Hibist's Daughter Graduation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @abiyfisseha8025
    @abiyfisseha8025 3 ปีที่แล้ว +15

    ይገርማል! በኢትዮጵያ ታሪክ ቀዳሚዋ ትንሽዋ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኝ፣ ያቺ ትንሽዋ የ13 ዓመትዋ ህብስት ጥሩነህ ልጅዋን አስመረቀች ፤ እንዴት ደስ ይላል! እድሜና ጤና ለአንቺና ለቤተሰብሽ፡፡

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሕብስትዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ ዘፈን መስማት የጀመርኩት የፍቅር ማለቴ ባንቺ🎉🎉🎉🎉

  • @martatamerat7047
    @martatamerat7047 3 ปีที่แล้ว +12

    በስመአም እውነቴን ነው ያየሁት ምርጥ የሀገራችን ጭፈራ የኢትዮጰያ ልጆች ስታምሩ መስፍኔ ልዩ ነህ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 3 ปีที่แล้ว +68

    I’m half Oromo half Tigris but like so much Hamara❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @familytube3845
      @familytube3845 3 ปีที่แล้ว +2

      Amhara oromo tgray all Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @marthaalemu1152
      @marthaalemu1152 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 you are funny

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 ปีที่แล้ว

      ይህቺ ደግሞ ለአማራ Favor የምታደርግ ፈረንጅ ትመስላለች።

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 3 ปีที่แล้ว +1

      እና ምን ይጠበስ ቅማንዥራም

    • @samrawitbirhanu8258
      @samrawitbirhanu8258 3 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እደዚህ ነው የሚያምርብን ልዩነታችን ውቀታች

  • @محمدسعيد-ض6س9س
    @محمدسعيد-ض6س9س 3 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሀገር ለምልሙ ክፉ አይካችሁ ሁለዬም ደስታ እንጂ ክፉ አያግኛችሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሰ አላችሁ ቀይዋ ልጅ በጣም ጎበዝ እሰክሰታዋ በሙሉ ደሰ ይላል የኔ ቆንጆ ሸሚዝ ሰንጠረዥ ካለው ጋር ያለችው በጣም አሳመረችው ሁላችሁም ደረሰ ትላላችሁ መልካም ሁኑ

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 3 ปีที่แล้ว +2

    Elelelelelel #amhara ....congrats to one of my fav singer❤❤❤💚💛❤

  • @abbyklay3883
    @abbyklay3883 3 ปีที่แล้ว +9

    congradulations my dear hibist! love to be ethiopian

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 ปีที่แล้ว +1

    U gus beatfule i Love you my Ethiopian sister God blessed you ❤️❤️🙏🏽❤️❤️🙏🏽❤️❤️🙏🏽❤️❤️

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ህብስትዬ የልጅነት ማስታወሻዬ ።ሁላችሁም ውብ ናችሁ ሃገራችንን ሰላም ያርግልንና ከዚህ በላይ ጨፍሩ።

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว +17

    በስመአብ ሁሉም ፕሮፌሽናል እስክስታ ያለም ያርገው አገራችን ሰላም ትሁን

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 ปีที่แล้ว +2

    ያምራ ፈታ በሉልኝ።አንዳንዴ እንኳን ደስ ይበለን ለጠላትም ለወዳጅም

  • @rutadelinadelina7165
    @rutadelinadelina7165 3 ปีที่แล้ว +1

    My god I get mad 💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰 ellallalala esay samero asenkhot eko becheya my god beautiful 😍

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኩዋን አማራ ሆንኩ እፍፍፍ ንዝረት ❤️

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow Congratulations. Hebestye kongo , so happy to see this.

  • @samsonderesse7808
    @samsonderesse7808 3 ปีที่แล้ว +3

    ህብስት አንካን ደስ አለሽም አንካን ለ አዚህ አበቃሽ አህቴ, የወጣትነቴ ትዝታዬ ነሽ በ abex ጋርደን /መዝናኛ /ቆይታሽ በተለይ አንቺና ጌታቸው አስፋው

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations 🎈🎊🎉💕💕💕💕

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 3 ปีที่แล้ว +1

    RIP kiflemariam .i still can't believe you're not here

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations ....so beautiful lovely 😍

  • @raheladmasse4986
    @raheladmasse4986 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤ God bless Ethiopian 😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለሽ ህብስት ከዚህ በላይ ደስታ የለም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ

  • @Zety-476
    @Zety-476 3 ปีที่แล้ว +3

    Lovely Hibist አሁን ማርጀቴን አወቅሁት you were just a little kid eko! Congratulations !

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow Girma is our cousin God bless you all congradulation

  • @josp7502
    @josp7502 3 ปีที่แล้ว +11

    Lasting peace be to Ethiopia 🇪🇹 for the sake of this beautiful culture and people.This is from an Eritrean 🇪🇷 , time to learn how not to be fooled by our idiot leaders and live in peace together 🙏

    • @ET1KT
      @ET1KT  3 ปีที่แล้ว +3

      Amen…leaders blinded by money divided the people who used to leave in peace for hundreds years. Every Ethnicity need to wake up. They are trying dismantle the county from inside because that is the only way to for them to win. They brainwashed the people to hate one another and fight. Wake up Ethiopians!

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen, bro!

  • @heavenwondmkun1996
    @heavenwondmkun1996 3 ปีที่แล้ว +8

    Beautiful

  • @zalashwobetu
    @zalashwobetu ปีที่แล้ว

    ስታምሩ መስፍኔእንኳን ደስ አለሽ ህብስት

  • @tsegeredaghebre5758
    @tsegeredaghebre5758 3 ปีที่แล้ว +1

    You are beautiful people Love🇪🇷

  • @mahiamare2251
    @mahiamare2251 3 ปีที่แล้ว +1

    💞💞💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ye jegena lij

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 3 ปีที่แล้ว +6

    Amazing. Talent show or graduation. Red shirt you are number uno!!!!! Proud Ethiopiian .

  • @emebetweldeselassie1
    @emebetweldeselassie1 3 ปีที่แล้ว +1

    🤩Congratulations yne konjo enkuan lezeh abekalesh I'm so happy for you ❤

  • @marthaalemu1152
    @marthaalemu1152 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Beautiful, congratulations

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደስ ያለሽ እብስትዬ🎉

    • @ማራናታፍቅር
      @ማራናታፍቅር 3 ปีที่แล้ว +1

      ምን ድነው አልገባኝም ጭፈራ ብቻ ነው እማየው

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 3 ปีที่แล้ว +9

    03:57-04:10 Best Gondar's Breaking Rhythm! Congrats!

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ህብስት።ትንሿ ኢትዮጵያን ይቺ ናት።እእእእእእእእእል

  • @HeliDesalegn
    @HeliDesalegn 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow sitamru congra💕💕💕

  • @babihonest2137
    @babihonest2137 3 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful ppl God bless

  • @Paris-lg1fe
    @Paris-lg1fe 3 ปีที่แล้ว +1

    what is the name of the song start at 00:00 please

  • @abuwamar4310
    @abuwamar4310 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉ ነገራችሁ ያምራል

  • @liyu324
    @liyu324 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደር ጎንደር የኔ ሀገር

  • @kng4900
    @kng4900 3 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful 😍

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations 🎈🎊🎉🙏🇧🇴❤️

  • @solomefesseha3274
    @solomefesseha3274 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations ✨💐💐💐😍😍😍

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለሽ ህብስት

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 ปีที่แล้ว +1

    Congra ደስ ትላላችሁ

  • @aderawhabtemariam3494
    @aderawhabtemariam3494 3 ปีที่แล้ว +1

    You did good job thanks god

  • @mesfingeremaw888
    @mesfingeremaw888 3 ปีที่แล้ว +1

    wow...taskenalachew

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 3 ปีที่แล้ว +1

    ከየት ተገናኙ ያስብላል ጭፈራቸዉ ሌላ ነዉ ✌️👌

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewedachualew 😘😘

  • @fasikawolde3605
    @fasikawolde3605 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulachum wiboch nachu😍😍

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 3 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful & Congrats Hebsety!!💚💛❤💐💐💐

  • @tigisttsege4931
    @tigisttsege4931 3 ปีที่แล้ว +1

    congratulation..............

  • @solomonw7674
    @solomonw7674 3 ปีที่แล้ว +1

    Please, invite me for the following graduation?

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 ปีที่แล้ว

    Ke’Mante, Felashaa, GAFAT, Argoba , remx of AGAZI

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 3 ปีที่แล้ว +3

    Were is the girl

    • @ET1KT
      @ET1KT  3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wqahuj9fSf8/w-d-xo.html

  • @mesi685
    @mesi685 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤️

  • @Cookies-mg4jw
    @Cookies-mg4jw 3 ปีที่แล้ว +1

    My god bless you all 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 3 ปีที่แล้ว +2

    Woow hibstyee 😍😍❤

  • @amyedea7624
    @amyedea7624 3 ปีที่แล้ว +7

    Congratulations 🥳🎉👏👏to Hibist and her daughter.
    My goodness everyone in this video are excellent in dancing 🕺💃 እስክስታ

  • @HiymanotMola-th7es
    @HiymanotMola-th7es 6 หลายเดือนก่อน

    Kogra juleshn❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +3

    wow

  • @senaytaregahagnbrehanu7801
    @senaytaregahagnbrehanu7801 2 ปีที่แล้ว

    wow 😍😍😍

  • @kdistgosaye9638
    @kdistgosaye9638 3 ปีที่แล้ว +4

    Congradulations🥰

  • @እናትዪቱብ
    @እናትዪቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @tsegayemergia7874
    @tsegayemergia7874 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 3 ปีที่แล้ว +1

    One love

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 3 ปีที่แล้ว +3

    Neiberhood..... call 911🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 3 ปีที่แล้ว +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ለስርጓ ምንሊሆነዉ ያለዉማማሩ

  • @solfaye7848
    @solfaye7848 3 ปีที่แล้ว +4

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ ያለሽ ህብስ

  • @esmaiesalieesmhk6723
    @esmaiesalieesmhk6723 3 หลายเดือนก่อน

    ahliyana

  • @yoditafework
    @yoditafework 3 ปีที่แล้ว +1

    Congratulations 🎉🎈🍾

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔሲያምሩ ሁሉም ተወዛዋሺ ነዉ

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 3 ปีที่แล้ว +1

    Konjo kamis betam yamral

  • @muluken1476
    @muluken1476 3 ปีที่แล้ว +1

    የፍቅር ቤተሰብ❤️

  • @qwerty-ol2pz
    @qwerty-ol2pz 3 ปีที่แล้ว +3

    Who is hibist

    • @ET1KT
      @ET1KT  3 ปีที่แล้ว

      She is Ethiopian musician.

  • @Makuye
    @Makuye 3 ปีที่แล้ว +1

    tamralachihu. Bertu

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 3 ปีที่แล้ว

    Who is Hibist's???

  • @TesfahunTadese-d7o
    @TesfahunTadese-d7o หลายเดือนก่อน

    Sewu eyemote endezih mezlen

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎደሬናትእዴ

  • @birkianegash5835
    @birkianegash5835 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኴን ደስ አለሺ እህቴ

  • @abhabeshawit3107
    @abhabeshawit3107 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 3 ปีที่แล้ว +3

    You’re so beautiful, Ethiopian beautiful people 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍

  • @alemushgzachew4569
    @alemushgzachew4569 3 ปีที่แล้ว +1

    Setamero betam

  • @שוואייזנבה
    @שוואייזנבה 3 ปีที่แล้ว +2

    ♥♥♥♥♥♥♥

  • @dadaat7208
    @dadaat7208 3 ปีที่แล้ว +1

    Gonger yileyal

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️

  • @meronabebe4412
    @meronabebe4412 3 ปีที่แล้ว +2

    ታድለው ሲጨፍሩ ሲያምርባችሁ ህብስትዬ እንኳን ደስ አለሽ💚💛❤️

  • @esategemora3877
    @esategemora3877 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጎንደሬ?

  • @aritiethio7674
    @aritiethio7674 3 ปีที่แล้ว +1

    Sitamiru

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 3 ปีที่แล้ว +1

    🤔

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሀይለኛ ፉክክር አለ አሜሪካን እስኩል ስለጨረሱ የተለጠጠ ድግስ ምነው ዮቪርስቲ ሲጨርሱ ቢደረግ እስኩል እኮ መጨረስ የማይቀር ነው 😆

    • @bayushetarekgn150
      @bayushetarekgn150 3 ปีที่แล้ว +1

      ብዙዎቹ አይጨርሱም አቋርጠው ይወጣሉ ለዛ ነው

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 ปีที่แล้ว

      እዛ ሀይስኩል መጨረስ ከኛ ዩንቨርስቲ እኩል ነው ለዛ ነው 😁

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 3 ปีที่แล้ว +3

      ለመደገሻ ምክንያት ፈልጋ ነው እንጂ ለhigh school ይሄ ሁሉ አያስፈልግም Masters and phd የጨረሱትም እንዲዚህ ደግስው ያዙኝ ልቀቁኝ አላሉም 🤣🤣🤣 ይሄ የሚያሳያው ደጋሾቹ ላይ የእውቀት እጥረት እንዳለ ነው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hewrottedrose5991 ክክ አሜርካ ነው እንደ ኢትዮጵያ የንሮ ችጋር የለም 😂😂

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 3 ปีที่แล้ว +2

      Lula Lula የእውቀት ማነስ እንዳላችሁ ቀደም ብዬ በፃፍኩት ገልጨዋለሁ አሁን ደግሞ ከፃፍሽው ለማርጋገጥ ችያለሁ ምክንያቱም የሀገርሽን ክብር ዝቅ አድርገሽ ኢትዮጵያ አይደለም አሜሪካ ነው ትያለሽ ለአንቺ አፈርኩ እንደ አንቺ አይነቶቹ ናቸው የናት ጡት ነካሽ አሜሪካ ስለኖርሽ አለምን የጨብጥሽ መስለሽ የሜርካንን ኑሮ ለማያውቅ ሂጂና ጉራሽን ንፊ አፈርግጥሽ ወይደግሞ የመንግስት ጡረተኛ ሆነሽ ሁለተኛ ዜጋ ሆነሽ ነው የምትኖሪው የውሸት ደስታ ነው ያሉው ብዙ እነግርሽ ነበር ግን እንደ ከአንደአንቺ ዓይነት ቀፎ ጭንቅላት ጋር ጊዜዬን ማጥፋት አልፈልግም ማፈሪያ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว

    ሼፎ ሢያሳዝን 😥❤️

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 3 ปีที่แล้ว +1

    Yalew mamru

  • @enyshengedaw1656
    @enyshengedaw1656 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትጎንደሪበአውኑስአትይዘፍናልወይጉድ

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ህብስት ልጅ ነቴ ትዝ አለኝ 120 ስናፈጥ

  • @almaz3109
    @almaz3109 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow becia!!!!

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 3 ปีที่แล้ว +1

    ኮንግራ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 3 ปีที่แล้ว

    The women are all beautifully dressed for the occasion but the men (disgusting) imagine arriving at such occasion in trainers and jeans? When will the men civilise? Mothers train your sons to respect others

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 3 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ዲሲዎች ብላችሁ ብላችሁ ብረት ምጣድም ይዛችሁ ሄዳችሁ

    • @hananbk37
      @hananbk37 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣 min yekere ale ezi DC yaw yemtawkiw new lol ye ethiopia afer new yekerew ezi

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ሁሉ ኪነተኛ ነው በቃ