- 136
- 493 584
Zemarit fikrte feleke ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 20 ก.ย. 2019
ጥበብሰ ውዕቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ || ህልውናህ || አዲስ ዝማሬ #Zemarit fikrte feleke | Hilwnah
ስኬቴ የምለው ለኔ
የህይወት ዘመን ስኬቴ
ያንተ ህልውና ነው ፊትህን ማየቴ
ድምፅህ የልብ እረፍት ተድላው መገኘትህ
ገደብ አልባ ደስታ አለው አብሮነትህ
1.
ቃል የማይገልጽልኝ የማላብራራው
ለኔ የሚገባኝ ልቤን ሚያሞቃት
መገኘትህ ነው ፊትህን ማየት
አብሮነትህ ነው ነፍሴን ሚያደምቃት
ከማጉረምረሜ ሚቀሰቅሰኝ
መገረሜ ነው በእጆችህ ስራ
በምስጋና ዕንባ ሚያረሰርሰኝ
ምህረት አይቼ ነው የማያባራ
ሽሽግ ሽሽግ ብዬ ከጉያህ
ሽጉጥ ሽጉጥ ብዬ ከእቅፍህ
በመገኘትህ ጠልቄ
እያለ የለም ጥያቄ
ሀሳቤ አንተ ስትሆን
ሀሳብ አይገባኝም
ባንተ ተሰውሬ
ላለም አልገኝም
ለፍጥረታዊው ሰው
መሞኝነት ሚመስል
ሚስጥር ይገባኛል
አንተን ሳሰላስል
ስኬቴ የምለው ለኔ
በፀጋህ ጉልበት ስኬቴ
ከእግሮችህ ስር መሆን ቃልህን መስማቴ
ድምፅህ የልብ እረፍት ተድላው መገኘትህ
ገደብ አልባ ደስታ አለው አብሮነትህ
2.
በአለም ሁካታ ለቅሶውም መሃል
ድምፅህ ከልቤ ዘልቆ እየገባ
በሃለዎትህ የነፍሴን መፍሰስ
ፍቅርህን አይኔ ገለፀው በዕንባ
ከዙፋንህ ስር በፀጋህ አቅም
በፍቅርህ ጉልበት እጓደዳለሁ
ደጋግመህ ንካኝ በእጆችህ ዳሰኝ
የሩቁን ሳይቀር አጥርቼ አያለሁ
ሽሽግ ሽሽግ ብዬ ከጉያህ
ሽጉጥ ሽጉጥ ብዬ ከእቅፍህ
በመገኘትህ ጠልቄ
እያለ የለም ጥያቄ
(ከዚህ እስከዚህ አትባል
አይደረስ ጥግህ
በሁሉም ስፍራ አለህ
ልቤ ሲፈልግህ)(2*)
ስኬቴ የምለው ለኔ
የህይወት ዘመን ስኬቴ
ያንተ ህልውና ነው ፊትህን ማየቴ
ድምፅህ የልብ እረፍት ተድላው መገኘትህ
ገደብ አልባ ደስታ አለው አብሮነትህ
3.
የቃልህ ፍቺ እያበራልኝ
ለፂዮን ጉዞ ልቤን አቀና
ወደ እውነት ሁሉ እየመራኸኝ
በእውነትህ ላይ ልቤን አፀናህ
ያለ መፍገምገም ዋስትናዬ ነህ
እየገሰፅከኝ ስትመልሰኝ
ይሄ ነው ድሌ የመኖር ትርጉም
ሆነልኝ አሜን እልል የሚያሰኝ
ሽሽግ ሽሽግ ብዬ ከጉያህ
ሽጉጥ ሽጉጥ ብዬ ከእቅፍህ
በመገኘትህ ጠልቄ
እያለ የለም ጥያቄ
ሃሳቤ አንተ ስትሆን
ሃሳብ አይገባኝም
ባንተ ተሰውሬ
ላለም አልገኝም
ለፍጥረታዊው ሰው
መሞኝነት ሚመስል
ሚስጥር ይገባኛል
አንተን ሳሰላስል
4.
ዝም ስትለኝ ፈራለሁ እንጂ
ዝምታህ ድምፅ ውስጥ ስጋት የለኝም
... ስዘገይ ቀድማለሁ እንጂ
አለቀም ቢባል አይረፍድብህም
ምህረት ፈገግታህ ቸርነት ገፅህ
የእቅፍህ ሙቀት ከሩቅ ይጣራል
ወደ ደረትህ ለተጠጋ ሰው ቅዱስ መንፈስህ ለልብ ያወራል
ሽሽግ...
ሆነልኝ ሆነልኝ
ለመለመች ነፍሴ
ከምንጩ ሚቀዳ
ሆኗል መወድሴ
ክብርህን እያዩ
በመንፈስ መቃጠል
በሀይልህ መዳሰስ
በተድላህ መቀጠል
ስኬቴ የምለው ለኔ...
4.
እየረካሁኝ ትጠማኛለህ
እያገኘሁህ ናፍቆትህ ረታ
እስክትመጣልኝ በአይኔ እስከማይህ
ልቤ ሰማይ ነው የክብር ጌታ
እውቀት አይደለም ስሜት አይደለም
የመንፈስህ ሀይል ልዩነት አለው
የዘላለምን ህይወት ማግኘቴ
እኔ ጋ እንዳለህ የወቅኩበት ነው
ሽሽግ...
ሃሳቤ አንተ ስትሆን...
በእግርህ ስር ደስታ አለ
በእግርህ ስር
ጠረን የሚቀይር
ህይወት የሚያበስር
ለዚህ ነው ስኬቴ
ስጠራህ አርፋለሁ
(ማይቀሙኝ በጎ እድል)(3*)
አንተን መርጫለሁ።
@ kaleawadi tv @ Agape ze ortodox @ mirtnesh Tilahun official @ Hanna Tekle official @ pastor Tizitaw samuel official @ Mahtot Tube @ Zemari Hawaz Tegegne @ Bereket Tesfaye official @ Solomon Abubeker official @ Yishak sedik official @ Aster Abebe official @ Zeab Mezmur bet @ Gashaye melaku @ meskerem getu official @ Tigist Ejigu wondmu @ wudase mezmur @ wudase media @ Marsil Tv @ Yidnekachew Teka @ Halwot Emmanuel church @ Zemari Fikrte feleke @ Zerfe kebede @ Mesfin Gutu official @ kingdom Sound @ Gospel Singer Girma Belete @ Azeb Hailu official @zemarit zemenay gosaye @orthodoxmezmur

มุมมอง: 17 591
วีดีโอ
ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ||ከእጅህ ማንም አይነጥቀኝም||አዲስ#ዝማሬ #ለክርስቶስ #መዝሙር
มุมมอง 14K4 หลายเดือนก่อน
በደም ተፅፌ አልሰረዝም በርቶልኝ ይለው አይደበዝዝም
#ለክርስቶስ ተሠቃየሁ የፍፃሜ ክፍል- 11 #ለክርስቶስ ተሠቃየሁ #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #@Zemari Fikerte Feleke
มุมมอง 3005 หลายเดือนก่อน
ለክርስቶስ ተሠቃየሁ የፍፃሜ ክፍል- 11 #ለክርስቶስ ተሠቃየሁ #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል አስር 10 #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 1725 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል አስር 10 #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ዘጠኝ -9 #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 1715 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ዘጠኝ -9 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ Zemarit Fikerte Feleke
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ስምንት -8 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 1715 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ስምንት -8 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ሰባት -7 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 1395 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ሰባት -7 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ Zemarit Fikerte Feleke
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ስድስት -6 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 1815 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል ስድስት -6 #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን ተራኪ:አዲስ መንገሻ Zemarit Fikerte Feleke
#የተሰቀለው የተረገመበት #የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ፍርድ ታሪካዊ አመጣጥ##መስቀል ሐጢአተኞችና የተረገሙ በደለኞች የሚቀጡበት ጣር የበዛበት ስፍራ ነው።
มุมมอง 2335 หลายเดือนก่อน
#የእንጨት መስቀል ሐጢአተኞችና የተረገሙ በደለኞች የሚቀጡበት ጣር የበዛበት ስፍራ ነው።#ጌታ ኢየሱስ የራሱ ሐጢአት ባይኖርበትም እኛን ወክሎ በመስቀል ተሰቅሎልን ቤዛ ሆኖናል።
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ # ክፍል አምስት #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 3005 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ #ክፍል አምስት #ሰብስክራይብ ያድርጉ # / @zemaritfikrtefelekeawaj Please don't forget to #like #share #comment and Subscribe to my Channel
ለክርስቶስ ተሠቃየሁ ክፍል አራት#ለክርስቶስ ተሠቃየሁ #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 1495 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሠቃየሁ #ክፍል አራት #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻZemarit Fikerte Feleke
ለክርስቶስ ተሠቃየሁ ክፍል ሶስት#የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 2505 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሠቃየሁ #ክፍል ሶስት #ደራሲ:-Richard Wurmbrand #ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን #ተራኪ:አዲስ መንገሻ Zemarit Fikerte Feleke
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ #ክፍል ሁለት#የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 3715 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ #ክፍል ሁለት #ሰብስክራይብ ያድርጉ #www.youtube.com/@zemaritfikrtefeleke Please don't forget to #like #share #comment and Subscribe to my Channel
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ #ክፍል አንድ #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን ተራኪ:አዲስ መንገሻ
มุมมอง 7005 หลายเดือนก่อน
#ለክርስቶስ ተሰቃየሁ #ክፍል አንድ #የታሪኩ ባለቤትና ደራሲ:-Richard Wurmbrand ተርጓሚ:ተስፋዬ መስፍን ተራኪ:አዲስ መንገሻ
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ( ሳውል)#መልክተኛው#የክርስቶስ ምርጥ ዕቃ#ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 3636 หลายเดือนก่อน
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ( ሳውል)#መልክተኛው#የክርስቶስ ምርጥ ዕቃ#ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ከዳተኛው ሐዋርያ #የአስቆሮቱ ይሁዳ ||Judas Iscariot || ዝክረ ሐዋርያት # ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 2116 หลายเดือนก่อน
#ከዳተኛው ሐዋርያ #የአስቆሮቱ ይሁዳ ||Judas Iscariot || ዝክረ ሐዋርያት # ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ተጠራጣሪው ሐዋርያ #ቶማስ #ዝክረ ሐዋርያት || Thomas the Apostle##አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 2476 หลายเดือนก่อน
#ተጠራጣሪው ሐዋርያ #ቶማስ #ዝክረ ሐዋርያት || Thomas the Apostle አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ባለራዕዩ ሐዋርያ || ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ || # ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 2356 หลายเดือนก่อน
#ባለራዕዩ ሐዋርያ || ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ || # ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ምኞተኛው ሐዋርያ - ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ || APOSTEL JAKOOB # ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 1436 หลายเดือนก่อน
#ምኞተኛው ሐዋርያ - ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ || APOSTEL JAKOOB # ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
ከአሸዋነት ወደ ጠንካራ ዓለትነት || ዝክረ ሐዋርያት || ስምዖን ጴጥሮስ||# ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 2226 หลายเดือนก่อน
ከአሸዋነት ወደ ጠንካራ ዓለትነት || ዝክረ ሐዋርያት || ስምዖን ጴጥሮስ||# ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#የኢየሱስ የመስቀል ላይ ስቅለት እውነታዎች #በሕክምና ሳይንስ መነጽርነት ሲመረመር
มุมมอง 4817 หลายเดือนก่อน
#የኢየሱስ የመስቀል ላይ ስቅለት እውነታዎች #በሕክምና ሳይንስ መነጽርነት ሲመረመር
#ቦ3 መጠሪያ የሚጠራው #እምነተ ፅኑ ሐዋርያ #ታዲዎስ ፤ ዘብዲዎስ፤ ወይም የያዕብ ልጅ ይሁዳ
มุมมอง 857 หลายเดือนก่อน
#ቦ3 መጠሪያ የሚጠራው #እምነተ ፅኑ ሐዋርያ #ታዲዎስ ፤ ዘብዲዎስ፤ ወይም የያዕብ ልጅ ይሁዳ
#የእልፍዮስ ልጅ የዕቆብ #ያልታወቀው ሐዋርያ# ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 1117 หลายเดือนก่อน
#የእልፍዮስ ልጅ የዕቆብ #ያልታወቀው ሐዋርያ# ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ቀናተኛው ሐዋርያ ስምዖን ቀነናዊ# ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 938 หลายเดือนก่อน
#ቀናተኛው ሐዋርያ ስምዖን ቀነናዊ# ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ቀራጬ ሐዋርያ ማቴዎስ|| ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 988 หลายเดือนก่อน
#ቀራጬ ሐዋርያ ማቴዎስ|| ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ራዕይ ናፋቂው ሐዋርያ || ናትናኤል (በርቶሎሚዎስ) #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 1048 หลายเดือนก่อน
#ራዕይ ናፋቂው ሐዋርያ || ናትናኤል (በርቶሎሚዎስ) #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#ሐዋርያው ፊልጶስ #Apostel Philippus || ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 1758 หลายเดือนก่อน
#ሐዋርያው ፊልጶስ #Apostel Philippus || ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
#አንጋፋው ሐዋርያ #Andrew the Apostle || ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
มุมมอง 1318 หลายเดือนก่อน
#አንጋፋው ሐዋርያ #Andrew the Apostle || ዝክረ ሐዋርያት #አለምን የለወጡ 13 ሦስት ሰዎች #በየኋላ እሸት ካሣ
ጀርባ አትሰጥም || በአባቱ የተወደደ || ከፍ ከፍ ላርግህ|| ማራኪው|| ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke
มุมมอง 6K9 หลายเดือนก่อน
ጀርባ አትሰጥም || በአባቱ የተወደደ || ከፍ ከፍ ላርግህ|| ማራኪው|| ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ zemarit fikrte feleke