ፈተናዎቻችን ያጠነክሩናል፣ ያስተምሩናል -ጠ/ሚ ዐቢይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 332

  • @ኪያነኝሀገሬንናፋቂ
    @ኪያነኝሀገሬንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +75

    አንበሳችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 2 ปีที่แล้ว

      አበሳችን እየሆነ እያየከው የምን ማሞገስ ነው ንቃ።

  • @girmadesta6917
    @girmadesta6917 2 ปีที่แล้ว +64

    በእሳት የተፈተነ ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ በእድሜዬ ያየሁት ድንቅ መሪ እግዚያብሄር ይጠብቅህ I am so proud of you we must stand with you .

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 ปีที่แล้ว +62

    አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

    • @Amen2116
      @Amen2116 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @abebaasfaw1763
    @abebaasfaw1763 2 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ጠቅላይ ሚ/ ዶክተር አብይ አህመድ አንተ የኛ ጀግና ነህ !ኢትዮጵያን የከፍታ ማማ ላይ እያኖርካት ነው ! እኛም ሀገራችን ሰላም ከሆነች ምን እናደርጋለን ሰው ሀገር ጀግናችን በርታልን!

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 2 ปีที่แล้ว +15

    እብያችን ኩራታችን! ቃልህን ፈፃሚ ጀግና መሪያችን ነው! ድል ለኢትዮጵያ!

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 2 ปีที่แล้ว +51

    ኢትዮጵያ አገሬ መሪ አገኘች ሰንል በምክንያት ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 2 ปีที่แล้ว

      ንቂ ኢትዮጵያ ገዳይ እና አስገዳይ መሪ ነው ያገኘችው

  • @ልዩቲዩብliyutube
    @ልዩቲዩብliyutube 2 ปีที่แล้ว +37

    ምርጥ መሪ ነህ እኮ አብቹዬ ስራህ ተስፋ ሰጪ ነው ገና ብዙ እጠብቃለሁ ሰርተህ ተፈትነህ እያለፍክ ነው ድል ካንተ ጋር ይሁን የኔ ጀግና 🇪🇹💝🇪🇹

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ ይመስለኛል በያገሩ እየረገፈ ያለዉ ህዝብ ሀዘኑ ቤታችሁን አልቆርቆረዉም ማለትነዉ

    • @werkutesfaye8447
      @werkutesfaye8447 2 ปีที่แล้ว +4

      ዋው ምርጥ መሪ አሁን አገኘን

    • @ልዩቲዩብliyutube
      @ልዩቲዩብliyutube 2 ปีที่แล้ว +6

      @@hadiaha3001 አየሽ የእይታ ልዩነት ነው የሚረግፈው ሰው በአንቺ አይነቱ የደረቀ አእምሮ የሞላባቸው በሚለፈልፉት ክፉ ዘር የመጣ ነው

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 2 ปีที่แล้ว +1

      ልዩ ቲዩብ ትክክል👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 2 ปีที่แล้ว

      @@ልዩቲዩብliyutube ትክክል

  • @boyamowasekharkov4668
    @boyamowasekharkov4668 2 ปีที่แล้ว +23

    ጀግናው መሪያችን ክበርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዛኝ ደግ እና ስብእና ያለህ የኢትዮጵያችን በረከት ነህ ፈጣሪ በቃኝ እስከምትል እድሜ ይስጥህ🎉!!

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 ปีที่แล้ว +28

    የኛ ጀግና መሪ በረታ አባት 💪💪❤❤🌻🌻🇪🇹🇪🇹

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว +30

    መሻአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว +38

    ጀግናችን.አብቾ.በርታ

  • @የሷውዳጅ
    @የሷውዳጅ 2 ปีที่แล้ว +25

    ጅግና ነህ አለህ ያቆየከ

  • @solomonasaminew7420
    @solomonasaminew7420 2 ปีที่แล้ว +29

    አንተን የሰጠን በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ያስቀመጠህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @jemalmohammed549
    @jemalmohammed549 2 ปีที่แล้ว +21

    🏆🥈🥇🏅👏👏👏👏 አቦ ይሙላልህ ዶ/ር አብይ 🇪🇹💪 እናመሰግናለን ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን .......አይዞህ

  • @matewosk.refera9077
    @matewosk.refera9077 2 ปีที่แล้ว +32

    May Good Bless you all and grant you long life. You all are our National Heroes this progress and development Ethiopia has been realizing amidst orchestrated evil pressures is a result of leadership. This is a national inspiration of the new year which shall be aired in all languages

    • @segenetayane6851
      @segenetayane6851 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🏽. Thank you 🙏🏽

    • @gugmangug725
      @gugmangug725 2 ปีที่แล้ว

      ይህን ኮመንት የፃፈው የ ኢቲቪ ወይም የፋና ጋዜጠኛ መሆን አለበት አቤት ለውሸት ፍጥነቱ ቱ የሆናችሁ ገልቱዎች

  • @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ
    @ሰላምለሁሉም-ቐ4የ 2 ปีที่แล้ว +8

    ከእግዚአብሔር የተሰጠእን ስጦታ ነእ ዶክተር አብይ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 ปีที่แล้ว +17

    I love what you are doing for Ethiopia . This new young generation is truly very Lucky to have a Leader like Pr. Minister Doctor Abiy Ahmed.. One Ethiopia One God One Leader ✌️🇲🇱🙏

  • @maah2557
    @maah2557 2 ปีที่แล้ว +21

    አቦ ይመችህ ሽኢ አመት ኑሩልሊ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 ปีที่แล้ว +22

    አብቹ ጀግናችን ኑርልን !!!!

  • @belaynehdanieltebore9846
    @belaynehdanieltebore9846 2 ปีที่แล้ว +36

    Our visionary Primer, you are unshakable hope for us, specially for coming generation like me. Primer!, God give you great strength again and again !!🙌🙌🙌

  • @zemenayzed7925
    @zemenayzed7925 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክቸዉ ሁላችንንም እንተንም ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 ปีที่แล้ว +17

    💚💛♥️
    ABYIE, I am so glad that I like you! You are WORTH IT AND MORE!💚💛♥️

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 2 ปีที่แล้ว +9

    I am so grateful this young leader is ours. I would have been envious if he is not our own.🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abrahamtilahun9199
    @abrahamtilahun9199 2 ปีที่แล้ว +21

    I knew this place. from MOJO to Awassa road, yes as PM says, it is streat open place. I can imagine how it gonna be fruitfull. good job and keep work hard. love it.

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 ปีที่แล้ว +38

    I have faith Ethiopia will definitely rise soon because what the PM talked about is the core problem for all African countries. He's spot on identifying the problem and the solution. Ethiopia will prevail because the leadership and people are getting organized.

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +6

    👌⚘⚘🌸🇪🇹🇪🇹🎉💞 💞💞🔥🔥🤗🥰🇪🇹🇪🇹👌✌👑 እጅግ የተከበርከው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አንተ ብሄራዌ ኩራታችን ነህ 👌⚘⚘🌸🇪🇹🇪🇹🎉💞 💞💞🔥🔥🤗🥰🇪🇹🇪🇹👌✌👑 we all love you so much.

  • @tarekegn4315
    @tarekegn4315 2 ปีที่แล้ว +11

    WoW Pm you are really role model For Future Ethiopian YOUTH
    MOVE forward ⏩
    GOD Bless you

  • @thggnmyustn4157
    @thggnmyustn4157 2 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ይጠብቅህ የፍቅር ሠው

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናው መሪዬ አብቹኮ በርታልን ❤
    በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏

  • @sisaymelese6383
    @sisaymelese6383 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ መልዕክት ብቻ ትልቅ ተስፋ ነው። እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @kokettesfaye9481
    @kokettesfaye9481 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much, for giving priority for Agriculture sector.

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 2 ปีที่แล้ว +6

    We Ethiopians proud on our prime minister he is a gift from our mighty God and we are so lucky! Africa will rise through Ethiopia!

  • @wubegebreyes2421
    @wubegebreyes2421 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የምትናገረውን ቃልህን እውነት አድርጎ ያሳየን፣ የምትሰራውንና የምታስበውን ሁሉ ያሳካልህ፣ ኢትዮጵያ ወደቀድሞ ክብሯና ከፍታዋ ተመልሳ ለማየት ያብቃን፣ እግዚአብሔር አገራችንን ህዝቦቿን ይጠብቅልን።

  • @mickeydi
    @mickeydi 2 ปีที่แล้ว +25

    Ethiopia & Ethiopians are lucky to have you! 💚💛❤️🙏🇪🇹

    • @anabiyaa651
      @anabiyaa651 2 ปีที่แล้ว +1

      No I am not lucky to have him

    • @mickeydi
      @mickeydi 2 ปีที่แล้ว

      @@anabiyaa651 Sorry but that is your problem! You may need to see a doctor or some Holy water;)

    • @anabiyaa651
      @anabiyaa651 2 ปีที่แล้ว

      @@mickeydi Did he say short sighted?? He is right he can cheat anytime and anything as he lives among fools. Do you know that more than 60% of flour factories suffer lack of wheat flour especially from may to September and forced to stop production. He can export but his reason is lack of foreign currency and wanted to sell the daily food of the people because he is not running any textile or other factories of the country. Can you tell me how he increased productivity??? And in fact he do so, remember me when you see no bread after march this year. It is Surplus production that you export but not the basic crops that helps to survive

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 ปีที่แล้ว +26

    አብቹ❤❤

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 ปีที่แล้ว

      ቀጣፍ ሌባ አራጃ ነዉ ብልፅግና

  • @wndemualamerew3703
    @wndemualamerew3703 2 ปีที่แล้ว +21

    ኑርልኝ መቼም ኑር

  • @enanimitikubedada350
    @enanimitikubedada350 2 ปีที่แล้ว +17

    አባ መላ 😍 በርታ‼️

  • @tesfayeephrem1953
    @tesfayeephrem1953 2 ปีที่แล้ว +14

    Hard working well spoken Leader
    Thank you

    • @Amen2116
      @Amen2116 2 ปีที่แล้ว

      Yes he is. He walks the talk amazing.

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 ปีที่แล้ว +31

    ለጎተራ ፈጣሪ ያብቃልን :: በዚህ ስራ ሁሉ የተሳተፉትን እናመሰግናቸዋለን::

  • @nafisaahmed6061
    @nafisaahmed6061 2 ปีที่แล้ว +9

    እንቁ የሚገርም አስተሳሰብ አቢቹ የኛ መሪ እንቁ ነው መጠቀም የሚቻለው አሁን ነው በቀጣይ መምራት ያለበት መሪ 30 40 አመት መምራት አለበት አገራችን ትለወጣለች እናመሰግንሃለን አቢቹየ እሱ ሲናገር በመገረም ነው የማዳምጠው እድሜ ጤና ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤እንወድሀለን

  • @kbromnegasi5979
    @kbromnegasi5979 2 ปีที่แล้ว +3

    I am Eritrean. What I have learned from him is how to calm myself down in worest situations. He is an Iron man. Long live Mr. Prime minester. You always inspire me. Thank you for all your hard work to make the world a better place against all odds. God bless you.

  • @derejeketema5580
    @derejeketema5580 2 ปีที่แล้ว +6

    We love you, your the best of the best , practically your showing for ppl what you're doing , keep continue, thank you Mr. Prime minister

  • @shimelesteshale4585
    @shimelesteshale4585 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይጨምርበት ! አንተንም እግዚአብሔር ይርዳህ! ኢትዮጵያዊያን ከጎንህ መቆም አለብን! ኢትዮጵያን አና ህዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ!!!!!!!!

  • @Gelane1
    @Gelane1 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽

  • @NBonly
    @NBonly 2 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ የልዩ ፀጋ ባለቤት
    አብቹ የልዩ ሞገስ ባለቤት
    ♥♥♥

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሲዶቹን ይንቀልልን (ያንሳልን) አሜን

  • @mmg5475
    @mmg5475 2 ปีที่แล้ว +6

    Dr. Abiy, you are a always true to your word. Thank you.

  • @denmo1234
    @denmo1234 2 ปีที่แล้ว +10

    " if everyone is moving forward together, then success takes care of itself. "

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም እንዳንተ ቅን ቢሆን የት እንደርስ ነበር ዘመንህ ይባረክ።

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 ปีที่แล้ว +2

    አንት ብሩክ ሰው ኢትዮጵያውያን ለማዳን መጥተሃል ስራ ምስክር ነው ለክፉዎች ልብ ይስጣቸው አንትን እግዚአብሔርአምላክ ያስብከውን ያሳካል አሜን

  • @khalidmahammed5214
    @khalidmahammed5214 2 ปีที่แล้ว +4

    ውዱህ መሪያችን የተናገርከውን የምትፈፅም በሁሉህ ነገር አላህ ያግዝህ ሺህ ዓመት ኢትዪጵያን አንግሰህ ንገሰህ

  • @ST-ez4oq
    @ST-ez4oq 2 ปีที่แล้ว +10

    Thank you. visionary leader 😍

  • @onthetakeofallahwollo8732
    @onthetakeofallahwollo8732 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጡሩ ጅማሮ ነው መግስት ይሄንን ነገር በሰፊው ቢሰራበት ቡዙ ለውጥ ይመጣል

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ስላም ይሁን

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም አለም ጀግና ነህ በአስተሳሰብህና በስራህ በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ታላቅ ቦታ አለህ በርታ።

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናችን በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡ የተራቆተችን ኢትዮጵያ ወደ ቦታዋ መልስልን፡፡በተለይ የመሬት መኔጅመንት!!

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይባርክህ❤

  • @alazarekifle5238
    @alazarekifle5238 2 ปีที่แล้ว +2

    አቢያችን ዛሬ ደሞ ከቦታው ጋር የሌለ አምሮብሀል!ጤናዉን ሠላሙን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሕ።

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 2 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ ነው ይቻላል አንድ ከሆንን በርታልን ❤
    ግን እባክህ ወለጋ ላሉ ወገኖቻችን እንደሚባለው ከህኢነ ድረስላቸው በፈጣሪ እግዚአብሔር ይድረስላቹ ከዘረኞች አውሬዎች አንድዬ ይታደጋቹ

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 ปีที่แล้ว +28

    አሏህ ከሰብከዉ በለይ የሰከልህ
    ለአለም ተምሰሌት የርግህ
    ደሞም ትሆነለሀ ቡዙ አልቅሰን
    በዱአችን የመሀ መሪ ነህ
    ኢንወድሀለን መጨሸህን
    በሸሀዳ ኢንሸ አሏህ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +5

    አብይ አህመድ አላህ ፈጣሪ ያቁይህ ጤና ይስጥል ከነቤተሰቦችህ ኢትዮጵያ ከቆሻሻ ከግም ጸዳች ሀገራ ንጽህና አስተማርካቸው
    የእስልምና አስተምሮት ከሀይማኖት በፊት
    ንጽህና ይላል ፈጣሪ

  • @ሜላያንሜላያን
    @ሜላያንሜላያን 2 ปีที่แล้ว

    ልጄ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን ክፉ አይንካህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላማህን አላህ ያሳካልህ .....

  • @nebilmohammed7333
    @nebilmohammed7333 2 ปีที่แล้ว

    ያእውነት አሰቢ መሪ አለህ የግዝህ

  • @hangma8983
    @hangma8983 2 ปีที่แล้ว +4

    አቢቹ የኛዘመናችን ጀግናው

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr.Abiy God be with you and long life for you, working day and night to take Ethiopia to the next highest level 🇪🇹. God bless you and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏.

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አሏህ

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ መሪ thank you

  • @werkutesfaye8447
    @werkutesfaye8447 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ምርጥ መሪ

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 2 ปีที่แล้ว +1

    Wonderful, congratulations. Thank you. God bless you. You are a very wise leader. May the almighty protect you.

  • @elfagedkokebe352
    @elfagedkokebe352 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እኔ እዛ አካባቢ ነው ያለሁት ከምንም ግዜ በበለጠ ደስ ነው የሚለው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሣምረው

  • @tadelehailu9633
    @tadelehailu9633 2 ปีที่แล้ว +7

    when i think about this Pm all my fair go Awey it gives me motivate like fearlss Music GOD Bless him

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 2 ปีที่แล้ว +5

    Good work Abiy,mama Ethiopië is proud of you,👉🏿💚💛❤️😍.

  • @zufantsegai7948
    @zufantsegai7948 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ውዱ መሪያችን ከአንተ ጋር ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ አሸናፊ ትሆናለች።💚💛❤🇪🇹

  • @meccaskitchens8273
    @meccaskitchens8273 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ በዚላይ ሰላሟንለአገሬ ኢትዮጲያ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +5

    ድል ለሀገሪ ✊🐅🇪🇹🐅💪💪💪 ሞት 👉 ለወያኔ

  • @finekash561
    @finekash561 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠቅላይዬ ወደፊት💪💪💪💪💪

  • @toybamuhammed905
    @toybamuhammed905 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አላህሀገራችነንሰላምያደረግልን ያረብ

  • @ያለምንምደኢትዮጵያትቅደም
    @ያለምንምደኢትዮጵያትቅደም 2 ปีที่แล้ว +8

    አብቹ ኮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @genetm.19
    @genetm.19 2 ปีที่แล้ว +1

    Stay strong PM #Ethiopia

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግና ኑርልን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ዘረኛ ልጆችሺ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሺ እሱ ነው የፈጠረሽ ☝️ ሀገሬ

  • @eyerusalemu4078
    @eyerusalemu4078 2 ปีที่แล้ว +3

    May GOD BLESS YOU more. Ethiopia 🇪🇹 will prevail.

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዕንቁ መሪ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ከፍታ ሳይዘገይ አሳይቶህ ደስ ያሰኝህ። ኑርልን።

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 2 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር አብይ በ "መ" የጀመሩት ብዙ ብለዋል። ብዙ ማለትም ይቻላል።
    መከበር፣ መለወጥ፣ መበልጸግ፣ መለምለም፣ ወዘተ ይቻላል።
    ማደግ፣ ማበደር፣ ማሻገር፣ ማብዛት፣ ወዘተ ይቻላል።
    ኢትዮጵያ የሚሰራላት ሰው አግኝታለች ከሰራን የውስጧን ግልብጥ አድርጋ ትሰጠናለች።
    ውስጧ ያለው ውኃ አውጥተን ስናጠጣት ታበላናለች፣
    ውስጧ ያለው ማዕድን ስናወጣው ታስጌጠናለች፣ ታበለጽገናለች።
    አብይ በርታ ኢትዮጵያውያን በርቱ
    ከእኛ ጋር ነው ፈጣሪያችን ክንደ ብርቱ።

  • @sentugebre8799
    @sentugebre8799 2 ปีที่แล้ว +5

    Every direction full package blessings for all in Ethiopia and being the basket 🧺 food for Africa, and all over the world 🌎

  • @mulukenalli6892
    @mulukenalli6892 2 ปีที่แล้ว

    My Leader and Brother Long live.

  • @zaharaahmed6290
    @zaharaahmed6290 2 ปีที่แล้ว +2

    ውዱ መሪዬ በሚገባ እንወጣዋለን
    አብሽር!! ደግሞ አንተን የመሰለ መሪ እያለን? እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +7

    ጠላቶቻችንን ግራ ያጋባ የማይገመት ድንቅ መሪ

  • @Bamba.lion.8528
    @Bamba.lion.8528 2 ปีที่แล้ว +3

    I thank God for giving us this kind of a leader no matter his / our challenges he is always on point noting can't stop him from fulfilling God's orders to protect and serve Ethiopia / Ethiopians period.... many are called but few are chosen ! May God give us straight and wisdom so we can pass on a peaceful and prosperous Ethiopia for the next generation....

  • @አዲስአለም-ጰ3ተ
    @አዲስአለም-ጰ3ተ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናው አብቹ ኢትዮጵያን እሜመጥን ጀግና መሪ አብቹ ውጭ አገር ያለነው አገራችንን በዶላር መርዳት እንፍልጋለን እንደ ካሽ ጎ እንደ አይዞሽ ኢትዮጵያ እንደ ያአባይ አካውንቶች ያስፍልጉናል ላገር ይጠቅማል ብቻ ሌብነት የለለው አካውንት ክፍቱልን ትራክተርም ውጭ አገር ያለው በሳምንት አንድ ብንገዛ በጣም ጥሩ ነበር

  • @kassahunregasa268
    @kassahunregasa268 2 ปีที่แล้ว +3

    Keep and go for your አላማ በችግር ውስጥም ሆነን አንተ ወደፊት ሂድ እወድሀለሁ፣ የኔ ጀግና ጠ/ሚንስትር በርታ፣፣ Long life for you

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ልዘላለም ትኑር እሜን !

  • @ansarahmed3053
    @ansarahmed3053 2 ปีที่แล้ว +5

    Frankly speaking we deserve to be prosperous. Go ahead

  • @zenebekassa2461
    @zenebekassa2461 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Abchu I am 100% behind you no one do like this before good job keep going men.

  • @MaryAlemaiho
    @MaryAlemaiho 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ፣ይርዳህ፣ተባረክ፣ይቻላል፣ህዝቡ፣በርትቶ፣መስራት፣አለበት፣ስንፍና፣ሀጢያት፣ነው፣አብች፣አገሪችን፣ብዙ፣ወጣት፣አለ፣ገጠሩን፣ማልማት፣ለገበሬው፣አስፈላጊውን፣መሳሪያ፣በቀላሉ፣ማቅረብ፣አለበት፣መንግስት፣

  • @davidorsa3367
    @davidorsa3367 2 ปีที่แล้ว

    Your Excellency, Dr.Abeye, is a visionary leader. Thank you for what you are doing for Ethiopians and Ethiopia!!!!!!

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም መሽአላህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @abrehamdamte2276
    @abrehamdamte2276 2 ปีที่แล้ว

    Keep going on, you are a leader. I always admire you. Let's put our political view aside and be part of this progress. Long live Abechu.

  • @azebtechannie7457
    @azebtechannie7457 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን