ቀድሞ የተጋለጠው የብልጽግና ሴራ/በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው የንጹሃን ጥቃት/ጦርነትበፍሬ ሕይወት ታምሩ ላይ የቀረበው ክስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา +3

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፋኖ በአለፉት ሰባት አመታት በአምሐራ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍና መከራ የወለደው የነፃነት ታጋይ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา +3

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 วันที่ผ่านมา +4

    አማራ ሆይ በኦሮሚያ ትጥቅ አትፍታ አደራ ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา +2

    መማር የአስተሳሰብ ለውጥ ካላመጣ ከንቱ ድካም!!!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤
    የአማራው AAA ወይም የአማራ አለምአቀፍ ድርጅት ለምን OMNን አይከስም
    በተከታታይ በአማራ ላይ የጭፍጨፋ ቅስቀሣ አድርጓል ❤❤❤

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 4 วันที่ผ่านมา +11

    እዲሱ የዜና እቀራረብ በጣም ደስይላል በርቱልን ከጎናችሁ ነን

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 3 วันที่ผ่านมา +2

    የዩኒቨርስቲ ተማሪወች ባለፉት ስድስት አመታት በኢትዮጲያ ውስጥ የደረሰውን እልቂትና ማሳደድ አልሰሙም???አላዩም??

  • @YOTO_123
    @YOTO_123 4 วันที่ผ่านมา +7

    አንድ የአምሓራ ተማሪ ይሙት እና እኔ ብቻ ስንት እንደምገድል ጌታ ይወቅ ዋ!ዋ!ዋ!!!!!!

  • @aheduchannel8319
    @aheduchannel8319 4 วันที่ผ่านมา +3

    እየጠበቅን ነበር። ምርጥ ዜና። እናመሰግናለን በሌ። የውጭ ዜናው ምርጥ።

  • @Aleshign
    @Aleshign 4 วันที่ผ่านมา +4

    ዋው ዜናችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @ኢባንጋዲYouTube
    @ኢባንጋዲYouTube 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንድ አማራ ፋኖ መፍጠን አለበት አንድ ዕዝ

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 4 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄሚዳ በጣም ድቅናብቁ መረጃ አቅራቢነው እናሠሰግናለን።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 4 วันที่ผ่านมา +4

    በደፈጣ ትግል ህግና መርሆ፤ የህዝብን እምነት፣ ባህልና ህይወቱን በታማኝነት መጠበቅ ዋና መመሪያው ነው። የፋኖ ተዋጊ ጦር በበቂ መንገድ የሰለጠነና ከብረት የጠነከረ ዲሲፕሊን የተላበሰ አደረጃጀት ነው።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏 እፎየሁ አሁንስ አብይን የሚያነሳልን አምላክ የት ሄደብን በሀገራችን ሰላም ናፈቀን እኮ

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 4 วันที่ผ่านมา +2

    ደህና አርፍድ ወንድሜ!! ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 4 วันที่ผ่านมา +2

    Dear Belete, now I’m more interested on this new አቀራረብ and this is exactly what we want 🙏

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 4 วันที่ผ่านมา +3

    I really like this and this’s the way it should be 👍 even though I like your reports, you were jumping from one topic to other without any context but now I can listen without leaving

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 ኤርትራውያን 🇪🇷 እንኳን ወደ የኢትዮ ፎከስ ሚዲያ በደህና መጣችሁ ። መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ 💐 ይሁንልን 🌺 አሜን ፫

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw 4 วันที่ผ่านมา +2

    ድንቄም ማናጀር።

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 4 วันที่ผ่านมา +2

    ያሳዝናል መንግስ ተብየ የሚሰራዉ ስራ የወንበዴ ስራ

  • @SelamyihunAlem
    @SelamyihunAlem 4 วันที่ผ่านมา +2

    ታርጌት ከምትል ኢላማ አትልም? ተደጋጋሚ የእንግሊዘኛ ቃላት ማስገባት እያስተዋልን ነው!

    • @aheduchannel8319
      @aheduchannel8319 4 วันที่ผ่านมา

      ወሬኛ። ይህ ቴሌቪዥን መሰለህ እንዴ?

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ? እያዳመጥን ነው!!! በርቱ!! አይዟችሁ!!!

  • @berhanegebreyesushabtu7961
    @berhanegebreyesushabtu7961 4 วันที่ผ่านมา +1

    Ene Memher Negn Addis Ababa Chemari Kayehu Amest Amet New

  • @tamu-x8l
    @tamu-x8l 4 วันที่ผ่านมา +1

    Merte new