#ዘማሪት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @tessmalulseged5894
    @tessmalulseged5894 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @SenaitLemi
    @SenaitLemi 3 หลายเดือนก่อน +2

  • @abebegetabalew5960
    @abebegetabalew5960 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውንም ያበዛልሽ፣ ሁሌም በቤቱ ፍቅሩን የምታወሪ ሁኝ.

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว +18

    ለካ ከእርሱ ጋ የሜኖር አይጠማም የተጠማችዋ ነፍስ እረከተሻልና ከመጠማትሽ የተነሳ ጠጥተሽ እረክተሽ አለምን በተወደደዉ መዝሙርሽ እያጠጣሽ ነዉ ከእርሱ የጠጣ መቸም ጠጥቶ ሌላዉንም ያጠጣል ዘመንሽ ሁሉ በደስታ ይለፍ በድሜ ፍሬዋችህ ሁሉ ያማሩ ናቸዉ ቤሰጥ የማያልቅበት ጌታ ፀጋዉን አድሎሻል ተመስገን አባቴ

  • @Yosan_fsaha1
    @Yosan_fsaha1 6 หลายเดือนก่อน +2

    GOD BLESS YOU FQRYE!!🙌 🙏

  • @lidya4781
    @lidya4781 ปีที่แล้ว +3

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ:: ተባረኪ:: ይህን ዝማሬ የሰጠሽ የፀጋው ክብር ይመስገን ::

  • @etsegenetteffera4515
    @etsegenetteffera4515 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት አቤት ነፍሴ እረሰረሰች ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ በእግሩ ስር ይለቅ !'

  • @holytube1566
    @holytube1566 2 ปีที่แล้ว +5

    የተወደድሽ በረከታችን ነሽ በመዝሙሮችሽ በብዙ ተፈወሻለሁ ዘመንሽ በሙሉ የልምላሜ ይሁን ድንቅ ሴት❤❤❤❤❤❤🙏

  • @zemaritfikrtefeleke
    @zemaritfikrtefeleke  3 ปีที่แล้ว +20

    ተባረኩበት

    • @myoutube3294
      @myoutube3294 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽ የተባረክሽ እህቴ

    • @yb_abi_9702
      @yb_abi_9702 2 หลายเดือนก่อน

      ትንሽ ይለምልም ዋዉዉዉዉ ክብር ለጌታ ይሁን የተቀባ ዝማሬ ተባረኪ

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix ปีที่แล้ว +1

    Endehu Anchn zim belo lemeglets kebad nw
    Mezmurshm ende semsh fikr nw geta yibarekesh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yematateshome713
    @yematateshome713 3 ปีที่แล้ว +15

    ያልቀመሱት ተይው ይሉኛል
    እኔ ያላንተ መች ያምርብኛል!!!!!
    ደምግባቴ ውበቴ ኢየሱስ ነው ተባረኪ ፍቅር ጌታ ይባርክሽ

  • @legesealemtsehay3505
    @legesealemtsehay3505 ปีที่แล้ว +1

    Ehet Fekerte Tebareki Zemenesh yetebareke yehun!

  • @TsenetTsenet
    @TsenetTsenet 9 หลายเดือนก่อน +2

    tabarekiyi yene anat

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ. መላእክት. ያሰማልን !

  • @yashwaraqwallyashiwarqawal8419
    @yashwaraqwallyashiwarqawal8419 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ልብን የሚረሰርስ መዝሙር ነው

  • @DereseTsegayeSura
    @DereseTsegayeSura 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ቃሉ የሆኔ ዝማሬ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንሸን ህይወትሽን ይባርከው

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +5

    ሙሉውን ደግሜ ደግሜ ሰማውት እኔ ጴጤ ነኝ ግን ስነዝራት አቶዋል አምልኮ ሁሉ ስነስራት ያለው አምልኮ ለጌታ ናፍቆኝ ነበር እዴ በመስጠት ማምለክ ናፍቆኛል ጌታን እወደዋለው እደምወደው ያቃል።

    • @kalkidanmesfin-uu5co
      @kalkidanmesfin-uu5co ปีที่แล้ว

      E/r yemsgen sele kale awdi hibret egizhabhier bemiyakew edimayen mulu senfkaw yenbere hibret geta agenagetogal behulu nger e/r minagerbet hibret kiber lesmu yalchuhet bezu teamer yayahubet hibret hiwotachew erasu temert nw yekale awdi agelgayoch

  • @lemlakeolson5161
    @lemlakeolson5161 2 หลายเดือนก่อน

    Erasu mezmuru ye egziabhair kal sihon endeat des yilal!!! Hiwot alew! Ahunim egziabhair yirdash ehite. Tsaga Yibzalish.

  • @HETHGOSPLESERVICE
    @HETHGOSPLESERVICE 3 ปีที่แล้ว +14

    ዋው አልተቻልሽም!!! ጌታ ይባረክ ስሙ ከፍፍፍፍፍ ይበል።።። የሰይጣን መንግሥት በዚህ መዝሙር ይቃጠላል፣ አንቺ ግን አሁንም አሁንም አሁንም ጨምሪ፣ ጸጋ ይብዛልሽ።።።

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 ปีที่แล้ว +3

    Fikrte, I saw God's wisdom in you; and let you bring the Angels songs to us always till we go Home(Heaven) where we continue our worshiping to God with Angels. Yea I always listen your songs when I want to think Jesus' mercy upon me. Respect my dear Sister in Christ.

  • @tigistashenafi6596
    @tigistashenafi6596 29 วันที่ผ่านมา

    ነብሴ ነች የዘለለችው በመዝሙሮችሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባርክ።

  • @hirutterefe6475
    @hirutterefe6475 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏...ስላዳነኝ ነው የምከተለው
    ደሙ አጽድቆኝ ነው ዳንኩኝ የምለው
    ውለታ ላስቆጥር አይደለም ትጋቴ
    ውለታው ማርኮኝ ነው ለእርሱ መለየቴ፡፡ ገላ 2÷21 🙏

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ማለት ለኔ ምን ማለት እንደሆንክ የማውቀው እኔነኝ ኢየሱሲ♥♥ፀጋ ይብዛልሽ

  • @helsen2033
    @helsen2033 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለ ዓዋዲዎች ተባረኩ ይሕን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @deresetekestebrihan21
    @deresetekestebrihan21 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመኒሽ ይባረክ እህቴ..

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 3 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኬ እማ ይብዛልሽ ያስመለጠሽ ጌታ ይባረክ ክብር ሁሎ ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @zelalembehayilu3671
    @zelalembehayilu3671 2 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን ዘመንሽ በፀጋው እንደለመለመ በቤቱ ይለቅ! ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክሽ!

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመን ቁጥርሽ እንድህ ኢየሱስን በማድመቅ በማጉላት በማሳየት በመዘመር ይለቅ ተባረክ ፍቅዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:22

  • @Habtamugutama-i9x
    @Habtamugutama-i9x ปีที่แล้ว +1

    ኧእልሌሌሌሌልልልል አንንንንንንንንንንን❤

  • @ንጉሴኢየሱስነው
    @ንጉሴኢየሱስነው 3 ปีที่แล้ว +8

    ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ ጌታ ይውሰድ!!ተባረኪ እማ

  • @solomonberhe23
    @solomonberhe23 2 ปีที่แล้ว +5

    God gave her a precious gift of hymen and song ...
    Keep it this amazing grace...
    God bless you abundant...

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName หลายเดือนก่อน

    አቤት እርጋታሸ ተባርኪ ❤❤❤❤❤❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!
    የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ❤

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ድንቅ ነሽ ክብሩ ለጌታ ይሁን አሜን ተባረክ

  • @BEMNETFIKIRU
    @BEMNETFIKIRU 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ Tebarekilgn

  • @solomonberhe23
    @solomonberhe23 2 ปีที่แล้ว +6

    የጦቢያና የሰንበላጥን ሽንገላ ነቀፋ ንቀሽ ወደፊት ተወንጨፉ እህቴ እጅግ ግሩም ድንቅ ዝማሬ መልክት ነው ፣ ከመሃልየ ምዐ 3 ና 5 ...በብዙ ፀጋ ተባረኪ እህት ፍቅርተ ።

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምልሽ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜንንን

  • @beifafana6905
    @beifafana6905 ปีที่แล้ว +1

    Amen stay blessed! May GOD bless you!

  • @samrisam3928
    @samrisam3928 ปีที่แล้ว +1

    Ehtaa❤❤❤

  • @adfdgf3075
    @adfdgf3075 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፣አሜን፣አሜን ፣
    አሜን፣አሜን ፣አሜን
    አሜን ፣አሜን ፣አሜን
    ፣ዝማሬ ፣መላእክት ፣ያሰማልን

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ማሬ♥

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የምወደው መዝሙር ተባረኪ ፍቅር

  • @frehiwotzemedikun5739
    @frehiwotzemedikun5739 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክንበት አንቺንም አብዝቶ ጌታ ይባርክሽ

  • @makfish834
    @makfish834 ปีที่แล้ว

    menfesin yemiyareka mezmur,
    kale hiwot yasemalin ehitachin
    egziher yibarkish

  • @gospel2359
    @gospel2359 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እህቴ

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 ปีที่แล้ว

    Tsega abezeto geta iyesus yesetesh.betam tebarikebetal bezih mezmur

  • @haileabalem6169
    @haileabalem6169 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባረኽሽ እህትሽ ብኣገልግሎት ዘመንሽ ይባረኽ እግዚአብሔር

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስን የሚያረሰርስ አምርኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤

  • @sisayedesa1794
    @sisayedesa1794 ปีที่แล้ว

    tebareki!!!!!!!!!!!!!!

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
    @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክሽ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 ปีที่แล้ว +1

    Abundant blessings to you, my sister!

  • @SahalSahal-w5o
    @SahalSahal-w5o ปีที่แล้ว

    እንዴት ታምራልህ ውብ ነህ አባቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 3 ปีที่แล้ว +2

    amen kiberna misgan la egzbher yhun tabrke tsghun yabzlsh fikrtyee birke baye

  • @MohamedAbdullaAlshamsi
    @MohamedAbdullaAlshamsi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanteshome4760
    @kalkidanteshome4760 2 ปีที่แล้ว

    zemenish yibarek. mesmat makom alchalkum.

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki,Lemlimi Geta EYESUS yibarksh

  • @-zemaritbetelhembayleyegn9523
    @-zemaritbetelhembayleyegn9523 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ፍቅር ተባረኪልኝ

  • @zinashworku859
    @zinashworku859 2 ปีที่แล้ว +1

    ብርክ በይልን

  • @unknownname8583
    @unknownname8583 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki ehtachin,

  • @tigistyemariyamljicell5310
    @tigistyemariyamljicell5310 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 3 ปีที่แล้ว +1

    የባረከሽ ይባረክ ውዷ ❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንሺ ይባረክ

  • @danidamtew8044
    @danidamtew8044 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawe

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲🤲

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 3 ปีที่แล้ว +2

    GOD bless you beloved sister. May the SPIRIT be your guide & strength for days to come!!!!!!!!!

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 10 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ አንተ ማለት ለኔ ምን ማለት እንደሆንክ የማውቀው እኔው ነኝ ❤❤❤ ቅመምየ ተባረኪልኝ

  • @EmuEmu-u9d
    @EmuEmu-u9d 2 หลายเดือนก่อน

    Aman ❤❤❤lbhwe mokgle😢😢😢❤❤

  • @hanatariku5739
    @hanatariku5739 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ። አሁንም ለበረከት ያርግሽ

  • @hawibalcha1578
    @hawibalcha1578 ปีที่แล้ว

    Zemnshe yebarke

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 ปีที่แล้ว

    Menfes kidus ye Amlakshn kbir bebizu Ygletilsh.

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 2 ปีที่แล้ว

    tebarki fekerya

  • @selamselam6081
    @selamselam6081 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 3 ปีที่แล้ว +2

    God Blees you😘😘😘

  • @yashwaraqwallyashiwarqawal8419
    @yashwaraqwallyashiwarqawal8419 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @gvjhyshy3990
    @gvjhyshy3990 3 ปีที่แล้ว

    Amen name ameeeen ameeen ameeeen 🎻🎹😘😘tebaraki tsgayebzalishe

  • @ምሕረትካባካኣምላከይ
    @ምሕረትካባካኣምላከይ 3 ปีที่แล้ว +1

    እመን እመን እመን

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 ปีที่แล้ว

    Aaname

  • @tedroslilay9115
    @tedroslilay9115 3 ปีที่แล้ว

    My sister fikerte God bless more you

  • @dabaabdissa1474
    @dabaabdissa1474 3 ปีที่แล้ว

    wowww Iam in the Heaven,...

  • @getayawkalfikru9270
    @getayawkalfikru9270 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 ปีที่แล้ว

    tegefo lbse komo eregnaye tardo mgbe nw moto dagnaye amen eyesus

  • @tihunitzenabe1125
    @tihunitzenabe1125 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏽 sistuye

  • @wudeasfaw3561
    @wudeasfaw3561 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen❤️❤️❤️❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🙏💯💯💯💯💯💯🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @SamsonJemaneh
    @SamsonJemaneh ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebunigus1775
    @zenebunigus1775 3 ปีที่แล้ว +2

    ከ👌👌💒

  • @teshomeyayeh8159
    @teshomeyayeh8159 2 ปีที่แล้ว

    amane amene amene

  • @meserettesfaye7499
    @meserettesfaye7499 2 ปีที่แล้ว

    ይባርክሽ

  • @melkamualebachew2845
    @melkamualebachew2845 ปีที่แล้ว

    A+

  • @basha-369
    @basha-369 ปีที่แล้ว

    59:00

  • @የናዝሬት
    @የናዝሬት 2 ปีที่แล้ว +1

    የአንቺን ቁጥር 1 መዝሙር አዳምጬ ኦርቶዶክስ ሆንኩ።ይገርማል አንቺ ወጥተሽ እኔ ገባሁ።

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 ปีที่แล้ว

    መዝሙር ሲቆላመትእራስን እደማስወሰድ ይሆናል ብዙ እንድንችል ያወቱት ዘይቤው ቢለያየም ያንቺ ግን ለየት ያደርገዋል

  • @BurtiFan
    @BurtiFan ปีที่แล้ว

    አንች ግን በጣም ባለጌ ነሸ ከዚህ መዝሙር ዉሰጥ አንድ ለድንግል ማርያም ብትዘምሪ ክብርሸ አይቀንሰም ነበረ ግን ተዋርደሸ ክብርሸን አጥተሸ ወደ ክህደት ወደ ተሀድሶ ገብተሻል ሀነገሩ አንች ለድንግል ማርያም ብትዘምሪ ባትዘምሪ ምንም አይቀንሰባትም እሷ በቢሌን የሚቆጠሩ የተዋህዶ ልጆች ያመሰግኗታል ብፅህት እንላታለን አንች ግን ከሰረሻል ይኸዉ አልበምሸ እንዃን የሚሰማልሸ አጣሸ ይሄም የክህደትሸ ዋጋ ነዉ ይመችሸ መናፍቋ

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว +1

      ወዮ ተሐድሶ ናት እንደ ጉድ ማስመሰል ልቦና ይስጣት😢😢😢😢😢
      እመ አምላክ እናቴ እርህርተ ህሌና እኮን ለሰው ለውሻ በወርቅ ጫማዋ ውሃ ያጠጣች😢😢
      ወደ ቤቱ ትመልሳት😢😢😢

  • @dabaabdissa1474
    @dabaabdissa1474 3 ปีที่แล้ว

    wowwwwwwwwwww

  • @zenebunigus1775
    @zenebunigus1775 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹💋💋

  • @user-od2me2pz6uሀይሚ
    @user-od2me2pz6uሀይሚ 2 ปีที่แล้ว +1

    ተሀስዶ ብትመለሽ ይባልሻል ከኦርቶዶክድ ጋር አትመሳሰሉ የታል የማርያም ዝማሬ የታል የቅዱሳን መላዕክት ዝማሬ ስለዚህ አንቺ መናፍቅ ነሽ የተኛቹ ኦርቶዶሶች ደሞ ንቁ ነጠላ ስላደረገችና የኛ የመሳሉቹ አትስተውሉ

    • @aklilugebremichael931
      @aklilugebremichael931 ปีที่แล้ว

      አይ ሃይሚሻ ቤተ እምነትሽን የኢትዮጲያ ፓርላሜንታል አደረግሻ! ከሁሉ የተዉጣጣ.......

    • @TsehayEthiopian
      @TsehayEthiopian ปีที่แล้ว

      ክብረ ቢስ ናት ልቦና ይስጣት😢😢😢

    • @mitikiemunye
      @mitikiemunye 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ታድሷ ናት