Ethiopia - መቀሌ የመሸጉት ጄኔራሎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 101

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ ሄዋሀት በጣም ይገርሙኛ ከተቀመጡበት ሴቀሳቀሱ ብልፅግና እንደ ቆሎ ነው የሟምሳቸው ጀግኖች ናቸው

  • @mensurkedir-6204
    @mensurkedir-6204 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋታ ምርጫዬ ነው

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝምታን ፍጥረት የትግራይ ጀኔራሎች ትላላችሁ ታዲያ እንዴት እብይ ጀኔራሎች ውሽት ይዘባርቁ የትግራይ ጀኔራሎች ለራሳቸው ሳይሆን ለህዝባቹው ነው የሚያስቡት ችግር እንዳይባባስ እና ንጉሥ ተመልስው እንድሚታረቂ ስለሚችሉ ለአንዱ አይወግንም አትጨነቂ ከህዝብ እንደተወለዱ ጠንቅቀው ያውቃሉ

  • @KamilMuhamedkamilKamilMuhamedk
    @KamilMuhamedkamilKamilMuhamedk 2 หลายเดือนก่อน +5

    እውነትነው

  • @dsegtjioojgvvfv
    @dsegtjioojgvvfv 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትግሬዎች ስለ ኣሜርካና ኣዉሮጳ ይመራመራሉ ኣማራና እቶጵያ ስለ መቀለና የትግራይ ጀግንነት ስታወራ ትዉላለች😂😂 ኣየ ትግሬዎች ጀግኖችኮ ናቹ ማርያምን ትግራይ ወያነ ትግራይ ወያነ ይመቻቹ ጁንታዎች❤❤❤😅😅😅😂😂

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያለ ትግራይ እቶጵያ መክና ያለ ነዳጅ ተብለዋል ያማራ ሙሴ😅😅😅

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ሰው ወያነ ማለት ጀምራል ልክ እንደ ዶላሩ በአፍህ ትተፋታለህ ሰላም ፈልግ

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጃም ላይ በከበደም በአበበም በሸቃሊትም የሚመራ ፋኖ ባለመኖሩ ዛሬ እደረሰበት ላይ ደርሷል ተመስገን🙏 የሚመራው መሬት ላይ ባለው ነው!!

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน

    ጠረረረረረረረ በረረረረረ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamoboru232
    @mamoboru232 2 หลายเดือนก่อน

    Ayebakame ?keduse mekale sayefune endayezeraga !!!

  • @zelalemberhe-ov4ck
    @zelalemberhe-ov4ck 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትላም

    • @sggdghsgd4005
      @sggdghsgd4005 2 หลายเดือนก่อน +1

      Minew junta😂

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 2 หลายเดือนก่อน

      @@sggdghsgd4005😂😂😂 ሟች

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      ትላም ብቻ

    • @zelalemberhe-ov4ck
      @zelalemberhe-ov4ck 2 หลายเดือนก่อน

      ጁንታማ አየኸው አንተ መግላም

    • @zelalemberhe-ov4ck
      @zelalemberhe-ov4ck 2 หลายเดือนก่อน

      @@fitsumf9837 ሟች አባትህ ነው ችጋራም

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደረቅና ግትር ነው የደረቅ ነገር መጨረሻው መሰበር ነው።

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ሚድያ ባለቤት ስሙንና ኣድራሻውን ኣጣርታቹ ንገሩን ?

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትግራይ መሪዎች ስለም ፍጠሩ ለጠላት መንገድ አትፍጠሩ ለስው መሣቃያ አትሁኑ ትልቅ ነገር የታጋዮችን መስዋዕትኝየረሣችሁ ይመስለኛል

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንተ ነህ ደንቆሮ ደብረፅዮን አይደለም ምን ችግር በትግራይ ህዝብ ላይ እንደተፈጠ ረ የረሣችሁ ይመስለኛል በትግራይ ወንድሞቻችን ላይ የተፈፀመው ጆኖሳይድ ተረሳ

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abiy Ahmed zemechaw ye tigrai ena ye Amharan hezben matefat new ye ethiopia hezb gena alegebawem .esu ye areib telalake asker new ebakachu tigrai Amhara and hunu 😢😢😢😢😢

  • @RobelGebregziabher-d5h
    @RobelGebregziabher-d5h 2 หลายเดือนก่อน

    WSHA ANTE ABATE BTHON RASE ATEFA NEBER HLINA BIS

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 หลายเดือนก่อน

    ህዉሀት የትግራይ ህዝብ ሁሉም ካላለቁ ነዉ ይህ ደም ጠጪ አሁንም አልጠገበ አይ ትግራይ አማራ ኦሮሞ በቃ ለስልጣን ሲሉ ንፁሀንን ያስጨርሳሉ አረ ኑ ሌሎቺ ቢሄሮች ለምን አትመሩንም ምናልባት ሰላም ብናገኝ

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 2 หลายเดือนก่อน +6

    አተ ቀጣፊ ሆዳም አማራ አሽቃባጭ ጉረኛ አዝማሪ ዘባራቂ ትግራይ እርስ በርስ እንድትባላ ፀሎት እያረጋቹ ነው ግን በፍፁም በጭራስ አይሆንም።

    • @teddytubemedia9786
      @teddytubemedia9786 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሚዲያዉን አትሰድብም ዘለህ አማራ ደቃቃ አበጣ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      @@teddytubemedia9786ተናዶ ነው ኣትቀየመው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 หลายเดือนก่อน

      አወ እነዚ ቅማላሞች ፍላጎታቸው ትግራይ እርስ በእርስ እንድትባላ ነው

  • @adonay7097
    @adonay7097 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገትርህ ግትር አይደሉም፡

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 2 หลายเดือนก่อน

      ቁርበት ነው 😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 หลายเดือนก่อน +2

    የ ትግራይ ኽልል ህዝብ ለ ደብረጽዮን ይደግፋል ዉግያ ሳይጀምር አይቀርም መከራ ቀማሽ የሚሆነው አሁንም የትግራይ ኽልል ወጣት ነው ህጻኑ መሪ ዱቀት ያላቸው አሁን ደረቅ ቒጣ ሆነው መጡበት ህጻኑ መሪ ሳይወገድ ኢትዮጵያ ሰላም ኣታገኝም! ፋኖ : ኦላ አና ህውሓት መተባበር ጊዜው አሁን ነው!!!

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      የኣብይ መንግስት ኣበቃለት

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጦርነት የጠማው ሚዲያ የአማራ ኢሊት ሚዲያ😂😂😂😂😂😂

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደብረፅዮን ጅግና እና የቁርጥ ቀን ታጋይ ነው ብልህና ታጋሽ ዝምተኛ ወደፊት ምን እንደሚከስት ያውቃል እብይ እንኳን ለትግራይ ለኢዮጵያም አልሆነ

  • @Amiti-c5u
    @Amiti-c5u 2 หลายเดือนก่อน +4

    Fetala በረሀብ ለምን አትሞትም እንዲሀ ከመዘባረቅ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂😂😂

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት ናፊቂ ሚዲያ

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 2 หลายเดือนก่อน

    waaqaayyoo wal didaa jiruu nama karaa nagaan hiikuu isin yaa taasisuu.garuu garee bulchiinsaa degarsaa yaada dubbii labsii ijaaramaa motummaaf akkaa tahu waaqaayyoo isiniif yaa taasisuu.akkasumas qaamni irraa irraa dhfee dubbaatu kun akkamiin caarraa akkaa argatee beekuun nu irraa jiraata.sababni isas yoosanaa motummaa bulchiinsaa sona hamilee amalaa gaarii qabuu caalattii ijaaraa wanta taheef ameen.

  • @solopolo5241
    @solopolo5241 2 หลายเดือนก่อน

    የክልል መሪ ግን ሚመርጠው የክልሉ ጠቅላላ ጉባሄ አይደል እንዴ?

  • @hailumichael164
    @hailumichael164 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሌላ ጦርነት አንሻም። ነጮች ስተርቱ “የሞቀ ሾርባ አይጣፍጥም” ይላሉ

    • @GrmyGrm
      @GrmyGrm 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 የት ነህያለህው ማርስ ? አገሪቱ ኮ ጦርነት ላይ ከሆነች 6 አመት አለፈ
      አንት ተኝተህሌላው ሲወጋ ጦርኑነት አይባልም
      ዱንዙዝ !

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      @@GrmyGrm😂😂😂

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 2 หลายเดือนก่อน +2

    Feta Daily ዘረኝነት ይቅርባችሁ:: ምንድን ነው መቀሌ የመሸጉት ብሎ ኣርዕስት? ከመከላከያ ተባረሩ ኣገራቸው ሄዱ:: ምን ያድርጉ ታዲያ?

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ የተበተነውን ዶቄት ስብስቦ እንደገና ዶቄት ማድረግ ስለማይቻል አትድከሙ።

  • @hailetsehaiou4275
    @hailetsehaiou4275 2 หลายเดือนก่อน +6

    የደብረፅዮን አይነት ደንቆሮ ፓለቲከኛ በአለም ይኖር ይሆን ?

    • @Deganet
      @Deganet 2 หลายเดือนก่อน

      Telalaki salahine newu

  • @Wasim-k3l
    @Wasim-k3l 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውየው ዱቄት ሆነዋል ያለው ለካ ትክክል ነው ተበታተኑሳ

  • @betiiberii1698
    @betiiberii1698 2 หลายเดือนก่อน

    Gazetegna neh weys Ye Abiy Tekefay! Lemin Seyoum Teshomen Atikelakelim? Emenegn Abiy kezi bewala be Afu enji betegbar Wede Tigray Zoro Shintun Ayshenam. Metfiaw New!! Sibseba Atargu YIbalal? Albezam!! Kezi bewala Keblitsigina gar enkuan hizbu Zinash enkuan Abra Atikomim.

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 หลายเดือนก่อน +5

    የክልሉ በሽተኞች ተሰባስበው በአንድነት ከተገኙ በአንድላይ ድራሻቸውን ማጥፋት ለምን ከባድ ሆነ? ፍጁልንና ለክልሉም ሆነ ለህዝቡ ውለታ ስሩ።

    • @HassenAlbesr
      @HassenAlbesr 2 หลายเดือนก่อน +1

      Kuch blh fjuln ara bakh eski antm hid ezaw ykebruhal tawkachwalh

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      መላ ዘመዶችህ ይፈጁ ፈሳም ቆሻሻ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 หลายเดือนก่อน

      አይ ገለቱ በፊት ተቀጥቅጠሽ ከ ትግራይ እንደወጣሽ ረሳሺው መሰለኜ

  • @RobelGebregziabher-d5h
    @RobelGebregziabher-d5h 2 หลายเดือนก่อน

    ENESU ARGTEWM AKUAMACHEW YTSENALU ANTE GN WETAT WELAWAY ASHERGUAJ

  • @Aman-gt4vt
    @Aman-gt4vt 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወያኔ መለብለብ አምራታል

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

      ዘንድሮ ብዙ ነገር ተቀይርዋል

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 2 หลายเดือนก่อน +2

      ግባና እደድሮ ተማርከህ መለቀቅ እዳይመስልህ የሙርከኛ ዘር😅😅

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሙሉ መከላከያ ሙሉ የኢትዮጵያ ልዩሀይሎች ይዘህ መጥተህ ተገርፈህ እንደወጣህ ረሳሀው መሰለኝ

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn 2 หลายเดือนก่อน +1

    Neftegna media

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 2 หลายเดือนก่อน

      ንፍጥህን ሲያናፍጥ 😂😂😂

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@fitsumf9837ቻዒ🤣🦓🤮

  • @werkukasa9021
    @werkukasa9021 2 หลายเดือนก่อน

    ፕራያ for Tigray.

  • @AberashBerhe-pz8be
    @AberashBerhe-pz8be 2 หลายเดือนก่อน

    መለሰን የወለድሽ ያው ጀግናው መሪ
    አባይ የገነባ ኢትዮጵያን አክባሪ
    ዉለታው አይረሳ ኡኢትዮጽያየ ኩሪ
    አንተ ጋዜጠኛ ነህ ለእውነት ሙት

  • @Aman-gt4vt
    @Aman-gt4vt 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሰሩት ግፍ አሁንም እያንቀዥቀዥቸው ነው አሁን ግን የመጨረሻቸው ነው በጊዜ ካልባነኑ መቀበሪያቸው ነው ቻው ።

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 2 หลายเดือนก่อน +2

      ህወሃት ከአብይ በላይ ግፍ አልሰሩም የአሁኑ ግፍ ምን ሊባል ነው

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቆሻሻ ማን እንደሚቀበር እናያለን ያቺ ባለጌ ኣገርህ ኢትዮፒያ የመጨረሻዋ ነው

    • @sarasara5346
      @sarasara5346 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@zaebakulu8553enante gen le hezbachu atasebum ? 27 amet 22 layi be uski sirecu naber kezzam ashaferen belewu wade torenet gabbu ahun dagmo mekele layi eyeceferu newu hezbu gen zarem yanebale are tawwu

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 2 หลายเดือนก่อน +2

      ቻዒ😂🤣🤮🤧🦓🦓🇨🇬🦓👎🤣✌️👎👊

    • @Deganet
      @Deganet 2 หลายเดือนก่อน

      Memareka amrohala adel lemn aetmetam yemurkign laji tgraya wendu adelem setu newu mibekachu

  • @dsegtjioojgvvfv
    @dsegtjioojgvvfv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈታ ጀመራቹ ደሞ መቀለ መቀለ ኣበዛህሳ የሾርት ምሞር ያህያ ዮጦንቃይ ዘሮች 🦓🦓🤣👎😂😂

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr 2 หลายเดือนก่อน

    Fetawoch Y zare akrarbachu mizan yalw ymeslal buzu gize gn tgray tl aynet kalatoch nbru btly yagnaw akrabi

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 2 หลายเดือนก่อน

    ደፂ ቁርበቱ አይኑ እያየ እንደ ቆረቆንዳ ትወረወራለች 😂

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ደይሊ የአማራ ሚዲያ ነው ከትግራይ ጦርነት ብሀላ አብይን ሲያጥላላ የነበረ 😂😂😂😂አሁን ከአብይ ጎን ሆናል ትግራይ ላይ ጦርነት ቀስቃሽ በሬ ወለደ እየሰራ ነው

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት ቀስቃሽ በሬ ወለደ ሚዲያ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 หลายเดือนก่อน

    ደብሪፅ ጀግና ❤❤❤❤የትግራይ ህዝብ የመረጠው ደብረፅዮንን ነው ደብሪፅን ነው የምንወደው

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ የሞት ምድር አክልዳማ የደም ምድር ከትላንት ስህተት የማይማሩ

  • @adonay7097
    @adonay7097 2 หลายเดือนก่อน

    you are producing wrong narrative

  • @YbrahGebrealif-bd9ho
    @YbrahGebrealif-bd9ho 2 หลายเดือนก่อน

    አንለቅህም አንተ ዒሉ ጋዜጠኛ

  • @GeorgeGezahegn
    @GeorgeGezahegn 2 หลายเดือนก่อน

    Mind your own business

  • @HhHh-q7i4q
    @HhHh-q7i4q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ እሄ ራሱ የዞረበት አብይን ቢጠብቁት ምን ውጤት ያመጣል ከወሬ ውጪ ?እሱ የሚያውቀው ጦርነት ብቻ ነው በንግግር አያምንም እራሱ ተደናግሮ ሀገር ያደናገረ ወላዋይ እብድ አይሉት ጤነኛ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 2 หลายเดือนก่อน

    ቆሻሻ ሚዲያ 😂😂😂😂

  • @mamoboru232
    @mamoboru232 2 หลายเดือนก่อน

    Ayebakame ?keduse mekale sayefune endayezeraga !!!

  • @YbrahGebrealif-bd9ho
    @YbrahGebrealif-bd9ho 2 หลายเดือนก่อน

    አንለቅህም አንተ ዒሉ ጋዜጠኛ

  • @HhHh-q7i4q
    @HhHh-q7i4q 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ እሄ ራሱ የዞረበት አብይን ቢጠብቁት ምን ውጤት ያመጣል ከወሬ ውጪ ?እሱ የሚያውቀው ጦርነት ብቻ ነው በንግግር አያምንም እራሱ ተደናግሮ ሀገር ያደናገረ ወላዋይ እብድ አይሉት ጤነኛ