አብርሽን ያስለቀሰው ሰርፕራይዝ. በደስታ አለቀሰ😱😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ ปีที่แล้ว +798

    የሚወዳቸው ብቻ በላይክ ያሳየኝ👍👍👍

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim ปีที่แล้ว +29

    እነዚህን ልዩ የሆኑ ቤተሠቦች ማነው እንደኔ ውድድ ድድድ የሚያደርጋቸው ትህትናቸው ተባረኩ ሁላችሀም

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +151

    መቶ ሽ በቅርቡ እናሥገባው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
    @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ ปีที่แล้ว +20

    ማርያምን እያለቀስኩ የአየሁት ከወንድሞቸ ጋረ አድ ቀን እደዚህ ሳልሆን ሞት ነጠቀኝ የጋሸ ልጆች በርቱ አይለያቹሁ እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ❤❤❤❤😢😢

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 ปีที่แล้ว +128

    አብርሽ እና ቤተሰቦችው እንካን አምሳ ሺ አምስት መቶ ሺ ብትገቡ እኔ ለናተ እመኛለው ምርጥ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹሁ ምትሰሩት ስራ ሁሉ ምርጥ እንደናተ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e ปีที่แล้ว

      በጣምበትክክል❤❤❤😢😍😍😍😍😍

  • @Semufika45
    @Semufika45 ปีที่แล้ว +17

    ገና ብዙ ነገር ላይ ትደርሳለህ በርትተህ ስራ ምርጥ እህትና ወንድም ነው ያለህ❤

  • @Efrata_Elias
    @Efrata_Elias ปีที่แล้ว +78

    ያስብሀል አብርሽ ገና መቶ ሽ እናስገባሀል እኛ የማዳም ቅመሞች መልካም ስውነህ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad ปีที่แล้ว +10

    አብርሽየ ላንተ ከዚህም በላይ ይገባሀል500ሺ እንጠብቃለን የኔውዶች❤❤❤❤❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk ปีที่แล้ว +81

    የአብርሽ ወዳጆች ልያችሁ ለይኩ❤❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +14

    ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በቅርቡ 100k ❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +60

    አብርሽን 50 ያስገባችሁ የመዳም ቅመሞች እኔን 1000ሺ ማስገባት አቃታችሁ አይይ እንኳን ደስ ያለህ አብርሽ

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 ปีที่แล้ว

      @@sadaMustefa-ij8fu አያስቅም ሰአዲ በይ ደምሪኝ

    • @sadaMustefa-ij8fu
      @sadaMustefa-ij8fu ปีที่แล้ว

      @@zikratube1892 ደመርኩሽ እኮ ዉዴ🤗🤗ብዙ ልጆች አድርጉን ይለሉ አድረገቸዋለዉ ምንም መልክታቸዉ አይመጠልኝም ኮሜንት ስር ከገኜዉ ሰለደርግ አለልፍም

    • @Zeneb-hg6je
      @Zeneb-hg6je ปีที่แล้ว +1

      አረጌሻለሁ😢

    • @zikratube1892
      @zikratube1892 ปีที่แล้ว

      @@Zeneb-hg6je ሽኩራን የኔ ዉድ እህት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +13

    አብርሽ በ እመቤቴ ቆፍጠን በል.. ወንድ ልጅ ሲያለቅስ በጣም.. ልቤ ይስበራል... ምን አይነት የተመረቃችሁ ቤተስቦች ናችሁ... በጣም ደስ እምትሉ እህት ወንድም
    እናት @ አባት... አብርሽ ይገባሀል... 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻🔥 በጣም አሪፍ ስጦታ !

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว +1

      ክልቡሰወይሜወደሰወንወይሜያለቀሰወ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa ปีที่แล้ว +171

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልን የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-bw1lc
    @MmMm-bw1lc 6 หลายเดือนก่อน +1

    አብርሸ እኮ ግን የዋህ ነዉ በእዉነቱ ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ ፈጣሪ🎉❤❤❤

  • @ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ
    @ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ ปีที่แล้ว +14

    እስቲ ሦስታቸዉም እደኔ ማነዉ የሚወዳቸዉ በላይክ🥰🥰🥰🥰

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 ปีที่แล้ว +6

    አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ አንተ መልካም ቅን ልጅ ነህ አሁንም ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ተመልካች ቤተሰብም ብቻ ሳይሆን ለምለም ከምንም በላይ ልትመሰገን ይገባታል ይህ ሁሉ የሷ ውጤት ነው

  • @Neima205
    @Neima205 ปีที่แล้ว +39

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ አብርሽ ገና ቡዙ ቦታ ትደርሳለህ አብሽር በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @yeshieseta
    @yeshieseta ปีที่แล้ว +9

    ዋውውው ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች እውነት በዚህ በለጋ እድሜያችሁ ቦረና ነገሌ ድረስ ሄዳችሁ የታመሙትን ወገኖቻችነን ስለጎበኛችሁ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያዘጋጂላችሁ❤❤❤

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 ปีที่แล้ว +56

    እናታችሁ እንዴት የተባረከ ማህፀን ነዉ ያላት ዘመናችሁ ሁሉ ይለምልም ልጆቼ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ሀረግ

  • @MekdeMekde
    @MekdeMekde ปีที่แล้ว +18

    የምታምሩ ቤተሰቦች ናቹ በጣም ደስ የምትሉ የምትወደዱ ፍቅር የሆናቹ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤ነፍ አመት ኑሩልን

  • @birchannelብሪየቻናል
    @birchannelብሪየቻናል ปีที่แล้ว +30

    በሰላም ከጋሽየ ያጋናቹ ውድዎች❤❤❤

  • @zahrasete8082
    @zahrasete8082 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ ማሮቸ ኤፊን ስጦታ ይሰጠው የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 ปีที่แล้ว +21

    ❤❤❤ፍቅራቹው ያስቀናል ፈጣሪ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን እኛንም ስደተኞች በሰላም ለሃገራች አብቃን

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 ปีที่แล้ว +7

    እንኳንደስአለህ አብርሺየ ትለያላችሁ መልካም ሰውነህ በቅርብ 100ሺ ገብተህ ማየት ጓጉቻለሁ 🎉🎉ማሻአላህ 🥰 ማሻአላህ 🥰

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ደስ አላቸው
    አብርሽዬ ይገባሀል
    እግዚአብሔር ይጠብቃልችሁ❤❤❤❤

  • @BeletechAesfa
    @BeletechAesfa 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹሁይሚ ስወድሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው ปีที่แล้ว +25

    የ ፍቅር በታሳብ ባጣም ነው የምዋዳችሁ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይጣብቃቹ ባርቱ❤

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን አብርሽየ 100k በቅርቡ ስወዳችሁ ምርጥ ፍሚሊወች❤❤❤ ወላሂ አድስ እደከፈትክ 1k ሳትገባ ጀምሬ በ2 ስልክ የምከታተላችሁ ገና ብዙዙዙዙዙዙ ደርጃ ትደርሳላችሁ❤❤❤

  • @AlemtsehayDerib-gi2xs
    @AlemtsehayDerib-gi2xs ปีที่แล้ว +24

    እንኳን በሠላም ተመለሣቹእንዳችዋል ላንተ ከዚህም በላይም ይገባካል
    😍😍😍😍💪💪💪💪

    • @OromoyJimma
      @OromoyJimma 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabAli-kw7ug
    @ZainabAli-kw7ug ปีที่แล้ว +8

    በጣምደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @youtube3789
    @youtube3789 ปีที่แล้ว +18

    ደስ የምትሉ እህትወንድሞች ፍቅራችሁ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @BirukeDagfe-ny9sg
    @BirukeDagfe-ny9sg ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ እድለኛ ነኸ በእውነት ምርጥ ወንድሜ እህቴ አለ እናም መልካምንት ቀጥል

  • @Makiyabintkasim-w8p
    @Makiyabintkasim-w8p ปีที่แล้ว +4

    ባሁን ስአት ሰው እስበሱ በሚባላበት ግዜ እናንተ ግን ፍቅራቹህ ይለያል ማሻ አሏህ

  • @ፍቅርአይዋሽም
    @ፍቅርአይዋሽም 10 หลายเดือนก่อน +2

    መችነው ከወንድሞቼ ጋር እንድህ የምሆነው 😢😢😢😢😢😢?እፍፍፍፍ ስዴት

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ ปีที่แล้ว +20

    ቅመም የሆናቹ ቤተሰቦች ማነው እንደኔ እነዚን ቤተሰቦች ለማየት የሚጓጓ

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      እኔ ደምሪኝ ውዴ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว

      እኔ❤❤❤

  • @Salsibel
    @Salsibel ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደስ አላቹ አብሪሽ ገና ከመቶ ሺ በላይ ትሆናለህ በርቱ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ባንተ ከኛ ከቡታጅራ ዩቱበሮች አኮራኸን መልካም ነገሮች በመስራት ስማችን በጥሩ ነገር እያስጠራኸው ነው ገና ብዙ እብቃለን ባንተ በርታ

  • @peaceworld6710
    @peaceworld6710 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ስታምሩ ዉድ እህት እና ዉንድሞቼ አላህ በሰለም ለሀገረችን የብቃን አምን በሉት በጠም ደከመን ኦኮ ❤

  • @EmanEndris-bm6zr
    @EmanEndris-bm6zr ปีที่แล้ว +1

    ስራ ፈትቸ ሁሉ በቪደወቻችሁን ፈልጊ ሰርች አርጌ ቁረአኔን ትቸ እያመመኝ እየደከመኝ እንቅልፌን ትቸ የማየው እናንተን ወላሂ ፍቅራችሁ በጣም ይለያል በዝህ ሁሉ ክፉ በሆነበት ዘመን እናንተን አየሁ አላህ ከፍ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 ปีที่แล้ว +20

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ሀሌም ሳቁ❤❤❤

  • @saraj4873
    @saraj4873 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደሰ አላችው አብርሸዬ ይገባሀል ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 ปีที่แล้ว +6

    ሀይሚ እኩል ውደጃቸው ወድሞችሺን ወደ አብርሺ አታዳይ😢

  • @amalali9768
    @amalali9768 ปีที่แล้ว +8

    ቤተሰቦች ሁላችንም ቪዲዬውን ማየት ብቻ ሳይሆን subscribe እናድርገው. ይህ ልጅ ብዙ ጊዜ የሚስራው በበጎ ስራ ላይ ነው! እንተባበረው !

  • @Misge930
    @Misge930 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @MominaHussen-x7h
    @MominaHussen-x7h ปีที่แล้ว +1

    አብረሽየ ይገባሀል አይዞህ ገና ወደ ፊት ከዚህ የበለጠ ፋገግታ እጠብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ወዶች እምወዳቹ እንኳንም በሰላም መጣቹ
    አይዛቹ ከ100ሸ በላይ ትደርሳላቹ እግዚአብሔር
    በምትሀድበት ይጠብቃቹ እንደንዬ የምወዳቸው
    በላይክ አሳይን 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ
    @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ሱስ የምኮኑብኝ😢😢😢😢ይቱበሮች በኔ ብቻቢሆን ሚሊወን አስገባህ ነበር ከነቤተሰቦችህ ሺአመት ኑሩ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +7

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እነዚ ቅመሞ አስተዋዮች ገና 100ሺ ትገባላቹ በየተንቢ የወሰድከው ነገር አብርሽ ሩህሩህነትህ🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @ወለተማርያም-በ4ወ
    @ወለተማርያም-በ4ወ ปีที่แล้ว

    አብርሽ ተውግን ኤፍሬምን መገኛ ስጠኝ በማርያም😭 አይተህ አትለፈኝ ብዙ ስቃይ አሳልፈሀል ትረዳኛለህ ብዬ ወስናለሁ💔😭

  • @yese7783
    @yese7783 ปีที่แล้ว +53

    ሰላም ለኢትዮጵያውያን አንድነት ፍቅርና እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድርግር ❤❤❤

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 ปีที่แล้ว +5

    ገና ከዝህ በላይ እንጠብቃለን እናተ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ ปีที่แล้ว +3

    100 k ሰትገብ ደሞ የነጋሸዬ እንድታከብሩንል እንፍልጋለን መልካም እድል😊❤🎉

  • @Amarech-y5i
    @Amarech-y5i ปีที่แล้ว

    እኔ የሚለው አብርሽ እና ኤፍረም መንታ ናቸው እንዴ 🤔🤔በ ሁሉም ብዲዮ የ ወንድሙን አይን አይኑን ሲያይ እንባዬ ይመጣል ዉይ ደስ ሲሉ ❤️እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 ปีที่แล้ว +5

    ❤❤❤የኔዉዶች የጋሺየ ልጆች 🎉🎉🎉🎉አብርሺየዋህነዉ ከዚህም በላይ ትደርሳለህ በርታ100kትደርሳለህ

  • @hirutzeleke5414
    @hirutzeleke5414 ปีที่แล้ว +1

    Haymine leleje beyalehu jijiga❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ewdachalehu mela betesebun

  • @WELCOMES-1560
    @WELCOMES-1560 ปีที่แล้ว +4

    *_እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ ከዚህም በላይ ይገባሃል ሀቂቃ_*

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r ปีที่แล้ว +1

    የአብርሽን ወንድም ወድጄዋለው😊

  • @negashabdo
    @negashabdo ปีที่แล้ว +13

    ነገሌቦረና መጥታችሁ ሰባዊ እርዳታ ስላረጋችሁልን ጥሪአችን አክብራች ስለደረሳችሁል በነገሌቦረና ስም እናከብራችሁአለን እንወዳችሁአለ ለሌላም ችግራችን እንደምትደርሱልን እንተማመናለን በሰላም ግቡ።

    • @AdisBante
      @AdisBante 4 หลายเดือนก่อน

      ፍቅ

  • @መስርት
    @መስርት ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ፋሚሊ ዋው

  • @leznakelemu-ro7ob
    @leznakelemu-ro7ob ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ እኮ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ikhram9160
    @ikhram9160 ปีที่แล้ว

    አብርሽየ ይግባሀል ሀቂቃን በወንድምነት በስስት ነዉ የማይሕ አላሕ ይጠብቅሕ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናተጋርይሁን ገና ትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ!!!!❤❤❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit ปีที่แล้ว

    ቀጣይ. ለእፍሬም. እና. ለሀይሚ አንድ ቻናል ይከፈትላቸው ሁለት ባንድ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉የምትሉ ላይክ ላይክ

  • @youtube1745
    @youtube1745 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አለን አብርሽ መልካም ልጅ ነህ ከዚህ በላይ ይገባሃል ❤❤❤

  • @weto5477
    @weto5477 ปีที่แล้ว

    Wwww Congraaa 🎉🎉🎉 yebesebachuwal guzoo 100 sub argut ❤❤❤

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልል ምኞቴ ተሳካ እግዚአብሔር ይመሰገን🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว

    አብርሺ የነካከው የሰራከው የረገጥከው ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ አንተ መሀተብክ ብቻ ይጠብቅሀል እነ ኤርሚ ግን እያናደዱኝ ነው መጀመርያ በመሀተባችሁ ኩሩ ማህተባችሁ ነው መጨረሻችሁን የሚያሳምርላችሁ

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪይጠብቃቹ ለአብርሽ ያሰዋል ጎበዞች በርቱ

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ
    @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ ปีที่แล้ว +9

    በሰላም ለቤታቹ ያብቃቹ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ
    @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ ปีที่แล้ว +2

    አብርሺ እኮን ደስ አለህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ሊሊላውም ትምረት ይሁናል ፍቅራችሁ እዴህነው ፍቅርን በተግባር ማሳየት የምታስቀኑ ወድምና እህት ላይክ አርጎቸው ቢተሠብ A A ድ H ሜ ቆጆን

  • @GuCt-n3h
    @GuCt-n3h ปีที่แล้ว +7

    እዴት እደምታስቀኑ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሺ አመት ኑርበት ❤❤❤❤❤

  • @አስቴርአዛናው
    @አስቴርአዛናው ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤አብርሽ የኔ ልብ ገራገር ይገባካል ገና ብዙ እንጠብቃል ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ ሀይሚየ የኔ ቅመም ስወድሽ

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ ปีที่แล้ว +6

    ቃልሽን ስለፈፀምሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን
    ከነሙሉ ቤተሰቦቻቹህ እድሜና ጤና ይስጣቹ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

  • @ፂወንቲዩብያራያዋ
    @ፂወንቲዩብያራያዋ ปีที่แล้ว +5

    የኔ ምርጥች ልዩናቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 10 หลายเดือนก่อน

    ፊቅራቹ ደሰ ይላል አይለያቹ ❤😢ሁሌ ደሰታ ከበታቹ አይጥፋ የመዳም ቀመሞች ሮመዳን አና ዓብይ ፃም ፃሜ አርብዓ ብኣንድ ቀን ዋላ የፈጣሪ ሰራ ነው ❤❤❤አይዞን

  • @እግዚአብሔርማልከምነውያጌ
    @እግዚአብሔርማልከምነውያጌ ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምውደቹ ቤታሰብ ደስታ ከቤታቹ አይታጠቹ እንኳን ደስ አለቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GrmaneshGebre-t5d
    @GrmaneshGebre-t5d 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ሲል ስታምሩ ኡነት እንኳን ደስ ኣለህ ኣብርሽየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @ሠአድሁሴንየወግድልጅ
    @ሠአድሁሴንየወግድልጅ ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ በተለይ ሀይሚ ሥለገጠመችልን ለኛ ለማዳሜ ቅመሞች❤❤❤

  • @LibiworkTumebo
    @LibiworkTumebo ปีที่แล้ว

    ፍቂር የህና በታሳብ እንካን ዳስ አላህ አብርሽ ጋና ቡዙ ቦታ ትዳርሳሌ አይዞ አብርሽ እኛም ዳስ ብላናል 🎉🎉🎉🎉

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +3

    እንኮን ደህና መጣችሁ የኔዉዶች አብርሽ ሲያስህነዉ ላተ የኔቅን

  • @Aዬየቫቴቅምጥል
    @Aዬየቫቴቅምጥል 10 หลายเดือนก่อน

    አብርሽ ኤፋ ሀይሚ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰብ ግን እሩታን ሳትዙ ቢዶ አትስሩ እሚል በ ላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ ปีที่แล้ว +7

    ደሰ የምትሉ እህትነና ወንድሞች ናችሁጌታን ገሁሌም ምችት ይበላችሁ 😊ወዶችን 🙏😊😇🥀

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye ปีที่แล้ว

    ብርሸየ እደዚህ ደሰተኛ ሆነክ ሰላየዉክ ደሰ ብሎኛል ደሰታህ ደሰታችን ነዉ ገና 100 ሺ ትገባለክ ከዛም በላይ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማሚTube
    @ማሚTube ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ብዝዝዝት ያርግላችሁ ፈጣሪ

  • @Yif7g
    @Yif7g ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብርሽዬ ይህንን ቤተሰብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሁዶች ስወደቹ አለሀ ይጠብቀቹ የኔ መሮች

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የሰባቹበት ቦታ ያድርሳቹ መዳኔአለም እንጠብቃለን በትልቁ ይወናል ደሞም ❤❤❤❤❤❤

  • @mulatuj
    @mulatuj ปีที่แล้ว +3

    ወንድምና እህት እድህ ሲዋደድ እደት እደምቀና ወንድምና እህት አለኝ ግን አንቀራረብም 😢😢

    • @shewitmedia
      @shewitmedia ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያቀራርባቹ ፀልይ እማ አይዞሽ ግን አንቺ ተግተሽ እንድትግባቡ ጥረት አድርጊ ውዴ❤ የፍቅር አምላክ በመካከላቹ ያለ ልዩነት አርቆ ፍቅርበፍቅር ያድርጋቹ❤

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 ปีที่แล้ว

      አለው ከወድሞቼ 😢 ዶሮ በጥም እንወደድ ነበር ግን አሁን ግን

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢እኔም

  • @አላሃምድሊላህ
    @አላሃምድሊላህ 11 หลายเดือนก่อน

    አላህ ጣብቃቹሁ ያኔ ዉዴች ዳስ ስትሉ❤💗🥺

  • @goodmaybe8247
    @goodmaybe8247 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ምትሉ ቤታሰቦች❤❤❤❤❤

  • @ሀናሀና-ነ7ቸ
    @ሀናሀና-ነ7ቸ 11 หลายเดือนก่อน

    ማሮች እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 ปีที่แล้ว +5

    ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ፈጣሪ አዪለያቹ ፈጣሪ አሚ ሁሉም ስቃ ወድሸለው የኔ ማር

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 ปีที่แล้ว

    Lee Abirishimaa Amisa shi sebisikirabi yasali kezibelayi inasadigawuhu wodimachini xuru sira iyee seranawhu pilisi degifuti 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤✅✅👍👍👍👍💯💯💯💪💪🤗🤗😍😍

  • @ሕልናዊትጋልውቅሮ
    @ሕልናዊትጋልውቅሮ ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ😘😘😘

  • @HawwiiYouTube-n3w
    @HawwiiYouTube-n3w 8 หลายเดือนก่อน

    Bagaa gamadaani dhugaa baayyee namatii tolaa Congratulations

  • @birucke
    @birucke ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb ปีที่แล้ว

    እኮንደስአላቹ አብርሽዬይገባዋል በቅርቡ መቶሽ እናስገባዋለን የኔየዋህ🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @Seid404
    @Seid404 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ ስትሉ🎉🎉

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ ปีที่แล้ว

    50ሺ ስለገባህ ደስ ብሎኛል
    አብርሽ 1ሚ ገብተህ ማየት እንፈልጋለን በቅርብ ቀን እንወድሃለን