ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን ሞክረዋለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
That looks great! I will try it on one of my daughters she has thin hair. You are right about the carrot too. my oldest daughter is so many allergies one of them is to carrots.
እናመሰግናለን ዉዴ ❤❤እስኪ ለሚነቃቀል ፀጉር ስሪልን
Cafi qureci cafi ke qorexi aynqaqlim yi qensali
ጸጉር ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረው ወይ TH-cam 🤔🤔
ተሠራኮ እንጀራ ነዉ የቀረ😅😅😅
ወጡንም ሰርተሽ ፀጉርሽ ባደገ ወረኛ የጠቀማትን ተቀብታ አሳየችሽ
@@ፋሲካ-ጘ2ፈ ጸጉሬ ያለወጡ ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🤩 ጸጉር የሚፈልገው ንጽህና ነው !! የጠቀማትን ሳይሆን ያሳየችው TH-cam ጥቅም ለማግኘት የሚለፋበት ነው !! ምነው ስድብ ለመሳደብ ቸከሎሽ ሰላም ይብዛልሽ !!
@@KaseyGato 😃😂
😅😅😅
ፀጉራችሁ በተፈጥሮም ቆንጆ ነው
Thank you. It’s not about rice or beans 😅
Ewnet nw besew mekeled😅@@tiruyetesemma463
እኔ ምስክር ነኝ መስኪ ቤት አይቼ አመት ሁኖኛል መጠቀም ከጀመርኩ ፀጉሬ ተለውጧል ካሮቱን ግን ሳልቀቅል ዉሀውን ጨምቄ ነው ማረገው
ሰላም እህቴ አንዴት ነሽ 🥰 ከ ግንባር ለሸሸ ፀጉር መፍትሔ ካለሽ እባክሽ??
እኔም በረሀ ልሆን ነው 😂
@@BeteloteSolomon 😂😂😂😂😂😁😁😁
ለሰነት ደቂቃ ነወ የማቅየወ የትረፋኝነ እፋረጀ ማሰቀመጥ ይቻላል ?
መፍጫ ማሽኑ በማይገኝበትስ?ከተሸፋፌኑ በኋላ ስንት ሰዓት ወይም ቄን መቆየት አለበት?
ከ 30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት ከቆየ ይበቃል
ሰላም ሰላም ሰላምአደራችሁ ሰላም ሰላም የእግዚሀቤር ቤተሰቦች የድግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች ሰላማችንን ያብዛልን በቸርነቱ ጥበቃው አይለየን
በሻፖ ነዉ ያጠብሻት ወይስ በሳሙና ልጅሽ መልሺልኝ እህቴ ለልጄ ማወቅ ፈልጌ ነዉ
ዛሬነው የተቀላቀልኩት በርቺ❤❤🎉 ካሮት በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር
እዚህ ሐገር የተወለደ ልጅ ፀጉሩ በደንብ ያድጋል ምክንያቱም ባላስ ዳየት ሰለሚበሉ ነው።
Wow gobez tenesi yekebeden 3 lejoce nace ena bezu new mazgaget yalebn
አመሰግናለሁ ውዴ 2 ተለቅ ያለ ካሮት 2 ማንኪያ ሩዝ ለ 3 ነዉ የተቀባነዉ
እውነት ነው የማንን እንስማ
Ye mhal tegre yiderkal demo ye mhalu acir new min ladirgi???❤
ውዴ ስሚኝማ መቼ መቼ ነው እምንቀባው በየቀኑ ነው እምንሰራውን ማስቀመጥ አይቻልም እ❤❤
ኡነትሽን ነው ሩዝ እና ከሮት ቁሩፉድ ፀጉሪ የስድገል ልሞክረው ❤❤❤❤
ፀጉርሽ እንዲበዛልሽ ከፈለግሽ የቅርንፉድ ዘይት ሰርተሽ ተቀቢ ከሁለት ወር ቦኋላ ማበጠሪያ አይገባበትም ከብዛቱ የተነሳ
የሮዝመሪ ቅባት ለፀጉር ፈጣን ብዛት እና እድገት/how to make rosemary oil for hair growth at hometh-cam.com/video/CoYk81bd2Uo/w-d-xo.htmlአመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️ልክ ነሽ በጣም የጠቀመኝ ቅባት ነዉ።
አሰራሩን የቅርንፉድ ዘይት እባክሽ
አሰራሩን ንገሪን
እዴት ነው የሚሰራው ፃፊልን ውድ የቅርፉዱን
@@ሰላም-ቸ1ጠ የቅርንፉድ ዘይት አሰራር ብለሽ ዩቱብ ሰርች አድርጊ ውዴ
How many times do i have to use it in a WEEk?
Like I said in the video I don’t recommend to use this mask every day.
ፀጉሬን ለማሳደግ ምን ላርግ
እውነት ነው የኔ ውድ እኔ ሁሌም ነው የምጠቀመው በረቸ ተጠቀሙት ትወዱትአላቹሁ ዘይቱን ግን ለፀጉራቹሁ የሚመቻቹሁን ማድረግ ትቺላላቹሁ
ቅባት ማንኛውንም መጠቀም አንችልም ያለንን ቤታችንመቆየት ያለበትስ ለስንት ደቂቃ ወይም ሠዓት ነው
Yene tsegur buzu new ena ancat new ena myalesels ngerg ምልሽልኝ ehi ንገርኝ ❤❤❤❤❤
እውነት ይሰራል ውዴ 😊
እባክሽ ፎሮፎር ያስቸግረኛል መፍትሄ ፈልጊሊኝ
ከዉህዱ ጋር ሎሜ ተጠቀሚ እና ደሞ የእሬት ጄል ቀቢው ዉስጡን
ብዛቱን ለመቀነስ ምን ማረግ አለበብኝ
Enamesegnalen wide❤❤❤
እስኪ ውዴ ለሚነቃቀቀል ፀጉር መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ ፀጉሬ አለቀ በተለይ ከወለድኩ በዋላ
ቡና አሪፍ ነው
@@Luckyminds-v5f በእናትሽ አዘገጃጀቱን ንገሪኝ ውዴ
ሂና ተቀቢ ጠንከር ስለሚያደርገው መነቃቀሉ ይቀንሳል ከታጠብሽ በኃላ ካሮት ኦይል እና የሮዝመሪ ውሀ አዘጋጅተሽ ተጠቀሚ ሁሌ ማታ ማታ እየተቀባሽ ሰርተሽወ ማደር ጠዋት ደሞ ስትበትኝ በጣም ያምራል ለስራም ቢሆን አይሸትም ሞክሪው
ፀጉሬ ከወለድኩ በኋላ ተነቃቅሎ አለቀ እስኪ መላ ካለሽ እባክሽ❤
የኔ ዉድ የራይዘና ካሮት የሰራሽው እዛ የጨመርሽለት ቅባት የማናገኘው ከሆንን ያገኘነው ቅባት ማገድረግ እንንችላለን
ያለሽን የሚስማማሽን ቅባት ተጠቀሚ ከታጠብሽ በዋላ ደሞ በደንብ ቅባት ተቀቢ።
በምን ያህል መቀት መቀቀል አለበት የሚለውን ሳናቅ ይዘቱን ልናጣው እንችላለን
ወላሂ በጣም ነው ግራ የገባን ስንቱን እንሞክር በዛብን በራሱ ሙላ ይህለቅልን
ታድለሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ ❤
Kibat yegd menor Alebet ende karotunna eruzun sinikelakil
ቅበቱ የግድ አቮከዶ ማሆን አላባት ሌለ አይሆንም????❤
ባለሽ ቅባት መስራት ይቻላል ቆንጆ
Sawbe,Ala,wba
Sawdust,ala
Bafalegnaw,kbat,managed,inches,Milan,
Weshet adelem wedochiye zem belachihu mokeru demetachihun atefetachihu
እናንተ:ሰዎች:ምንም:ነገር:ጸጉር:የሚያሳድግ:ነገር:የለም:የሚነገረው:ሁሉ:ውሸት:ነውጸጉር:የሚያሳድገው:የተመጣጠነ:ምግብ:መብላት:ነውወይም:ከደኩተራቹህ:አማክሩ:
ትክክል አርፋቹ ደና ምግብ ብሉ
😂😂😂
እኔ ምለዉ ምን ያህል ሰዓት መቆያት እንችለሌን ተቀብታሽ መደር ይቻለል ቅባትስ ያገኛሽዉን መድረግ አይቻልም
የካሮቱና ነሩዝ ውሀው ካስፈለገ ለምን በደረቁ ተቀቀለ ለመለየት ተብላችሁ ዙሪያ ጥምጥም
ስቲም ያረገችበት ውሀ ነዉ እኮ የጨመረችው
ብዛቱ ለመቀነስ ምን ማድረግ ኣለብኝ
እኔ ኮ ምገርመኝ ለውጥ ምያዩት መቼ ነው በየቀኑ ነው የተለያየ ምጠቀሙት በየቀኑ የተላያየ ቭዶ እየሰሩ ግራ ኣጋቡን ኮ 😂😂😂😂😮😮😮
በሳምንት 2 ወይም 1ግዜ መጠቀም እኔ አንዴ ዘይት አንደ ማሥክ እሰራለሁ ግን ወሀም በየቀኑ እጠቀም አለሁ ከተመቸኝ በቀን ሁለት ግዜ ወሀውን እጠቀም አለሁ
😂😂🤣🤣🤣
Le sint Seat new yemikoy?
30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት
Ye anchii segurish kezi befit indezanewo ye maegemera segurishin meyet felegalewu
ብዛት ለመቀነስስ
ፀጉራችን በተፈጥሮ የተጠበቀ ነው ሌላ ምክንያት መፈለግ ምንድነው
እረ በዛ አሁንስ ሰለቸን ጸጉር ተፈጥሮ ነው በቃ
ውህዱ ከሰራነው ስንት ቀን እናስቀምጠው
እዉነትነዉ
Thanks
የጥቁር አዝሙድ ለፀጉር
Please yeleja thegur erejem newe gene betam dereke newe bezu kebat mokerealehu gene lewet yelewem Please tebaberighe
th-cam.com/video/xcDUTGrkOzc/w-d-xo.htmlsi=Zb9VThNSBx0M8c-e
ፀጉሯ እንደዚ ካረግሽዉ አይደርቅም
በርቺ ለቤትሺ አድስ ነኝ ሠብ አድርጌሻለሁ
ድሮውኑ ያደገ ፀጉር እያሳያችሁ ለምን ትዋሻላችሁ
Thanks for sharing 👍
ቅባቱስየተለየቢሆን
ማንኛውንም ቅባት ማድረግ ይቻላል ባቡካዶ ብቻ ነው
Gobez 👍
እንኩአን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤
ስልክሽን ላኪልኝ
ፀጉርን የምያለሰልስ ካለሽ መላበይኝ እህት😊
እውነት ነው ግን
ፀጉሬ እንድረዝም ምን መድረግ አለብኝ ገጠር ነው ሚኖረው ማሽን የለኝም
እሽእህት ቅባት ግድአቦካዶነውመሆንያለበት
ጉዴታ እሱመሆነ አለበት ማት ሌላቅባት አሁንም ለምሳሌ ኮኮናት
ሲጀመር ታዳኒ ፀጉር ነው ፈጣሪ የሰጣት እና ልጅ ናት ስታድግ አብራት ያደገ ፀጉር አሳይተሽ ልሸውጂኝ ነው😒
Eko
Arif nw tnx.
በሌላ ቅባት ማረግ አይቻለም ወይ
፣እናመሰግናለን ዘይት ዘይቱን አይሆንም እህት
Edazeh,aynat,kbat,Yat,New,came,gaghw
በየስትቀንነውእሚቀባው
Wow❤❤❤❤❤
ተቀብቶስንትስአተመቆየት
የማን ነው ምሰማው ወይኔ ግራ ገባኝ 😂😂😮
ልክ 😂😂😂ነሽ የኔ እናት ለኔም
ሽሮና በርበሬ ነውየቀረኝ😂
😂😂
በርበሬ. እየተቀቡ ነውኮ. ክክክ
ሩዝና ካሮቱ አብሮ ማብሰል አይቻልም ውዴ
ይቻላል ዉዴ
Bemn atebshat kewehedu behwala
Be shampoo
ለስንት ሠዐት ነው የሚቆየው?
Where are you comment?
ዋው ጎበዝ !!
ድምጽ ያንሳል የኔ እህት
ለከርዳዳ hair መፍትሄ ካለሸ
ማዮናዝ እንቁላል እርጎ ዘይት ዘይቱን አርገሺ እከመታብ በፊት 20 ማቆየት ከዛ መታጠብ ጡሩ ነው
😅ergo alalechem
Ersi. Laye. Gola. Maskli. Nawe. Mishle
Waw
እኔ ካሮት ፊቴን ሲነካኝ ያሳክከኛል
❤❤❤❤❤
መላጣ ሁላ እዚህ ከምትንጣጡ ሂዱ ፀጉራችሁን ለማሳደግ ሞክሩ ውይ ያበሻ ሴት ቅናት ምን ታርጋችሁ
😅😅😂
ኮሜንት ማምበብ ውስጤ ነው😂😂😂😂
Berchi
እንደትነዉ አጠቃቀሙ
😊😊😊😊😊
beautiful family❤
Thank you! 🤗
Karegnews?
Dont put oil on wet scalp dear.Yikemlal.Put oil or pomade on hair only.
Thanks for the tip
ለሥንት ደቂቃ ነዉ እምናቆየዉ ተቀብተን
😮❤❤❤
Kazui. Uili. Nagri. Mani. Edtftro
❤
Xagur kazar naw wnji ruz minamin sila taqabu ayidalm.
P
ናተይ እማ ኣብይኒ ብቃ
lela kibat mekbat yichalal
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
በጣም ቆንጆ ነው ያሳየሽን ሞክረዋለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
That looks great! I will try it on one of my daughters she has thin hair. You are right about the carrot too. my oldest daughter is so many allergies one of them is to carrots.
እናመሰግናለን ዉዴ ❤❤እስኪ ለሚነቃቀል ፀጉር ስሪልን
Cafi qureci cafi ke qorexi aynqaqlim yi qensali
ጸጉር ላይ ወጥ መስራት ነው የቀረው ወይ TH-cam 🤔🤔
ተሠራኮ እንጀራ ነዉ የቀረ😅😅😅
ወጡንም ሰርተሽ ፀጉርሽ ባደገ ወረኛ የጠቀማትን ተቀብታ አሳየችሽ
@@ፋሲካ-ጘ2ፈ ጸጉሬ ያለወጡ ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🤩 ጸጉር የሚፈልገው ንጽህና ነው !! የጠቀማትን ሳይሆን ያሳየችው TH-cam ጥቅም ለማግኘት የሚለፋበት ነው !! ምነው ስድብ ለመሳደብ ቸከሎሽ ሰላም ይብዛልሽ !!
@@KaseyGato 😃😂
😅😅😅
ፀጉራችሁ በተፈጥሮም ቆንጆ ነው
Thank you. It’s not about rice or beans 😅
Ewnet nw besew mekeled😅@@tiruyetesemma463
እኔ ምስክር ነኝ መስኪ ቤት አይቼ አመት ሁኖኛል መጠቀም ከጀመርኩ ፀጉሬ ተለውጧል ካሮቱን ግን ሳልቀቅል ዉሀውን ጨምቄ ነው ማረገው
ሰላም እህቴ አንዴት ነሽ 🥰 ከ ግንባር ለሸሸ ፀጉር መፍትሔ ካለሽ እባክሽ??
እኔም በረሀ ልሆን ነው 😂
@@BeteloteSolomon 😂😂😂😂😂😁😁😁
ለሰነት ደቂቃ ነወ የማቅየወ የትረፋኝነ እፋረጀ ማሰቀመጥ ይቻላል ?
መፍጫ ማሽኑ በማይገኝበትስ?ከተሸፋፌኑ በኋላ ስንት ሰዓት ወይም ቄን መቆየት አለበት?
ከ 30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት ከቆየ ይበቃል
ሰላም ሰላም ሰላምአደራችሁ ሰላም ሰላም የእግዚሀቤር ቤተሰቦች የድግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች ሰላማችንን ያብዛልን በቸርነቱ ጥበቃው አይለየን
በሻፖ ነዉ ያጠብሻት ወይስ በሳሙና ልጅሽ መልሺልኝ እህቴ ለልጄ ማወቅ ፈልጌ ነዉ
ዛሬነው የተቀላቀልኩት በርቺ❤❤🎉 ካሮት በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር
እዚህ ሐገር የተወለደ ልጅ ፀጉሩ በደንብ ያድጋል ምክንያቱም ባላስ ዳየት ሰለሚበሉ ነው።
Wow gobez tenesi yekebeden 3 lejoce nace ena bezu new mazgaget yalebn
አመሰግናለሁ ውዴ
2 ተለቅ ያለ ካሮት 2 ማንኪያ ሩዝ ለ 3 ነዉ የተቀባነዉ
እውነት ነው የማንን እንስማ
Ye mhal tegre yiderkal demo ye mhalu acir new min ladirgi???❤
ውዴ ስሚኝማ መቼ መቼ ነው እምንቀባው በየቀኑ ነው እምንሰራውን ማስቀመጥ አይቻልም እ❤❤
ኡነትሽን ነው ሩዝ እና ከሮት ቁሩፉድ ፀጉሪ የስድገል ልሞክረው ❤❤❤❤
ፀጉርሽ እንዲበዛልሽ ከፈለግሽ የቅርንፉድ ዘይት ሰርተሽ ተቀቢ ከሁለት ወር ቦኋላ ማበጠሪያ አይገባበትም ከብዛቱ የተነሳ
የሮዝመሪ ቅባት ለፀጉር ፈጣን ብዛት እና እድገት/how to make rosemary oil for hair growth at home
th-cam.com/video/CoYk81bd2Uo/w-d-xo.html
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️ልክ ነሽ በጣም የጠቀመኝ ቅባት ነዉ።
አሰራሩን የቅርንፉድ ዘይት እባክሽ
አሰራሩን ንገሪን
እዴት ነው የሚሰራው ፃፊልን ውድ የቅርፉዱን
@@ሰላም-ቸ1ጠ የቅርንፉድ ዘይት አሰራር ብለሽ ዩቱብ ሰርች አድርጊ ውዴ
How many times do i have to use it in a WEEk?
Like I said in the video I don’t recommend to use this mask every day.
ፀጉሬን ለማሳደግ ምን ላርግ
እውነት ነው የኔ ውድ እኔ ሁሌም ነው የምጠቀመው በረቸ ተጠቀሙት ትወዱትአላቹሁ ዘይቱን ግን ለፀጉራቹሁ የሚመቻቹሁን ማድረግ ትቺላላቹሁ
ቅባት ማንኛውንም መጠቀም አንችልም ያለንን ቤታችንመቆየት ያለበትስ ለስንት ደቂቃ ወይም ሠዓት ነው
Yene tsegur buzu new ena ancat new ena myalesels ngerg ምልሽልኝ ehi ንገርኝ ❤❤❤❤❤
እውነት ይሰራል ውዴ 😊
እባክሽ ፎሮፎር ያስቸግረኛል መፍትሄ ፈልጊሊኝ
ከዉህዱ ጋር ሎሜ ተጠቀሚ እና ደሞ የእሬት ጄል ቀቢው ዉስጡን
ብዛቱን ለመቀነስ ምን ማረግ አለበብኝ
Enamesegnalen wide❤❤❤
እስኪ ውዴ ለሚነቃቀቀል ፀጉር መፍትሄ ካለሽ መላ በይኝ ፀጉሬ አለቀ በተለይ ከወለድኩ በዋላ
ቡና አሪፍ ነው
@@Luckyminds-v5f በእናትሽ አዘገጃጀቱን ንገሪኝ ውዴ
ሂና ተቀቢ ጠንከር ስለሚያደርገው መነቃቀሉ ይቀንሳል ከታጠብሽ በኃላ ካሮት ኦይል እና የሮዝመሪ ውሀ አዘጋጅተሽ ተጠቀሚ ሁሌ ማታ ማታ እየተቀባሽ ሰርተሽወ ማደር ጠዋት ደሞ ስትበትኝ በጣም ያምራል ለስራም ቢሆን አይሸትም ሞክሪው
ፀጉሬ ከወለድኩ በኋላ ተነቃቅሎ አለቀ እስኪ መላ ካለሽ እባክሽ❤
የኔ ዉድ የራይዘና ካሮት የሰራሽው እዛ የጨመርሽለት ቅባት የማናገኘው ከሆንን ያገኘነው ቅባት ማገድረግ እንንችላለን
ያለሽን የሚስማማሽን ቅባት ተጠቀሚ ከታጠብሽ በዋላ ደሞ በደንብ ቅባት ተቀቢ።
በምን ያህል መቀት መቀቀል አለበት የሚለውን ሳናቅ ይዘቱን ልናጣው እንችላለን
ወላሂ በጣም ነው ግራ የገባን ስንቱን እንሞክር በዛብን በራሱ ሙላ ይህለቅልን
ታድለሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ ❤
Kibat yegd menor Alebet ende karotunna eruzun sinikelakil
ቅበቱ የግድ አቮከዶ ማሆን አላባት ሌለ አይሆንም????❤
ባለሽ ቅባት መስራት ይቻላል ቆንጆ
Sawbe,Ala,wba
Sawdust,ala
Bafalegnaw,kbat,managed,inches,Milan,
Weshet adelem wedochiye zem belachihu mokeru demetachihun atefetachihu
እናንተ:ሰዎች:ምንም:ነገር:ጸጉር:የሚያሳድግ:ነገር:የለም:የሚነገረው:ሁሉ:ውሸት:ነው
ጸጉር:የሚያሳድገው:የተመጣጠነ:ምግብ:መብላት:ነው
ወይም:ከደኩተራቹህ:አማክሩ:
ትክክል አርፋቹ ደና ምግብ ብሉ
😂😂😂
እኔ ምለዉ ምን ያህል ሰዓት መቆያት እንችለሌን ተቀብታሽ መደር ይቻለል ቅባትስ ያገኛሽዉን መድረግ አይቻልም
የካሮቱና ነሩዝ ውሀው ካስፈለገ ለምን በደረቁ ተቀቀለ ለመለየት ተብላችሁ ዙሪያ ጥምጥም
ስቲም ያረገችበት ውሀ ነዉ እኮ የጨመረችው
ብዛቱ ለመቀነስ ምን ማድረግ ኣለብኝ
እኔ ኮ ምገርመኝ ለውጥ ምያዩት መቼ ነው በየቀኑ ነው የተለያየ ምጠቀሙት በየቀኑ የተላያየ ቭዶ እየሰሩ ግራ ኣጋቡን ኮ 😂😂😂😂😮😮😮
በሳምንት 2 ወይም 1ግዜ መጠቀም እኔ አንዴ ዘይት አንደ ማሥክ እሰራለሁ ግን ወሀም በየቀኑ እጠቀም አለሁ ከተመቸኝ በቀን ሁለት ግዜ ወሀውን እጠቀም አለሁ
😂😂🤣🤣🤣
Le sint Seat new yemikoy?
30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት
Ye anchii segurish kezi befit indezanewo ye maegemera segurishin meyet felegalewu
ብዛት ለመቀነስስ
ፀጉራችን በተፈጥሮ የተጠበቀ ነው ሌላ
ምክንያት መፈለግ ምንድነው
እረ በዛ አሁንስ ሰለቸን ጸጉር ተፈጥሮ ነው በቃ
ውህዱ ከሰራነው ስንት ቀን እናስቀምጠው
እዉነትነዉ
Thanks
የጥቁር አዝሙድ ለፀጉር
Please yeleja thegur erejem newe gene betam dereke newe bezu kebat mokerealehu gene lewet yelewem Please tebaberighe
th-cam.com/video/xcDUTGrkOzc/w-d-xo.htmlsi=Zb9VThNSBx0M8c-e
ፀጉሯ እንደዚ ካረግሽዉ አይደርቅም
በርቺ ለቤትሺ አድስ ነኝ ሠብ አድርጌሻለሁ
ድሮውኑ ያደገ ፀጉር እያሳያችሁ ለምን ትዋሻላችሁ
Thanks for sharing 👍
ቅባቱስየተለየቢሆን
ማንኛውንም ቅባት ማድረግ ይቻላል ባቡካዶ ብቻ ነው
Gobez 👍
እንኩአን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤
ስልክሽን ላኪልኝ
ፀጉርን የምያለሰልስ ካለሽ መላበይኝ እህት😊
እውነት ነው ግን
ፀጉሬ እንድረዝም ምን መድረግ አለብኝ ገጠር ነው ሚኖረው ማሽን የለኝም
እሽእህት ቅባት ግድአቦካዶነውመሆንያለበት
ጉዴታ እሱመሆነ አለበት ማት ሌላቅባት አሁንም ለምሳሌ ኮኮናት
ሲጀመር ታዳኒ ፀጉር ነው ፈጣሪ የሰጣት እና ልጅ ናት ስታድግ አብራት ያደገ ፀጉር አሳይተሽ ልሸውጂኝ ነው😒
Eko
Arif nw tnx.
በሌላ ቅባት ማረግ አይቻለም ወይ
፣እናመሰግናለን ዘይት ዘይቱን አይሆንም እህት
Edazeh,aynat,kbat,Yat,New,came,gaghw
በየስትቀንነውእሚቀባው
Wow❤❤❤❤❤
ተቀብቶስንትስአተመቆየት
የማን ነው ምሰማው ወይኔ ግራ ገባኝ 😂😂😮
ልክ 😂😂😂ነሽ የኔ እናት ለኔም
ሽሮና በርበሬ ነውየቀረኝ😂
😂😂
በርበሬ. እየተቀቡ ነውኮ. ክክክ
ሩዝና ካሮቱ አብሮ ማብሰል አይቻልም ውዴ
ይቻላል ዉዴ
Bemn atebshat kewehedu behwala
Be shampoo
ለስንት ሠዐት ነው የሚቆየው?
30 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት
Where are you comment?
ዋው ጎበዝ !!
ድምጽ ያንሳል የኔ እህት
ለከርዳዳ hair መፍትሄ ካለሸ
ማዮናዝ እንቁላል እርጎ ዘይት ዘይቱን አርገሺ እከመታብ በፊት 20 ማቆየት ከዛ መታጠብ ጡሩ ነው
😅ergo alalechem
Ersi. Laye. Gola. Maskli. Nawe. Mishle
Waw
እኔ ካሮት ፊቴን ሲነካኝ ያሳክከኛል
❤❤❤❤❤
መላጣ ሁላ እዚህ ከምትንጣጡ ሂዱ ፀጉራችሁን ለማሳደግ ሞክሩ ውይ ያበሻ ሴት ቅናት ምን ታርጋችሁ
😅😅😂
ኮሜንት ማምበብ ውስጤ ነው😂😂😂😂
Berchi
እንደትነዉ አጠቃቀሙ
😊😊😊😊😊
beautiful family❤
Thank you! 🤗
Karegnews?
Dont put oil on wet scalp dear.Yikemlal.
Put oil or pomade on hair only.
Thanks for the tip
ለሥንት ደቂቃ ነዉ እምናቆየዉ ተቀብተን
😮❤❤❤
Kazui. Uili. Nagri. Mani. Edtftro
❤
Xagur kazar naw wnji ruz minamin sila taqabu ayidalm.
P
ናተይ እማ ኣብይኒ ብቃ
lela kibat mekbat yichalal
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊