"ደሃልገል" - አሻራችን | ዘጋቢ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ส.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    በሶማሌ ክልልን የለውጥ ትሩፋቶች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ደሃልገል (አሻራችን) በሚል የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 107

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሙስጠፌ የጀግና ኢትዮጵያዊ የዑመር ሰመተር ልጅ ነው የሠላምና የሱማሌ የልማት አድስ ፈና ወጊ ጀግና

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน +37

    እኔ ከልቤ ከማዳምጣቸው የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንዱ ሙስጠፌ ነው። የሶማሌ ክልል በአጭር ጊዜ የበለጠ እንዲያድግ እመኛለሁ፣ የማደግም ትልቅ potential/አቅም እንደአለው አምናለሁ።

    • @GebruUttura-ng7gv
      @GebruUttura-ng7gv 2 หลายเดือนก่อน

      Hon. Mustafe well done ! God bless u !!!

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 หลายเดือนก่อน +29

    የአማራ እና የትግሬ extremist ሲያብድ ነገር ሲጠመዝዝ ይከርማል:: እረ ንቃ:: እብደት ይብቃህ:: ከሌላዉ ቢያንስ ተማር:: የሱማሌ ልጆች ኮራንባችሁ:: Thank you

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 หลายเดือนก่อน +2

      🧶Ante Dedeb Zeregna/Racist! Sle Tigrayan Banda Extremities becha awura! Ager kedtew, Sehetew, le tefat letenesut! *Jegnaw Ager Wedadu ye Amara Hezeb, ye Ethiopia tebaki, askebari new! *Be Tarikem, mesrat, memayet ena manbeb techilaleh! *Real Amara/የአማራ ዘር (not ye Weyane tellalaki Banda Jawissaw) ke mebetu yetenesaw; be Wellega ena beye Kellelu, Extremist Oromowoch ena ONG Shene Bandawoch, begeza Ageru selegedelachihut ena selafenakelachihut new! Fact. Amara be Ageru lay le Mebtu skekome new yetenesaw! *Beman Botyam Segete Mehayem ONG/ONG Shene Bandas, aletekam belo new! Rightly so!! Ahunem Amara Mebtun ke maskeber ayekotebem! Slezih, Ante sle Amara le mawurat, Ewuketum Bekatum yelehem! Yelekunes, le Shemeles Abdissa negerew; ke Talaku Meri ke Mustefe, Selam ena Human Rights endimar! *Hulem, ke Meret tenesteh, endelemedkew, Amara! Amara atebel! Be Ewushet Tereket abdachihu, Ethiopian tebetebetalachihu!! Kuch belachihu asebu, ye Ewushet Tereket ena ye Amara telacha ayawatachihum!! *Zeketegnet ketesemah, ye eraseh Chiger new!
      🧶Awon, Amarawoch alen be Agerachin wustem be wuchim! Mebtachinenem ke maskeber, wede huwala anelem! Wededekem telahem, Amara ye Ethiopia Tesfa new, durom ahunem! Sene Sereaten, mekebaberen, ke Talaku Meri Mustefe temaru! Period.

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 2 หลายเดือนก่อน +4

      @@elizabethhailesellasie1946ምኑ ነዉ ደደብ የሚያስብለዉ ጥሩ ምክር ነዉ የመከረህ ቢገባህ‼️‼️‼️

    • @mimibayeh
      @mimibayeh 2 หลายเดือนก่อน

      ምነው ኦሮሞ ብሄርተኞችን ዘለልካ/ሻቸው? ሶስቱም equally poisonous
      ናቸው! let’s pray they all disappear from this earth so the poor Ethiopians can live in peace! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@elizabethhailesellasie1946
      አላህ ልቦና ይስጥሽ ምኑ ነው ደደብ የሚያስብለው ትክክል ነው ያለው ተስማሙ ማለት ምኑ ነው ችግሩ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 หลายเดือนก่อน +11

    አመራሮች በሙሉ በርቱ ግሩም የስራ ውጤት ነው።

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 2 หลายเดือนก่อน +12

    ወንድም ሙስጠፌ ብልህና አስተዋይ መሪ ስለሆንክ ሰላምና ጤና እመኛለሁ።

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኢትዮጵ የክልል መሪዎች እንደ ሙስጠፌ አይነት መሪዎች በኖራቸው ኢትዮጵያ ፍፁም ሠላም፣የበለፀገች ትሆን ነበር። የፌደራል መንግስቱም ክልሎች በአመጡት ሠላም፣ዕድገት መጠን ድጋፉም በዛ ልክ ማደግ አለበት። በርታ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ነህ!!!

  • @MojaTdnj
    @MojaTdnj 2 หลายเดือนก่อน +15

    አቶ ሙስጠፌ ይህን ለዘመናት ባይተዋር ሆኖ የኖረን ክልል በአጭር ጊዜ ለለውጥ በማብቃትህ ክብር ይገባሀል፣ በዚያ ክልል ለሥራ ስዘዋወር እቆጭበት የነበረው ሰፊ ተፈጥሮ ግን የተጎሳቆለ ህዝብ በእድገት ጎዳና ማየት ትልቅ ደስታ ሰጥቶኛል።።

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 2 หลายเดือนก่อน +18

    በተጨማሪ ስለ ሃገራችሁ ኢትዮጵያና ስለ ክልላችሁ ሱማሌ ክልል ስትሉ ሠላምን መርጣችሁ ሃገራችሁንና ክልላችሁን ለማሳደግ በተለያየ ሐላፊነትና፣ስራ ላይ ላላችሁ የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ኃላፊዎችና፣አባሎች ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባችኋል።

    • @AbdirahmanHussain-zu9ej
      @AbdirahmanHussain-zu9ej 2 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you v.much

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 2 หลายเดือนก่อน +5

      በበበበጣጣጣጣጣምምምም‼️‼️‼️‼️‼️እነ ፋንዶ እና ሸኔም ከነሱ ቢማሩ ጥሩ ነበር

  • @Ethio-film
    @Ethio-film 2 หลายเดือนก่อน +13

    ፋንዶ እና ሸኔ ከሱማሌ እና ከአፋር ተማሩ ሐገራችንን አታምሱ‼️‼️‼️‼️

    • @meselemergia6003
      @meselemergia6003 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዛሬ ላይ ሆነህ ለቀጣይ ትውልድ መልካም አስብ፡፡ ተስፋ ብስ አትሁን፤ ከዘረኝነት አዙሪት ውጣ(ጪ)፡፡ ተሸጧልን የባንዳ ወሬ አሸንፈን እዚህ ደርሰናል፤ ድንቅ ሀገር ድንቅ ትውልድ፡፡ አሁንም ወደፊት!

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@meselemergia6003 ነቅተናል 50 አመት ሙሉ ሐገራችን ለምን ስትታመስ እንደኖረች 😜

  • @user-ow3ye8xp1v
    @user-ow3ye8xp1v 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሌም የሠላምእጦት የነበረች የሠላም ባለቤትሆኖ ማየት የሙሰጠፌ አመራርና ሠላም ፈላጊ ህዝብውጤት ነው✊👋✌👍እንማር ከሙሰጠፌ🌻🌾👌

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደሥ ይለል ማንግሥትና ሕዝብ እንደዝ ታናቦ ሰርቶ አከባቢውን ሥለውጥ አንደንዱ ደግሞ ማንግሥትን እጥለላው ብሎ እታጋልልሓለው ያለውን ሕዝብ እንኮን አድሥ ልሰራ ቃርቶ ማጀማርያ ያለውን እያሰጣው ወደ ጫለማ ሓዛን ሥቃይ እያሥጋበው እያዬን ነው

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ ዬ ይቅናሽ ❤️

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሙስጠፌ ብርቱ ሰላማዊ ሰው ❤👍🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @eliasmanaye7872
    @eliasmanaye7872 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሙስጠፌ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ገናብዙ ትሠራለህ

  • @binyam3098
    @binyam3098 2 หลายเดือนก่อน +10

    ለውጡ በራሱ ችግር እንደሌለበት የሱማሌ ክልል ምስክር ነው ሌሎች ክልሎች ከሙስጠፌ ተሞክሮ ቢወስዱ ለህዝባቸው መስራት ይችሉ ነበር

  • @user-hr9ux9ze5o
    @user-hr9ux9ze5o 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምተማመንበትና የምኮራበት ግንብ የሚያሳድገን ነፍጥ ሳይሆን ልማት ነው

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 2 หลายเดือนก่อน +6

    Genuine peace by discussion, not . That is what all of Ethiopia needs. Well done Somali region & bright future for Ethiopia if we all do the same!❤❤❤

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 2 หลายเดือนก่อน +6

    I truly admire Mr Mustefaye!
    Such a hard worker and visionary that loves Ethiopia and her people!!❤

  • @Hmdala
    @Hmdala 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ነቹ የምሪ እስክ የአማራ ተዋለጆች እና ፋኖ የምትባል ሌባ ስብስብ ታማር ሀላ ቀር

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምስጤፌ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ትግራይ ትስዕር ካብዚ ተመሀሩ

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 2 หลายเดือนก่อน +7

    Abiy&Team❤️🙏🏽

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 2 หลายเดือนก่อน +1

      💡💡💡💡💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jojoalxe8903
    @jojoalxe8903 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሙስጠፌ ሲቆጭ ነው የኖረዉ እድሉን አገኘ ይሄዉ ሀገሩን እየሰራ ነዉ በርታልን

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ ይለል በርቱ ❤❤❤❤❤

  • @Hanan-yc5du
    @Hanan-yc5du 2 หลายเดือนก่อน +4

    አንበሳው በርታ

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 2 หลายเดือนก่อน +4

    *God bless you, Jegnaw Mustefe! Betam yeneka, Agerun ena Hezebun yemiwed, Awaki ena yetebareke, ye Selam Meri new! We love you Mustefe! Tebarek!! 💚🙏

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 หลายเดือนก่อน +6

    ደስ ይላል በርቱ❤❤❤

  • @tafaangiaeiy5564
    @tafaangiaeiy5564 2 หลายเดือนก่อน +2

    Good job Mustafa thank you you are the nick president of ethiopian people '!!

  • @birhanuworku9261
    @birhanuworku9261 2 หลายเดือนก่อน +6

    Keep the good work my brother.

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 2 หลายเดือนก่อน +1

    I highly appreciate what Mustafa Mohammed is doing Keep doing what you doing.

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 2 หลายเดือนก่อน +2

    Great job the honorable Somali region president Mustefe and the peace loving people!!!! keep up the great work!!!!

  • @bulakochebo7636
    @bulakochebo7636 2 หลายเดือนก่อน +3

    somali is on rise. i worked at jju for 2 years. the region is endowed with amazing resources. it is showing amazing progress in every aspect. bravo mr. president

  • @user-bk9on1ug9b
    @user-bk9on1ug9b 2 หลายเดือนก่อน +5

    Ato Musyefe yeselamkna yelimat jegina nachew leloch yeklil astedadariwoch ke Ato mustefe memar alebachew

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx หลายเดือนก่อน

    ሙስጠፌ እግዚአብሔር በሰዉ ሑሉ እንድትወደድ ቀብቶሐል ሠላምህ ይብዛ ዉዱ ወንድማችን❤

  • @ethiorelaxing1
    @ethiorelaxing1 2 หลายเดือนก่อน +3

    mustafa is king👑👑👑👑

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 2 หลายเดือนก่อน +1

    Well done President Mustfa.

  • @sebleabate5924
    @sebleabate5924 2 หลายเดือนก่อน

    ቅን ልብ ያላቸዉ ን የሰላም ምክንያቶች አገራቸውንና ሕዝባቸውን የሚወዱ ታታሪ መሪዎችን እግዚአብሔር ይባርካቸው ይጠብቃቸውም

  • @user-gu9ki2qn7c
    @user-gu9ki2qn7c 2 หลายเดือนก่อน

    Good leadership is answering public questtions. Thank you Mustefe and your team.

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለክልል አምስት ትልቅ ክብር አለኝ ካለፈዉ ስተት ተምረዉ ክልላቸዉን እያለሙ አና ሰላማቸዉን አያሳዬ ነዉ ወደፊት

  • @addis1395
    @addis1395 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሙስጠፌ ብራቮ ፣ ጀግና ፣ አንጎል አለህ ፣ጠባብ ብሄርተኝነት ከጦርነት በቀር ፍሬ የለውም ። ምነው ሁሉም እንደ ሶማሌ ክልል አይነት መሪ ቢያገኝ

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተከበሩ አቶ ሙሰጠፌ የሱማሌ ተወላጅ የአኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን ልጅ: በርቱልን, በአገራችን ኢትዮዽያ ሰላም ሲኖር መሀበረሰቡ የሚያገኘው ጥቅም ከፍተኛ መሆኑን በተግባር እያየን ነው።ሰላም ለመላ ኢትዮዽያን, ረጅም እድሜ ለመንግሰታችን:🌺🌺🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @hafsabanajah2429
    @hafsabanajah2429 2 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله تبارك الرحمن الله يكثر من امسالك الله يوفقك

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 2 หลายเดือนก่อน

    Mustefe, our next Prime Minister of Ethiopia God,Allah willing !
    Long live Mustefe!

  • @helenh6930
    @helenh6930 2 หลายเดือนก่อน

    ሙስጠፌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንህ በርታ

  • @user-sv5mf5fo2x
    @user-sv5mf5fo2x 2 หลายเดือนก่อน

    ማሳአላህ ብያለሁ አብሽሩ በዝሁ ሁኔታ ከቀጠላችሁ ትልቅ ሀገር መፍጠር ትችላላችሁ

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱማሌአችን💕

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 2 หลายเดือนก่อน

    ሙስጠፌ!!! a Governor on a mission. Mahadsanid.

  • @user-kz2pt2rf5c
    @user-kz2pt2rf5c 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ለናቱ እንዳተ ያለ አስተዋይ ኢ ት ተፈልጋለች ሙስጠፌ በርታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ።

  • @ermiaskidane3570
    @ermiaskidane3570 2 หลายเดือนก่อน +1

    Keep going we proud

  • @user-br4ks3dt2j
    @user-br4ks3dt2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good leadership is pivotal for the prosperity of any region, and the Somali region of Ethiopia, under President Mustefe Mohamed, exemplifies this. Effective leadership fosters stability, development, and social cohesion, all crucial for progress. President Mustefe's initiatives in improving infrastructure, healthcare, and education have significantly contributed to the region's growth. His efforts in promoting peace and addressing local grievances have also been instrumental in creating a conducive environment for economic and social development. Strong leadership is the cornerstone of sustainable progress, and President Mustefe's tenure is a testament to the transformative power of good governance.

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማለት ይቻላል ለአመራሮቹና ለማህበረሰቡ ምስጋና ይገባል የሀገር ኩራት ናችሁና ።

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam adnaki negn Somale kilil meri ena hizbochua taskenalachu esti mustefen wodefeet teklay minister bihon

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳንዱ ክልል ለራሱ ሥልጣ ፈላጊ ከልማት ይልቅ በስንት ወጪ የተሠራውን ያወድማል:: ያሳዝናል::

  • @NigussieYetagesu
    @NigussieYetagesu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kelel aydeleme Mustefe hager yememrat multi akeme yalew legachin new aynachenene results layi men kelelew aynorebeneme.

  • @markosdesta3016
    @markosdesta3016 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Mustafa

  • @Somer7719
    @Somer7719 หลายเดือนก่อน

    Keep it up!

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በክልሉ በተሰሩ ስራዎች ከነበረበት አንፃር አመርቃ ውጤቶችን ማየት ችለናል 👍 ለዚህም ፕሬዝዳንት #ሙስጠፌ_መህመድን እናመሰግናለን🙏
    ነገር ግን ለውጡ በተለምዶ "መጤ" ተብለው የሚጠሩትን ዜጎችን የጉልበት ስራ ላይ ብቻ የማሳተፍ አባዜ ሊተው ይገባል ሁሉን በሁሉም አይነት ስራዎች ያማከለ ነው ለማለት በጣም ያስቸግራል ይህን ማለት የፈልኩት የዜግነት ግዴታዬም ስለሆነ ነው
    ስለዚህ ይህን ጉዳይ ታሳቢ በማድረግ ቀጥሉበት👍💯

    • @seyoum917
      @seyoum917 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ጥሩ ገንቢ አስተያየት ነው ።
      በክልሉ የተሰሩ ሥራዎች አስደናቂ ናቸው
      የቅርብ ጊዜ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ላለፉት 50 አመታት አገራችን ኢትዮጵ ብዙ ችግር አሳልፋለች ።
      ወጣቶች ሌላ የተሻለ አማራጭ ለመፈለግ የውቂያኖስና እራት ሆነዋል በየበረሃው ወድቀዋል ።
      ልዑል እግዚአብሔር መጪውን ጊዜ ያሳምርልን።

  • @temesgenhabtamu8623
    @temesgenhabtamu8623 2 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛❤

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 2 หลายเดือนก่อน

    መስጠፌ ማለት እውነተኛ መሪ ነው አገራችንን ከዘረኛች ተነጥቆ ለሱ ቢሰጣት ጥሩ ነበር ።እግዛብሄር ይባርከው እንደሱ አይነት ያብዛልን።

    • @meseretaklilu4687
      @meseretaklilu4687 หลายเดือนก่อน

      አይ እሱም ነገ ቢመጣ ሙስጠፌ ዘፈኛ መባሉ እና ሌላም የምትሉትነ ከመባል አያመልጥም።ምክንያቱም ችግሩ ያለው እኛው ውስጥ ስለሆነ ባንድ እጅ አይጨበጨብም ይላል ተራች ሲተርት ይሄ እድገት የመጣው በመሪው ጥንካሬ ብቻ አደለም ህዝቡን አያችሁት አብሮ በትብብር ሲሰራ ላገኛት ስላም እንዳትጠፋ እንዴት እየሳሳ እንዳለ ታዲያ ከኔና ከንንተ ምን ይጠበቃል?

  • @Somer7719
    @Somer7719 หลายเดือนก่อน

    Wonderful tv channel 👏

  • @jupiterplanet1316
    @jupiterplanet1316 2 หลายเดือนก่อน

    Somali region of Ethiopia 🇪🇹

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 2 หลายเดือนก่อน

    If Somalian regions developed this ways how about others???. Like Amhara Fanoo, Oromo Shanna and Tegray wyana. Instead of blaming Dr Abiy Ahmed u have take responsibility to be peaceful regions for your citizens to live together harmonizing. God bless Mustafa Mohamed for this kind of amazing changes.

  • @seyoum917
    @seyoum917 2 หลายเดือนก่อน

    ከክልሉ መሪ ከአቶ ሙስጠፌ ጀምሮ በትላልቅ አባቶች እንዲሁም በወጣቶች ታላቅ አስተዋይነት እየተከናወነ ያለው መልካም ሥራዎች በበለጠ እንዲቀጥሉ ከልብ የመነጨ ምኞቴ ነው ።

  • @susuki4693
    @susuki4693 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Somaaliiyaa somantuudhaa salaamtaadhaa safiisaa.saboonadhaa sagantaadha salaamataa yadanoodhaa yaroodhaa yatuudhaa yamiinaa yaluudhaa

  • @mowlidahmedbona8044
    @mowlidahmedbona8044 2 หลายเดือนก่อน

    Madhallah

  • @jojoalxe8903
    @jojoalxe8903 2 หลายเดือนก่อน

    Jegna bertu

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 หลายเดือนก่อน

    ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች አመራርና ሕዝቦች ከሱማሌው አመራርና ከሱማሌ ሕዝብ የመሪያቸው ለልማትና ሃቀኛ ትብብር መማርና ከመወነጃጀልና ከመመቀኛኘት እንደ አንድ ወንድማማች ተባብረው ክልላቸውን በትጋት ማልማትና ኢትዮጵያን ማበልጸግ ነው ።ወገን ላይ ያላግባብ ነግዶ ማትረፍ ግፍ መሆኑን አምኖ በመደጋገፍ ተያይዞ እንደ ሙስጤ የስማሌ ህዝቦች ዘና ብሎ መኖር ነው።የአፓርታማ ገንቢ ኢንቨስተሮች የትመና ሽያጭ አግባብ ስለሆነ ለወጠኑም እዘኑለት።እያንዳንዱ ባለሃብትና የኢትዮጵያ ሕዝብ ክብራችን ዋጋ ስጡ።ባለቤቱ ያቀለለውን አሞሌ ባለዕዳ አያነሳውምና።ዶላር አምላኪ አትሁኑ ኢትዮጵያዊ ሁናችሁ።❤❤❤❤

  • @user-yw3ct2dv1r
    @user-yw3ct2dv1r 2 หลายเดือนก่อน

    የሱማሌ እድገትና ብልፅግና እመኛለሁ

  • @EliasYimer-zz3ox
    @EliasYimer-zz3ox 2 หลายเดือนก่อน

    ሐረር እና ሶማሊ ክልል ክርስቲያን wendimina እህቶቻቺን በሰላም እንደሚኖር ጎንደር እና ጎጃም መስጅድ ለሚካትሉ ሙስሊም ጠል ለሆኑ difinoch ኢትዮጵያ atifeligachihum hagerachihun ፈልጉ በልልኝ...

  • @aesromhyab624
    @aesromhyab624 2 หลายเดือนก่อน

    Musteffae l wanna meet you,l coming soon,Bro.

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 2 หลายเดือนก่อน

    Let us hear and see the same from Amhara region 🙏🏻same all regions including Tigray. Where are they now?

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    12kudhalamahiiriidhaa sadiihiifii.kalatiidhaa kiitabaa hiisaabaa akkadeemii seenaas seeraas heraas hiiratuudhaa

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 2 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ክልል ከሶማሌ ክልል ብዙ መማር የሚገባቸው ተምሳሌቶች አሉ

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 2 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Yazarbashiitaa maxiifoonaw.ya.iimnatiim yasafarhambasaaw maxiifoonaw.yabiir fiiqiiriim iidazaawnaw

  • @seeaddis3096
    @seeaddis3096 2 หลายเดือนก่อน

    What is the potable water coverage in the regional capital_ Jig-jiga? 10%?

  • @peacelove467
    @peacelove467 2 หลายเดือนก่อน

    It is possible if all regions stop fighting for nothing

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Lukuun garaduubaatiihatii.kormaanlukuudhaa azaanuumaleehiinsalatuu.galajachuun galmeedhaa galataa gagabaa gabruumadhaa.garaagarumaadhaa tajachuun tarkaafiidhaa teysuumaa tajaajiilaa tarkaafiidhaa.waliigaxamuun umataafii umatawaliitiihiidhuudhaa tokkumaanagenyaa miisomniigudiinaa akkademudhaa nabiiyusuuf nabii.iibraahiim nabiimusaan nabiidawiid nabiimusaan burqaantokko afuurtahanii 4 demuubekkii kalatiihudaanii

  • @mowlidahmedbona8044
    @mowlidahmedbona8044 2 หลายเดือนก่อน

    Men temaren?

  • @MesfinAsnaqe-mf7fw
    @MesfinAsnaqe-mf7fw 2 หลายเดือนก่อน

    ሱማሌ ኮራንባችሁ ጦር የምትሰብቁ እስቲ ከሙስጠፌ ተማሩ ጉራ ልማት አይሆን

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አማራ። ሙት ብአዴን ገደለህ

    • @bdegife6794
      @bdegife6794 2 หลายเดือนก่อน +2

      Antem gedaye neh.

    • @malekseifert9909
      @malekseifert9909 2 หลายเดือนก่อน

      ብአዴንማ ለዘመናት የተጭነበትን ወይኔ ገርስሶ ነጻነት አጎናፀፈህ:: ሰራ ልማት አትስራና ጠላት ስትፈልግ ተንከራተ ት:: አሁን እንደዛሬ አማራ እራሱን በወያኔ ጊዜ አስተዳድሯል? በረከትን ጠይቀዉ ከፈለክ? የመንደር ሰገጤ የወይኔ ግርፍ ካድሬ ዛሬ አማራን ነፃ ሊያወጣነዉ? ከነገሩ ዥልጥ ዥልጥ ነዉ:: የዛሬ 30 አመት ያልነበረ ነፃ አዉጪ ማን ወለደዉ:? የአማራም ሆነ የኦሮሞ ሸኔ የያኔ የእንግዴ ልጆች ናቸዉ:: አማራ ሰላም ሲያገኝ ያማቸዋል:: They know which potential the real Amhara and oromo together have . ዘረኝነት ጥንብ ነዉ:: long live PM Abiy.

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 หลายเดือนก่อน +1

      *"የእራስዋ አሮባት፡ የሰው ታማስላለች" !! ማለት አንተ ነህ። *Ante Ager Shiach Weyane Banda! Tsere Ethiopia, Tsre Amara neh! Bezu Atezebarek, Wedmehal already! *Sle Jegnaw Ager Wedadu Amara le mawurat, Ewuketum Bekatum yelehem! *Amara mengizem ye Seletene, Jegna Ager Wedad, Progressive Hezeb new! Agerun ayekedam ende enante Bandawoch!! *Bante be Sellout Loser Bandaw, DEFINE ayederegem! Mejemeria, be Tornet, Ewushet Tereket ena be Rehab yewedemewun, ye Tigray Kellehen, le merdat moker! Selelellaw ayagebahem! Loser.👈

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@bdegife6794
      Tekekel! 👍

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      እራስህ ገዳይ; እራስህ እንኳን በሀገርህ ለውጥ: በቅርብ ቤተስብህ ህይወት መለወጥ የምትመቀኝና የምትቀና መልስህ ሌላውን ታመካኛለህ?

  • @user-cd4nm4co5e
    @user-cd4nm4co5e 2 หลายเดือนก่อน

    ፋደራል መንግሥትና የኢትዮጵያ ሕዝብ ከወንድሞችህ ተማር

    • @tehaledesta3734
      @tehaledesta3734 2 หลายเดือนก่อน +1

      This is the great work of both the federal and state governments. Fano needs to learn a lot from here.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ብለህ የእራስህን ህዝብ ቁም ስቅል የምታሳየው አንተ! መንግስት ምን ያርግህ :: እነዚህ ህዝቦችም እኳ ለአንተ የወደቀና የምቀኝነት አካሄድ( በሀገርህም ሆነ በራስህ ህዝብ) ምክንያት ባረከው መንግስት ስር የሚኖሩ መስሎን ? 😅 ይሄ የስላም ውጤት ነው::

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ለማኝ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Somaaljachuun kotuunaf.elmiijachuudhaa laanlageenii lafaa lafeedhaa lamiidhaa leymaanii lamaanii maan maneenii mariihataadha meyraadhaa magafataadha malatoodhaa maliifii macaafiitulamaa