ተጨነቀ ጫጉላዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Techeneke Chagulaw / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 863

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 6 หลายเดือนก่อน +106

    እኔ ድራማ ነው ለማለትኮ ይከብደኛል አቤት ውበት አቤት ጉብዝና አማራነት❤ አይ እሱቤ😆😆😆😆

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@Yeshi987 እሽ

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 6 หลายเดือนก่อน +1

      እሱቤ አላበው😂😂😂😂

    • @AdeyAbebaw-s3f
      @AdeyAbebaw-s3f 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ማሪያምን ቤተሰቤት የሚገልፅ ድራማ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤

    • @AdeyAbebaw-s3f
      @AdeyAbebaw-s3f 6 หลายเดือนก่อน

      የሙሽሪት እናት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ 6 หลายเดือนก่อน +54

    የገጠርልጅ መሆኔን በጣም ወደድኩት ለዚህ የዋህ ህዝብ መከራ በዛበት ድል ለመለዉ አማራ❤❤❤

    • @መቫ
      @መቫ 6 หลายเดือนก่อน

      ድድድድድዶ ልልልልል አማራ ፋኖ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ውዶች ደሞቸ በቅንነት ደምሩኝ

    • @FhfJcjg
      @FhfJcjg 5 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው በጣም ምቀኝነት እኮ ነዉ

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 6 หลายเดือนก่อน +118

    አማራ ባለ ታሪክ የኔ ኩሩ ህዝብ እሄ ቀን አልፎ ገና ብዙ ያልተነገረ ታሪክ እና ባህል አለን ድል ለዚህ ጀግና ህዝብ ………💚💛❤💪💪💪💪?

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 awhon yeha ager menew new torenet yalew ememselwe zena belew deramachewn eyserwe new yawem gojame laye shefetawe fano zerfana gedeya laye new😂😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Sarah-km5be
      @Sarah-km5be 6 หลายเดือนก่อน

      @@GjgGnjjk ሂጅ ከዚህቆሻሻ😡😡

    • @Sarah-km5be
      @Sarah-km5be 6 หลายเดือนก่อน

      @@GjgGnjjk ሂጅ ከዚህቆሻሻ😡😡

    • @Sarah-km5be
      @Sarah-km5be 6 หลายเดือนก่อน

      @@GjgGnjjk ሂጅ ከዚህቆሻሻ😡😡

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 6 หลายเดือนก่อน +99

    አበጄሺን እና አያ ታዴን የምቶዱ ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሬኝ እህታለሜ❤

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 6 หลายเดือนก่อน +23

    በጣም ነው እምወዳችሁ ከሰሜን ሸዋ መረሀቤቴ አድናቂያችሁነኝ አንድ አማራ ወደፊት ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ አንድ ነፍጠኛ ውድድድድድ ሰላምችሁ ይብዛልኝ ባገኛችሁ ስሜ አልጠግባችሁም ማርያምን ❤❤❤ እመብረሀን ለአማራ ህዝብ ሰላም ታምጣልን አሜን ውድድድድድድድ አረጋችሗለሁ ቃላት ያጥረኛል ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ ደሜዋ

    • @Boga-px9wi
      @Boga-px9wi 4 หลายเดือนก่อน

      ሽዋጠቅላይግዛትነውየሚባለውየኔቅመም❤❤ ሰሜንሽዋአይባልም

  • @markantube312
    @markantube312 6 หลายเดือนก่อน +208

    ያበጀሽ እርግዝና እንደኔ ደስ ያለዉ ማነዉ በላይክ አሳዩኝ

    • @MeseretDemeke-hw9wr
      @MeseretDemeke-hw9wr 6 หลายเดือนก่อน +7

      ከማነው ግን

    • @ughv4928
      @ughv4928 6 หลายเดือนก่อน +2

      ከታደሰ ይሆናል መቸም 😂😂

    • @MeseretDemeke-hw9wr
      @MeseretDemeke-hw9wr 6 หลายเดือนก่อน +4

      ካደ እኮ

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 6 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 6 หลายเดือนก่อน +12

    የባህል አምባሳደሮች በእውነት ክብር ይገባችኋል የለዛ ሽልማትም ለእናንተ ነበር የሚገባችሁ ምን ያደርጋል...

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ወድም አለም

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @oromayoro4840
    @oromayoro4840 6 หลายเดือนก่อน +13

    ሚማር ማህበረሰብ ካለ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው! እናመሠግናለን🙏

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2 6 หลายเดือนก่อน +35

    የሚገርሙ አዳዲስ ልጆችን አካታችዋል። በጣም ያምራሉ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg 6 หลายเดือนก่อน +45

    የአበጀሽ ትወና የታዴ መቻል ድንቅ ይለኛል ትችላላችሁ እወዳችኋለው❤

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 หลายเดือนก่อน +138

    አማራ ባለ ታሪክ ባለ ገድል ነዉ ጎጃም ላይ እግር ጥሎህ እንግዳ ከሆንክ አለሜ እመዋ ተብለህ ትሰተናገዳለህ
    ወሎ ላይ ብትሄድ እታለሜ አበዋ ተብለህ እግርህ ታጥቦ ቤተኛ ትሆናለህ
    ጎንደር ቤቴድ መሶቡ ተከፍቶ በልተህ ምትጠግብ ማይመስለዉ ህዝብ ወርቄ ብሎ ይቀበልሀል
    ሸዋ ሂድ ታናሹ ታላቅ ሆነህ እንደ ንጉሳዊያን አንተ ተብለህ እንግዳዉ ትሆናለህ እኛ አማራዎች ጋር ባድነት የለም ሁሉም ስጋችን ወገናችን ነዉ ለዚህ ህዝብ ወርቅ እንጂ ጥይት አልነበረም ሚገባዉ ደጉ ህዝቤ ሳቅህ ሳቄ ህመምህ ህመሜ ያልፋል እንስቃለን ሰላሙ ደስታችን ቤታችን ይመጣል አማራዉ የመጨረሻዋን ሳቅ ይስቃል 💪💪💪 ጎጄ ሸዋ ወሎ ጎንደር አንድ አምሀራ❤❤❤❤

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +2

      ውዶቸ አበረታቱኝ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በትክክል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 6 หลายเดือนก่อน +5

      እድሎገጥሞን ባንሄድም ግን ታላላቅወች ሳወሩእሰማለን

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 6 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት ማማራቸሁ እኛ እኮ አምሐራወቸ በጣም እድልኛች ነው ሁሉ ነገር አለን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 6 หลายเดือนก่อน +22

    እኔ እናንተን ምንም አልላችሁም
    በጣም በጣም ነው ያስደመማችሁኝ አስገርማችሁኛል
    የአልባሳታችሁ ውበት የቋንቋ አጠቃቀም በሀላችሁን ጠብቃችሁን ነው እምትሰሩት
    እና ደግሞ ያስተምራል ብላችሁ
    የምታዩበት አቅጣጫ/አንግል/ይገርማል በእውነት ገርሞኛል
    አንዳንዴ የእውነት እየመሰልኝ
    በመሀል በመሀል እበሳጭ ነበር፡
    ዋው!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน +1

      ደምረኝ ወድም አለሜ

    • @Afshhgh
      @Afshhgh 5 หลายเดือนก่อน

      Betam yemr wedefit amaraye

  • @መለሰይዩቱብ
    @መለሰይዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +4

    አማራነት በለ ታሪኩ ባለ ቅኔው ሁሉን ያደለን እኮ ነን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ገና ብዙ ታሪክ ትሰራላችሁ ይመቻችሁ አማራነት ይቅደም 💚💛❤👌

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 6 หลายเดือนก่อน +8

    እረ በስምአም ትወና ብቃት ይሉሐል ይህ ነው አቦ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤❤

  • @צלצוצלצלו
    @צלצוצלצלו 6 หลายเดือนก่อน +7

    የፍቅር አምላክ ደስታችሁን ሁሌም አይሳችሁ እረ ስታምሩ በመዳህኒት አለም

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 6 หลายเดือนก่อน +16

    አማራነት ኩራት ነዉ አቤቱ ጌታየ ሰላሙን አዉርድልን

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 6 หลายเดือนก่อน +39

    አምሐራየ ውበት ባህል100%+❤❤❤🇨🇬
    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ፋኖ💪💪🎉❤🎉

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ደምሪኝ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GjgGnjjk
      @GjgGnjjk 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 wergna atayachewm eda fano chaka new eyzerfe eygedel wede chaka atayem eda gojame laye eko new edezhe zena belew emserwet deramawen dekame tegele😂😂😂😂

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@GjgGnjjkዘው ብለህ አትግባ እምቧ በሉ ከብቶች🐄🐂🐃🤣🤣🤣

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 หลายเดือนก่อน

      @@GjgGnjjk ያለቤታችሁ አትግቡ ግልገሎች

  • @user-hana365
    @user-hana365 6 หลายเดือนก่อน +13

    እረ እንዳዉ እዉነት ነዉ ያስመሰላቹህት ውይ ችሎታቹህ ❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER 6 หลายเดือนก่อน +13

    እመዋ እርጉዝየ በሠላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ሁላችሁም የራሣችሁ ብቃት፣ ውበት፣ ችሎታ፣ ከለር አላችሁ በእውነት ድንቅ ናችሁ፡፡ ድራማችሁ ሁሉ አስተማሪ ነው ትዕግስት እና ችሎ መፍትሔ መፈለግን ከልብ የሆነ እርቅን ሰፈውን ጊዜ በፍቅር ማሰለፍ እንደሚቻል ወዘተ…. አስተምራችሁኛል በእውነት ከገለጽኩት በላይ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ አበጀሽዬን ግን በጣም እወዳታለሁ በሰላም ልጅሽ እቀፊ በርቱ ቀጥሉበት!!!!!!!

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 หลายเดือนก่อน +15

    እኳንደናመጣችው አገርቤትስገባ እናተጋ መምጣቴ አይቀርም ስወዳችው የኔውዶች💚💛❤💪💪

  • @v6in812
    @v6in812 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ችሎታ የኔኩሩ አማራ❤❤🇧🇴💒
    እግዚአብሔር ይቅር የሚል ልብ ይሥጠን

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ጥሩ ትምህርት ነው ይቅርታ የሚለውን ቃል በመሰማት

  • @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ
    @ቦጊዜለኩሉ-ቘ5ፀ 6 หลายเดือนก่อน +5

    የያየሽ ችሎታ እጅግ በጣም ነው የሚገርመኝ:: ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የያየሽ ግን ለእኔ በጣም ይለይብኛል:: አበጀሽም ሁላችሁም ልዩ ናችሁ:: ድምጻዊቷም ግሩም ናት:: በአካል የማገኛችሁ ጊዜ ይናፍቀኛል::

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሰትሉ ውቦች አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላም ቲባባሉ ደስ ሰሉ ሰደት ያላችሁ በሙሉ አገር ገብታችሁ እደዚህ ለመሰላለም ያብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GemzaOfficial777
    @GemzaOfficial777 6 หลายเดือนก่อน +9

    እውነት የትዉልድ ቀዮየ አልኖርም ፤ ባህሌ ትዥ አለኝ፤ ብቻየን እስክስታ መታሁ፤ ብዙ ባህል አለን ፤ አለም ይወቅልን ፡፡ ዝማም አያሌው ምርጥ የባህል ዘፋኝ ነሽ፤ አርሹ ገበሬ፤ ወለባ፡ ሁሉንም ስራወችሽን በዚህ ድራማ ላይ አቅርቢዉ ሁሉም ይወደዋል፡፡

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @makyaomar
    @makyaomar 6 หลายเดือนก่อน +5

    አዴት አባቱ ደሥ ሥሥሥሥሥ እደሚል በተለይ የመጨረሸው❤❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 หลายเดือนก่อน +11

    እሱቤ እኔ አንደየ ሳላገባ አተ ስቴ አገባህ እኳን ደስ አላችሁ አማራየ ፍቅር እኮነው አቦ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያምራል እንወዳችዋለን በተለይ ያየሽና አበጀሽ ይሰሩታል ነው የሚባለው እኛ በውጭ የምንኖር ሰወች እናንተን ስናይ ነው የምንፅናናው ተባረኩ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ በጣም ነው የሚያምርው ተባርኩ ያልተበርዘ ምርጥ ባህል በጣም ነው የማደቃችው በርተ ❤️

  • @lishanteka9871
    @lishanteka9871 6 หลายเดือนก่อน +6

    እነዚህን ሰዎች አለማድነቅ ንፉግነት ነው ከድራማው በላይ አለባበሳቸው ከጥፍር ቀለም አለማድረግ የጃቸው መጎልደም የጃቸው ላይ አምባር አንድ ነገር ያጎደሉት ነገር የለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተረልቅ ትምህርት ነው ይሄ ድራማ ! እግዚህአብሄር እነደነዚህ ይቅር እንባባል ።

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናተ እኮ ትለያላቹ የሙሉ የኢትዮጵያን ታሪክ ነው የምሰሩት እኔ ቃል የለኝም ለሀሳባቹ ደሞ ሁላቹም ጎበዞች በስመአም ድራማ እኮ አይመስልም እግዚአብሔር ን ሁናቹ ነው የምሰሩት እደሀሳብ ግን ተከታታይ ድራማ በቲቢ ብታቀርብና ሙሉ ኢትዮጵያዊ ቢያያቹ ደስ ይለኞል የልፋታቹን ዋጋ ማግኝት አለባቹ እኔ በናተየተነሳ ገጠርን ማየት ጎጎው እያሳቃቹ ትምርት የምሰጡ እዴት እደምወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሱስ ሁናቹብኝ እኮ

    • @amsaletegegn3202
      @amsaletegegn3202 5 หลายเดือนก่อน

      የምን ሙሉ ኢትዮጵያ ነው? እያንዳንድሽ በራስሽ ባህል ነይ ። አልበዛም አሁንስ? አማራ የራሱን ባህል ነው የሚወክለው።

    • @betelhemwammi2480
      @betelhemwammi2480 5 หลายเดือนก่อน

      @@amsaletegegn3202 ያገሬ ልጅ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ይሄንን ለዘረኞቹ ንገሪያቸው እኔ ያዲሳባ ልጅ ነኝ እደምታቂው ደሞ ያዲሳባ ልጅ ዘር የለውም ሁሉም ኢትዮጵያዊ አድ ነው ለሱ አቺ ሰላም የሚቀየር ነገር የለም ግን አድ ነገር ልገርሽ ዘረኞ ከሁሽ ይቅርብሽ እኔም በናቴ አማራነኝ ግን ከዘሬ ይልቅ ሰው መሁንን ነው የምመርጠው የሁሉም ህመም ያመኞል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 3 หลายเดือนก่อน

    I am so
    addicted with u guys !!
    You all have real talent, so professional !! You make it real..
    Am proud to be from this ancestry !!❤

  • @htwy52
    @htwy52 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ የውነት አስለቀሳችሁኝ፣ ያዘነ ያለቀሰ ሁሉ ደስ ይበለውአገሬ ካገራችሁ ማዶ ለማዶ ነው፣ በጣም የሚገርመው ወግና ባህሉ መመሳሰሉ፣ አይነጥለን አይጐንጥለን።ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ። እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም።ያበጀሽንና የአለምን ወርቅን ትግስትን ይስጣችሁ።የገረመውና የያሽን ድምጽ ይስጠን ይስጣችሁ።ሁላችሁንም እንወዳችኋለን።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ደስ ስትሉ😍😍😍😍 በጣም አስተማሪ ነው ደግሞ በሀስት ስንቱ ህይወቱ ተመስቃቅሏል በእውነተኛውም ብዙ አለ😢😢አቤት ያየሽ ነበልባል😅😅😅😅

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወርቅ ህዝብ አማራ ❤የኔ ወርቆች ያደኩበት ሰፈሬ ናፍቆኛል

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 6 หลายเดือนก่อน +18

    አበጀሽግን የምርየታዴ ሚስትናትዴ እመብርሀንበሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ግን ጥርጣሬ አለኝ ❤❤ ደምሪኝ ውዴ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝ ደሜዋ ወድም አለሜ❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ውበት እግዚአብሔር ደስታ ብቻ ያብዛላችው ስላም ለአገርችን❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሙሽራይቱን ቀይረው ሰጡ 😂❤❤❤❤ ጨዋ ህዝብ

  • @Elias44475
    @Elias44475 6 หลายเดือนก่อน +18

    አማራ ጥሩ መሪ ሲኖረው ብዙ ሽልማት ይገባችሗል/ይሰጣችሗል:: ለጊዜው ጥሩ የባህል ማዕከል ስጧቸው::

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

    • @mesiyemam
      @mesiyemam 5 หลายเดือนก่อน

      መምራት ለአማራ ብርቁ አይደለም እድሜ ልክህን ሲመራህ ነበር

  • @frafirfr4856
    @frafirfr4856 6 หลายเดือนก่อน +3

    አበጀሽዬ የኔ አስታራቂ የኔ ምርጥ ተዋናይ ስወድሽ እኮ አገራችንን ሰላምና ፍቅር ያምጣልን ❤😢

  • @famel9098
    @famel9098 6 หลายเดือนก่อน +24

    ትልቅ የፊልም ካምፓኒ መስርታችሁ ኢንዱስትሪውን ገለባብጡት!!!!! በናታችሁ!!!!

    • @tebabe
      @tebabe 6 หลายเดือนก่อน +6

      ከከተማ ዝባላ 1000 እነዝህ ይበልጣሉ

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 5 หลายเดือนก่อน

      Awo

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣምነውየምታምሩት አለባበሳችሁም ስራችሁም❤❤❤❤❤

  • @أبراهيم-ظ3ك4ه
    @أبراهيم-ظ3ك4ه 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እሚገርም ነው❤❤❤ ወይኔ አማራየ ሠላም ምሕ ይብዛ

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amaraye! You great people. Thanks!

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 5 หลายเดือนก่อน +10

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች ወርቃማ ባለታሪክ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ትምህርታዊ በርቱ አንዲህ አለመነጋገር የስው ሂወት እንደሚያዛባ በርቱ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 6 หลายเดือนก่อน +17

    ማማራችሁ ይህን ህዝብነዉ ካላጠፍነዉ የሚሉት ❤❤❤❤❤❤

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😥🥰🥰
      ደምሪኝ እማ🥰

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 6 หลายเดือนก่อน

      @@fikrtube-dx6mp አድርጌሻለሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ነይ እህታለሜ እንደማመር

  • @mekde1223
    @mekde1223 6 หลายเดือนก่อน +7

    እሚገርም ድራማ ባህልና ወጉን የጠበቀ ዋው

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 6 หลายเดือนก่อน +2

    Powerful message! Good job

  • @BiniyamDemle-le6tt
    @BiniyamDemle-le6tt 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ማማራችሁ አቤት ዉበታችሁ ድቅ የሆነ ማህበረሰብ እወዳችኃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ደስስስስ ስትሉ በጣም አስተማሪ ነዉ ስራችሁ ሁሉ የኔ ዉቦች❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 5 หลายเดือนก่อน

    ባህል ወጋቹሁን ያአላፈረሳቹሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላማቹሁ ይብዛልን በእውነት ደስስስስ የሚል ነው

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች ጠዎት ጀምሬ ስመላለስ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 6 หลายเดือนก่อน +12

    ይህን የዋህ ህዝቤን እኮነዉ ሲያርዱት ሚያመኝ ኡፍፍፍፍፍ ምን ልሁንላችሁ በእባ ነዉ የጨረስሁት

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 6 หลายเดือนก่อน +7

    አይ የገጃም በሃል እኮ እኔም በልጅነቴ በዚህ ስራት ነው ያገበውት ትዝ አለኝ አይ ሀገሬ ስላሙን ይመልስልን በእውነት አይ😢😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

    • @madeenamadeena22
      @madeenamadeena22 5 หลายเดือนก่อน

      me to ❤❤❤😢😢

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 6 หลายเดือนก่อน +8

    ኩሩ ህዝብ፣ ባለታሪክ ባለጥበብ ገና ብዙ እናያለን፤ እንወዳችኋለን

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

  • @mwale8371
    @mwale8371 6 หลายเดือนก่อน +4

    Abejesh & yayesh always so perfect ❤ !!!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 หลายเดือนก่อน +8

    እሱ ባለውዬ አንጀቴን በላኝ ፊልም መሆኑን እያወኩኝ ፊቱ በጣም ያሳዝናል አይ ችሎታ 👍👍👍👍👌🌹🌷💕❤️

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ❤🎉

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 6 หลายเดือนก่อน +6

    ባህላችን እንዴት ደስ ይላል በእውነት ትችላላችሁ ውብ ናችሁ ከልብ እናመሰግናቸዋለን🥰😘🥰

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ❤

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 6 หลายเดือนก่อน +12

    አይ ብቃት አይ ብቃት አይ ብቃት ፣ በዛ ላይ ስታምሩ
    አረ ምኑ ቅጡ ስንቱ ይወራና
    እንደዉ በደፈናዉ ይግባችሁ ምስጋና
    ከዚህም ተላልፎ ሁኑልን ገናና ።🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🔴🟢🔴🔴🟢🔴🟢🔴🟢🔴🔴🔴🟢🔴🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🔴🟢🔴🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🔴🟢🔴🟢🔴

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 5 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የከተማ ልጅ ነኝ
    ግን የገጠር ሰዎች በጣም ደሰ ይሉኛል
    ዋው ድራማው ደግሞ በጣም ያሰተምራል
    ይቅርታን መታገሰን መታረቅን ቻይነትን ኤረ ሰንቱ ዋው💖💖💖💓💓💓💓💓💓

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 6 หลายเดือนก่อน +4

    I proud of my people love you guys

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +11

    ውይ ስወዳቸው የማዳም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ ስደተኛ እህታቹህ ነኝ ውዶችየ😢

    • @asiaump
      @asiaump 6 หลายเดือนก่อน

      በቻናልና

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@asiaump በምን ቻናል ውዴ በራሴ ቻናል ነው እኮ

    • @FaNty-j4p
      @FaNty-j4p 6 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪየእኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@FaNty-j4p የኔ ማር አመሰግነዋለሁ

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +1

      @paulosmulu7994 ማሪያምን የምሬነው ፍሮ ፋይሉ የወድ ነው እህቴ ቻናሉ ግን የኔ ነው

  • @LiyaBaruda
    @LiyaBaruda 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት ትወና ብቃት በጣም ደስ ሚል አስተማሪ ፊልም ነው ጎበዞች በርቱ❤❤❤❤❤

  • @fikrtube-dx6mp
    @fikrtube-dx6mp 6 หลายเดือนก่อน +30

    😅😂😂😂😂😂😂😂የሱባለው ነገር ያሳቀው
    እንየ እልልል በይ አላለም😂😂😂😂😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቼ ስከረበትላችሁ🙄🙄

    • @KokKokb
      @KokKokb 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ነይ ደመርኩሽ በታማኝነት ውዴ እኔንም ደምሪኝ

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እሱ ፓርት ላይ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 6 หลายเดือนก่อน +3

      ቀላልያስቃል በተለይ የጫጉላዘበኛየሆነው😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ደሞቸ ❤

  • @BetyDegu-mz4ke
    @BetyDegu-mz4ke 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔቅመሞች ኑሩልን አበጀሽ ያንችን ትግስት ፈጣሪ እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ እንችን ይሰማሻል::

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 6 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ምንም ቃል የለኝም በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @GojamAbebe
    @GojamAbebe 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትወና ነው!!!እናመሰግናለን።

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍፍፍፍ የማትጠገቡ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኝ

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 6 หลายเดือนก่อน

    ይህን ድራማ ስመለከት አስለቅሶኛልም አስቆኛልም ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ሁሌም እናንተን ስመለከታችሁ ማርቆስን ያስታውሰኛል!!! ፈጣሪ ያበርታችሁሁሁሁሁሁ!!!❤❤❤❤

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 6 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ትዝታ የዛሬን አያድርገው እንጂ ነይመላ ሲባል ስወድ ከሠርግ ቤት ነበር የማመሸው ክክክክክክክ

    • @yeneMB
      @yeneMB 6 หลายเดือนก่อน

      Egna aleneber kenununi yeminkotr

    • @fikrtube-dx6mp
      @fikrtube-dx6mp 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም🤭😂😂😂
      እኔስ ብትይ ክክክ
      ደምሪኝ ውዴ🥰🥰🥰

  • @zmzmlove-i7l
    @zmzmlove-i7l 6 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ዉዶች እንኳን ደና መጣችሁልን ናፍቃችሁናል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ስንቴ ገበሁ ቤታችሁ አለቅልን ብላችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 6 หลายเดือนก่อน +6

    የምር.ናፍቃችሁኝ.ነበር.እንኳን.ደና.መጣቻሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስርጉን ያካሄዱበት ሁኔታ ግን ትልቅ ትምህርት ነው ❤️

  • @Zahra-rt2ep
    @Zahra-rt2ep หลายเดือนก่อน

    አማራየ ሁሉነገር ድምቀቱሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adinkamersha
    @adinkamersha 5 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽየ ሁሌም ኑሪልን እንዳዚህ ፍትት የሚያደርገኝ ድራማ ያየሁ በናንተ ነው

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 5 หลายเดือนก่อน

    ድራማ አይመስልም ።እዉነት ነዉ የሚመስለዉ ።ትልቅ ትምህርት አለዉ

  • @de4xi
    @de4xi 6 หลายเดือนก่อน +4

    አማራየኮ❤❤❤ሁሉም ነገር❤❤❤አማልቶ❤❤❤ሰጦናል❤❤❤❤

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 6 หลายเดือนก่อน +17

    እመዎ ግን እሩጉዝ ናትደ❤❤❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 6 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ውበት ደሞቼ ስወዳችሑ ሞቼ ነው የምወዳችሑ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 6 หลายเดือนก่อน +20

    ጥቁሪት በጣም ነው የምትመችኝ

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 6 หลายเดือนก่อน +7

      አታጓጂ ነው የምትባል አፊሪካዊያን ነን እኮ ምነው ጥቁሪት አልሸ

    • @KokKokb
      @KokKokb 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@AminatMogesሰህ❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AminatMogesእኮ አይገርሙሽም ወይ😏

  • @TsehayMamo-q2t
    @TsehayMamo-q2t 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ደስትላላችው አማራ አማራ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 6 หลายเดือนก่อน +5

    ግሩም ስራ ነው ክበሩልኝ 🙏🙏🙏🙏💜💜💜

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ህዝብ

  • @akliluwoldher1221
    @akliluwoldher1221 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ምርጥ ድራማ ድል ለፋኖ

  • @alembeyene3206
    @alembeyene3206 6 หลายเดือนก่อน +1

    This is gold....loved it

  • @esayastasew3733
    @esayastasew3733 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም በሚገርም ብቃት ነው የከወናችሁት እግዚአብሔር ይመስገን ።።

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ትችላላችሁ ፐፐ በደንብ ሰርተውታል 🎉❤🇨🇬

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማረያምን አበጀሽን እደኔ እሜወዳት❤❤❤❤

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 6 หลายเดือนก่อน +4

    ደሞቼ አማራዊያን ውድድነው ማረጋችሁ የኔ ጥበበኞች

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 4 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ውይ ደስ ስትሉ የውነት እኮነው የምታስመስሉት በስማም

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 6 หลายเดือนก่อน +17

    ወይኒ ዛሬኮ ሲጠፎ ቅር ብሎኝ ውዬ ነበር እኳን መጣችሁልን❤✅

    • @SlianaterakaMangsta
      @SlianaterakaMangsta 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አስሬ ስገባ ሳይ❤❤❤

    • @HappyGiraffe-mj8eh
      @HappyGiraffe-mj8eh 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ለራሡ እየጠበኩ ግን ታቆሙበት ነዉዴ የጀመሩት ሣየዉ አልመሠለኝም❤❤🎉🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 5 หลายเดือนก่อน

      ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤

  • @limenhtsega852
    @limenhtsega852 14 วันที่ผ่านมา

    በለ ታሪኩ ባለ ቅኔው ሁሉን ያደለን እኮ ነን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ገና ብዙ ታሪክ ትሰራላችሁ ይመቻችሁ

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🙏

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 6 หลายเดือนก่อน +12

    _ልክ ስጠብቃችሁ የኔ ተናፋቂዎች ወይኔ ታዴ ምን አስመስለውታል ዛሬ ደግሞ ታስሮ ነው ወንድሙን ገድሎ?😊😂😂🎉🎉🎉🎉 ለምን የጀመራችሁትን አጨርሱም እንዴ አድስ ነው የጀመራችሁት😢 ነገረኛ ነገረኛውን ነው ዛሬ ደግሞ ከአንድ በኩል የደረጋችሁት ያየሽ እና የሲሳይ ሚስት😂😂 አዝማሪው ልጅ ድምፁ አንደኛ ሁሌም አምጡት_

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 6 หลายเดือนก่อน

      አድስ ነው

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 6 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ደምሩኝ

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 6 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣ደነገጥኩ😅😅እንየ