"አልሞትኩም...በጣም ደንግጭያለሁ" - ህይወት ይበቃል በማለት ብዙዎችን ያስደነገጠችው ወጣት ለህዝቡ ምላሽ ሰጠች | @EyitaTV እይታ ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

ความคิดเห็น • 56

  • @Sariy177
    @Sariy177 3 หลายเดือนก่อน +30

    ይሄን የምታነቡ በመሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 3 หลายเดือนก่อน

    Gn hzbe mn nekawu hiwot yasasal hiwot yasmerral❤

  • @sami-myko
    @sami-myko 3 หลายเดือนก่อน

    ezi hager mfeter new yemghemerya mot lelaw telk mekabr new

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያኔ ቆንጆ ጎበዝ ናት ደሞ ንግግራ ብሰል ናት ቲክታክ ላይማ ነይልን

  • @lijalembelay5979
    @lijalembelay5979 3 หลายเดือนก่อน +7

    እውቅና ግን መምጫው አይታወቅም ሳይታሰብ እግዚዓብሔር ወደ እውቅና ማማ ቁጭ አደራጋት::

  • @seidseid-s8b
    @seidseid-s8b 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጥያቄው እኮ ግን የሚጋነን አይደለም ። አንዳንድ መጥፎ ህይወት ለብዙ አመት ትራመጃለሽ ግን አንድ ቀን መጥፎ መሆኑ ሲገባሽ በቃ ብለሽ አድስ ህይወት ተጀምሬለሽ ። ሰለዚህ ሰው እንዳመለካከቱ ተረጎመው እንጅ ብዙ አይካበድም ወገን አስፍተን እንሰብ !!!!!!❤❤❤❤

  • @MuluWedaje
    @MuluWedaje 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንደ ህይወት በቃ ምባል ነገር ምን ኣለ እኔ በቃኝ ካልኩኝ ቆይቻለው የያዘኝ ኣንድ ነገር ብቻ ነው የስደት ልጆቼ ማንጋ ጥየ ለነሱ ስል እየኖርኩኝ ነው ማንም የለንም ሰው ኣገር ነን ያለነው እስኪ ፀልዩልኝ ካለሁቦት ጨለማ እንድወጣ ስለልጆቼ ብሎ እንድምረኝ

    • @Belmamuga1985
      @Belmamuga1985 3 หลายเดือนก่อน +2

      እህት ዛሬ ነገ አይደለም ፤ትናትም ዛሬ አይደለም።ሉዐል አምላክ ከጭንቀትሽ ይገላግልሽ።

  • @ZeharaMulugeta
    @ZeharaMulugeta 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ግን የዉነት በቅቶኝ ነበር ግን አላህም አይፈልገኝም አሄዉ እተ እየተ

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኧር አትጨማለቁ ሙሉ ጤና ኑሯችሁ እየሰራችሁ የምን ሂይወት አስጠላኝነው ጉድ እዛስ ምን አስቀምጣችሀል ምን ኸይር ሰርተሻል ጨለማነውኮ የምገቢው ሙስሊም ነሺ ዴግሞ አቺ ይሄአይባልም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬም ልትደግመው ነበር ሂወት በቃኝ ሊባል ይችላል ውይ ስትላት
    ምናለች እንድሰው አለችና ከዛ ሀሳብዋ ቀይረች ቆይ ሰው እንዴት ሁለቴ ይሳሳታል በሂወቱ ውስጥ የሆነ ችግር ከለለው?🤔🙄

    • @Berry-g4y
      @Berry-g4y 3 หลายเดือนก่อน

      ማይታመን ነገር ነው 😢😢😢😢

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 2 หลายเดือนก่อน

    ሥንት እናቶች አባቶች ህፃናት ጎዳና ወድቀዉ ሂወት በቃን ያሉ ሥንት አሉ የነሡ ጉዳይ አያሣሥባችሀም

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 หลายเดือนก่อน +5

    አኔ ሂወት አቅለሽልሾኛል በተኛዉበት ብቀር ምኞቴ ነዉ የ13 አመት ልጅ አለኝ እሱ ያሳዝነኛል በጣም ታምናላቹ ጌታ ምሰክሬ ነዉ ሲነጋ እናደዳለዉ

    • @Leyila-jh3ns
      @Leyila-jh3ns 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ ተይ ውዴ አብሽሪ ያልፋል አይዞሽ የኔ ውድ ምነው ለዝች ጠፊ አለም አትጨነቂ 😢😢😢ለልጅሽ ኑሪ❤❤

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@Leyila-jh3ns ፀልዩልኝ በማሪያም በጣም ነዉ የደበረኝ አመሠገናለዉ የኔ አናተ

    • @የጃማልጂ
      @የጃማልጂ 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው ውደዋአይዝሽ አብሽር🎉🎉🎉🎉

    • @lijalembelay5979
      @lijalembelay5979 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰይጣን የሰማይ ቤትሽን ሊያበላሽ ነው ፀልይ በምድርም አንች የማታውቂው ሰይጣንእግዚአብሔር የያዘልሽን ትልቅ ነገር ስለሚያቅ ነው ሊያበላሽብሽ ነው ፀልይ የምድሩም የሰማዩንም ጎደሎ እግዚዓብሔር ይሞለዋል

    • @LEGNA27
      @LEGNA27 3 หลายเดือนก่อน +2

      እህቴ ወደ ሀይማኖትሽ ቅረቢ ያኔ ለምኖር ትጓጓያለሽ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰታምር

  • @abel8835
    @abel8835 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእብድ ፈስ ኮረሪማ ነገዴ ነገር ነሽ ህይወት በቃኝ አይባልም ?😂

  • @MeseretWondimu-t6z
    @MeseretWondimu-t6z 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እምለው ብርሀኑ ነጋ ማእረጉ ተነጠቀ እንዴ🎉😂😂😂😂😂

    • @ethiopiaye649
      @ethiopiaye649 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HassanMohammed-v9m
    @HassanMohammed-v9m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amanda you seems u have full confedence

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀበሻ ማሽቃበጥ ይወዳል😂😂

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ምን ላጌርግሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤❤❤ሪች ሳቅሽ ስቀሽ ታስቂኛለሽ from saudi

  • @Arega-xt2rf
    @Arega-xt2rf 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንኳን የገመትኩት በፍቅረኛዋ የተከዳች ነበር የመሰለኝ ደግሞ እኮ የሆነ ጥያቄም "ሰው" የሚል መልስ ሰጥታ ነበር

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9j 3 หลายเดือนก่อน

    Ar Echi lijitu ayimir bimatamh at motimh atashaqabitu ar tuh midh yalach sawoch

  • @m.g5367
    @m.g5367 3 หลายเดือนก่อน

    Sew sera ata ende tadya menew ene ereft athu

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 2 หลายเดือนก่อน

    Malkakch nach ka batoch

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 3 หลายเดือนก่อน

    ህዝቤ አላማሽን ያለ አሳብሽ ላስትሽ ነበር😂😅

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 3 หลายเดือนก่อน

    Richi❤❤❤ ye fiki

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ ለማሽቃበጥማ ማ ብሎአቹ 😅

  • @መሰንበት
    @መሰንበት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ በኔ ሾው ተቅረብ ምትሉ 😜😜

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 3 หลายเดือนก่อน

    😄🤔😂

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ ለማሽቃበጥማ ማ ብሎአቹ 😅