ህብስት ጥሩነህ እና የሴቶች ባንድ ልዩ ገና በዓል መዝናኛ ዝግጅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 16 วันที่ผ่านมา +5

    የህብስት ድምፅ መቼም የማይለውጥ lady you are amazing 👌 እንወዳችኃለን ....🙏🙏

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 16 วันที่ผ่านมา +3

    እብስትዬ የምወድሽ እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከመላው ቤተሰብሽ ገር በሰላም አደረስሽ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሌም እኮ ትችላላችሁ የሀገራችን ሴቶች ትለያላችሁ እኮ ከአለም ህዝብ ልዩ ናችሁ እናም ሁሌም እወዳችኋለሁ ደግሞም ከእናንተ ስለተገኘሁ።much love❤❤❤

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 15 วันที่ผ่านมา +1

    ታሜ እንኳን ለገና በሰላም አደረሰህ አደረሰን🙏😇🙋❤👼🎁🎄🎅⭐⭐⭐⭐⭐🌼🌺💫✨💫✨💫✨😟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • @tadessetiruneh1916
    @tadessetiruneh1916 16 วันที่ผ่านมา +4

    ታሜ አንተንም እንኳን አደረስህ ከነቤተሠብህ

  • @DesalegnTedla-xi3kx
    @DesalegnTedla-xi3kx 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሲ/ ር ዘብዴር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን !!

  • @SileshiHailu-q1g
    @SileshiHailu-q1g 14 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ እናታችን ትችላለች።

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 13 วันที่ผ่านมา

    እብስት ጥሩነህ ጥሩ ማየት በርቺ ወገኔ.
    እንስቶቻችን ስታምሩ ደስ ይላል. እንኳንም የእኛ ናችሁ.

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 16 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ወረ ባቦ ...መገን ደጃች ውቤ ተመችቶኛል....ሜሪ አርምዴ❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 14 วันที่ผ่านมา

    Good job (set) female of course we can do it.

  • @tsehayneshbezabih8560
    @tsehayneshbezabih8560 14 วันที่ผ่านมา

    የድሮ ጆሊዎች ገና ባነናችሁ ባላገሩ ሁሉ እየነቃ ብዙ ስራ ሰሩ እናንተ አንቀላፍታችኋል በርቱ

  • @chibo.
    @chibo. 17 วันที่ผ่านมา +2

    nice band 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @berhanegirmay6129
    @berhanegirmay6129 17 วันที่ผ่านมา +1

    Merry Christmas 🎄🎄

  • @Ronikeyo
    @Ronikeyo 16 วันที่ผ่านมา

    ታሜ ማኛ ይመችክ አቦ

  • @DesalegnTedla-xi3kx
    @DesalegnTedla-xi3kx 16 วันที่ผ่านมา

    Great Tame !!!

  • @InnocentFloatingIceberg-sp7dg
    @InnocentFloatingIceberg-sp7dg 16 วันที่ผ่านมา +1

    በደንብ ያልሰለጠነ ባንድ

  • @kebedekaba1051
    @kebedekaba1051 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ፡ ታምራላችሁ ፣ ያለ ፡ ወንዶች ፡ ግን ፡ ድምቀት ፡ ይጒላል ።

  • @selemonweldegebriel2085
    @selemonweldegebriel2085 16 วันที่ผ่านมา +1

    sound cake vary vary not nice so fixed for this band please. Tankyou for cooperation. Happy New YEAR Holday.

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 16 วันที่ผ่านมา +2

    OK የፈረንጆች የገና ዛፍን ምን አመጣው የሀይማኖት ከሀዲወች ወግና ልማድ እኮነዉ ማንኛውም የክርስትና የሀይማኖት ቀኖች ላይ በሙሉ የፓጋን ልማዶች ተወስዷል የገና አባት የገና ዛፍ ለፋሲካውም እንዲሁ ዝባዝንኬ አላቸው እናም በየአደባባዩ በየሚዲያው ይኸንን የወደቀና ስህተቶች አትጠቀሙ እነሱ እራሳቸው ለማስወገድ እየታገሉ ነው እና ወደእኛ ሀገር ልማድ ዉስጥ አታስገቡት አትጠቀሙት።በቃ መልካም ነገር ለማስተማር እና ህዝብ ለማነጽ ብቻ ስሩ በሀገራችን ታሪክ ዉስጥ ብቻ።።።

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 14 วันที่ผ่านมา

    💕🙏🏽💕🙏🏽🌿🙏🏽🎄🙏🏽🌿🇪🇷

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 15 วันที่ผ่านมา

    why Not men oly prepare

  • @asnaketsegaye
    @asnaketsegaye 11 วันที่ผ่านมา

    ልጅቷ ሳታወራ ብቻሽን አውርተሸ ጨረስሽ እኮ ሆሆሆ!!