እናንተ ማናችሁ እዚች ምስኪን ልጅ ላይ ምትፈርዱት ይብቃት | ሀብታሙን አስጠነቀቀ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024
- አይዞሽ ሩሃማ | አፋቹን አትክፈቱ በቃቹ ምምህር ታዩ ቦጋለ አምርሮ ተናገረ !!
እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
Welcome to Our channel
ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
TH-cam / @awtar_media
#AwtarTube አውታር ቲዩብ
እር,ሄር ብርክ ያድርግህ ወንድማችን ፈራጆች ልብ ያለው ልብ ይበል በሰራችሁት ፈራጅነት ንስሀ ግቡ ያ ቀን ደርሶ ሳትጠየቁ እንዳለው ወንድማችን በተለይ ትልልቅ እናቶች የኛ ልጅ ብትሆን ያላላችሁ።
ዞረህ ዞረህ ወደ ሀሜትህ መጣህ አንተ በቃህ ንስሐ ግባና ፆም ፀሎት አድርግ
ለመጀመርያ ሥኮምት ሠውየው ትክክል ናቸው🎉🎉🎉
ከኮላሊት በላይ የሰጠ አለ ብሉ ኮላሊትን ማናናቅ 👎🏽 አብዛኛው ስተት የሴቶ ነው ግን በዚ ደረጃ መሰደብ አለባት ብየ አላምንም።
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን. ሀብታሙ ወጥቶ ከመቀባጠሩ ፍቅር ቢሆን በዕለቱ አብሮ ሰይፍ ላይ ጋ እንደሄደ ከቀረፃ በፊት ትክክል አይደለም አታቅርባት ተጣልተናል ለቀረፃ ነው ጠርታኝ ነው የመጣሁ ቢል ሁሉም ይቆማል ያም ሆኖ ወጥቶ ተናገረ ተራገበ በድጋሚ እድሉን አግኝቶ እግሩ ላይ ወድቃ ልወጣ ነው ትንቢት በአለም ያለውን ህዝብ መናቅ ትልልቆቹ ቆመው ይህ ጭሆት ከእግዚአብሔር የሚመጣው በምን እንደሆነ አታውቅም. ይህ ነገር መጨረሻውን ማየት ነው ድብቅ ምንነቱ ይገለፃል እህቴ አይዞሽ ንሰሀንሽን ተቀብለሻል በርቺልኝ
ልጅ ምን ያድርጋትሁ እረ ተውት በቃ እልፍልግህም ብላ ክሄደች እሱ ምን ያድርጋችሁ
በትክክል አባተ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
እረ ነውር ነው ያጠፋን ለማፍረስ ቀላል ነው ምናል መገባትና ማነጽ ላይ ብንበረታ
Memher እድሜ የሰጠህ የኔን ቤት ቁሰል ነካሃው በሰው ፊት ቸዋ ከለስለስ እያሉ ከነለጆቻቼን ፈረድቤት ምያከራተተው ወንድ እኮ ነው ሌላ ሴት ጋ ሲሄድ ለጆቹ እንኩአን ተዝ አየሉተም ወንድ እድሜው የተር መምሄር እድሜ የስተለን
የደነሰዉኮ የዱሮ ቪድዮዉ ነዉ
ትከክል ሰንቱን ወንድ በየቤቱ ሚስት ልጅ የለኝይ እያሉ ወንዶች በየ ቤቱ አለን የሶአ ሰተፃፃፍ አለ ተኝይታ አላገንያት የቀርታ እያለች እቢ ማለቱ ምን የሉታል አካሉን ሰቶ ይቅርታ መቀበል ያቃተው
ቆይ ሀብታሙ ምን አጠፋ ሚወቀስ ሚዲያ የወጣች እና ያወራች እሷ ናት መጀመሪያ ከዚያ በኋላ እሱ ወጦ መልስ ሰጠ ምንድ ነው ጥፋቱ ፍየል ምላስ አንተን ብሎ መምህር አስተማሪ ከሆንህ ለምን ቲክቶክ ላይ ተጥደህ ወሬ ትለቃቅማለህ ካረጁ አይበጁ አለች አያቴ
ወጥታ ምንም መጥፎ ነገር የለም።
Wetach gine selesu minem metefo Alawerachem esu gine betam Anzazaw melkamenetu yaregelat neger kiber yegebawal gine gine wekesaw werew beza kalfelegem metarek zeme bilo yerasune hiwot wedefite biyaramed baye negn
ማንም ሰዉ ይጋጫል ልጅቱ ግን ምቀኛናት
አንተም ብሎ ምሁር እዉር ፈራጅ
መ ምህር ታዪ ተባረክ የትልቅ ሰው አስተያየት
You know what I'm tired and sick of it about them we heard enough for real it's getting annoying and boring youtubers pls stop ✋️ enough what the heck is leave them alone ridiculous 😒
Leke nwe yihene yakele mene aregeche swe yitalale yitarekale besuwa aletejemereme esume bihone yelebe lebe yesetewe swe seleale nwe ebi yalwewe egezabere nwe yemiyawekwe
እሄ ሰውዬ ከታሪክ ወደ ፖለቲካ አሁን ደሞ እዝህ ላይ ገባህቱቱቱቱሐሐሐ
እውነት ነው መምህር ታዬ ያለው ልጁ ኩላሊቱን ሰጥቷት ህይወቷን ከእግዚአብሔር በታች ታድጓታል ነገርግን አሁን እያደረገ ያለው ነገር ልጅቷ በህይወት እንዳትኖር የሚያደርግ ትልቅ ጭካኔ ነው በእውነት ይቺ ልጅ አንድነገር ብትሆን ደሟ በሀብታሙና በሱ ደጋፊ ነውረኛ ቲክቶከሮች እጅ ነው በእውነት ማናችሁ ናችሁ ሀጥያት ያልሰራችሁ?😭
ስራዋ ነው የሚያሳድዳት ከሞተችም የገዛ ስራዋ ነው ሚገላት.