Let my mighty God bless you child of God. The passage and what we hear doesn't much. This is the only way thief's still the children of God. America is known by Tornadoes, Harken, Sunamic and earthquake. This was continue acts of the weather problem because America was srounded by water and sea. They even gave name for each winds. Therefore, I agreed with you for you reference Jeremiah 23:28.
I am just tired of the so call.ed prophets. They don`t even know about their country but talk nonsense about others. Yenafekegn ken enezih prophet tebyewoch ke christian mahbereseb tetergew yemiwegedubet gize new. You so called prophets should wait and see what is going to happen to you when the hand of God starts moving. achberbari wenbede hula!
እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀን በእየሱስ ስም ከማንኛውም ጥፋት በጌታ በእየሰስ ስም ሸፍነን :🙏🙏🙏🙏
ወይ ጉድ ሞት የሌለበት ሃገር የለም ኢትዮጲያን ጨምሮ ስጸልይ ስለሁሉም ሃገር ስለጦርነቱስ እሱስ እልቂት አይደለም እዴ ስለሁሎም አለም መጸለይ አለበት
እኛ እኮ የምንሰማው ጌታ አለን በጕቼ ድምጼን ይሰማሉ ነው የሚለው።
“ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
- ማቴዎስ 10፥41
አባት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በአሁኑ ጊዜ አሜሪካን አንተን በበደለችበት ኃጢአት ምክንያት እንዳተቆጣ ሰምተናል አይተናል ።ስለስምህ ስትል በልጅህ በመዳኅኒታች በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና ደም ከኃጢአታቸው በመርጨት ምህረት እንድታደርግላቸው ዘንድ ከወዲሁ እንማፀንሃለን።ወዳንተም ልባቸው እንዲትመልስ ለትውልዱም እንዲትራራ ይቅር ም በላቸው አሜን!!!
እባካችሁ እናንተ የአባቴ ብሩካኖች ጌታ በገለጸላችሁ መልእክት ላይ ጸልዩልን ውቀቱንም ጥበቡንም ለእናንተ ስለገለጸላችሁ ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛላችሁ
“የሚያልም ነቢይ ሕልምን ይናገር፤ ቃሌም ያለበት ቃሌን በእውነት ይናገር። ገለባ ከስንዴ ጋር ምን አለው?”
- ኤርምያስ 23፥28
Let my mighty God bless you child of God. The passage and what we hear doesn't much. This is the only way thief's still the children of God. America is known by Tornadoes, Harken, Sunamic and earthquake. This was continue acts of the weather problem because America was srounded by water and sea. They even gave name for each winds. Therefore, I agreed with you for you reference Jeremiah 23:28.
Pray for ethiopiapeace
geta hoy maren adinen😢😢😢😢😢
ትንቢት፣ ትንቢት፣ ትንቢት፣ በጣም የሠለቸ ነገር ነው። በኢትዩጵያ ውሥጥ እግዚዐብሔር ሥንቱን ነብይ ነው የሚያሥነሳ ?
Emin Emin Emin Emin Emin Emin Emin Emin Emin Emin ❤❤❤❤
አሜሪካ ይህንን አትሰማም
እሬ ወገኖች ፀለት ነበይ ነኝ ብለው ራሳቸውን የሚጠሩ ግለሰቦች ራዕይ አየን ብለው በየሶሻል ሚዲያ እየቀረቡ ስያስታውሱንና ስያስፈራሩን ነው ወይ የምፀለየው? ሕያው የሆነው የእግዚአብሔር ቃል"ፀልዩ ሳትታክቱ ማለት ያለማቋረጥ ዘውትር በሁሉም ስለሁሉም ፀልዪ" ይለናልና ይሄ ማለት ነቢያት በዩ ቲዩብ ቀርበው እስክያሳስቡን ምን እንሆን?በዘፈቀደ ያለ ፀሎት እንዋል እንደርን???
እውነት ነው እኔ በእሜሪካን ሀገር ነው ምኖረው እና እሁን ዜና እየሰማሁ ነበር 200 ሰው በ Noth Carolina በግርፍ ሞተዋል !!! በእርግጥ እዚህ አገር በየአመቱ የትፍጥሮ አደጋ እለ ቢሆንም ይሄ በጣም ይለያል!!
ትንቢት አሁናዊ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ የሚነገር ሰበር ዜና አይደለም
Why always about blood sheedding your God is blood seeker not real Jesus!
She is drunk
ቀጣፊ እግዚአብሔር ብቻ ነው አዋቃ
Ychi sekarm lej
Manesh anchi nebiy yaregesh?
Lerash bcha yrglsh fetari
እኔ ራዕይ አይቼ አላውቀውም።ልምምዱም የለኝም። ነገር ግን በህልሜ/ራዐይ? "ይሆን አላውቅም ዮሐንስ ራዕይ 19 ን አንብብ አለኝ። ከነብይቿ ራዕይ ጋር ተመሳሳለብኝ?
እናቴ እዚህ በቀን በቀን ነው እሚከሰተው እሱንም ሚትዮሮሎጂ ገና ከወር በፊት አስቀድመው ነው እሚነግሩን😂
😂ጠቋይ
ጥፋት ብቻ የሚያሳይሽ ማን ነው? በመጨረሻው የሚሆነውን ጌታ ነግሮናል ተረጋጊ ሰው አታውኪ
ሥራ የለውምዴ ህዝብ እያለቁ ለካ ካትቺ ጋር ሢያሣይሽ ነው እሥራኤል የጠፉችው እሥራኤልን የሚጠብቅ አያቀላፉም ሥትሉ ኦየጠፉች ነው ለካ አንቺ ጋር ሆኖ ነበር የጠፉችው
ባለጌ
@@meskeremkaramkaram2216 ለምን ባለጌ እሥራኤልኮ ነደደች ምን እያረገ ነው እሡ ቃሉ ይለናልኮ ትንቢትን ሁሉ መርምሩ አይልም ሥትተነቦይኮ ከበረሀ እናት ሆነችብንኮ የህንዺድ ፊልም አረገችው ፈጣሪ አሣየኝ ምናም ሀገራ ላይ የሤጣን ተከታይ እያሥተዳደሩ እሡን ያላሣያት አሜሪካ አይዞሽ እንደቤንጤ ሤት ቆመሽ እንዳትቀሪ አግቢና ውለጂ ግዜ ካለፈ የዛሬ አመት ወንድ ልጅ እያሉ እንዳይሸውዱሽ እህት እዛ ነው ያደጉት ለዛውም ቀጠና ሁለት እና ሁሉን በደንብ አቃችሀለሁኝ ጃናታ ወንድና ወንድ እያጋባ መልካም ወጣት ለምንባለጌእሥራኤልኮነደደችምንእያረገነውእሡቃሉይለናልኮትንቢትንሁሉመርምሩአይልምሥትተነቦይኮከበረሀእናትሆነችብንኮየህንዺድፊልምአረገችውፈጣሪአሣየኝምናምሀገራላይየሤጣንተከታይእያሥተዳደሩእሡንያላሣያትአሜሪካአይዞሽእንደቤንጤሤትቆመሽእንዳትቀሪአግቢናውለጂግዜካለፈየዛሬአመትወንድልጅእያሉእንዳይሸውዱሽእህትእዛነውያደጉትለዛውምቀጠናሁለትእናሁሉንበደንብአቃችሀለሁኝጃናታወንድናወንድእያጋባመልካምወጣትብላ አሜሪካ አሣየኝ ያገራን ያሣያት መጀመሪያ ከዛ አለም አቀፍ ትሆናለች አሜሪካ ነጋሪ ረይፈልግም የቆሸሸ ምድር ሥለሆነ ግዜ ሢደርሥ ይቀጣል ጌታ በቅርብ ይመጣል እየሡሥ በሥምክ ሢሉት ሂዱ ኦኔ አላቃችሁም ኦላቸዋለሁ አይለንም እንደዚችና መሠሎቻት ነው ነብዩ ኤልሣሥካን ነብዩ ኤልሣካ እልቃዡም እትደነዚ ትንባዩች
Lanchi lamendenew yamisayesh americanen materaf kefeleg berasu kwankwa lersew ezeb lamen alnegerm ende yamigarmu kedusan ale ende mendenaw edazi defrat ufffffff
I am just tired of the so call.ed prophets. They don`t even know about their country but talk nonsense about others. Yenafekegn ken enezih prophet tebyewoch ke christian mahbereseb tetergew yemiwegedubet gize new. You so called prophets should wait and see what is going to happen to you when the hand of God starts moving. achberbari wenbede hula!
እር አንች ሴት ዳመና እያየሽ ነዉ የምታወራዉ 😂
Betkikle- she is just false prophet ! Drunk