቡቶቶና የድሪቶ መቀለጃ አትሆንም አቢይ አንተን ማባረሩ ትክክል ነው ብይ በድፍረት እናገራለሁ

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 2 หลายเดือนก่อน

    አቶ ደጉ "አቢይን ካነገሡት አንዱ ነኝ" ነው ያለው። ከህዝብ ትግል መቀላቀል ቁርጨኛ ውሳኔ የወሰነ ጀግና ነው።

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ገድ በእነ አሳምነው ሞት ተጠያቂ መሆኑን እረሳው ወይ? ከመገደላቸው አንድ ቀን በፊት ለምን አዲስ አበባ መጥቶ ተደበቀ? ይህን እውነት ካላወጣ አላምነውም

  • @BerhanuHailu-z4v
    @BerhanuHailu-z4v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe mehayim sheba bagegnewu silanoch Hulu eyankelafa kermo leyetignawu siltan newu efalemalewu yemilewu? Denez!!

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

    America ye Africa officals medebeqi naw..lezi naw Gedu wede usa yesheshew. Yezerfewun genzeb lemadeladel

  • @martaalene241
    @martaalene241 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ አነጋገርህን አሰተካክል እናንተ ፋና ናችሁ ኢቲቪ ናችሁ ኮብላዩ አይባልም በቀጥታ ነው የሄዱት የካድሬ ሰራ ነው የምትሰሩት

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

    Gedu opportunist naw...zerfo naw wede usa yehedew

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

    Ke negusu jemiro eske zare dires yalut ye ethiopia officals yezerfutin ye blood genzeb America naw miyasqemitut.

  • @hulubantegeta3742
    @hulubantegeta3742 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማሰቢያው ሆድ ስለሆነ እንጂ በረከት ስሙኦን አስቀድሞ ነግሯቹሁ ነበር ገና ፍዳችሁን ታያላችሁ።የሚያሳዝነው "በደረቅ አበሳ እርጥብ ይነዳል"መሆኑ ነው።

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 2 หลายเดือนก่อน

    ከአፈር ይቀላቅልህ በለው። አስጠቂ

  • @WINTUBE-n1r
    @WINTUBE-n1r 2 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/LqioouiLQ-A/w-d-xo.htmlsi=Tbry0iBNDHtw_qDi ስሙት ከባድ ነው