ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔኮ በጣም ደስ እምትይኝ ቢስሚላህ ወላሂ በአላህ ምናምን ስትይ እንዳልሽው አላህ ሂጃብሽን እንድትለብሽ ያድርግሽ ቆንጅት
Eko Muslim huna eski MN tbl ngrwat endyt Bismillah maltwa lmn germach hooooo
ድሮም መሀተብ አንገቷ ላይ አላረገችም.መሐተብ ያላሰረ ክርስቲያን አይደሉም . ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ሙስሊም ነች ሒጃብ ያላረገች ማለቴ ነዉ
ወዲማ የታገተው ነው እደ ባአላህ 😢
ሮዚ እኮ ጠካራ ሴት ናት ማርያምን በርች❤❤❤
ሮዚና ከቀን ወደ ቀን ጣእምሽ እየጨመረ ነው.. ደግሞ ሕዝቤ እድሜ ልኩን በፕራንክ ይግማማል አንቺ በሕይወትሽ አዲሥ ነገር ከመፈለግና አዲሥ ሐሣብ እሥከማምጣት... የኔ ማንጎ በወተት ኑሪልን... ግን ግን ወንድሜ ሥትይ??❤❤❤❤
ሮዚ ጎበዝ ነሽ በውጭ ሐገር በዓል ካልሆነ እንኳን ዶሮ ወጥ ይቅርና ሌላም ቀላል ምግብ ለመስራት ይደክማል። በሌላ ግዜ ዶሮ ስትሰሪ ግን አገነጣጠሉን አስተካክይ ቁጥሩ ልክ ቢሆንም መላላጫ፤ ፈረሰኛ የሚባል አለ። ሽንኩርቱን ስታቁላይ ደግሞ ቅቤ አድርጊ እንቁላሎቹን ስትጨምሪ ትንሽ በቢላ ሰንጠቅ ሰንጠቅ አድርጊው። በተረፈ ወጥሽ ሲታይ በጣም ያምራል። በችኮላ ከሆነ የሰራሽው ለሚቀጥለው ግዜሽን ወስደሽ አንዳንድ ነገር አስተካክይ። ዶሮ ወጥ ግዜም ጉልበትም ገንዘብም ይፈልጋል አድካሚ ነው። በተረፈ በርች ጉብዝናሽን በጣም አደንቃለሁ።
እንቁላሉ እኳ ተሰንጥቋል
ቂቤ ከጨዉ በኋላ የሚገባ የመጨረሻዉ ማጣፈጫ እንጂ ከመቼ ወዲህ ነዉ ለሽንኩርት ማቁላያ የሚገባዉ? 😉😏😏😂😂ፎ ወይ ሞያ
@@ነፂምንሊካዊትእኔምኮ ግራገብቶኝ ደጋግሜ አነበብኩት ግን ትክክል ነው ያነበብኩት 😂😅እስኪ የሞከራቹ ንገሩን ❤
@@ነፂምንሊካዊት😅😅😅😅
ሀ@@ነፂምንሊካዊት
እሮዚ.. በጣም ጎበዝ .. ፈታ ያልሽ ወጣት ነሽ እኛ እሚያምሩ አያቴን ቁጭ እሚመስሉ አያትሽ እንዴት ናችው ?? ከምር ወላሂ ስትይበጣም ደስ ትያለሽ.. ውበታችሁ ኢጃብ አይደልበዚህ ውብ መልክሽ ላይኢጃብ ደሞ ብትለብሽበት.. ማሽ አላህ ነበር እምትሆኝውበተረፈ የዶሮሽ መልኩ ዋውነው ክክለኛው የዶሮ ከለር🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
ከወድሞቸ ከቤተሠቦቸ መቸ ነው እድህ እምሆነው ያረብ ኢሸአላ አላህ በሠላም ያገናኝሽ በሉኝ 😘😘😘😘😘😘😘
እሮዝዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ በምክንያት ነዉ የኔ ልዩ የኔ ጠንካራ የኔ ፀባይ ሰናይ ጎበዝ በርቺልኝ አትጥፊብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያሽንኩር በመፍጫ አትፍጭ ወጥ ያበላሻልከፈጨሽ ደሞ ላም ብሎ ውሀ እስከሚሆን አይፈጭም ሸርከት ሸርከት አድርጊውሲቀጥል ዶሮ ስቆራርጭ የዶሮ ከክንፎ ቀጥሎ ያለው ጥፍሮ በይው ይጣላል ሲቆራረጥም በዛመልኩ አይቆረጥም
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
If you change the square paytern pillows and keep just the grey solid color pillows and change the curtains to a grey color your house will look amazing.
ሮዚ ውይ እንኮን ቀየርሽው ቀለሙን በጣም ይጨንቅ ነበር የግድግዳሽ ቀለም አሁን ዋው በጣም አሪፍ ሆነለሽ ሰላም ነው የሚሰማሽ ነጭ ቀለም በጣም ሰላም አለሁ ደስ ይላል ሲቀጥል ለአይናችን ቤቱን ያሰፋል እና እናመሰግናለን ስለቀየርሽ ሴት ልጅ እንዲ ናት ለምን በጨለማ ዋው
የማዳም ቅመም የሆኑ በሙሉ ደስታችሁን ያሳያኝ❤
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣህቴዋ ለሁላችን❤❤
Masha Allah Masha Allah yena bale moyaaaaa ejeshene berka ehun sewodeshe ❤❤❤❤❤
ግን ለ ሁሉም በላይ አለባበስሽ እና ሜካፕ ማትጠቀም በጣም ጎባዝ ነሽ የምር ጎባዝ ነሽ
ጎበዝ ነሽ ገና ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 1ኛ❤❤❤❤❤❤❤
የኔፍልቅልቅ ጀግና እኮ ነሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ
Abiy Ahmed jegna new bravo
❤❤❤❤😂😂😂ደከማችሁ አይደል ይደክማል እኮ ያምራል አሁን ላይ ጌበዝ ናችሁ❤❤
ዋውውው ግን መላላጫው ና ክፉን አትለይውም እንዴ እሮዚ😅😅😅😅 ❤
በጣም ጎበዝ ሮዚዬ👌👌በሳቅ ሞትኩ ቂጧን ቁረጡ አልሽ😂😂ምንም አትይ
❤እሮዚየ የኔ ጀግና 😂😂ግን ዶሮዋን ቅልጥምጥም አደረግሻት የታል ፈረሰኛ የታል መላላጫ ወይኔ
ወንድምሽ ወንድምሽ የምተሎ ሰወቺ ጤነኝነታቸሁ ያሳስበኛል ያኔ እመይ እና እሷ እናቷ ሞታባት የሚበሎት ሲያጡ ቆሎ ገዝተወላታል ??? እሷ ሰላለፈቸው ነው ?? እሱም ይሄን ያልፈዋል ስለዚህ እሷን ተፍቷት እንዴ ትኖርበት አረ ጌታ ሆይ ደካማ እናቷን ትርዳበት እጨ አትሰቃዮት
ትክክል ነሽ ሁሉም ሰው ስታገኝ ይጠጋሻል ስታጭ ይርቅሻል
@@Fatima-ok1bm እኔ አባቴ የሚገርምሽ ወልዶኝ ከነመፈጠሬ ሁላ እርስተኝ ነበር እኔም ከእናቴ ቤተሰቦቼ ጋ ተሞላቅቄ አደኩኝ የሆነ ግዜ የናቴ አባቷም እናቷም ሞቱ ከዛ ከናቴ ጋ ያላየነውን ሰቃ አትጠይቂኝ የሚገርምሽ እህቱን ሊያ የመጣል ግን ሰላም አይለንም ነበር ከዛ አየዋለሁ እናቴ አባቴ የት ነው በየ ጠየኳት ይሄወልሽ በላ ከአክስቴ ቤት አሳየቸኝ እሱ ነው አልኳት አው አለቸኝ እኔም ሄጄ እርቦኛል ብር ሰጠኝ አልኩት ሊላ ግዜ ይዤልሽ እመጣለሁ አለኝና ሳይሰጠኝ ሄድ እኔም አደኩኝ ሰው መሆን አይቀርም ሰው ሆንኩኝ አደኩኝ እናቴን አሞላቅቄ አሰቀመጥኳት ከቤት መጣ አይኑን በጨው አጥቦ ምንም አላልኩትም ማነህ አላቅህም ወጣልኝ ፖላስ ሳልጠራ ነው ያልኩት እንዴ ማን ያሰባል ለሱ
😢😢😢😢@@eilsetub
ወይኔ ያች ታሪክ ደግሞ ይገርማን አይዞሽ ፈጣሪ ልጆቹን አይረሳም እማ ግን ወድሟ ምን ሁኖነዉ አልገባኝም ለቤቷ አድስ ነኝ🙏😢@@eilsetub
ምግብ ስሰራ ስለምታስቀኝ እርእሱን አይቼ ገባሁ😂😂😂😂 መገን ሮዚ እህ በሳቅ ሽኩርቱን አገነፋሽው😂😂 ምኑን ነገሬ ምኑን ልተዋው🤪😩😵
ኧረ ወንድሜን አትቆጭው ክብር ለ ታናሽ😅😅😅😮❤
እሮዚኮ ጀግና ሴት ነች
ኦ ለካ ባለሙያም ነሽ እሮዚየ እኔ በጣም ነዉ የምወዲሽ የማደንቅሽ በተለይ ለአያትሽ ባለሽ ፍቅር ጥንካሬሽ ታታሪነትሽ የሚደነቅ ነዉ በርች ትልቅ ቦታ ላይ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን 🙏❤
አላህ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ❤️❤️
ባለሞያነሽ። ለዶሮጥሽንኩሩበጣም አይደቀም ቶሎ ስለማይበስል ቀጭ ቀጭይላል ሲለዚ መካከለኛአድርገሽ ፊጭ ሌላቀን ሽንኩርቱ በእራሱ ዉሀ በደምብ ከበሰለ በኋላ ዉሀ ምጥጥ ሲል ዘይትሽ ታደርጊያለሽ ሽንኩረቱ ከርሩን ይቀይራል ቀላ ሲል በረበሬሽ ታደርጊያለሽ ለሰስባለ እሳታ በደደብ ማሸት አለብ ለአረዥም ስአት ከዚያዉሀጠብ እያደርግ ማቁላላት። ትንሽየ ቅቤ ከቁሊቱ ላይ አድረጀሽ ማሸት ዉበ በየመሀሉጠብ ጠብ እያድረግ ዶሮ በመጥበሻ መጥበሽ ምርጥ ነዉ ኪያ መጨመር ማሸት የዶሮ ስጋ ጨመረሽ በደም እያመሰል ካሸሽ በላ የፈላዉሀጠብ እያደረግ ቀስበበቅስ ትከልሻለሽ ቀመሞችሽ ትጨመርያር ከላይ ትንሽቅቤ ስጋበሰ ሊወጣ አካባባቢ እንቁላሎች ሊጠሽ በቢላዋ ሰጠቅ ሰጠቅ አድርገሽ መጨመር በቀስታ ማማሰል !!!
ለመሬቱ ቀድማችሁ ማንጠፍ ነበረባችሁ ከመልፋት ወንድም መከታ ነው ይባል የለ: ዘይት ለዶሮ በዝቷልቅመሞችሽን በሗላ ብትጨምሪው ጥሩ ነበር አንጏዎቹንም መሰባበር ግን ጎበዝ ወንድምሽ ይገባዋል ሌላ ጊዜ ቅቤ አንጥረሽ ዶሮ በቅቤ ስሪ
የኔ ጀግና ሴት አቺ ነሽ እሮዚ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ለኔ ሞዴሌ ነሽ ጠካራ በርቺ
አይ ክንፉን ሳትለይ ጨመረችው ወይኔ 😂እሮዛ
ከዶሮ አገነጣጠልሽ ዉጪ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ዶሮ አገነጣጠልሽ ግን የፈረጅ ነዉ የሀበሻ አይደለም በርቺ
like Aregi balege kentesh new
በሄለን ጉዳይ ዉስጤተጎዲታን😢😢😢 እሮዚየ እኔም እዳቺ ህትህ ለሄለን ፍትህ ፍትህ😢😢😢
ሽኩርቱን ውሀ አረግሽውኮ😅😅😅 አይዞሽ😊
ሀራም አለይኪ ሮዚ ዶሯዋን ለምን ትመቻታለሽ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ🍀🍀🍀☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🍀🍀🍀🍀🍀
ብዙ Like ቢሮረኝ እሰጥሽ ነበር..ግን አንዷን ያለችኝን ደስ እያለኝ ሰጥቼሻለሁ፡፡ ይመችሽ ያራዳ ልጅ ግን አትጥፊ ብዙ ቀን ወደ ቻናልሽ ቪዲዮ ፖስት አድርጋ ይሆን እያልኩ ስንቴ እንደገባሁ እኔ ነኝ ማውቀው..ያው ፋን ስትሆን እንደዚህ ያደርጋል፡፡
ሮዚ የኔ ብርቱ እህቴ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ ክፉውን ሁሉ አላህ ያርቅልሺ ያረብ ❤
የትነዉ ያለችዉ አሁን?
ሁሌ ሳየዉ ይደብረኝ ነበር ቀለሙ አሁን በጣም አሪፍ ነዉ ሮዚዬ በርቺ❤🎉
ይሄ ያምራል ሮዝዬ❤ የቤት ቀለም ነጭ ሲሆን ነው አሪፍ
ጀግና.በሁሉም.ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤
ሮዚዬ ላንቺ የደረሰ ጌታ ለኛም
አሜን🙏
ሮዚን በጣም ነዉ ምወዳት❤❤❤
የክንፉ ነገር ግን ሮዚ😂😂😂😂😂
😂😂😂 inemi ayichalewi
🤔🤣🤣🤣🤣
Alahi meceresahishi yasamrilshi❤❤❤❤
ጎበዞች ጎበዞች ናችሁ ያምራል ዋው ደግሞ አንደኛ ነሽ ጀግና ❤❤❤🎉
መጋረጃውን ሲመችሽ ከሶፋሽ ጋር ማች የሚያረግ ቀይሪው፣ ከእለት ወደእለት ለውጥሽ ያስደስታል በርቺ።
ሮዚ የግድግዳውን ቀለም እንኳን ቀየርሽው የአሁኑ ያምራል ዋውውውው በርቺ💚💚💛💛❤❤🙏🙏
የኔ ሴት ስወድሽ እኮ❤
የኔምርጥ ሤትነትሽ አደነኩልሽ 👍👍👍👍
አሠቀናሸኘ ወንዲሜ ሠትይ እኔ ወንዲሞቸ ጋ ከተመገብሁ 6አመት በሠደት ብቻየን ነዉ የምመገበዉ😢😢
ሮዚ እኮ ጠካራ ሴት ናት ማርያምን በርች
ወይኔ ሮዚ ግን የአለህ ስም እየጠረሽ ፀጉሪሽን ሸፍኝ👰👰👰👰👰👰👰👰👈👈👈👈
Dear Rozi please don't add egg unless you eat immediately since egg cause food poisoning during storage
ወይኔ አገነጣጠሉ እሮዚዬ እንደት ነው የገነጠልሸው
እሮዝ ጀግና ሴት❤❤❤❤
ስራዋምንዲነዉ
እሮዚዬ የክንፏስ😅 ነዉ በናተ ክፏ አይቆረጥም ደሞ ዶሮ ተጠብሶ ነውዲ የምገባው 😅 በተረፈ ብሉ አፊያ❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እሮዚየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
Roziye yene konjo wellahi le allah beye betam nw mewedesh degemo gobez balemoya eko nesh masha allah❤❤😊
Rozi ye yena fqir betam new emwedesh yena fndesha zuzu ke raya love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን አበላለትሽ ትክክል አደለም ጎበዝ በርቺ ቀጣይ ስትሰሪ አስተካክይ
ተጎዳሽ❤❤❤❤❤😊😊😊😊
ሮዝዬ ዶሮ አገነጣጠልሽ ተመችቶኛል 😄
እሮዚየ አረተይ ሂጃብልበሽ😢😢😢
ጠፋሽ እሮዚ ❤❤❤❤
Rozi Allah hijabshin ywefksh
ወንድሟ ወንድሟ የምትሉት ሮዛ በባህር ሂድ ብላዋለች እያወቀ አይደል ወደ ሞት የሄደው ስራው ያውጣው የሷ ወንድም ብቻ ሳይሆን ማንም ሰው ቢሆን ተዉ እየተባሉ ሄደው እዛ ችግር ቢገጥማቸው የእናቴም ልጅ ቢሆን አላዝንም ግደል ይግቡ በስንቱ እንቃጠል?
💪💪💪👌
የሚገርመው ፌመስስትሆን ነው እናታዋሞታ አያታዋጋተቸግራነውያደገችው
ቢሆንም ጨካኝ መሆን የለብንም
ይህ እኮ ውንድሞ ነዉ
እንቺ ምን አገባሽ እሷ መልስ ትስጥ🤨
ሽንኩርቱን በጣም አታልሚው ሽሮ ይሄንብሻል።
❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ሁሉን ነገር ማድረግ የምትችይ ጄግና ልጅ እሮዚናዬ ግን ወድምሺ አይዴለም ተጋቡ😂❤
😂😂😂😂
Gedel gibi. Wendemuan tagba teyalesh endieeee?¿
Wow god bless you 🙏❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ
Rozeye anchin sayesh erase new yemitmesyegn betam bezu ngerachin yimesaselal welahi berchi yene konjo😍😍😍
አሰላም አለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ እዴት ናችሁ የመዳም ቅመሞች እደሮዚ ጠካራ ሴት በጣም ነውየምወደው አላህየ ሂጃቡንም ይወፍቅሽ ሂዳ ይስጥሽ ማማየ ለዝች ጠፊ ዱንያ ባንታለል ጥሩ ነው የአኼራችንንም ማሰብ አለብን ለሁላችንም ሂዳ ይስጠን الله☝
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
😂😂😂😂😂😂❤❤ ene yetayegn gesala wusti camera 😂😂abro nw ye tatebe wes weta
ወንድምሽ ማሻ አላህ አይናፋርነቱ ሴቱ አይን አዉጣ በሆነበት ዘመን እሱ ግን እርግት ያለ ነዉ
እሮዚ የት ነዉ ያለሽዉ ዉሰጂኝ እስኪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ደብሮኛል ሮዚዬ ጠፋሽኮ ሆ እንኳን ሰላም ተመለሽልን
በርቱ ጎበዞች ልጆቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብር ከየት እያገኚ ነው ግን
ነጩ ነው ቆንጆ 💙💙💙💙💙👍👍👍
አያ ወንድምሺን ጠበቅ አድርገሺ ያዢ ወንድሜ መገታ ነው
ጠካራናትወላሂ🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻአላህ ባለሙያ ነሺ ሮዚ አውሮፖ ገብታለችደ ሮዚ መልሱ ወይ አንች መልሺ ሮዚ የኔ ጀግና ሴት❤❤
አዎ Uk
Rosi Ena wendemewa tameralachu shi amet nuuuuurulen ❤❤❤ we love you soo much
Korerima teserto seyalek aydelem endie yemegebaw?? Degmo fresh garlic nd ginger tetekemie.
Yene enate berchi ayzosh yalafle eshi ena allahi hulem abrosh nw ❤❤ berchi rosiye
❤️❤️❤️
ዎኔ የ ዶሮ ዎጥ ሲያምር 🥲🥰🤣
ማሸአላህ በረች❤❤❤❤❤
እኔምለው ግን ሀይማኖትሽ እስልምና ግን ለምን ሸሪአው እደሚያዘው አትሆኝም😢😢😢😢ዛሬኮ ዱኒያነች ነገን አስቢ
ሮዚ ሀቅተናገሪ የዶሮዉ ስጋ ጨዉ በዝቶአል ዝርግፍ ነዉያርግሽዉ ግን ጎበዝነሽ 😂😂😂
ሽንኩርቱ በቅቤ ነው አይደል እንዴ የሚቁላላው??ዶሮው በደንብ አጥቦ መጨመር እንጂ አይጠበስም።ልጁ ደግሞ ደስ ይላል።ረጋ ያለ ነው። ዮቱብ ከፍቶ ቢሰራ ጥሩ ነው። Bow Bowን ይመስላል::💚💛♥️💪
ሮዚ ትኒሽ በረበረ አበዛሽ መሰለኚ❤❤❤❤❤❤
ሙሰሊምነሸደላኢላሀኢለላሏ😮😮😮
አረ ቀለሙንስ እንኳን ቀየርሽው ይጨንቅ ነበር እናማ የዶሮው ደግ ከታተፍሽው ይቲዩብ ማየት ትችይነበርኮ. ብቻ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም
ያምራል ሰላማዊ ቤት ሃነ
ሮዝዬ ክንፉ ቁረጭው 😂😂😂😂😂😂
ሮዚዬ ሁሌም በጣምነው የምታስቂኝ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 የዶሮው ክንፍ
እሮዝ በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወደምሺን አስወጩዉ ታግታል ሊቢያ😢😢😢
ማሻአላህ ወላሂ ስትሉ ስያምርባቹ በዲነል ኢስላም ያፅናቹ
ሼህ ሮዛ ባለሙያ ጎንሽ 😊
ሮዚ ኧረ የክንፉ ነገር😂
Rozi wow doro sitay 1gna gen kinfun leyteshi awuchiwu leketay beterefe ymecheshi 😊😊😊
እኔኮ በጣም ደስ እምትይኝ ቢስሚላህ ወላሂ በአላህ ምናምን ስትይ እንዳልሽው አላህ ሂጃብሽን እንድትለብሽ ያድርግሽ ቆንጅት
Eko Muslim huna eski MN tbl ngrwat endyt Bismillah maltwa lmn germach hooooo
ድሮም መሀተብ አንገቷ ላይ አላረገችም.መሐተብ ያላሰረ ክርስቲያን አይደሉም . ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ሙስሊም ነች ሒጃብ ያላረገች ማለቴ ነዉ
ወዲማ የታገተው ነው እደ ባአላህ 😢
ሮዚ እኮ ጠካራ ሴት ናት ማርያምን በርች❤❤❤
ሮዚና ከቀን ወደ ቀን ጣእምሽ እየጨመረ ነው.. ደግሞ ሕዝቤ እድሜ ልኩን በፕራንክ ይግማማል አንቺ በሕይወትሽ አዲሥ ነገር ከመፈለግና አዲሥ ሐሣብ እሥከማምጣት... የኔ ማንጎ በወተት ኑሪልን... ግን ግን ወንድሜ ሥትይ??❤❤❤❤
ሮዚ ጎበዝ ነሽ በውጭ ሐገር በዓል ካልሆነ እንኳን ዶሮ ወጥ ይቅርና ሌላም ቀላል ምግብ ለመስራት ይደክማል። በሌላ ግዜ ዶሮ ስትሰሪ ግን አገነጣጠሉን አስተካክይ ቁጥሩ ልክ ቢሆንም መላላጫ፤ ፈረሰኛ የሚባል አለ። ሽንኩርቱን ስታቁላይ ደግሞ ቅቤ አድርጊ እንቁላሎቹን ስትጨምሪ ትንሽ በቢላ ሰንጠቅ ሰንጠቅ አድርጊው። በተረፈ ወጥሽ ሲታይ በጣም ያምራል። በችኮላ ከሆነ የሰራሽው ለሚቀጥለው ግዜሽን ወስደሽ አንዳንድ ነገር አስተካክይ። ዶሮ ወጥ ግዜም ጉልበትም ገንዘብም ይፈልጋል አድካሚ ነው። በተረፈ በርች ጉብዝናሽን በጣም አደንቃለሁ።
እንቁላሉ እኳ ተሰንጥቋል
ቂቤ ከጨዉ በኋላ የሚገባ የመጨረሻዉ ማጣፈጫ እንጂ ከመቼ ወዲህ ነዉ ለሽንኩርት ማቁላያ የሚገባዉ? 😉😏😏😂😂ፎ ወይ ሞያ
@@ነፂምንሊካዊትእኔምኮ ግራገብቶኝ ደጋግሜ አነበብኩት ግን ትክክል ነው ያነበብኩት 😂😅እስኪ የሞከራቹ ንገሩን ❤
@@ነፂምንሊካዊት😅😅😅😅
ሀ@@ነፂምንሊካዊት
እሮዚ.. በጣም ጎበዝ .. ፈታ ያልሽ ወጣት ነሽ እኛ እሚያምሩ አያቴን ቁጭ እሚመስሉ አያትሽ እንዴት ናችው ?? ከምር ወላሂ ስትይ
በጣም ደስ ትያለሽ.. ውበታችሁ ኢጃብ አይደል
በዚህ ውብ መልክሽ ላይ
ኢጃብ ደሞ ብትለብሽበት.. ማሽ አላህ ነበር እምትሆኝው
በተረፈ የዶሮሽ መልኩ ዋው
ነው ክክለኛው የዶሮ ከለር
🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
ከወድሞቸ ከቤተሠቦቸ መቸ ነው እድህ እምሆነው ያረብ ኢሸአላ አላህ በሠላም ያገናኝሽ በሉኝ 😘😘😘😘😘😘😘
እሮዝዬ የኔ ባለሞያ ስወድሽ በምክንያት ነዉ የኔ ልዩ የኔ ጠንካራ የኔ ፀባይ ሰናይ ጎበዝ በርቺልኝ አትጥፊብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያ
ሽንኩር በመፍጫ አትፍጭ ወጥ ያበላሻል
ከፈጨሽ ደሞ ላም ብሎ ውሀ እስከሚሆን አይፈጭም ሸርከት ሸርከት አድርጊው
ሲቀጥል ዶሮ ስቆራርጭ የዶሮ ከክንፎ ቀጥሎ ያለው ጥፍሮ በይው ይጣላል ሲቆራረጥም በዛመልኩ አይቆረጥም
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
If you change the square paytern pillows and keep just the grey solid color pillows and change the curtains to a grey color your house will look amazing.
ሮዚ ውይ እንኮን ቀየርሽው ቀለሙን በጣም ይጨንቅ ነበር የግድግዳሽ ቀለም አሁን ዋው በጣም አሪፍ ሆነለሽ ሰላም ነው የሚሰማሽ ነጭ ቀለም በጣም ሰላም አለሁ ደስ ይላል ሲቀጥል ለአይናችን ቤቱን ያሰፋል እና እናመሰግናለን ስለቀየርሽ ሴት ልጅ እንዲ ናት ለምን በጨለማ ዋው
የማዳም ቅመም የሆኑ በሙሉ ደስታችሁን ያሳያኝ❤
አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣህቴዋ ለሁላችን❤❤
Masha Allah Masha Allah yena bale moyaaaaa ejeshene berka ehun sewodeshe ❤❤❤❤❤
ግን ለ ሁሉም በላይ አለባበስሽ እና ሜካፕ ማትጠቀም በጣም ጎባዝ ነሽ የምር ጎባዝ ነሽ
ጎበዝ ነሽ ገና ሲታይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል 1ኛ❤❤❤❤❤❤❤
የኔፍልቅልቅ ጀግና እኮ ነሽ አላህ ሂዳ ይስጥሽ
Abiy Ahmed jegna new bravo
❤❤❤❤😂😂😂ደከማችሁ አይደል ይደክማል እኮ ያምራል አሁን ላይ ጌበዝ ናችሁ❤❤
ዋውውው ግን መላላጫው ና ክፉን አትለይውም እንዴ እሮዚ😅😅😅😅 ❤
በጣም ጎበዝ ሮዚዬ👌👌በሳቅ ሞትኩ ቂጧን ቁረጡ አልሽ😂😂ምንም አትይ
❤እሮዚየ የኔ ጀግና 😂😂ግን ዶሮዋን ቅልጥምጥም አደረግሻት የታል ፈረሰኛ የታል መላላጫ ወይኔ
ወንድምሽ ወንድምሽ የምተሎ ሰወቺ ጤነኝነታቸሁ ያሳስበኛል ያኔ እመይ እና እሷ እናቷ ሞታባት የሚበሎት ሲያጡ ቆሎ ገዝተወላታል ??? እሷ ሰላለፈቸው ነው ?? እሱም ይሄን ያልፈዋል ስለዚህ እሷን ተፍቷት እንዴ ትኖርበት አረ ጌታ ሆይ ደካማ እናቷን ትርዳበት እጨ አትሰቃዮት
ትክክል ነሽ ሁሉም ሰው ስታገኝ ይጠጋሻል ስታጭ ይርቅሻል
@@Fatima-ok1bm እኔ አባቴ የሚገርምሽ ወልዶኝ ከነመፈጠሬ ሁላ እርስተኝ ነበር እኔም ከእናቴ ቤተሰቦቼ ጋ ተሞላቅቄ አደኩኝ የሆነ ግዜ የናቴ አባቷም እናቷም ሞቱ ከዛ ከናቴ ጋ ያላየነውን ሰቃ አትጠይቂኝ የሚገርምሽ እህቱን ሊያ የመጣል ግን ሰላም አይለንም ነበር ከዛ አየዋለሁ እናቴ አባቴ የት ነው በየ ጠየኳት ይሄወልሽ በላ ከአክስቴ ቤት አሳየቸኝ እሱ ነው አልኳት አው አለቸኝ እኔም ሄጄ እርቦኛል ብር ሰጠኝ አልኩት ሊላ ግዜ ይዤልሽ እመጣለሁ አለኝና ሳይሰጠኝ ሄድ እኔም አደኩኝ ሰው መሆን አይቀርም ሰው ሆንኩኝ አደኩኝ እናቴን አሞላቅቄ አሰቀመጥኳት ከቤት መጣ አይኑን በጨው አጥቦ ምንም አላልኩትም ማነህ አላቅህም ወጣልኝ ፖላስ ሳልጠራ ነው ያልኩት እንዴ ማን ያሰባል ለሱ
😢😢😢😢@@eilsetub
ወይኔ ያች ታሪክ ደግሞ ይገርማን አይዞሽ ፈጣሪ ልጆቹን አይረሳም እማ ግን ወድሟ ምን ሁኖነዉ አልገባኝም ለቤቷ አድስ ነኝ🙏😢@@eilsetub
ምግብ ስሰራ ስለምታስቀኝ እርእሱን አይቼ ገባሁ😂😂😂😂 መገን ሮዚ እህ በሳቅ ሽኩርቱን አገነፋሽው😂😂 ምኑን ነገሬ ምኑን ልተዋው🤪😩😵
ኧረ ወንድሜን አትቆጭው ክብር ለ ታናሽ😅😅😅😮❤
እሮዚኮ ጀግና ሴት ነች
ኦ ለካ ባለሙያም ነሽ እሮዚየ እኔ በጣም ነዉ የምወዲሽ የማደንቅሽ በተለይ ለአያትሽ ባለሽ ፍቅር ጥንካሬሽ ታታሪነትሽ የሚደነቅ ነዉ በርች ትልቅ ቦታ ላይ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን 🙏❤
አላህ ያክብርልኝ አመሰግናለሁ❤️❤️
ባለሞያነሽ። ለዶሮጥሽንኩሩበጣም አይደቀም ቶሎ ስለማይበስል ቀጭ ቀጭይላል ሲለዚ መካከለኛአድርገሽ ፊጭ ሌላቀን
ሽንኩርቱ በእራሱ ዉሀ በደምብ ከበሰለ በኋላ ዉሀ ምጥጥ ሲል ዘይትሽ ታደርጊያለሽ ሽንኩረቱ ከርሩን ይቀይራል ቀላ ሲል በረበሬሽ ታደርጊያለሽ ለሰስባለ እሳታ በደደብ ማሸት አለብ ለአረዥም ስአት ከዚያዉሀጠብ እያደርግ ማቁላላት። ትንሽየ ቅቤ ከቁሊቱ ላይ አድረጀሽ ማሸት ዉበ በየመሀሉጠብ ጠብ እያድረግ ዶሮ በመጥበሻ መጥበሽ ምርጥ ነዉ ኪያ መጨመር ማሸት የዶሮ ስጋ ጨመረሽ በደም እያመሰል ካሸሽ በላ የፈላዉሀጠብ እያደረግ ቀስበበቅስ ትከልሻለሽ ቀመሞችሽ ትጨመርያር ከላይ ትንሽቅቤ ስጋበሰ ሊወጣ አካባባቢ እንቁላሎች ሊጠሽ በቢላዋ ሰጠቅ ሰጠቅ አድርገሽ መጨመር በቀስታ ማማሰል !!!
ለመሬቱ ቀድማችሁ ማንጠፍ ነበረባችሁ ከመልፋት ወንድም መከታ ነው ይባል የለ: ዘይት ለዶሮ በዝቷልቅመሞችሽን በሗላ ብትጨምሪው ጥሩ ነበር አንጏዎቹንም መሰባበር ግን ጎበዝ ወንድምሽ ይገባዋል ሌላ ጊዜ ቅቤ አንጥረሽ ዶሮ በቅቤ ስሪ
የኔ ጀግና ሴት አቺ ነሽ እሮዚ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ለኔ ሞዴሌ ነሽ ጠካራ በርቺ
አይ ክንፉን ሳትለይ ጨመረችው ወይኔ 😂እሮዛ
ከዶሮ አገነጣጠልሽ ዉጪ ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ዶሮ አገነጣጠልሽ ግን የፈረጅ ነዉ የሀበሻ አይደለም በርቺ
like Aregi balege kentesh new
በሄለን ጉዳይ ዉስጤተጎዲታን😢😢😢 እሮዚየ እኔም እዳቺ ህትህ ለሄለን ፍትህ ፍትህ😢😢😢
ሽኩርቱን ውሀ አረግሽውኮ😅😅😅 አይዞሽ😊
ሀራም አለይኪ ሮዚ ዶሯዋን ለምን ትመቻታለሽ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ🍀🍀🍀☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🍀🍀🍀🍀🍀
ብዙ Like ቢሮረኝ እሰጥሽ ነበር..ግን አንዷን ያለችኝን ደስ እያለኝ ሰጥቼሻለሁ፡፡ ይመችሽ ያራዳ ልጅ ግን አትጥፊ ብዙ ቀን ወደ ቻናልሽ ቪዲዮ ፖስት አድርጋ ይሆን እያልኩ ስንቴ እንደገባሁ እኔ ነኝ ማውቀው..ያው ፋን ስትሆን እንደዚህ ያደርጋል፡፡
ሮዚ የኔ ብርቱ እህቴ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሺ ክፉውን ሁሉ አላህ ያርቅልሺ ያረብ ❤
የትነዉ ያለችዉ አሁን?
ሁሌ ሳየዉ ይደብረኝ ነበር ቀለሙ አሁን በጣም አሪፍ ነዉ ሮዚዬ በርቺ❤🎉
ይሄ ያምራል ሮዝዬ❤ የቤት ቀለም ነጭ ሲሆን ነው አሪፍ
ጀግና.በሁሉም.ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤
ሮዚዬ ላንቺ የደረሰ ጌታ ለኛም
አሜን🙏
ሮዚን በጣም ነዉ ምወዳት❤❤❤
የክንፉ ነገር ግን ሮዚ😂😂😂😂😂
😂😂😂 inemi ayichalewi
🤔🤣🤣🤣🤣
Alahi meceresahishi yasamrilshi❤❤❤❤
ጎበዞች ጎበዞች ናችሁ ያምራል ዋው ደግሞ አንደኛ ነሽ ጀግና ❤❤❤🎉
መጋረጃውን ሲመችሽ ከሶፋሽ ጋር ማች የሚያረግ ቀይሪው፣ ከእለት ወደእለት ለውጥሽ ያስደስታል በርቺ።
ሮዚ የግድግዳውን ቀለም እንኳን ቀየርሽው የአሁኑ ያምራል ዋውውውው በርቺ💚💚💛💛❤❤🙏🙏
የኔ ሴት ስወድሽ እኮ❤
የኔምርጥ ሤትነትሽ አደነኩልሽ 👍👍👍👍
አሠቀናሸኘ ወንዲሜ ሠትይ እኔ ወንዲሞቸ ጋ ከተመገብሁ 6አመት በሠደት ብቻየን ነዉ የምመገበዉ😢😢
ሮዚ እኮ ጠካራ ሴት ናት ማርያምን በርች
ወይኔ ሮዚ ግን የአለህ ስም እየጠረሽ ፀጉሪሽን ሸፍኝ👰👰👰👰👰👰👰👰👈👈👈👈
Dear Rozi please don't add egg unless you eat immediately since egg cause food poisoning during storage
ወይኔ አገነጣጠሉ እሮዚዬ እንደት ነው የገነጠልሸው
እሮዝ ጀግና ሴት❤❤❤❤
ስራዋምንዲነዉ
እሮዚዬ የክንፏስ😅 ነዉ በናተ ክፏ አይቆረጥም ደሞ ዶሮ ተጠብሶ ነውዲ የምገባው 😅 በተረፈ ብሉ አፊያ❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እሮዚየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
Roziye yene konjo wellahi le allah beye betam nw mewedesh degemo gobez balemoya eko nesh masha allah❤❤😊
Rozi ye yena fqir betam new emwedesh yena fndesha zuzu ke raya love you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን አበላለትሽ ትክክል አደለም ጎበዝ በርቺ ቀጣይ ስትሰሪ አስተካክይ
ተጎዳሽ❤❤❤❤❤😊😊😊😊
ሮዝዬ ዶሮ አገነጣጠልሽ ተመችቶኛል 😄
እሮዚየ አረተይ ሂጃብልበሽ😢😢😢
ጠፋሽ እሮዚ ❤❤❤❤
Rozi Allah hijabshin ywefksh
ወንድሟ ወንድሟ የምትሉት ሮዛ በባህር ሂድ ብላዋለች እያወቀ አይደል ወደ ሞት የሄደው ስራው ያውጣው የሷ ወንድም ብቻ ሳይሆን ማንም ሰው ቢሆን ተዉ እየተባሉ ሄደው እዛ ችግር ቢገጥማቸው የእናቴም ልጅ ቢሆን አላዝንም ግደል ይግቡ በስንቱ እንቃጠል?
💪💪💪👌
የሚገርመው ፌመስስትሆን ነው እናታዋሞታ አያታዋጋተቸግራነውያደገችው
ቢሆንም ጨካኝ መሆን የለብንም
ይህ እኮ ውንድሞ ነዉ
እንቺ ምን አገባሽ እሷ መልስ ትስጥ🤨
ሽንኩርቱን በጣም አታልሚው ሽሮ ይሄንብሻል።
❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ ሁሉን ነገር ማድረግ የምትችይ ጄግና ልጅ እሮዚናዬ ግን ወድምሺ አይዴለም ተጋቡ😂❤
😂😂😂😂
Gedel gibi. Wendemuan tagba teyalesh endieeee?¿
Wow god bless you 🙏❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ አላህ ይጠብቃችሁ
Rozeye anchin sayesh erase new yemitmesyegn betam bezu ngerachin yimesaselal welahi berchi yene konjo😍😍😍
አሰላም አለይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ እዴት ናችሁ የመዳም ቅመሞች እደሮዚ ጠካራ ሴት በጣም ነውየምወደው አላህየ ሂጃቡንም ይወፍቅሽ ሂዳ ይስጥሽ ማማየ ለዝች ጠፊ ዱንያ ባንታለል ጥሩ ነው የአኼራችንንም ማሰብ አለብን ለሁላችንም ሂዳ ይስጠን الله☝
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
😂😂😂😂😂😂❤❤ ene yetayegn gesala wusti camera 😂😂abro nw ye tatebe wes weta
ወንድምሽ ማሻ አላህ አይናፋርነቱ ሴቱ አይን አዉጣ በሆነበት ዘመን እሱ ግን እርግት ያለ ነዉ
እሮዚ የት ነዉ ያለሽዉ ዉሰጂኝ እስኪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ደብሮኛል ሮዚዬ ጠፋሽኮ ሆ እንኳን ሰላም ተመለሽልን
በርቱ ጎበዞች ልጆቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብር ከየት እያገኚ ነው ግን
ነጩ ነው ቆንጆ 💙💙💙💙💙👍👍👍
አያ ወንድምሺን ጠበቅ አድርገሺ ያዢ ወንድሜ መገታ ነው
ጠካራናትወላሂ🎉🎉🎉❤❤❤
ማሻአላህ ባለሙያ ነሺ ሮዚ አውሮፖ ገብታለችደ ሮዚ መልሱ ወይ አንች መልሺ ሮዚ የኔ ጀግና ሴት
❤❤
አዎ Uk
Rosi Ena wendemewa tameralachu shi amet nuuuuurulen ❤❤❤ we love you soo much
Korerima teserto seyalek aydelem endie yemegebaw?? Degmo fresh garlic nd ginger tetekemie.
Yene enate berchi ayzosh yalafle eshi ena allahi hulem abrosh nw ❤❤ berchi rosiye
❤️❤️❤️
ዎኔ የ ዶሮ ዎጥ ሲያምር 🥲🥰🤣
ማሸአላህ በረች❤❤❤❤❤
እኔምለው ግን ሀይማኖትሽ እስልምና ግን ለምን ሸሪአው እደሚያዘው አትሆኝም😢😢😢😢ዛሬኮ ዱኒያነች ነገን አስቢ
ሮዚ ሀቅተናገሪ የዶሮዉ ስጋ ጨዉ በዝቶአል ዝርግፍ ነዉያርግሽዉ ግን ጎበዝነሽ 😂😂😂
ሽንኩርቱ በቅቤ ነው አይደል እንዴ የሚቁላላው??
ዶሮው በደንብ አጥቦ መጨመር እንጂ አይጠበስም።
ልጁ ደግሞ ደስ ይላል።ረጋ ያለ ነው። ዮቱብ ከፍቶ ቢሰራ ጥሩ ነው። Bow Bowን ይመስላል::
💚💛♥️💪
ሮዚ ትኒሽ በረበረ አበዛሽ መሰለኚ❤❤❤❤❤❤
ሙሰሊምነሸደ
ላኢላሀኢለላሏ😮😮😮