ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ቤተሰብ ሁሌም ደስተኛ እንድሆን የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ደምሪኝ እማ
እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን
@@meditishu8014 አሚን ውዴ ያረብ
ደምሩኝ❤❤❤
ይሄ ቤተስብ ዳግም ወደስላም ስለተመለስ ደስ ብሎኛል❤❤❤ ማሻ አላህ 110 አመት መታደል ነው እድሜና ጤና ለእናቶች❤❤ አብርሺየ ከዛ ሁሉ ነገር. ብኋላ ፈገግታህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል 😍😍😍
Des stlu enie enat selehegerachn tselyln
መልካም ልደት❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለድ እማማ እናቶቻችንን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን
መልካም ልደት 🎉🎉👉በስደት ላለነው የማዘርን እድሜ ይስጠን❤️🙏❤️👉በተለይ ለማዳም ቅመሞች የማዘርን እድሜ ይስጠን👉ከሙሉ ጤንነት ጋር አሜን 🤲🤲❤️🙏❤️
አሜን.አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሚንንን
የእኔም አያት በሂወት ኑራ ቢሆን ምኞቴ ነበር
አላሀምድሊላ የነኝህ ቤተሰብ ደስታ በመመለሱ እደኔ ደስ ያለው ❤❤❤
እኔም ወላሒ ለምን እንደሆነ አላቅም ዛሬሥ አለቀሥኩ አያቴ መጣሁ ሁለት አመት ሆነኝ መረረኝ ሸኝታኝ በጣም እወዳታለሁ እናቴ ሥትሔድ ተደረመሰ ነው የምትከተለው
እነ ወላህ❤
የኔ አያት ከዚህ በላይ ይሆናል እድሜዋ ከተለይኃት ሰባት አመቴ ሙሉ ቤተሠቦቼን ከተለይኃቸው 😢😢😢 አብርሽ ቶሎ ሆድ እሚብሰው ነገርስ
የኔን አያት አስታወሳችሁኝ እኔም አያቴን በጣም ነው የምወዳት እግዛብሔር እድሜና ጤና ሰቷት ለማየት ያብቃኝ ናፍቃኛለች😢😢
መታድልነውእንኮንለዚህአበቃቹ
💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ተቆጣጠረችው በቃ እሰይ የኔ ቅመም መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
እንኳን ተወለዱ እማማ ሺ አመት ኑረሩልን ደስ ትላላችሁ
ዋውውው ደስ ይላል ገና ወጣት ነው የሚመስሉት 110 , አመታቸው አይመስሉም ❤እማማዬ መልካም ልደት 🎉🎉
ኑሮ ነው የሚያስረጀው
የአብርሺ ፈገግታ በመመለሱ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ
አብርሽ ሁሉ ነገር ሰው በዘሩ ነው የሚወጣው እናተም እንደ ሀያታቹ ረጅም እድሜ ይሰጣቹ ፍቅራቹ ደሰ ይላል ኑሩልኝ❤❤❤❤❤ኬር ኬር ኬር የኩን ለኩልምኛ
90 አመት ነዉ የሚመስሉት አላህ ያቆያችዉ እኳን ተወለዱ አያቴ 🎉❤
መልካም ልደት ሃይም አንቺም ለዚ ፀጋ ያብቃሽ
የዚቤተሰብ ደሰታ ሰለመለሰክ መድሃኒኣለም ኣባቴ አናመሰግናሃለን ለኛ ለሰደቶኞችን ኣሰበን በሰላም ወደቤተሰባችን መልሰን😢❤❤❤
እልልልልልልል.... ሁሄም የዚህን ቤት ደስታ ሳይ በጣም እደስታለሁ... መልካም ልደት... እድሜ ከጤናንጋር ይስጣችውአያቴም የእድሜ ባለፅጋነበረችእንደዚህ... አያቴን አስታወሳችሁኝ... እሄም አያቴን ከ እናቴ ትንሽ አስበልጨ እወዳት ነበር.. ግን እድለኛ አይደለሁም... መስደዴን .. ደብቀዋት... አለች አለች እያሉዋት በስደት ነው... ሜትዋን የስማሁት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥👏👏👏🎂🙌🏻
መልካም ልደት ለአያታችሁ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥላችሁ አብርሺ አተም ደስተኛ ሆነህ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኝ የምፅፈውን አጣው መልካም ልደት የኔ ውድ አያት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
የኔ እናት ደሰ ሲሉ እንኳን ተወለዱ መልካም ልደት እማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት ወየው መቶ አሰር አይመሰሉም የድሮ ሰው ብርቱ ነው
ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤ አብርሽዬ ያተንፈገግታሳይ የኔን ችግሬንም እረሳሁት እግዚአብሔ ይመስገን ፡እረጅምእድሜ፡ለሁላችሁም❤❤፡በነገራችንላይ፡ደግሜነው፡የኮመትኩት❤
አበት መባርክ ባለፀጋ አያታችን የእርሶ እድመ ለኛም ይስጠን ለእርሶም እድሜና ጠና ይስጦት ታስቀናላችኮ ❤❤❤❤
እንኳን ተወለዱ እማማ ❤
እናት ለዘላለም ትኑር እማየ የኔእናት እኔ ልጅሽ መቸይሆን ሀገሪ ገብቸእቅፍ አድርጌ ሳም እማደርግሽ😢😢😢
አብሺሪ እማ ቅረብቀን ኢንሸአላህ
😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ የናት ናፋቆቶ አልቻልኩም አሁንስ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይይይ የኔ እናት እንኳን አደረሰዎትእኔም ከስደት ዘንድሮ የስደት ሂወት ይበቃኛል ብየ እሄዳለሁ ስል ግን ሀያቴ የዛሬ አመት ላትመለስ ሞተችብኝ ብኖርልኝ ኖሮ ዘንድሮ በጣም ለየት ያለዝግጅት አስቤ ነበር ግን አልሆነም እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ አብርሽዬ ሀይምዬ እድለኛ ናችሁ❤❤❤
❤❤❤❤መልካም ልደት እማዬ የኔ እናት❤❤❤❤ አብርሽ ወደ ነበርክበት ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ❤❤
አብርሽ ወንድማችን የሮታን ጥያቄ ተቀበላት በጣም አስተዋይ ልጂ ናት አታስከፋት ባክህ እኛም በጣም ከፍቶናል ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች መልካም ልደት ለእናታችን በረከቷ ይድረሰን ለእናተም የእናታችን እድሜ ያድላችሁ ያድለን አሜን በጣም ቆንጆ ኬክ ነዉ አሜን አብርሽ ያያታችሁን እድሜ ያድለን አሜን እግዚአብሔር ያቆይላችሁ አሜን
የኔ እናት እንኳን ተወለዱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ የነ አብርሽ ቤተስቦችዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
ማነው እደኔ ያብርሽ ፈገታ በመመለሱ ከልቡ ደሰ ያለው
መልካም ልደት ሀይምየ የኔ ልዩ በጣም ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ያሰብሽውን የሙላልሽ
ፍቅር የሞለ ቤቴስብ ነው ያሉት አብርሽ እዲለኛ ነክ ታዲለ እዲለኛ ነቹ እድሜና ጡና ይስጣቹ ስታምሩ❤❤
ያብርሽ ነገር ሠላሜን ነስቶታል ከርታጋ የማሆንበት ቀን ናፈቀኝ እደኔ ያሳሠባትሁ መቸሞ ሁላችሁም ናችሁ አላህ ሁሉምነገር ያቅልልህ መዲሜ አተ አዛኝ እሩህሩህ አዲርጎ የፈጠረህ ሚስኪነህ ላተ ቃል የለኝም ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ
በጉጉት የምጠብቃቹ ፋሚሊ ❤❤❤❤
እንኳን ተወለድሽ ውድ እናታችን ፈጣር ረይም እድም ከጠና ጋራ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማ ደስ ሲሉ ማርያምን ሺ አመት ኑሩልን
እህት ግን ለወንድሞቻ ያላትን ፈቅር ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
የምወዳቹ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናቶቻችን🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያኑራችሁ እኔ ግን እማዬ አባዬ ብዬ እንኳን አላቅም ከቤተሰብ አላደኩም ቤተሰብ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እረጅም እድሜ ይስጣቹ እኔ አያቴን ሳላያት ሞተች 🎉🎉🎉🎉
እማዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከሀዘን ቡሀላም ደስታ አለ ደስየሚሉቤተሰቦች❤
ታድላቹህ ማሻ አላህ ከዚህ በላይ ያቆይላቹህለእናቴ እንደሳቸው ረጅም እድሜ ተመኘሁላት እናቴን አላህ ያቆይልኝ አባቴን ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀውኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ያሰማን❤❤
መልካም ልደት አትበይ ለመስሊም አይቻልም
@@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ እሽ ሀቢብቲ ሹክረን ስላስታወሽኝ
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አብርሽ ያተምየልጅህልጅ ለማየት ያብቃቸዉ ፍቅራቹሳቃቹነዉደስየምለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መልካም ልደት የኔ እናት❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔስ በስደት ሆኜ አጣሗቸው 😢💔አንድ ቀርታልኛለች ያቆይልሽ በሉኝ😔🙏
እግዚአብሔር ቀሪዘመናቸውን ይባርክ እናት አለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ክ0ዝህ በላይ ረጅም እድሜና ጤና ይሶጦት አያታሽን እኔ ምንም የለኝም 1ነበረችኝ እሷ በስደት አጣዋት😢😢😢😢
አረጅም አድሜ ይሰጣቹ አኔ አያቴን🎓🎓🎓🌻🌻🌻❤❤❤❤ መልካም ልደት ብያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እናትህ ማለብሽ ድቦ ዘፋኟን ትመስላለች አንተም ደስተኛ በመሆንህ ደስ ብሎናል መልካም ቤተሰብ ናችሁ
እረጅም እድሜ ይሰጣቸው ለወላጆቻችን😢 110 ነው ያልሀው ታድላችሁ ወላሂ አያቴ ሰደት ሆዬ አጣኋት 😢😢 አይሞት ደምሩኝ ሰወዳቹ
እኔምአያቴን በሰደትአጣኋትከናቴየማለያት አያቴእወድሻለሁ ጀነትንይወፍቅሽ ማሻአላህደስትላላችሁረጅምእድሜ
እኔምይመወዳትአያቲ😭😭😭
@@fatimanigus3261 አብሽሪ ሶብርነው ፍጡማንጉስየየትአገርልጅነሽ ስምሽ ከጓደኛዬጋ ተመሳሰለብኝ
እኔም እደናፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢😢
እድሜ ከጤና ያድላቸው ሃይም ምርጥ እህትህ ናት ና ተንከባከባት
ወይኔ ደስ ስሉ 110። ዓመት ኣይመስላቸውም ዋውውው ፍቅራቹ ያብዛላቹ ፈጣሪ ደስ ስትሉ በፕሮፋይለይ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ የኔ መልካሞች🌹💞💖😍💗💕💓💘❤😘
🙏😘💗
መልካም ልደት ለማማ በጣም ጏበዟች አዘጋጆቹም እንደዜህ ነው ደስየምትሉ ሌሏች ንታስምራላ በፍቅራች ረጅም እድሜ ለሁላችሁ ክምድራችን ስላምጋር
መጀመርያ ላይክ ኮመንት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም ልድት
ዋው እግዚአብሔር ይባርኳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰባች❤❤❤❤
ሰታምሩ እግዚአብሔር ይመሰገን ደስታችን ስላየን ደስ ብሎናል አያታችሁም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዎወ መታዳል ነው የሃታቹን ማልካም ልዳት ኤፊ እና ሩታ ሁላቹሁም ታባራኩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የናታቹም አክብሩላት🎉🎉🎉🎉መልካምልደት ረጅም አድሜ
❌❌❌❌❌❌
የሳቸውን ያክል እድሜ ይስጠን ለሁላችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹መልካም ልደት እናታችን💐💐💐💐💐
እረጅም እድሜ ለናታችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት ናንዬ ብትኖሪልኝ እና እኔም እንደሌላው እግርሽን አጥቤ ብትሞች እንኳን አይቆጨኝም እንደምወድሽም አልነገርኩሽም ናንዬ አትቀብሪኝም ልጄ ያልሽኝ ለምን ነው 😢😢😢 የውስጥ እሳት እናንዬ እንስፍስፌ ስመለስ አላገኝሽም ትሞችኝብኛለሽ ብዬ ቻው አላልኩሽም 😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማዬ መልካም ልደት🥰🥰🥰 እኔም አያቴን በሰላም ለመግኘት ያብቃኝ❤❤🥰🥰🤲🤲🤲
ማሻ አለህ ግን እውነት. 110 አመተቻው ናው ከሆና 1000 ያርግላቸው❤
የኔ እናት ከእድሜላይ እድሜ አላህይጨምርለወት ምርጥቤተሰብ አይለያቹሁ አብርሺየ ደስብሎህ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤
ማሻ አላህ አብርሽ. ደሰታው ተመለሰ በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይሰጣቹ ለሁላቹም ሀይሚ ትለያለች በጣም ነው የምወድሽ
እናትም የለኝ እንኳን አያት እናቴ አያቶቸ አጎቶቸ አክሥቶቸ በ 1 ሠሞን ነዉ የሞቱት😢😢😢😢
በጣም ነው የሚያምሩት አያታችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችው ❤❤❤❤❤ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት
እውነት ናው ምን አይኑርህ በህወትህ ብቻ እናት ይኑርህ እናት ሁሉም ትሞላ አላች ያርቢ ያለም እናቴች በሙሉ ሺአመት ይኑሩ
እንኳን ተወለዱ እማማ🎂🎂ግን አያት እጅ ሃያት አይባልም
ወይኔ አያቶቼ ናፈቁኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ዊይይይ ደስ የምትሉ በተሰብ እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም ልደት የአያት ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰወድሽ እህት እኮ እናት ነት ወንድምሽን ድብርት ለማስርሳት ያላደርግሽዉ ነገር የለም ስወድሽ❤❤
መልካም ልደት እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት፣ትልቅ ሰው እወዳለሁ ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልእልእልል እኔአብርሽ እደዚሣየዉ ደሥብሎኛል ማዘሪ እኳንደሥአላቹዉ መልካምልደት ፈጣሪእረጅምእድሜተመኘዉ ዋናዉየናተሠላም ፍቅሪማያትያሥደሥተናል ይሄደሥታአይወሠድባቹዉ❤❤❤❤
ወድማችሁ ኢፍሬም ቆጆየ ልጂ ነዉ እረጋ ያለ
የድሜባለፀጋናቸዉ ደሥሲሉ ከዚህምበላይ እንድሜ ናጤናይስጥልን እድሜወትን ያርዝምልን ማዘርዬ 😘😘💕💕💕💕💕
እረጅም እድሜ ይጣችሁ ውይ መታደል የኔ እናት መልካም ልደት ❤❤❤❤
የአብርሽ ደስታ ተመልሶ ማየት እሽ አመት ትኑርላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያሰባስባችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አያታችሁን ስላሳያችሁን በጣም ደስስስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጣቸው ጋሽየስ ደህና ነው አብርሽን ጠብቁት
ማሻ አላህ እድሜ ይስጣቸዉ ለእማማ አብርሽ እንኮን ለዚህ አበቃህ
አብርሽ እስከዛሬ ኣልከታተላችሁም ነበር ሰሞኑን እየተከታተልኳችሁ ነበር በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም ነፍ ኣመት ኑሩልን ሁልግዜም ሳቁ
አቤት እንዴት ደስ እደምቱሉው መልካም ልደት የአብርሽ አያት ነገ አመት ኑሩው በተረፈ ካሜራ ማኑን በጣም ምትደነቅ ነህ. ቅንብር ቀረፃ ዋው ነው ብቻ ሁሌም የቅንብር ችሎታ አለህ❤❤❤❤
ሺ ዓመት ትኑር የኔ ምርጥ እናት 💘💘💘💝💝💝💝💝መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪ ዓመት የተባረከ ይሁን 💘💘💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ታድላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በፈቅር ያኑራችሁ ዛሬ ኮሜት ስጥፍ የመጀመርያዬ ነው❤❤❤❤
110-x=የትህ እደሜ?let x=50,110-50=60 እናትህ ወጣት ትመሰላለች.ለአያትህ እረጅም እድሜ ይጣቸው
እኔ ከ1አመቴ ጀምራ ያሳደገችኝ አያቴ ነች እቤት እኔ ብቻ ነበርሁ ግን እስከ 10ረኛ ክፍል ትምህረት አስተማረችኝ የሰውን ምክር ሰምቼ ስደት ተሰደድሁ ተቻት አሁን ግን እንዲት እንደናፈቀችኝ ቆይ እገባለሁ ስል እንዲት ልግባ ዝም በይ ማልቀስ ነው ስልክ ስደወልላት መላቀስ ነው በለቅሱ እንጨረሰዋለን በቻ አያት ማለት ትለያለች መልካም ልደት እረጅም እድሚ ይስጣችሁ❤
አቢ ረጅም እድሜ ትኑርላችሁ ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ከዝህም በላይ ጨምሮ ያኑራት
ወወወ አየታቹ መልከሚ ሰው ናት ለእግዝአብሔር ለሚገዙትን እድሜን የጠግባል ቃሪ ዘማናቾሆን እግዘብሔር ይበሪክ አብሪሽ ደሞ ከዝ ቦሃላ 20/ዎይሚ30ለልኮ ናገር እሱ ዉሻት ናው ከዝ ቦሃላ 10 አመት ናው
ብዙ ሁና ያሳደገችኝ አያቴ መሞታን ስደት ላይ ሁኝ ሰማሁ ከሶስቀን በፊት እማየ በጣም እወድሻለኩ በጀነተል ፊርዶስ ያች ልጃ ያርገኝ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋዉ በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላቹ ታድላቹ የዉነት መታደል ነዉ እኮ አያታቹ ን እድሜና ጤና ይጨምረላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረጂም እድሜ😘 የኔ አያቶቸ ብዙ ነገር ተመኝቸላቸው አሁንም ስደት ነኝ በስደት እዳለሁ አጣኋቸው አላህ ይራሀምልኝ ናፍቀውኛል ግን አላገኛቸውም💔
ማርያምን አልወድም ዩቲብ ማየት። እንደነዚ ቤተሠብ የወደድኩት። የለም ፍቅር ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችው ደሥ የሚል ቤተሠብ👍👍👍
ማሻአላህ ስታምሩ እኮን ሳቅህ ተመለሰልን አብርሽየ በርታ ከህትህ ከወድምህጋ ሆነህ ስራ ❤❤❤❤
መልካም ልደት 🎉🎉🎉ወላሂ እኔም አያቴን ሙቸነው የምወዳት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ደስ የምትሉት❤❤❤❤
መሻአሏህ. የኔ ውዶች. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናተንም አብዝቶ ይስጥልን. ሺ አመት ኑሩልንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ልማማ እድሜና ጥና ይጭምርልኝ ምርቅቱ እኛንም ይደረድርስን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋💋አይተ ንፍቅችን በውነት እናንት ሳይ ❤️
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ምን እንላለን🌹🌹🌹🌷🌷🌷❤️
ወይኔ በአላህ በጣም ተመቻቹኝ ሀናታቹ እድሜና ጤና ይስጥላቹ ክበርልኝ
ማሻአላህ እማማእኳንየመቶአስርአመትሊመስሉገናወጣትናቸው የኔናት የሳቸውንግማሺናትግን አርጅታለችአይይይየኔከርታታእናትትት
ይህ ቤተሰብ ሁሌም ደስተኛ እንድሆን የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ደምሪኝ እማ
እናቶቻችንን አላህ ያቆይልን
@@meditishu8014 አሚን ውዴ ያረብ
ደምሩኝ❤❤❤
ይሄ ቤተስብ ዳግም ወደስላም ስለተመለስ ደስ ብሎኛል❤❤❤ ማሻ አላህ 110 አመት መታደል ነው እድሜና ጤና ለእናቶች❤❤ አብርሺየ ከዛ ሁሉ ነገር. ብኋላ ፈገግታህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል 😍😍😍
Des stlu enie enat selehegerachn tselyln
መልካም ልደት❤❤❤❤❤
እንኳን ተወለድ እማማ እናቶቻችንን ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን
መልካም ልደት 🎉🎉👉በስደት ላለነው የማዘርን እድሜ ይስጠን❤️🙏❤️👉በተለይ ለማዳም ቅመሞች የማዘርን እድሜ ይስጠን👉ከሙሉ ጤንነት ጋር አሜን 🤲🤲❤️🙏❤️
አሜን.አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሚንንን
የእኔም አያት በሂወት ኑራ ቢሆን ምኞቴ ነበር
አሚንንን
አሚንንን
አላሀምድሊላ የነኝህ
ቤተሰብ ደስታ በመመለሱ እደኔ ደስ ያለው ❤❤❤
እኔም ወላሒ ለምን እንደሆነ አላቅም ዛሬሥ አለቀሥኩ አያቴ መጣሁ ሁለት አመት ሆነኝ መረረኝ ሸኝታኝ በጣም እወዳታለሁ እናቴ ሥትሔድ ተደረመሰ ነው የምትከተለው
እነ ወላህ❤
የኔ አያት ከዚህ በላይ ይሆናል እድሜዋ ከተለይኃት ሰባት አመቴ ሙሉ ቤተሠቦቼን ከተለይኃቸው 😢😢😢 አብርሽ ቶሎ ሆድ እሚብሰው ነገርስ
የኔን አያት አስታወሳችሁኝ እኔም አያቴን በጣም ነው የምወዳት እግዛብሔር እድሜና ጤና ሰቷት ለማየት ያብቃኝ ናፍቃኛለች😢😢
መታድልነውእንኮንለዚህአበቃቹ
💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ ተቆጣጠረችው በቃ እሰይ የኔ ቅመም መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤
እንኳን ተወለዱ እማማ ሺ አመት ኑረሩልን ደስ ትላላችሁ
ዋውውው ደስ ይላል ገና ወጣት ነው የሚመስሉት 110 , አመታቸው አይመስሉም ❤እማማዬ መልካም ልደት 🎉🎉
ኑሮ ነው የሚያስረጀው
የአብርሺ ፈገግታ በመመለሱ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ
አብርሽ ሁሉ ነገር ሰው በዘሩ ነው የሚወጣው እናተም እንደ ሀያታቹ ረጅም እድሜ ይሰጣቹ ፍቅራቹ ደሰ ይላል ኑሩልኝ❤❤❤❤❤ኬር ኬር ኬር የኩን ለኩልምኛ
90 አመት ነዉ የሚመስሉት አላህ ያቆያችዉ እኳን ተወለዱ አያቴ 🎉❤
መልካም ልደት ሃይም አንቺም ለዚ ፀጋ ያብቃሽ
የዚቤተሰብ ደሰታ ሰለመለሰክ መድሃኒኣለም ኣባቴ አናመሰግናሃለን ለኛ ለሰደቶኞችን ኣሰበን በሰላም ወደቤተሰባችን መልሰን😢❤❤❤
እልልልልልልል.... ሁሄም የዚህን ቤት ደስታ ሳይ በጣም እደስታለሁ... መልካም ልደት... እድሜ ከጤናንጋር ይስጣችው
አያቴም የእድሜ ባለፅጋነበረች
እንደዚህ... አያቴን አስታወሳችሁኝ... እሄም አያቴን ከ እናቴ ትንሽ አስበልጨ እወዳት ነበር.. ግን እድለኛ አይደለሁም... መስደዴን .. ደብቀዋት... አለች አለች እያሉዋት በስደት ነው... ሜትዋን የስማሁት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥👏👏👏🎂🙌🏻
መልካም ልደት ለአያታችሁ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥላችሁ አብርሺ አተም ደስተኛ ሆነህ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኝ የምፅፈውን አጣው መልካም ልደት የኔ ውድ አያት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
የኔ እናት ደሰ ሲሉ እንኳን ተወለዱ መልካም ልደት እማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት ወየው መቶ አሰር አይመሰሉም የድሮ ሰው ብርቱ ነው
ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤ አብርሽዬ ያተንፈገግታሳይ የኔን ችግሬንም እረሳሁት እግዚአብሔ ይመስገን ፡እረጅምእድሜ፡ለሁላችሁም❤❤፡በነገራችንላይ፡ደግሜነው፡የኮመትኩት❤
አበት መባርክ ባለፀጋ አያታችን የእርሶ እድመ ለኛም ይስጠን ለእርሶም እድሜና ጠና ይስጦት ታስቀናላችኮ
❤❤❤❤
እንኳን ተወለዱ እማማ ❤
እናት ለዘላለም ትኑር እማየ የኔእናት እኔ ልጅሽ መቸይሆን ሀገሪ ገብቸእቅፍ አድርጌ ሳም እማደርግሽ😢😢😢
አብሺሪ እማ ቅረብቀን ኢንሸአላህ
😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍፍ የናት ናፋቆቶ አልቻልኩም አሁንስ
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውይይይ የኔ እናት እንኳን አደረሰዎት
እኔም ከስደት ዘንድሮ የስደት ሂወት
ይበቃኛል ብየ እሄዳለሁ ስል
ግን ሀያቴ የዛሬ አመት ላትመለስ ሞተችብኝ
ብኖርልኝ ኖሮ ዘንድሮ በጣም ለየት ያለ
ዝግጅት አስቤ ነበር ግን አልሆነም
እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ
አብርሽዬ ሀይምዬ እድለኛ ናችሁ❤❤❤
❤❤❤❤መልካም ልደት እማዬ የኔ እናት❤❤❤❤ አብርሽ ወደ ነበርክበት ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎናል❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ❤❤
አብርሽ ወንድማችን የሮታን ጥያቄ ተቀበላት በጣም አስተዋይ ልጂ ናት አታስከፋት ባክህ እኛም በጣም ከፍቶናል ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች መልካም ልደት ለእናታችን በረከቷ ይድረሰን ለእናተም የእናታችን እድሜ ያድላችሁ ያድለን አሜን በጣም ቆንጆ ኬክ ነዉ አሜን አብርሽ ያያታችሁን እድሜ ያድለን አሜን እግዚአብሔር ያቆይላችሁ አሜን
የኔ እናት እንኳን ተወለዱ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ የነ አብርሽ ቤተስቦችዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
ማነው እደኔ ያብርሽ ፈገታ በመመለሱ ከልቡ ደሰ ያለው
መልካም ልደት ሀይምየ የኔ ልዩ በጣም ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ያሰብሽውን የሙላልሽ
ፍቅር የሞለ ቤቴስብ ነው ያሉት አብርሽ እዲለኛ ነክ ታዲለ እዲለኛ ነቹ እድሜና ጡና ይስጣቹ ስታምሩ❤❤
ያብርሽ ነገር ሠላሜን ነስቶታል ከርታጋ የማሆንበት ቀን ናፈቀኝ እደኔ ያሳሠባትሁ መቸሞ ሁላችሁም ናችሁ አላህ ሁሉምነገር ያቅልልህ መዲሜ አተ አዛኝ እሩህሩህ አዲርጎ የፈጠረህ ሚስኪነህ ላተ ቃል የለኝም ሁሌም በደስታ ያኑራችሁ
በጉጉት የምጠብቃቹ ፋሚሊ ❤❤❤❤
እንኳን ተወለድሽ ውድ እናታችን ፈጣር ረይም እድም ከጠና ጋራ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እማ ደስ ሲሉ ማርያምን ሺ አመት ኑሩልን
እህት ግን ለወንድሞቻ ያላትን ፈቅር ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
የምወዳቹ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ለናቶቻችን🎉🎉🎉
ወይኔ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ያኑራችሁ እኔ ግን እማዬ አባዬ ብዬ እንኳን አላቅም ከቤተሰብ አላደኩም ቤተሰብ ቢኖር ደስ ይለኝ ነበር 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እረጅም እድሜ ይስጣቹ እኔ አያቴን ሳላያት ሞተች 🎉🎉🎉🎉
እማዬ መልካም ልደት🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ታምራላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ከሀዘን ቡሀላም ደስታ አለ ደስየሚሉቤተሰቦች❤
ታድላቹህ ማሻ አላህ ከዚህ በላይ ያቆይላቹህ
ለእናቴ እንደሳቸው ረጅም እድሜ ተመኘሁላት
እናቴን አላህ ያቆይልኝ አባቴን ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ያሰማን❤❤
መልካም ልደት አትበይ ለመስሊም አይቻልም
@@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ እሽ ሀቢብቲ ሹክረን ስላስታወሽኝ
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አብርሽ ያተምየልጅህልጅ ለማየት ያብቃቸዉ ፍቅራቹሳቃቹነዉደስየምለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መልካም ልደት የኔ እናት❤
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እኔስ በስደት ሆኜ አጣሗቸው 😢💔አንድ ቀርታልኛለች ያቆይልሽ በሉኝ😔🙏
እግዚአብሔር ቀሪዘመናቸውን ይባርክ እናት አለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን ክ0ዝህ በላይ ረጅም እድሜና ጤና ይሶጦት አያታሽን እኔ ምንም የለኝም 1ነበረችኝ እሷ በስደት አጣዋት😢😢😢😢
አረጅም አድሜ ይሰጣቹ አኔ አያቴን🎓🎓🎓🌻🌻🌻❤❤❤❤ መልካም ልደት ብያለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
እናትህ ማለብሽ ድቦ ዘፋኟን ትመስላለች አንተም ደስተኛ በመሆንህ ደስ ብሎናል መልካም ቤተሰብ ናችሁ
እረጅም እድሜ ይሰጣቸው ለወላጆቻችን😢 110 ነው ያልሀው ታድላችሁ ወላሂ አያቴ ሰደት ሆዬ አጣኋት 😢😢 አይሞት ደምሩኝ ሰወዳቹ
እኔምአያቴን በሰደትአጣኋትከናቴየማለያት አያቴእወድሻለሁ ጀነትንይወፍቅሽ ማሻአላህደስትላላችሁረጅምእድሜ
እኔምይመወዳትአያቲ😭😭😭
@@fatimanigus3261 አብሽሪ ሶብርነው ፍጡማንጉስየየትአገርልጅነሽ ስምሽ ከጓደኛዬጋ ተመሳሰለብኝ
እኔም እደናፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢😢
እድሜ ከጤና ያድላቸው ሃይም ምርጥ እህትህ ናት ና ተንከባከባት
ወይኔ ደስ ስሉ 110። ዓመት ኣይመስላቸውም ዋውውው ፍቅራቹ ያብዛላቹ ፈጣሪ ደስ ስትሉ በፕሮፋይለይ ገብታቹ ቤተሰብ ሁኑ የኔ መልካሞች🌹💞💖😍💗💕💓💘❤😘
🙏😘💗
መልካም ልደት ለማማ በጣም ጏበዟች አዘጋጆቹም እንደዜህ ነው ደስየምትሉ ሌሏች ንታስምራላ በፍቅራች ረጅም እድሜ ለሁላችሁ ክምድራችን ስላምጋር
መጀመርያ ላይክ ኮመንት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉መልካም ልድት
ዋው እግዚአብሔር ይባርኳችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰባች❤❤❤❤
ሰታምሩ እግዚአብሔር ይመሰገን ደስታችን ስላየን ደስ ብሎናል አያታችሁም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዎወ መታዳል ነው የሃታቹን ማልካም
ልዳት ኤፊ እና ሩታ ሁላቹሁም ታባራኩ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
የናታቹም አክብሩላት🎉🎉🎉🎉መልካምልደት ረጅም አድሜ
❌❌❌❌❌❌
የሳቸውን ያክል እድሜ ይስጠን ለሁላችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹መልካም ልደት እናታችን💐💐💐💐💐
እረጅም እድሜ ለናታችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 መልካም ልደት
ናንዬ ብትኖሪልኝ እና እኔም እንደሌላው እግርሽን አጥቤ ብትሞች እንኳን አይቆጨኝም እንደምወድሽም አልነገርኩሽም ናንዬ አትቀብሪኝም ልጄ ያልሽኝ ለምን ነው 😢😢😢 የውስጥ እሳት እናንዬ እንስፍስፌ ስመለስ አላገኝሽም ትሞችኝብኛለሽ ብዬ ቻው አላልኩሽም 😢😢😢
ኡፍፍፍፍፍ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማዬ መልካም ልደት🥰🥰🥰 እኔም አያቴን በሰላም ለመግኘት ያብቃኝ❤❤🥰🥰🤲🤲🤲
ማሻ አለህ ግን እውነት. 110 አመተቻው ናው ከሆና 1000 ያርግላቸው❤
የኔ እናት ከእድሜላይ እድሜ አላህይጨምርለወት ምርጥቤተሰብ አይለያቹሁ አብርሺየ ደስብሎህ ስላየሁህ ደስብሎኛል❤❤❤
ማሻ አላህ አብርሽ. ደሰታው ተመለሰ
በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይሰጣቹ ለሁላቹም ሀይሚ ትለያለች በጣም ነው የምወድሽ
እናትም የለኝ እንኳን አያት እናቴ አያቶቸ አጎቶቸ አክሥቶቸ በ 1 ሠሞን ነዉ የሞቱት😢😢😢😢
በጣም ነው የሚያምሩት አያታችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችው ❤❤❤❤❤ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት
እውነት ናው ምን አይኑርህ በህወትህ ብቻ እናት ይኑርህ እናት ሁሉም ትሞላ አላች ያርቢ ያለም እናቴች በሙሉ ሺአመት ይኑሩ
እንኳን ተወለዱ እማማ🎂🎂ግን አያት እጅ ሃያት አይባልም
ወይኔ አያቶቼ ናፈቁኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ዊይይይ ደስ የምትሉ በተሰብ እድሜና ጤና ይስጥልን መልካም ልደት የአያት ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰወድሽ እህት እኮ እናት ነት ወንድምሽን ድብርት ለማስርሳት ያላደርግሽዉ ነገር የለም ስወድሽ❤❤
መልካም ልደት እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት፣ትልቅ ሰው እወዳለሁ ❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እልእልእልል እኔአብርሽ እደዚሣየዉ ደሥብሎኛል ማዘሪ እኳንደሥአላቹዉ መልካምልደት ፈጣሪእረጅምእድሜተመኘዉ ዋናዉየናተሠላም ፍቅሪማያትያሥደሥተናል ይሄደሥታአይወሠድባቹዉ❤❤❤❤
ወድማችሁ ኢፍሬም ቆጆየ ልጂ ነዉ እረጋ ያለ
የድሜባለፀጋናቸዉ ደሥሲሉ ከዚህምበላይ እንድሜ ናጤናይስጥልን እድሜወትን ያርዝምልን ማዘርዬ 😘😘💕💕💕💕💕
እረጅም እድሜ ይጣችሁ ውይ መታደል የኔ እናት መልካም ልደት ❤❤❤❤
የአብርሽ ደስታ ተመልሶ ማየት እሽ አመት ትኑርላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሁሌም በደስታ ያሰባስባችሁ ሰላማችሁ ይብዛ አያታችሁን ስላሳያችሁን በጣም ደስስስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጣቸው ጋሽየስ ደህና ነው አብርሽን ጠብቁት
ማሻ አላህ እድሜ ይስጣቸዉ ለእማማ አብርሽ እንኮን ለዚህ አበቃህ
አብርሽ እስከዛሬ ኣልከታተላችሁም ነበር ሰሞኑን እየተከታተልኳችሁ ነበር በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ሁላችሁም ነፍ ኣመት ኑሩልን ሁልግዜም ሳቁ
አቤት እንዴት ደስ እደምቱሉው መልካም ልደት የአብርሽ አያት ነገ አመት ኑሩው በተረፈ ካሜራ ማኑን በጣም ምትደነቅ ነህ. ቅንብር ቀረፃ ዋው ነው ብቻ ሁሌም የቅንብር ችሎታ አለህ❤❤❤❤
ሺ ዓመት ትኑር የኔ ምርጥ እናት 💘💘💘💝💝💝💝💝መልካም ልደት ይሁንልሽ ቀሪ ዓመት የተባረከ ይሁን 💘💘💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ታድላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም በፈቅር ያኑራችሁ ዛሬ ኮሜት ስጥፍ የመጀመርያዬ ነው❤❤❤❤
110-x=የትህ እደሜ?let x=50,110-50=60 እናትህ ወጣት ትመሰላለች.ለአያትህ እረጅም እድሜ ይጣቸው
እኔ ከ1አመቴ ጀምራ ያሳደገችኝ አያቴ ነች እቤት እኔ ብቻ ነበርሁ ግን እስከ 10ረኛ ክፍል ትምህረት አስተማረችኝ የሰውን ምክር ሰምቼ ስደት ተሰደድሁ ተቻት አሁን ግን እንዲት እንደናፈቀችኝ ቆይ እገባለሁ ስል እንዲት ልግባ ዝም በይ ማልቀስ ነው ስልክ ስደወልላት መላቀስ ነው በለቅሱ እንጨረሰዋለን በቻ
አያት ማለት ትለያለች መልካም ልደት እረጅም እድሚ ይስጣችሁ❤
አቢ ረጅም እድሜ ትኑርላችሁ ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ከዝህም በላይ ጨምሮ ያኑራት
ወወወ አየታቹ መልከሚ ሰው ናት ለእግዝአብሔር ለሚገዙትን እድሜን የጠግባል ቃሪ ዘማናቾሆን እግዘብሔር ይበሪክ አብሪሽ ደሞ ከዝ ቦሃላ 20/ዎይሚ30ለልኮ ናገር እሱ ዉሻት ናው ከዝ ቦሃላ 10 አመት ናው
ብዙ ሁና ያሳደገችኝ አያቴ መሞታን ስደት ላይ ሁኝ ሰማሁ ከሶስቀን በፊት እማየ በጣም እወድሻለኩ በጀነተል ፊርዶስ ያች ልጃ ያርገኝ
💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭