ከታዋቂው ቸኮሌት ጀርባ ሚስጥራዊው ቀመር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 31

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድሜ እባክህ በማርያም ልለምንህ ብዙ ቦታ ጠይቄ አልተመለሰልኝም Nescafe &cappuccino ከምን እንደሚሰራ ማወቅ እፈልጋለው በጣም የሚገርም ነገር በአረብ አገር ያሉ ልጆች በሽተኛ ያደረገ ትኩስ መጠጥ ነው ከጫትና ሲጋራ ባልተናነሰ ሱስ ያሲዛል አንድ ቀን ጠጥተው በማግስቱ ካልጠጡ ከባድ ራስ ምታት ያስከትላል ምንድነው የሚሰራበት ሴራ እባክህ የምታውቀው ነገር ካለ አቅርብልን

  • @ZergiLegesse
    @ZergiLegesse 3 หลายเดือนก่อน +43

    እባካችሁ ይህን ቪዲዮ ያያችሁ በሙሉ ❤(like) ብታደርጉ ምንም አትሆኑም።

    • @Befike_React
      @Befike_React 3 หลายเดือนก่อน +6

      ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 หลายเดือนก่อน +9

    ታድያ ከምን እንደተቀመመ ሳናዉቅ ነዋ የምንበላዉ ።ለምን መደበቅ አስፈለገ መጥፎ ነገር ከሌለበት ??

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 หลายเดือนก่อน

      ኮፒ ተደርጎ እንዳይሰራ ብቻ ነው እንጂ ምንም ሰላለበት አደለም ለምሳሌ ማርክ የሆኑ እቃዋች እና ምግቦች ከፈጣሪው በቀር ኦርጅናሉን ማንም አይሰራም ተመሳሳዩን ግን ብዙዋች ይሰራሉ ለምሳሌ የኮካ ቀመር ማንም አያቅም ከአምራቾቹ ውጪ መደበቁ ጥሩነቱ ከአምራቹ ውጪ ማንም አያቅም ። ቀመሩን ወይም ግባቱን ካወቁ ሁሉም ያመርታል ብዙ ሀገራችንም አንዱ የጀመረውን ሀገር ምድሩ አደል ሚሰራው ያ እንዳይሆን አስበው ይመስለኛል

  • @ZedGaleBerhe-so2jv
    @ZedGaleBerhe-so2jv 3 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አቤላ ጥያቄን ስለመለስከልኝ 🙏🙏🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 3 หลายเดือนก่อน

    WAWE MERETE MEHONUN BAWEKEME YE MEWEDEWE CEKOLETE BIHONEM ENEME LIJOCE TARIKUN GENE CERESOM ALAWEKEME NEBERENA GOBEZ GEGENACENE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 3 หลายเดือนก่อน +12

    እስኪ እኔንም አቤል ደረጃ አድርሱኝ ቀላል ነገር ነው የኔን ስራዎች አይታችሁ በቃ ________ማድረግ ብቻ አመሰግናለሁ!

    • @SekinaSeid-r2t
      @SekinaSeid-r2t 3 หลายเดือนก่อน

      Yetale Sarah endet new yemagegnew

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 3 หลายเดือนก่อน

      @@SekinaSeid-r2t ፕሮፋይል ብትነኪ ታገኚዋለሽ/ህ

  • @BuzedamsewDamsew
    @BuzedamsewDamsew 3 หลายเดือนก่อน

    ❤Ethiopian kanzi binmar min nabr Matfo tarik iyangarun tiwulidun zargna kamdar uwqat biyawarsun noro

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግኖች ናቸዉ በጣም ጣፍጭ ነዉ በተለይ ኪንደር እኛ ቤትማ ሱስ ሆኖብናል

    • @buudla8284
      @buudla8284 3 หลายเดือนก่อน

      ሳብስክራይብ ኣድርጋኝ እህቴ

  • @Befike_React
    @Befike_React 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 3 หลายเดือนก่อน +3

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @zoro-xm4gr
    @zoro-xm4gr 3 หลายเดือนก่อน

    asmera end neber tawkalh

  • @fikadugetahun
    @fikadugetahun 3 หลายเดือนก่อน +2

    😊😊😊

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እደምወደዉ ቸኮሌት ፌሬሮ ልጀማ በጣም ነዉ እሚወደዉ ኪደርና ኖቴላ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ቾኮሌት

  • @meklitk.9703
    @meklitk.9703 3 หลายเดือนก่อน +1

    unfortunately I lv chocolate but not nutella

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማንም ይጠንክር።

  • @AminahKader
    @AminahKader 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂❤

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እጃቸው ይባርክ😅 ማለቴ ሰፍሳቸው ይማር ኪንደር ስወደው❤ እና ይሄን ቸኮሌት የሚያመርቱት ሮማውያን ናቸው ማለት ነው?

    • @AzizaTahir-mo7hs
      @AzizaTahir-mo7hs 3 หลายเดือนก่อน

      የፍብሪካዉ ባለቤቶች የሚያመርቱት አይሁዶቾ ናቸዉ

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 3 หลายเดือนก่อน +1

    piú Monte ነው

  • @mubarekaj772
    @mubarekaj772 3 หลายเดือนก่อน +4

    First view

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn175 3 หลายเดือนก่อน +2

    The second

  • @DechasDaily
    @DechasDaily 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ ወንድሞቼ አድስ ጅምሪ ነኝ አበረታቱኝ 📢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ የአቤሎ ቤተሰቦች ደምሩኘ❤

  • @belaysori1913
    @belaysori1913 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂