ሩዝ በዶሮ መድፋን አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እናመሰግናለን ጠፍተሽ ነበር እኔ ብዙ እሩዝ በስጋ መስራት የለመድኩት ባንቺ ነው የበፊት ቪድዮሽን እያየሁ ነው የምሰራው እና ሌላው በጣም የምወድልሽ ነገር በጣም የሚጣፍጥ ምግብ በፍጥነት እንደሚሰራ ካንቺ ተምሬአለሁ በድጋሚ እናመሰግናለን በርቺ።

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @uuu6182
    @uuu6182 ปีที่แล้ว

    አቤት ሞያ. ሲጥም እጂሽ ለወርቅ ይሁን

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ውደየ❤

  • @SamSam-mc2ok
    @SamSam-mc2ok 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏👍

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @genetalemu690
    @genetalemu690 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam aref new eytfase new😘

  • @birhankebede786
    @birhankebede786 2 ปีที่แล้ว +2

    እንክዋን ደህና መጣሽ በጣም ጠፋሽ
    ምግብ አሰራርሽን ስወድልሽ ቀጥይበት

  • @FoziaOmar-fu3xh
    @FoziaOmar-fu3xh 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣም ቆጆነዉ❤

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ትስለሚ የድክ የኛ ልባም ቀጥይበት 👍👍👍👍

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 2 ปีที่แล้ว

    Wa w

  • @meditube1065
    @meditube1065 2 ปีที่แล้ว +1

    የጠፋ ሰው በሳላም ነው

  • @mohammedomar9178
    @mohammedomar9178 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👍👍

  • @ሉባባሀሠን-ጸ4በ
    @ሉባባሀሠን-ጸ4በ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጠፍተሻል ምግብ መሥራት ትፈልግ አንችንነው እምፈልገው እርጋታሽ በጣም ይመቸኛል

  • @sofiayseid3081
    @sofiayseid3081 2 ปีที่แล้ว

    ስወድሺ እማዩ ግን ጠፍሺ በሰላም ነዉ

  • @amytube1013
    @amytube1013 2 ปีที่แล้ว

    Wude share argilgn youtube

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶቶሎንይ

  • @kedijahussen2475
    @kedijahussen2475 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ዉዴ እዴት ነሺ በሠላም ነዉ የጠፋሺዉ ደናነሺ🥰🥰🥰🥰

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  2 ปีที่แล้ว

      አሁን ተመልሻለው ቆንጅት

    • @kedijahussen2475
      @kedijahussen2475 2 ปีที่แล้ว

      @@myrestaurant9560 እኳን ሠላም መጣሺ ማማየ ሠላም ከሆሺ ቺግር የለም🥰🥰🥰🥰🥰

  • @chuchuambaye2616
    @chuchuambaye2616 2 ปีที่แล้ว

    እራበኝ

  • @خالدالدوسري-س6ه
    @خالدالدوسري-س6ه 2 ปีที่แล้ว

    This food not ethiopian this is arabic good ( magloba)

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  2 ปีที่แล้ว +2

      የኢትዮጵያ ነው አላልኩም
      መግሉባ አሰራሩ በእጅጉ ከዚህ ይለያል