"ዘባችን መከላከያ እንዳይነካብን"፣ "የመጨረሻው የጥፋት መንገድ"፣ "የበሰበሰ ኃይል በፍጹም አያፈርሰንም"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • "ዘባችን መከላከያ እንዳይነካብን"፣
    "የመጨረሻው የጥፋት መንገድ"፣
    "የበሰበሰ ኃይል በፍጹም አያፈርሰንም"
    Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

ความคิดเห็น • 48

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe6217 27 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርሚ ሌላስራ ማግኘት አትችልም?

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 28 วันที่ผ่านมา +3

    በመጀመሪያ ጉባኤ ማረግ ይህን ያህል ጦር አያሰብቅም ።ግን ለምንድነው እጅግ በጣም የሚፈሩት ።ፕሪቶሪያ ስለ ጉባኤ ምንም ቦታ የለም።

  • @samm4508
    @samm4508 27 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታቸው የራሱ ፓርቲ ስለሆነ ቢተች ልክ ነው ለገስ ቱሉ ግን ምን አገባው? በየትኛው ህግ ነው አንድ ፓርቲ በሌላ ፕርቲ ጉባኤ አካሂድ አታካሂድ በሚል ማስፈራሪያና ዛቻ የሚስነዝረው?

    • @musiclibrary4047
      @musiclibrary4047 27 วันที่ผ่านมา

      Foolish! TPLF is under the Federal Government of Ethiopia, whereas Legesse Tulu is the mouthpiece of Ethiopia.

  • @bayessaysehak3071
    @bayessaysehak3071 28 วันที่ผ่านมา +6

    ኤርሚያስ....
    ጲላጦስ ጲላጦስ የምትጫወጠው ነገር በጣም ያስቀኛል.... እንዴት በለኝ....

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 27 วันที่ผ่านมา +2

    እውነቱን ነው ኤርሚ የበሰበሰ ደፂን ይገልጻል ከመበስበስም ሻግቷል ::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 27 วันที่ผ่านมา +1

    ጀርመን የርስበርስ ጥርነት ሳይሆን የነበረዉ አለም ለሁለት ተከፍሎ የተደረገ ጦርነት እንጂ። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 27 วันที่ผ่านมา

    They have to clean up leadership

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 27 วันที่ผ่านมา

    Tigray is a de facto state

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 28 วันที่ผ่านมา +1

    ብልፅግና በመጀመሪያ እራሱን ቢመለከት ጥሩ ነው።

  • @DeribaBegna
    @DeribaBegna 27 วันที่ผ่านมา +2

    ስምምነቱን ካወራህ ስምምነቱን ስለመጣሱ ለምን አታወራም?

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 27 วันที่ผ่านมา +1

    Your talk always based on Amhara and Tigray believe me you can't divide them.
    You says I oppose the war what power do you have to create or stop the war. Empty mind sold soul for food

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 27 วันที่ผ่านมา +1

    You been taking and said Tplf and Tigray people the same, now you shift even if tplf and people not the same but at least they bind by Pretoria agreement you see how you change your self, lies lies your living based on to provide food for your tammy

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 28 วันที่ผ่านมา

    ኤርሜ ከነሱ ውስጥ የለም ማለት አይቻልም ሰንሰለቱ የተሳሰረ ነው ።ከዚህ ጉባኤ በሃላ ብዙ ነገር ይወጣል።

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo 27 วันที่ผ่านมา +1

    Are you advising or lecturing

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 28 วันที่ผ่านมา

    ድርጅቱም ሆነ የትግራይ ህዝብ አንድም ቦታ ስለጦርነት አልተነገረም ማንም አይፈልግም።

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 28 วันที่ผ่านมา +5

    ኤርሚ አሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ክልሎች የተሻለ ዲሞክራሲ ትግራይ ውስጥ ነው ምንም ቢሆን ሚድያውም ንትርኩ ቢኖርም መገዳደል የለም ሚድያዎቹም ሁሉንም እያስተናገደ ነው። እንዲህ አይነት ከከፍተኛ ጦርነት ብዙ ነገር ያጋጥማል።

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 28 วันที่ผ่านมา

    The cost is way more than benefits !

  • @alebachewgirna6345
    @alebachewgirna6345 27 วันที่ผ่านมา +1

    Mr. Wakjira why don't you focus on Oromo/Oromia. Actually we all know that you're OPP/Abiy agent paid to do propaganda to create a split/division with in Amhara and Tigray politics and also pit one against the other.

  • @Only-true91
    @Only-true91 27 วันที่ผ่านมา +1

    Ermi YE bahar ber eko le abath albejem!!😂😂 Ahuns yeman abat yemuteh?😂😂 just forget like your father bro 😎

  • @DeribaBegna
    @DeribaBegna 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ስላልክ የሚቀር የለም የኢትዮጵያ መንግስት ህግ ማስከበሩ ይቀጥላል ማኝም አይቻልም አንተ መርዝህን እየረጨህ ነው።

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 28 วันที่ผ่านมา

    መንግስት ህውሃት ሲል የትግራይ ህዝብ ማለቱ ነው። ግን አሁን በህውሃት እና በሕዝቡ መካከል ልዩነት አለ። ልዩነት የግድ መምጣቱ አይቀርም የሚደገፍ ነው ልዩነት መኖሩ።

  • @azerihun1698
    @azerihun1698 27 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም ማቀሳሰር ሴራ አሽሙር ዝዋዥዌ...

  • @shitaberhe3024
    @shitaberhe3024 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኣንተ ኤርሚያስ ሴረኛ ነህ እንጂ የፖለቲካ ተንታኝ ሆነህ ኣታውቅም::

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 27 วันที่ผ่านมา

    የፕሪቶሪያው ስምምነትን ብታነበው ግራ አትጋባም ነበር!ከቻልክ አንተ ዲፋይን አድርገው

  • @jemalbisrat2491
    @jemalbisrat2491 27 วันที่ผ่านมา

    ሌብነትና እገታ ትግራይ ውስጥ ብቻ ነው ያለው ወይስ ኦሮሞን ተውት ለማድረግ ልምብን ትባዝናለህ

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 28 วันที่ผ่านมา

    I think what TPLF are doing is not helpful and widening the gap between the two factions. Sad still the old guard are not taking lessons from the past. They become part of the problem.

  • @DeribaBegna
    @DeribaBegna 27 วันที่ผ่านมา

    Your God father eh?

  • @gebremedhinyohannes6402
    @gebremedhinyohannes6402 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ፡ሞላጫ፡ለሆድህ፡ያደርክ፡አቛም፡የለሽ፡የበላህበትን፡፡ወጪት፡ሰባሪ፡።
    Subhuman ነህ

  • @Riverspet
    @Riverspet 27 วันที่ผ่านมา

    እዚ ገር ነው ያንተ ችግር" መንግስት የባህር በር ለማግኘት የሆደበት መንገድ ትክክል አይደለም " የዛሬውን ውጤት አትይ

  • @AbelaAwash
    @AbelaAwash 27 วันที่ผ่านมา

    ኢርሚስ ህወሓት ከሁለት መከፈሉ ጠፋቶህ አይመስለኝም ነገር ግን ካለህ አደርባይነት እጂ ህወሓት ሀሳብ ልዬነት እዳለሁ ጠፋቶህ አይደለም ሀሳባቸው በምን መንገድ የትግራይ ጥቅም ይከበራል የሚለው ነው ትልቁ ነገር እጂ ይሄ መንገድ ወደይትኝውም የግጭት መንገድ አሄድም አተን ደምትስበው የሴራ ትንተና አይደለም።

  • @jemalbisrat2491
    @jemalbisrat2491 27 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ካንተ በላይ የትግራይ ህዝብን 360 ሆኑህ ተንስ ኣማራ ስትል ነበር ከዛ ስትባረር ወደ ብሄርህ ገባህና ኣቢይ መሲህ ነው ማለት ጀመርክ

  • @seidhussein8504
    @seidhussein8504 28 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ኢርሚ

  • @user-mj5mo1ij6d
    @user-mj5mo1ij6d 27 วันที่ผ่านมา

    ህውሀት የክልል ፓርቲ አትመስለኝም ነበር ያልከው አስገርሞኛል!አንተን ለሚያህል ፖለቲከኛ ፓርቲው አገራዊ አለመሆኑን መረዳት እንዴት አቃተህ bro??

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo 27 วันที่ผ่านมา +1

    No one save you from FANO

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo 27 วันที่ผ่านมา

    You are technically projecting TPLF

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 27 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ የራሱን ህዝብ የሚበላ ማፍያ ወሮበላና ናዚዉ ሂትለር ማወዳዱር አይቻልም። ሂትለር ወንጀለኛም ቢሆን የራሱን ህዝብ አልጨፈጨፈም።

  • @Shire53912
    @Shire53912 28 วันที่ผ่านมา

    None of your business

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 27 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብ ሁለቴ አይነገድበት ህዝቡ በቃ ብሎ መውጣ አለበት

  • @junefirst500
    @junefirst500 28 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክክክ! የበሰበሰ፤ ኃይል፡ አያፈርሰንም! *Short Memory* How many times TPLF said We are Stink! በስብሰናል፡ ሲሉ፡ አልነበረም! የጂኒ፡ የጸብ፡ አሽከሮች!

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 28 วันที่ผ่านมา

    The most irresponsible and arrogant speech what Debretsion has make during an opening of the meeting

  • @Only-true91
    @Only-true91 27 วันที่ผ่านมา

    Ermi YE bahar ber eko le abath albejem!!😂😂 Ahuns yeman abat yemuteh?😂😂 just forget like your father bro 😎

  • @Only-true91
    @Only-true91 27 วันที่ผ่านมา

    Ermi YE bahar ber eko le abath albejem!!😂😂 Ahuns yeman abat yemuteh?😂😂 just forget like your father bro 😎

  • @Only-true91
    @Only-true91 27 วันที่ผ่านมา

    Ermi YE bahar ber eko le abath albejem!!😂😂 Ahuns yeman abat yemuteh?😂😂 just forget like your father bro 😎