Discover Ethiopia , Let's visit the historical places of Semen Shewa , Debre Berhan

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @yourlifeonpower
    @yourlifeonpower 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you very much for the rich history! It is a testimony to Ethiopia's historical wealth and pride!

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ማራኪ ትረካና በሐሳብ ልብን ይዞ አንኮበር ቤተመንግስት የሚያስገባ ታሪክ ነው።

  • @Etfeben
    @Etfeben 3 ปีที่แล้ว +1

    Brilliant historical documentary! It was interesting to learn about the names that Addis borrowed :) Thank you ebs for making me love king Menelik even more! I wish these places are more protected/ renewed( Menelik Statue, their clothes...etc) so we can keep it to teach the next generation!

  • @assefatesfaye831
    @assefatesfaye831 7 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም እናመሰግናለን።በጣም ደስ ይላል ብዙ ነገር ያስተምራል።ሰሜን ሽዋ የተረሳ ሃገር ነበር ሚድያ ብዙም አያቀውም።እና ይሂ ቪዲኦ በጣም ምርጥ ነው።በዚሁ ዞን ውስጥ ስለ አንጭቆረር ፕሮግራም ብታዘጋጁ ደስ ይለናል።

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ዝግጅት የተዋጣለት ኮራሁ ሁሉም ታሪኩን እንደሚገባ ያብራራዋል የሚገርም ጋዜጠኛዋ ጠንካራ አንደበተ ርቱዕ ነች ጎበዝ በርቺ!!

  • @biretukanmeri7881
    @biretukanmeri7881 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም.ደስ.ይላል.አቅራቤው.በጣም.የምትመሠገን.ነህ.

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 ปีที่แล้ว

    Gerum Gerum denk yehenen betarik temeheret west metekalel neberebete Ethiopian history letsweledu yeyandandun meriwoch keyemazenatu yensgesuten betechebach film eyetemare biketel tewelede tewelede Hulu Ethiopia yenetebalew Hager tarikuwa Lealem betssema nebere Ahunm yeberehan chelanchil ayechalehu bertu ketelubet Egziabehere yebarekachu!!!!!

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @ቬጋስተመችቶኛል
    @ቬጋስተመችቶኛል 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አቅራቢዋ በጣምኮ ነው እማደንቅሽ እና እምወድሽ

  • @mikiasgebre823
    @mikiasgebre823 6 ปีที่แล้ว

    very very trusty or wossagn new
    jegna ye ewnet jegina nachew minilik enna serawitu

  • @thomassolomon9858
    @thomassolomon9858 7 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopiawe Balihon Fetare Endegena Ethiopiawe Hugne Endiweled Elemnew Neber Enqans Honku Wowwwwwwwww

  • @Sailsy-l2b
    @Sailsy-l2b 4 ปีที่แล้ว

    Betam yigermal minewu alakim bil Ena lela sewu bifeligu.kemeche jemironewu debrebrihan kola yehonewu ayyyy yasazinal

  • @eyachewtefera2455
    @eyachewtefera2455 4 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @NaniNani-kl2lg
    @NaniNani-kl2lg 5 ปีที่แล้ว

    Sewoch lemendenew letechet becha yemetrotut yehennem lemesmat yebekanew beziehu progeram mekneyat new silezieh tekekelegenawen tarik yemetaweku techemari asteyat setu enji mesadeb ena mankuashesh aygebam belgena ena yerasen tarik mankuashesh new ena keza betekotebu tiru new. Ene bebkule yemalawekewen lemawek cheyalehu betam amesegenalehu bertu 💌💌

  • @selamhayilu533
    @selamhayilu533 8 ปีที่แล้ว

    batam des yilal malekowin aewekin. nameseginalen

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ጥሩ ነዉ ግን የምትለቁት ክላሢካል ጆሮ ያደነቁራል ለሚቀጥለዉ ይሥተካከል

  • @yonatan0910
    @yonatan0910 7 ปีที่แล้ว +1

    Gobez berchi

  • @fetaneshebabu2012
    @fetaneshebabu2012 8 ปีที่แล้ว +3

    ኢቢስበጣምእናመሰግናለን

    • @bostonmordechai3297
      @bostonmordechai3297 3 ปีที่แล้ว

      a tip: watch series at flixzone. I've been using them for watching lots of of movies these days.

    • @landynerick2477
      @landynerick2477 3 ปีที่แล้ว

      @Boston Mordechai Yea, have been watching on flixzone for months myself :D

    • @morganmax3132
      @morganmax3132 3 ปีที่แล้ว

      @Boston Mordechai definitely, have been using Flixzone for years myself =)

    • @nicholastitan2881
      @nicholastitan2881 3 ปีที่แล้ว

      @Boston Mordechai yea, I have been using flixzone for months myself :)

  • @fethyajemal9135
    @fethyajemal9135 7 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሠግናለን

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 7 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🤔😍💎👑💞

  • @ethiopiaaddis4036
    @ethiopiaaddis4036 7 ปีที่แล้ว +1

    keleb newu yemamesegenew dese yemil tarike

  • @efremgobrhwt9967
    @efremgobrhwt9967 9 ปีที่แล้ว +12

    ሚልንክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህን ግዜ አበሻ።

  • @liquorcityewinet9923
    @liquorcityewinet9923 7 ปีที่แล้ว +2

    /Who is better than Emye Menilic.NO body.

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 7 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረብሽ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን አንችም እንዳልሽው ስሜን ሽዋ ብዙ ታሪክ አላት እያንዳዱን ምዕራፍ እየገለፀ የሚያነብ ያስፈልጋል።አንች ግን የአንኮበርን ታሪክ እውቀት ለሌለው ውሽታም አስጒብኝ ትተሽ በእድሜ የበስሉ እንኲን ሳትጠይቂ አልፍሽ ኮረማሽ ገባሽ አስጉብኝው ስም የማጥፍት ተልዕኮ ያለው ውርጋጥ ነው
    ከብዘው በጥቁቱ አንኮበር ሌላ ስም እንዳላት የመጀመሪያው ጳጳስ
    44 ታቦት ስለምኖሩ
    ስለወሽባ ቤት
    አራዳው ላይ ስላለው አንድ ዛፍ ስው ስክሮ ሲገኝ ታስሮ የሚገረፍብት ።በዚህም የተነሳ ግጥም የተገጠመልት።
    በጣም ደግ ነበር ጮማ በልቶ ጠጅ።
    ትንሽ የሚያስፈራው ዘብጥያው ነው እንጅ ።የተባለለት ።
    አንኮበር የቱ ነው ጎረቤላ የቱ ነው ?በወሽባ ቤት እንዴት ነበር የታመመ የሚታከመው ?ቁንዱና ደንስ ምንድናቸው?ስለጉሙ
    ቀንዲ ቅርብ ነበር አንኮበር ላይ ሃኖ።
    አልታይም አለኝ በጉም ተሽፍኖ።የተባለለት ልምንድንነው ወ .ዘ .ተ እጅግ በጣም ብዙ ይቀርሻል ።አስጉብኝው ሌላ ተልዕኮ ከሌለህ በስተቀር ደደብነትህ ብቻ እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ቃላትና ስድባዊ መግለጫ ይሚያናግርህ አይመስለኝም ።

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 7 ปีที่แล้ว

    ይድረስ ለebs እባካችሁ !!!!የምትጠይቁትን ስው የጤንነት ማረጋግጫ እየጠየቃችሁ ቢሆን ይመረጣል ።ድብረብርሀን እኔ የማውቀው ያደግሁበት አገር ነው ።አንድም ቀን ቆላ ሆኖ አያውቅም ሰውየው ሲጠየቅ ደብረ ኢባ ማለት ቆላ ማለት ነው ብሎ አረፈ።አንችም ከፍታውን እየተናገርሽ ቆላ ነው እያለ አየር ላይ አዋልሽው ።

  • @solomonpilot2510
    @solomonpilot2510 8 ปีที่แล้ว

    BESHELKO WIST SINGOAZ WWENZU TERARA AYN YAFEZ

  • @cityoflovethanks6540
    @cityoflovethanks6540 7 ปีที่แล้ว

    it looks like à man privat. it's an Idol which where worshipping long time... you have to destroy this stons