- 35
- 12 318
Alifa traditional medicen(አሊፋ ባህላዊ ህክምና)
เข้าร่วมเมื่อ 23 ก.พ. 2024
አሊፋ ባህላዊ ህክምና
100%ከእፅዋት በተቀመሙ መድሃኒትቶች
ማቅረብ እና ማስተማር
100%ከእፅዋት በተቀመሙ መድሃኒትቶች
ማቅረብ እና ማስተማር
วีดีโอ
ቁንዶበርበሬ ለጉሮሮ አከባቢና አፍ ዉስጥ ኢንፌክሽኖች
มุมมอง 2946 หลายเดือนก่อน
ሀኪም አብዱልሀፊዝ በድሩ @abdulhafizbedru-zm4qy Alfatraditional medcin አሊፋ የባህል ህክምና
የዋዛ ቅጠል : የለምጥና ላመረቀዘ ቁስል መፍትሄ@alifa traditional medicen hakim Abdulhafiz Bedru
มุมมอง 2397 หลายเดือนก่อน
የዋዛ ቅጠል : የለምጥና ላመረቀዘ ቁስል መፍትሄ@alifa traditional medicen hakim Abdulhafiz Bedru
ከማንኛዉም አይነት ሱስ ለመላቀቅ @abdulhafizbedru-zm4qy
มุมมอง 2777 หลายเดือนก่อน
አርማጉሳ(አቆራራጭ):ከማንኛዉም አይነት ሱስ ለመለቀቅ
የሰው ልጅ ማንነት/Human Identity/ክፍል ሁለት/part two
มุมมอง 16710 หลายเดือนก่อน
የሰው ልጅ ማንነት/Human Identity/ክፍል ሁለት/part two
ቆዳ ምንድነው ክፍል 2/ How Is The Skin Part 2
มุมมอง 12410 หลายเดือนก่อน
ቆዳ ምንድነው ክፍል 2/ How Is The Skin Part 2
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ መጀመሪያ መስኮት ቲዩብ ላይ አይቼህ ነው በጣም የተደነኩት
ቆይ ቆይ ቆይ ፣ እኔ ኢንሱሊን ተጠቃሚ ነኝ ፣ የኢንሱሊን ሚስጥር ምንድነው ?
🎉🎉🎉🎉
can you please tell us the name in English or Arabic JazakAllah
አርመቡሳ ነው አርማጉሳ አይደለም ኦሮምኛው
አድራሻ እባኸካቹ
ለ ቆዳ ለምፅ መድሃኒት አለ ምታውቁ 🙏
በአላህ አድራሻ
Obbolleti tiyyaa takka nii dhukubaa mee bakka ykn address issa nuuf laxafii mee
Adrashaa sheger city ashawa meda naw adrasha lefaelegachu
ማሻአላህ እዉቀት ብሎ ዝም 👏 አላህ ይህፈዘክ ኡስታዝ 🙏
ወላሂ ወንድሜ የኔ ችግር ይህ መብቴዉ ምንድ ነዉ
ለበረሮ እና ለአይጥ ቤቱ ዉስጥ ቁርአን ቢቀራስ ???
ሳኡዲ መላክ ትችላላችሁ
Well come Brother. I know you fifteen years ago treating a person with skin cancer at your home by Ruqa and traditional medicine. I always remember what you told me at that time about cancer and other serious illnesses. You said that ''No cancer except it is the conspiracy of 'Jins'' '' I was exited by the result that the person was cured by the will of Allah Subhanewateala. Well come to the right field. Great job. See you. I will visit. AWW
አድራሻ ብትሰጠን ወንድማችን
❤❤❤ማሻአላህ❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ፡፡ሥለሢህር ያጠቃልላል ህክምናህ እናቴ እየተሠቃየችብኝነው
አሰላሙአሌኩመ ኡስታዝ ብዙ ጊዜ በዩቱብ የሚለቀቁ ቪድዎውች ብዙ ማብራሪያ አናገኝም ነገር ግን የተሸለ መወያያ መንገድ ቢፈጥሩልን እሳችውን መግኘት እፈልጋለሁ፡፡
ጀዛክ አላህ ውስታዝ ማሻ አላህ ትልቅ እውቀት ይሀል ትላልቅ ትከታይ ባላው ዩቱበሮች ብትቀርብ ወላሂ እንደኔ ግራ የገባቸው ወንድም እህቶች ካንተ ፈውስ ያገኛሉ ያው አላህ ለሁሉም በሽታም ርስቅም ሰበብ እንድናደረስ ስላዘዘን አንተም ያጅሩ ተካፋይ ትሆናለህ አላህ ይጠብቅህ
ኣሳላማለይኩም ወረሓማቱላህ ዉበረካቱሁ የሳምባ ቁስለት መድሃንት ኣላሹ
ሱብሀናላህ ይገርማል ጀዛክ አላህ
እንደው ህዝባችን ሁሉ ተጠቂነው ከኔቤተሰብ ጀምሮ በሲሂር በስኳር በሽታ ተጠቂነው እንት ሰው አላገኛቹም ምንም ለውጥ ለሌለው መዳኒት ብርራችን ጨረሰን ጀዛክ አላህ ውስታዝ
ስልክቁጥር አስቀምጡልን
Allah knows best
Gobez getlbet
Mashallah I need he's phone number
Socer ailing genn medanet efeiligileww
Keep it up sir
ባክህ አድራሻ ስጠን ወንድም
Ashawa meda
ወላሂ በጣም ነው ያደነኩህ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህ
እናም ውስታዝ ዛሬነው ያገኘሁት እስካሁን የለቀካቸው ቪዲዌች
ኧረ ቁጥር አስቀምጡልን ህመምተኛው በዝቷል
ሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውስታዝ በቴሌግራም ደውዬልህ ነብር
ኮመንት የለም ከሰዎች ተሞክሮ ብንሰማ ጥሩ ነበር
ማሻላ ወንድሜ ድንቅ ትምህርት ነው
ያው ሰው በሸሪአዊ ህክምና እንዳይታከም ቢዝነስ አርጋቹት ከአቅም በላይ ስለምትጠይቁ ሰዉ ወደሌላ ይሄዳል
ስልክ ቁጥሩን ብቻ ላኩልኝ
ውስታዜ እንደው ባላህ ምድርና ሰማይ በፈጠው አላህ ጠየኩህ የትነው የምትገኘው ከሶስት ቀንበፊት ቀርበህ የተናገርካቸው ነገሮች በሽታ ልጄ እየተሰቃየብኝ ነው ላገኝህ ፈልጋለሁ ብዙም ሩቃም ያበሻም ሄዶ ውጤት አላገኘበትም እናም እርዳኝ ላግኝህ
0943035503 ይደዉሉ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ያአላህ የኔን አይነት ህመም ነው 5 አመቴ መሠቃየት ከያዝኩኝ ያጀት ቁስለት ነው ብለውኝ ይሄን መዳኒት እየተጠቀምኩ ምንም ለውጥ የለኝ እደውም መዳኒቱን ሥወስድ እረበሻለሁ እዴት ነው ኡስታዝን ማግኘት የሚቻለው
0943035503 ይደውሉ
اللهم اشفي كل مريض يارب
amin Yareb
Amin
አራ በአሏህ እኔም በማይግሪን ህመም እያተሰቃዬሁ ነው የኡስተዝን ቁጥር ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ
0943035603
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለጉበት ህመም መድሀኒት ጠቁመኝ
ኢትዮጵያ ካለሽ ሓጅ ያስን የባህል የባህል መድሃንት TH-cam ላይ ስልክ ቁጥር ኣለሽ ለላ ኣል ኣፍያ ሴንተር TH-cam ላይ ህመሙ hepatitis A b c ኮሆነ(ውፈአ)ብኣማርኛ ወንድምህ ከኤርትራ ብእዝንላ መድሃንት ታግንያለሽ
@ibrahimomar9209 የምኖው ሣኡድ ነው
@بنتبابا-ح7ش TH-cam ላይ ኣይሸ ነዉ
መናታቹ እርዱኝ አባቴን አሞብኛል ውለት አመት ተሰቃይን
الله يشفيه ويعافيه كل مريض
ያሊያለህ ወዲሜ ካየሁህ ቆዪቻለሁ እናነው ቢልአፊያ🎉🎉
መስኮት ሚዲያ ላይ ነው ያወኩህ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛከላሁኸይር ኡሥታዝ
ኡስታዝ አብድሀፊዝ በድሩ ማሻላ ወንድሜ
አሰለም አሊኩንም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድሜ በአላህ እርዳኝ ቁጥር ላክልኝ
0943035503
ማሻላ ድንቅ ትንታኔ ነው ወንድሜ