አስገራሚው የፀሎት ሀይል በትዳር ውስጥ - ትዳርን የመምራት ጥበብ ክፍል 8 | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | Episode 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @TigestBekele-q5i
    @TigestBekele-q5i 28 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ በጣም የሚገርም ስለ ባለቤቴ ፀሎት ላደርግ ስል አይቀየርም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተቀይሯል አሁን12አመት ሊሆነን ነው የዛሬ 4አመት ፍርድ ቤት ሄጄ ነበር አሁን የልጆቼ ደስታ ሳይ ጌታ ሆይ አንተ የሚያስፈልገን ስለምታወቅ ተመስገን እናመሠግናለን

  • @TsionAbeute
    @TsionAbeute หลายเดือนก่อน +4

    ፀሎት ሁሌም አሸናፊ ያደርጋል ምክንያቱም ፀሎት ሁሉን ወደ ሚችለው እግዚአብሔር አባት ጋ ስለሚደርሰው ስለሚነገረው በትክክለኛ መልስም ስለሚሰጠን አሸናፊ ያደርገናል። አመሰግናለው በርታ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 27 วันที่ผ่านมา

    ጸሎት ከሁሉም ነገር ይበልጣል ወድማችን ጸግሽ እናመሠግናለን ለምትሰጠን የምክር አገልግሎት

  • @TsionAbeute
    @TsionAbeute หลายเดือนก่อน +2

    በትምህርቶችህ ከሚጠቀሙት ሰዎች አንዷ ነኝ በጣም አመሰግናለው በርታ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 หลายเดือนก่อน +1

    ፀሎት የሁሉ ነገር ቁልፍ ነው❤

  • @الو-ث2ج
    @الو-ث2ج หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ንወዳሃለን❤❤❤

  • @sikosilo610
    @sikosilo610 หลายเดือนก่อน

    ኑርልንጀግናናቅንሰዉነህ

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ቆንጆ ት/ት አግኝቻለሁ ተባረክ

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy หลายเดือนก่อน

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቁው

  • @ssaa2702
    @ssaa2702 หลายเดือนก่อน

    ሀሌም በጉጉት እምጠብቅነው

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @ZiezeZieze-jp2lx
    @ZiezeZieze-jp2lx หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ለስነፍ ባል ምንድነው

  • @vhdghhd9687
    @vhdghhd9687 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤